High porosity የፀጉር አይነት ምንድነው የሚያስፈልገው የሚወደው//High porosity hair type

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 174

  • @tadesseberand7695
    @tadesseberand7695 4 ปีที่แล้ว +13

    መስኪ የምትሰጪወ የፀጉር መመሪያዎች በጣም ተመችቶን ጀምረያቸወ በጣም ተመችቶኛል እወቀትሽ ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን!!! ደሞ እንወድሻለን,,,,,,,

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 4 ปีที่แล้ว +22

    መስኪዬ በዶቭ ሳሙና መታጠብና እርጥቡን ቅባት
    መቀባት ከዛ በየሶስት ቀኑ ሞስቸራይዝ ማድረግ
    በጣም ጠቅሞኛል በአስራ አምስት ቀን ያየሁት ለውጥ ገርሞኛል ለካ ፀጉር ተፈጥሮ ሳይሆን አያያዝ ነው የሚያሳምረው ለአንቺና Rita Ethiopiwit eldu konjo (የፀያይሞቹ እናት) ቃል የለኝም የፀጉሬ ባለውለታ ናችሁ 😍

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 4 ปีที่แล้ว

      Tekekle nesh ehta Enam bemseke Betame teru lewt agcabetalhu

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 4 ปีที่แล้ว +7

    እኛ ደህና ነን መስኪየ አንችስ ልጅሽስ ደህና ናት እኔ መከታተል ተያዝኩሽ 15
    ,ቀን ሆነኝ በጣም ጥሩ ለውጥ ነው ያየሁት የሩዝ ውሀ መቶ በመቶ ለፀጉሬ ተስማምቶኛል ሶ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ውደ💋💋💋💋💋💋💋💗💗👈ኮሜቶች ላይክ ግጩኝ ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ያጋጫችሁና ክክክክክክክ
    🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳

  • @hageretube6062
    @hageretube6062 4 ปีที่แล้ว +6

    Meski mertwa astemari new betam hulgeze yemtakerbiw nger ene wende behonem jeneral eweketen gen asfeteshiwal keep going my best .one love

  • @adimeraentertainment4985
    @adimeraentertainment4985 4 ปีที่แล้ว +6

    በርቺ ለሴት እህቶቻችን ጥሩ ስራ እያቀረብሽ ነው።

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 4 ปีที่แล้ว +7

    መሰኪየ ዶክተሬ የምወድሽ አሁንም ለኔ ፀጉር ዶክተሩ ነሽ ኑሪልኝ እማየ

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 ปีที่แล้ว +5

    እኛም እናመሰግንሻለን ግዜሽን መሰዋእት አርገሽ ስለ ምታቀርቢልን መልካም ምክሮችሽ

  • @eldanaeldana6274
    @eldanaeldana6274 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምናመሰግነው እህታችን ኑሪልን አሜን ሰላምና ፍቅሩን ያብዛልን ፈጣሪ፡!!!

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 4 ปีที่แล้ว +2

    መስኪ እስከ ቤተሰቦችሽ ሰላምሽ ይብዛ የጭቃ ቅባት ጥሩ ምትይዉን ብታብራሪልን

  • @seliselina1985
    @seliselina1985 4 ปีที่แล้ว +1

    መስክዬ ባንች በዙ ለውጥ አይቻለሁ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ከከፉ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @jitidemaytube5108
    @jitidemaytube5108 4 ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ የኔ መልካም አንቺን መከታተል ከጀመርኩኝ ጊዜ ጀምሮ ፀጉሬ አሪፍ ሆኖልኛል 👌አመሰግናለው በርቺ እማ 🙏

  • @fozitube274
    @fozitube274 4 ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ የኔ ውድ በርችልን ናይላንም አላህ ያሳድግልን

  • @merryabraha581
    @merryabraha581 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen meski marr zelelaye

  • @tigisttesfamariam8984
    @tigisttesfamariam8984 4 ปีที่แล้ว +1

    መስክዬ በጣም እናመሰግናለን ቅንነትሽን በጣም እወደዋለው። ስለ vitamin E oil ጥቅም ና አጠቃቀሙን ብትነግሪን ማሬ

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እናመሰግናለን ልጂሺ እግዚአብሔር ያሳድግልሺ ይጠብቅልሺ

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnal ehtachn Ene tegure Betam Der knewu

  • @konjoleba3848
    @konjoleba3848 4 ปีที่แล้ว

    Maski I like 👍 you are a good woman.for real my hair changed longer

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ መስኪዬ ተቀምጠሽ አስረጂን ይደክምሻል

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 4 ปีที่แล้ว

    የቀንየልና የኔ ቆንጆ ያንቺ የወለደች ምህጸን ታድላ

  • @yoditberhanu1955
    @yoditberhanu1955 4 ปีที่แล้ว

    Miski tebareki teru meker eshi

  • @kalikal8355
    @kalikal8355 4 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ነው ፀጉሬ የተሻሻለው በጣም ለውጥ አለው የኔ ውድ ናይላን ሳሚልኝ ኑሩልኝ 😘😘😘

  • @ነኝየራያዋቆቦ
    @ነኝየራያዋቆቦ 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዩ አመሰግናለሁ የኔጸጉር ቶሎቶሎ ነው የሚደርቀው ግን ያችን መከተሌ አምሮበታል

  • @morinoshdady5713
    @morinoshdady5713 4 ปีที่แล้ว +2

    ስላም መስኬየ እኔ ያንችን ምክር በምስማት ሳአት። ድካሜ ጠፍቶ ውቤቴ ትዝ ይለኛል የኔ መልካም።

  • @ፈገግታቻናል
    @ፈገግታቻናል 4 ปีที่แล้ว +2

    የምወድሽ በምክንያት ነው የኔ ቅን

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 4 ปีที่แล้ว +1

    መስክዬየኔ ቆጆ ተባረኪ እኔ የፊት የፊቶ ነው ያስቸገረኝ ጥያቄዬን ተይ መልሽልኝ በጌታ ለደረቅ ፊት የሚሆን ሳሙና ክሬም አሳይን (ቫይታሚን E ክሬም ለደረቅ ፊት ቆጃ ነው ❗️❗️❗️❗️❗️

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
    @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 4 ปีที่แล้ว

    ፀጉሬ ተፈጥሮው ምርጥ ነበር አደኛ ፎረፎር ሁለተኛ አልከባከበውም እድሜ ለመዳምቤት

    • @ሪሀናአድሉ
      @ሪሀናአድሉ 4 ปีที่แล้ว

      ዴማቶል ሚል ቅባት አሪፍ ነው ለፎረፎር ድራሹን ነው ሚያጠፋው ሞክሪው

  • @እሙኢምራን-አ2በ
    @እሙኢምራን-አ2በ 4 ปีที่แล้ว +2

    መስኪ ናይላን ሳሚልኝ ስወድሽ አችን ሁልየም እየተከተልኩ ጸጉሬ በጣም እርዝሟል በተለይ እሬት ሁሉንም እጠቀማለሁ ግን ስስ ነው ጸጉሬ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 4 ปีที่แล้ว

      በምን ያክል ጊዜ አደገልሽ ማለቴ በንት አመት ተከባክበሺዉ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 4 ปีที่แล้ว

      ምን ምን ነዉ የምትጠቀሚዉ እሬቱንስ ሁል ጊዜ ነዉዴ

    • @እሙኢምራን-አ2በ
      @እሙኢምራን-አ2በ 4 ปีที่แล้ว

      እሬቱን እያራባሁት ነው እመዳቤት ለጸጉሬ ብየ

  • @seni194
    @seni194 4 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ፍቅር እናመሰግናለን

  • @genettheshome4717
    @genettheshome4717 4 ปีที่แล้ว

    መስኪ ተባረኪ በምክርሽ እየተጠቀምኩ ነው ፡፡

  • @yegetaljibety2036
    @yegetaljibety2036 4 ปีที่แล้ว +1

    Meski Yenisei tsegur kbat alsmama alegn

  • @tajibaasmare1614
    @tajibaasmare1614 4 ปีที่แล้ว

    thank you Meski

  • @KokiLeme
    @KokiLeme 4 ปีที่แล้ว

    መስክዬዬ እናመስግናለን ምርጤ👍

  • @firtachanli482
    @firtachanli482 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome mesku selamishi yibiza 😍😘🥰❤🇪🇹

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ 4 ปีที่แล้ว

    መሲ ሸጋ ዘፋላዋ ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን

  • @laliseteressa2658
    @laliseteressa2658 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @rahwahagos9928
    @rahwahagos9928 4 ปีที่แล้ว

    Yexegurachin aynet edet nawkalen yetye lemtsetn hulun negere enamesegnalen

  • @ሰላምለሀገሬእምየኢቶቢያክ
    @ሰላምለሀገሬእምየኢቶቢያክ 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪየ ሰላምሽ ይብዛ ዉደ

  • @halahabdulfetahalahabdulfe7498
    @halahabdulfetahalahabdulfe7498 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi meski ande aynet whd bntekm beyesamntu lesegur ygodal ende

  • @EphrataMisganaw-xm7ty
    @EphrataMisganaw-xm7ty ปีที่แล้ว

    መስኪየ እንወድሻለን

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 ปีที่แล้ว +2

    እህት እናመስግናለን😘

  • @hananabdu4111
    @hananabdu4111 3 ปีที่แล้ว

    Meski le segur yeweyra zeyt arif new

  • @eduhabeshagirl8156
    @eduhabeshagirl8156 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ውድ😍🙏

  • @ፍሬወትአበበ-ጠ4ነ
    @ፍሬወትአበበ-ጠ4ነ 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ እናመስግናለን አንችን መከታተል ክጀመርኩ ፀጉሬ ለስልሷልግን በፊት በጣም ብዙ ነበር አሁን ግን ተነቅሎ አለቀ ሆዴ ለዚህ መፍትሄ ካለሽ ብትነግሪኝ አሁንስ ፈራሁ ሴፉ ፋንታሁን ሆኝ አገር እንዳልገባ

  • @መሠረትመላክመሠረት
    @መሠረትመላክመሠረት 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መስኪየ❤🙏

  • @semhartesfamariam5944
    @semhartesfamariam5944 4 ปีที่แล้ว

    Meskiya banchi video bezu sew eytetkim new kenia jemro ena more demo tekimen yemilewe sew befor and after lanchi misaybet negr binor

  • @ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ
    @ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፀጉር በጣም ውስጥ ይጠቀላል ፐርም እጠቀም ነበር አሁን ግን ትቸዋለሁ ግን አንቺ ያሳየሽውን ቅባት በሙሉ አቀላቅ እየተጠቀምኩ ነው ግን ከስሩ ይያያዛል

  • @richbayitewarwa2268
    @richbayitewarwa2268 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መስኪዬ

  • @seheywetalnkejber2217
    @seheywetalnkejber2217 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም፡መስኪ፡እንዴት፡ነሽ፡ሠላምሽ፡ይብዛልኝ፡እናመሠግናለን፡እህቴ

  • @ethiopiancepolsyoutube6578
    @ethiopiancepolsyoutube6578 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌

  • @AEHRIBU-WELO
    @AEHRIBU-WELO 4 ปีที่แล้ว +2

    መሥኪየ.ፀጉሬ.ይሠበሠባል.በተለይሥታጠብ.ቁሥትርነውየሚለው

  • @selamyoseph6732
    @selamyoseph6732 2 ปีที่แล้ว +1

    Meski jegina nesh bexam new madenkish

  • @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ
    @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ጸጉሬ ከርዳዳ ነው ግን ታጥቤ ቅባት ስቀባው ሰርቼ ቆይቼ ወይም በነገታው ስፈታው ምንም አይልም በብዛት እሚስማማኝ ሰንሰልክ ቅባት ነው ሻንቦም እሱን ነበር እምጠቀመው ግን ቀስ በቀስ እየተውኩ ነው
    የሩዝ ውሀ ስጠቀም መሀል እራሴን ያመኛል ድርቅ ይላል

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
    @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ውዴ ሰላምሽ ብዝት ይበል እንዴት ነሽልኝ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 4 ปีที่แล้ว

    thank you for the tip beautiful 🥰🙏

  • @bellen3069
    @bellen3069 4 ปีที่แล้ว

    Meski yetegnawen caster oil ?

  • @reemyoutube7802
    @reemyoutube7802 4 ปีที่แล้ว +1

    10 dslike ያደረጉት ግን ምን ሆነው ነው በርችልን መስኪየ እኔ አንችን ሰምቸ መጠቀም ከጀመረክ 1ሳምንቴ ነው ግን ምርጥ ለውጥ ነው ያየሁት

  • @asabumolla2188
    @asabumolla2188 4 ปีที่แล้ว

    መስክዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ሰውድሽ.እኔ
    ስከታተለሽ ቆይቻለሁ የምትያቸውን ትረትመንት
    በየሳመንቱ አጠቅማለሁ ብዙ ለውጥ አለ. ግን ሃይ ፕሮስት ስለሁን በተለይ የሩዝ ውሃ ያደርቀዋል ለምድነው?

  • @ghenetwgergish1646
    @ghenetwgergish1646 4 ปีที่แล้ว

    Meski thank u so much, eee before 3month i dye colour and hv peroxide blonde hair so keep breaking and lose and now when u make z video i come to know my hair is high density, so tell me wht will i do pls

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ኸ7ቨ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ኸ7ቨ 4 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ የኔ ውድ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ 😘👍

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 ปีที่แล้ว

    Yene high new thank u

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 4 ปีที่แล้ว +3

    መስኪየ መልሽልኝ እስኪ በቀን 2 ጊዜ ሞስቸራይዝ እያደርኩ እያበጠርኩ ለሁለት ለ4 ብስራው ፀጉሬ ይጎደል ወይስ ጥሩ ነው በተረፈ ባለውለታየ ነች ኑሪልኝ 💚😍

    • @zd6124
      @zd6124 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ልመልስልሽ ቪዶ ሰርታ ነበር በዚህ እርስ እና ቅባት እያረግሽ ሞስትራዝ ማድረግ ቆጆ ነው ግን. ስትተኝ እና ስትነሺ ቢሆን አሪፍ ነው እኔም ለውጥ አግቻለሁ ።

    • @hulegebmedia4915
      @hulegebmedia4915 4 ปีที่แล้ว

      @@zd6124 አመስግናለው ውደ 😍

  • @LwamAbraha22
    @LwamAbraha22 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ምናቀው please 🙏

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 4 ปีที่แล้ว +1

    እሲ በግሊዛኛ አታስገቢብኝ እግሊዘኛ አልችልም በዛው ባማርኛ አብራሪልኝ እማ❤❤❤

  • @abaru94
    @abaru94 4 ปีที่แล้ว

    Selam selam yagare leje 💕💕

  • @ፈቱነኝየአባቷናፋቂ-ነ7ዀ
    @ፈቱነኝየአባቷናፋቂ-ነ7ዀ 4 ปีที่แล้ว +2

    ስላም መስኪዬ ፀጉሬ ሳበጥረው ይረግፋል ምን ላድርገው

  • @በእንተስማለማርያም-ሠ9ጠ
    @በእንተስማለማርያም-ሠ9ጠ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሜሲየ ሰላም ነሽ ወይ ፀጉሬ ቅባት በጣም ይጠጣል ግን ኣመዳም ነው ዉሃ ላይ ስከትዉ ግን ላይ ላዩ ቁጭ ኣለ ምክር ስጥኝ ሜሲየ

    • @fafitube1828
      @fafitube1828 4 ปีที่แล้ว +1

      በዴንብ ስሚያት እየተናገረች ነዉ

  • @addismegistu146
    @addismegistu146 ปีที่แล้ว

    መሰኪ የኔ ፀጉር አይፕሮሲቲ ነዉ ጀማይካ ብላክካስተር ኦይል ብጠቀምችግር አለዉ?

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ፀጉሬ በጣም ስህስ ነበር ግን አሁን ላይ በጣም ክርዳዳሃ ሄኖልኛል ግን ጫፍ ጫፍ በጣም ነው እየተቆረጠ የሚወጣም ለምን እንደሆነ አላቅም ቅባቶሆች እያደባለኩ እጠቀመዋለው ልታጠብ ስህል ትሪትመንት እየስራው ተቀብቼ ነው የምታጠበው ክመቆራረጥ የተነሳ ፀጉሬ አጥሯዋል መፍትዬ ካአለሽ ንገሪኝ እስቲ አኣአስግናለው

  • @iservicemo6178
    @iservicemo6178 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ ማር

  • @masaratidarajjee7007
    @masaratidarajjee7007 4 ปีที่แล้ว +1

    Ok thanks 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌💔🌹🌹

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @hanicho544
    @hanicho544 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠለም ለሀገረችን ለእትዮጵያ እና ለልጆቻው ይሁን
    መሠክቾ ዬኔ ቆንጆ ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ ልጣይቅሽ እማ ኦልፌሩን እንደ ሩዝ ወኃ በየቀን መጠቀም ይቻል ይሁን ወይ ማርዬ ስለስቻገርኩሽ ይቅርታ ፈጠር ሰለም ይብዛለችሁ ውዶቼ❤😘❤😘

  • @tigeeleroi3122
    @tigeeleroi3122 4 ปีที่แล้ว +1

    Ayalekibeah beyeshalew yemewedish be mekiniyat new hulem anchi gar adis neger ale memehere nesh lene bezu tetekimiyalew banchi berchilegn

  • @ሀያትጃማዋ
    @ሀያትጃማዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    መስየ አቸን ካገኛሁ ጀምሬ ለውጥ አግኚቻለሁ ማሬ

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 4 ปีที่แล้ว +2

    Baxam des yelala la wondochisaa

  • @semirakedir8923
    @semirakedir8923 4 ปีที่แล้ว +1

    ye rice wiha frij wst nw mikmtw

  • @wita1813
    @wita1813 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ❤❤

  • @martafanta3831
    @martafanta3831 4 ปีที่แล้ว

    መስዬ well ብያለዉ የኔ ፀጉረ እኮ ማባጣርያ ነዉ ምሰብረዉ ደሞ አይድግም😢😩🤔

  • @monirasayed4219
    @monirasayed4219 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome to maskee

  • @kokushayewndmenafaki9041
    @kokushayewndmenafaki9041 4 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ

  • @tinaguta4332
    @tinaguta4332 4 ปีที่แล้ว

    Meskiye tsgura qebat ayqebelim

  • @mekdesenyew6428
    @mekdesenyew6428 4 ปีที่แล้ว

    ለሚነቃቀል ፀጉር መላ በይኝ መስኪየ ፀጉሬን ከመቆረጥ ታደጊልኝ

  • @lou2ayabedlhak520
    @lou2ayabedlhak520 4 ปีที่แล้ว

    btam new mamsegnsh tegura teru lewt aychbtalehu anchin 😍😘😘

  • @ggalacus2068
    @ggalacus2068 4 ปีที่แล้ว +6

    መስኪ የኔ ፀጉሬ በተፈጥሮው ዛላው ቀጫጭነው እና ደግሞ ከርዳዳ ነው ምን ልጠቀም ምን አያድግም ግን ብዙ ነው

  • @hallohallo2002
    @hallohallo2002 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምነው

  • @mahletdaniel5708
    @mahletdaniel5708 4 ปีที่แล้ว

    le medium porosity men temekeralsh

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ ሀይ ፕሮስቲ ነዉ ፀጉሬ ባለፈዉ ምን አይነት ፀጉር አለን ብለን ለማወቅ በዉሃ ዉስጥ ያገኘሁትን ዉጤት ነግሬሽ እንዳንቺ እንደሆነ እና መጠቀም ያለብኝን ብጠቀምም ፀጉሬ አሁንም እንደ ጉድ እየተነቀለ ነዉ ሀኪቤት ብሄድ መፍትሄ ይስጡኝ ይሆን እህቴ

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ፀጉር ሚድየም ወይም መካከለኛ ነው ፀጉርሽን ያገኘሽው መሀል ላይ ከሆነ ነው ሚድየም ነው ግን እዛ ደረጃ የደረሰ ከሆነ በሀኪም ብትታይ ጥሩ ነው

    • @mekilitkidist1542
      @mekilitkidist1542 4 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 አዎ መስኪዬ የኔም እንደዛዉ ነዉ ምንም ባደርግ ለዉጥ አላገኘዉም ፀጉሬን ለማበጠር አደለም ለመንካት ፈራሁ እንዴት እንደሚወጣ አመት አለፈዉ በዚህ ሁኔታ እዚህ ሀገር ችግራቸዉ የኛን ተፈጥሮ ስለማያቁ ብነግሪያቸዉም ከነሱ አንፃር ብዙ ስለሚመስላቸዉ በግምት የመጣላቸዉን ነዉ የሚሉት ግን በጣም አመስግናለሁ ስለመለሽልኝ መስኪዬ

  • @hayatjember805
    @hayatjember805 4 ปีที่แล้ว

    የሩ ዝ ውሃና የሽንኩርት ውሃ ተቀላቅሎ መቀባት ችግር አለው?

  • @ሀያትየጉራጌዋ
    @ሀያትየጉራጌዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    መሢ የግባሬ ፀጉር አለቀ ወላሂ ብታይ ግባራም ሆኛለሁ እዴት ላርገዉ በምን ላምጣዉ

    • @Rahma-fd1wz
      @Rahma-fd1wz 4 ปีที่แล้ว

      ከግንባርሽ ከሸሸ ቪክስ ተጠቀሚ ሳትሰለች ማታ ማታ ተቀቢው እኔም ባዶ ሁኖ ነበር አሁን ግን ተስተካከለ

    • @ሀያትየጉራጌዋ
      @ሀያትየጉራጌዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@Rahma-fd1wz ሥንት ሠአት ቆይቼ ልታጠበዉ በአላህ ንገሪኝ ዉዴ

    • @ሀያትየጉራጌዋ
      @ሀያትየጉራጌዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@Rahma-fd1wz እስኪ ንገሪኝ ካበቀለልሽ ወላሂ ግባሬ ወጣ

    • @Rahma-fd1wz
      @Rahma-fd1wz 4 ปีที่แล้ว

      ማታ ስተኛ ተቀብቸ ለፈጅር ስነሳ እታጠባለሁ በውሀ ብቻ

    • @Rahma-fd1wz
      @Rahma-fd1wz 4 ปีที่แล้ว

      ተጠቀሚው ውድ ለውጡን በሶብር ታይዋለሽ እኔ የሞከርኩትን ነው ወላሂ

  • @እግዝብሂርከሀፅያትአድነኝ
    @እግዝብሂርከሀፅያትአድነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ መልሱልኝ ቢታሚን E ፈሳሹ ለፀጉር ይሆናል

  • @yordanosgirmay1799
    @yordanosgirmay1799 4 ปีที่แล้ว +1

    Wadadihoshe

  • @tsehaydesta9381
    @tsehaydesta9381 4 ปีที่แล้ว

    La law prosity tinish nagari bayi

  • @nigatnigat7809
    @nigatnigat7809 4 ปีที่แล้ว

    Ok🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕👈

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 6 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻ ያሳየሽን ቅባት ኮኮናት ውስጥ ውስጡ ይቀባል መልስልኝ መልሱሉኝ

  • @morshedaeldein8035
    @morshedaeldein8035 4 ปีที่แล้ว +1

    መሥኪዬ የኔ ውድድ የኔ ፀጉር ጫፍ ጫፍ ይቋጠራል ምን ላርገው

    • @seadabintali7489
      @seadabintali7489 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ፀጉር ጫፍ ላይ እንደ ቁጥርት ነገር አለው ከዛ ትንሽ ሳብ ሳደርገው ቁርጥ ይላል ምን ይሆን መፍትሄው

  • @aminagamada3531
    @aminagamada3531 4 ปีที่แล้ว +1

    በደንብ እንድገባን በአማርኛ ( ሀይ፣ ሎ ፕሮሲት ትርጉሙን ማለት ነው

  • @hjrjr9637
    @hjrjr9637 4 ปีที่แล้ว +1

    መሱዬ እኔ ግን ኮኮናት አልታሳመማኝም

  • @tigstchalchw9698
    @tigstchalchw9698 4 ปีที่แล้ว

    መስኪየ ፀጉሬ ደረቅ ነው በናትሽ የኋላየ ፀጉር አጭርና ሰሰ ነዉ ምን ላድርግ መስኪየ በናትሽ መላ በይኝ