ምርጥ የካሮት ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገት ብዛት ለደረቅ ቆዳ/ best carrot oil For fast hair growth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 277

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 ปีที่แล้ว +37

    እንኳን በደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሰላም ፈቅር ጤና በረከት ለሁላችሁም ይሁን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ለህዝቦቿ ጤና ፍቅርና በረከትን ይስጥልን እንዲሁም ለመላው አለም ሰላም ይሁን መልካም ግዜ❤️🌸❤️🌸❤️🌸❤️🌸❤️🌸❤️🌸

    • @blineyemariyamliji9237
      @blineyemariyamliji9237 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን የኔ መሲዬ

    • @redietadugna7953
      @redietadugna7953 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን መስኪዬ ለካሮቱ ቅባት አመሰግናለሁ በዛው የአቮካዶ ቅባት ካለሽ??

    • @ajujuhj4148
      @ajujuhj4148 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ለምሰራችው ሁሉ በጣም አሪፍነው ግን አች የምሰሪውንሁሉ እጠቀማለሁ ግንዘይትዘይቱን ያገኘሁትን እጠቀማለሁ ጠጉሪ ይበዛበኛል ምላርገው ችፈርግ ይልበኛል

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 ปีที่แล้ว

      @@ajujuhj4148
      መብዛቱኮ ጥሩ ነው ፀጉሩ ደረቅ ከሆነ ዛላውን ጭቃ ቅባት ተቀቢ

    • @ajujuhj4148
      @ajujuhj4148 2 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 እሸ እሞክርዋለሁ እርዝመቱ ለውጥአለው ማር ሸኩራን

  • @teruainetminichel9692
    @teruainetminichel9692 ปีที่แล้ว +19

    መስኪ እናመሰግናለን ፀጉር ሚያሳድግ ስሪልን ምትሉ በላይክ ❤

    • @HfdhJdjd-wd4oi
      @HfdhJdjd-wd4oi 8 หลายเดือนก่อน

      የምግቡዘይትአይሆንም

  • @helenkassa7966
    @helenkassa7966 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ የሚል አዘገጃጀቱም ቀላል የሆነ የካሮት የፀጉር ቅባት ስላሳየሽን እናመሠግናለን!!! ❤ መስኪ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽልኝ ከነቤተሰብሽ እናመሰግናለን እሰራዋለሁ ብርክ በይልኝ 👍👏💯🙏🥰❤

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ለኪዳነ ምህረት ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሰሽ የኪዳነ ምህረት ወዳጅ መስኩዬ አንቺ እኮ ወደር የለሽም የኔ ቅን ሴት በአንቺ ምክነያት ፀጉሬ በጣም ተቀይሮል

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን ኪድዬ እናቴ ትጠብቃችሁ💕💕💕💕💕

    • @meazahabtu5162
      @meazahabtu5162 25 วันที่ผ่านมา

      ከነልጅሽከነቤተሠብሽኪዳነምረትትጠብቅሽ

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ እኮ ነሽ ሁልግዜ ነው የምከታተልሽ እወድሻለሁ

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 2 ปีที่แล้ว +1

    በጠም አርፍ ነው መስክዬ እናመሰግናለን እሞክራለሁ ተባራክልኝ

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ በርቺ ደስ ይላን እናመሰግናለን

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ምርጥ ነዉ መስኪዬ ❤️❤️🥰🥰

  • @maedtube4785
    @maedtube4785 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ በጣም እሽ መስኪየ

  • @የኔtube123
    @የኔtube123 2 ปีที่แล้ว +2

    መስኪ በጣም እናመሰግናለን አሁን አንችን እያየው አዘጋጀውት ግን አንድ ጥያቄ ይሄንን ካዘጋጀን በኃላ ለአንድ ቀን የት ነው የምናስቀምጠው ፊሪጅ ውስጥ ነው ወይስ ?

  • @delinaabrha3310
    @delinaabrha3310 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መስኪየ ባንቺ ምክንያት ፀጉሬ በጣም አድጉዋል 10qssss

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ እናመሰግናለን ማሬ እኔ እሚልሽ
    በዘይት ዌራ መስራት ይቻላል ወይ ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      ይቻላል እማ💕

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መሲዬ በጣም ቆንጆ ነዉ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍❤🙏

  • @amel-t8q
    @amel-t8q 3 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ጎበዥ👍👌❤😵

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ፍቅር. ለዚህ ቤት መስኪዬ የኔ መልካም ከነቤተሰብሺ ሰላምሺ ይብዛ እናመሰግናለን. ሰላም ለኢትዮጵያ ያምጣልን ፈጣሪይ በሳውድ የሚሰቃዮ ወገኖች ለሀገር ያብቃቸው

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ ስለምታካፍይን መልካም ነገሮች እናመሰግናለን ከነቤተሰብሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว

    በጣምም ደሰይላል ተባርኪመሰኪየ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ እጅግ በጣም ቆንጆ ቅባት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እውነት ይገራችን ነገር አንች ፈጣሪ በቃችሁ ይበልን 🙏🙏🙏

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 2 ปีที่แล้ว +1

    መሰኪየ እጅሺ ይባረክ የኔውድ ሰረቸው በጣም ተሰማምቶኘልክበረልኝ የኔ እመቤት😘😍💕🌹

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 ปีที่แล้ว

      በዘይት ዘይቱን ብሰራው ይሆናል እማ በምን ሞከርሽውአንች

    • @Emuztewahdo
      @Emuztewahdo ปีที่แล้ว

      የምግብ ዘይት ነው እንዴ የሠራሽበት ዘይይ

  • @DebritoSahilu
    @DebritoSahilu ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ተቀብተን ማቆየት ይቻላል

  • @Samirah-tx4lq
    @Samirah-tx4lq 2 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ የምግብ ዘይት ማድረግ ይቻላል ማለት ቀጭኑዘይት

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ ปีที่แล้ว +1

    በዘይት ዘይቶን ይሆናል

  • @YetiY-i4h
    @YetiY-i4h 9 หลายเดือนก่อน

    መስኪ እናመሠግናለን አሥኪ እባክሽ ለልጄን ትመት ልቀባት ነበር እና የጭቃውን ቅባትአሠራሩን አሣይኝ

  • @ሎሚታደስyoutube-d5o
    @ሎሚታደስyoutube-d5o 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አህቴ በጣም አረፍ ነው የኔ አስተዋይ ❤🙏

  • @Nigatuwa
    @Nigatuwa ปีที่แล้ว

    በምግቢ ዘይትነው የሰራሹ እህቴ

  • @SeraworkMisikir
    @SeraworkMisikir 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks meski u are a life saver

  • @ZeinaKababe
    @ZeinaKababe ปีที่แล้ว

    በቅድሚያ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ግን ይቅር ታ አጨሩን ፀጉር እንደዚህ ያደርጋል ነው ያንቺ ፀጉር የተፈጥሮ ፀጋ ነው ወይስ አሁን ነው መቀባት ከጀመርሸ ነው እስቲ አትለፊኝ ንገሪኝ በጣም ግርሞኝ ነው ውዴ❤

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 ปีที่แล้ว +2

    Welcome dear thanks a lot🙏🇲🇱
    Will try it👍

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን
    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን አድናቂሽ ነኝ
    መሲኪዬስወድሽ ጥልብኝ

  • @SerkalemShibabaw
    @SerkalemShibabaw ปีที่แล้ว +1

    የተረፈዉን ትላጃ ወይስ ዉጭ ማስቀመጥ❤❤

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወድ እንኳን ደስ አለን ሳኡዲ በመከራ በስቃይ ላይ ያሉ ቀገኖቼ ወደ ሀገራቸው ሊበሩ ነው ለማክሰኞ ደስ ብሎኛል መስኪዩ ባለቤቴ 2 ወሩ ወድሙ 11 ወሩ እናታቸው አልቅሰው ሊሞቱ ነው አላህ በሰላም ያገናኛቸው ከልጄ ጋ እስከማያቸው ሸኩያለሁ💔😭

  • @EMUYAREDI
    @EMUYAREDI ปีที่แล้ว

    በጭቃ ቅባት መሥራት ይቻላል

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መስክዬ እናመሰግናለን የኛ መልካም አሜን አገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @MatuWwee
    @MatuWwee ปีที่แล้ว

    ማነኛዉ ዘይት ቆንጆኖው❤❤❤❤

  • @እሙኑራ
    @እሙኑራ ปีที่แล้ว +2

    ተቀብተን ትጥብ ነው ወይስ ልክ እንደቅባት ነው የምንጠቀመው

  • @mierafkibreab9332
    @mierafkibreab9332 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ እባክሽ የሩዝ ውሃ እንዴት እንደምጠቀም ኣሳይኝ

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን ጥሩነዉ በርቺ

  • @meremmery1424
    @meremmery1424 ปีที่แล้ว

    መሲዬ እባክሽን ምን ላርግ ከተቀባው በሃላ ሳምንት ሳቆየው ፎሮፎሮ አመጣብኝ ምን ላርግ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም መሰኪ እናመሰግናለን ሰለምትሰጪን መረጃ ናይላላላላላላላላዬን ሳሚልኝ

  • @haymanotdegna
    @haymanotdegna ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም መስኪዬ ስሰሪ ሁሌ አያለዉ ግን ጫፍ ጫፉን አልበጠር እያለ ያስቸግረኛል ምን ላርገዉ

  • @HawletHassen-el1pm
    @HawletHassen-el1pm 7 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ምርጥ

  • @بنج-ل4ش
    @بنج-ل4ش 8 หลายเดือนก่อน

    እህትበዘይቶንዘይትይቻላል

  • @meskitesfaye8945
    @meskitesfaye8945 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ስለ አብሽ የምታውቂውን ንገሪን

  • @badsmile9939
    @badsmile9939 2 ปีที่แล้ว

    Santatebew lesnt gize mekoyet enchlalen?

  • @temimahussen7366
    @temimahussen7366 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም እኮ ነው የምወድሽ

  • @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ
    @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ 3 หลายเดือนก่อน

    ለህፃናት ከስት ወር ጀምሮ መጠቀም ይቻላል

  • @anshaseid4251
    @anshaseid4251 11 หลายเดือนก่อน

    የካሮት ቅባት እውን ያሸብታል?

  • @geteabate8179
    @geteabate8179 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @bereketneshabebe3600
    @bereketneshabebe3600 2 ปีที่แล้ว

    meski ene yefesash kibat allergic negn so how can I used it please ?

  • @Mom-f2m
    @Mom-f2m ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ፀጉሬ አላድግ አለኝ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን አባቴ ላርግሽ ወላሂ እንባዬ ነው የመጣው አላህ ያክብርልኝ በጣም ምወደው ቅባት ነው ከሀገሬ ስመጣ 2ገዝቼ ነበር የመጣውት ሳኡዲ በተደጋጋሚ ሱቅ ብወጣም ላገኝ አልቻልኩ ገላገልሽ በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @asmaasma99-kz3jy
    @asmaasma99-kz3jy ปีที่แล้ว

    በዘይዘይቱና መስራት ይቻላል

  • @ayuterefe3950
    @ayuterefe3950 2 ปีที่แล้ว

    Wiiyyy nurilgn maskiyee anchi bemit seriw negroch berase lay lawut aginchalw fetari yibarkish

  • @Habtam-jt1lj
    @Habtam-jt1lj ปีที่แล้ว

    መስኪ ፀጉሬ አላድግልኝ የሚያሳድግ ካለሽ አሳይኝ

  • @selambekele8568
    @selambekele8568 2 ปีที่แล้ว

    Meskiya yena melkam fetari baleshbet yitebkesh

  • @mahideralayu964
    @mahideralayu964 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መሲዬ ለቪዲወወው አዲስ ነኝ በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @saratsegay-pu3zw
    @saratsegay-pu3zw ปีที่แล้ว

    መስኪ የካሮት ሻምፖ

  • @hawabrand
    @hawabrand 2 ปีที่แล้ว

    ለላም ሰላምሽይብዛ መስኪየ ስወድሽ
    ዋውውውውውው ሁሌም የምታቀርቢው ምርጥ ስራ ነው በርችልኝ ማማየ ይችን ኮሜት የምታነቡ በቅንነት ሰብ አድርጉኝ

  • @fitsumleuelseged5834
    @fitsumleuelseged5834 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ የ የፊት ማሳጅ አሳይን እጂ ምን ነው ዝምአልሽ

  • @kadeerabagi5565
    @kadeerabagi5565 ปีที่แล้ว

    መሢክ።ለኔ።እሰት።ከረኩት።የሰክከኘል።እሰት።ሰይነከዉ።አይቸልሚ?????በሙቁ።ወሀ።በረገዉሱ????

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት መስኪዬ እንኩዋን ደና መጣሽ የኔ ውድ አንደኛ ነው ቅባቱው እናመሰግናለን🙏ግን የቅባት ማስቀመጫውን ባዶዎን ለመግዛት ፈልጌ ማግኘት አልችልም ወይ ከነቅባቶቹው ውድ ስለሆነ ብዬ ነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 ปีที่แล้ว

      እኔ ቅባት ስለማልገዛ እቃውን ከአማዞን ነው የገዛሁት ግን የሌላም ቅባት ወይ እቃ መጠቀም ይቻላል

    • @samritube645
      @samritube645 2 ปีที่แล้ว

      እሺ መስኪዬ

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 2 ปีที่แล้ว +2

    You are really encouraging thank you so much

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    መስክዬ የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ እንዴት ነሽልኝ
    ፆግሬ እየረገፈነው ሳበጥረው ምንይሻለኛል እስክ መላ በኝ

  • @hidayaAbdela
    @hidayaAbdela ปีที่แล้ว

    ፀጉር ብዛት ሚቀንስ ነገር ንገሬኝ እህት

  • @rayancell3173
    @rayancell3173 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ እህት ሁሉ እከታተልሻለው ጎበዝ ነሽ የምትሰሪውን እያየሁ እየሰራሁ ለውጥ አይቻለው አመሰግናለሁ እስቲ የተልባ ቅባት ሰርተሽ አሳይን

  • @rulahalaseh1133
    @rulahalaseh1133 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም ሰው እባክሽ ልጄ አጥሚት ተደፍቶባት አጥሚቱ የተደፋበት አባባቢ ፀጉር አልበቅል አለ እባክሽ ምከሪኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ መዳኒት ካወቅሽ 1 ቢዲዮ ሰርተሽ አባይኝ ተጨነቄ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤❤

  • @sebrina512
    @sebrina512 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ እናመሰግናለን ማማዬ

  • @ብርቱካንእዳለማው
    @ብርቱካንእዳለማው 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ ሰላምሽ ይብዛልኝእባክሽ። እራሴን እያሳከከኝ ነው መፍትሂ ስጭኝ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሸ ይብዛልን የናይላዬ እናት🌷🌷🌷😍😍😍 እንኳን ለእናታችን ኪዳን ምህረት በዓል አደረሰሸ በእናትነት ፍቅሯ አትለየን የልቦናሸ መሻት ትፈፀምልሸ አንድነት ፍቅር ያድለን🙋እኔ ለፊቴ በጣም ነውየሚሰማማኝገ 👍👍👍

  • @MunthaMuntha-vq9pw
    @MunthaMuntha-vq9pw 9 หลายเดือนก่อน

    በናትሽ መሲ ፀጉሬ እየተበጣጠሰብኝ ነው እነም ያሳክከኛል

  • @tube1110
    @tube1110 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም መስኪ የኔ ቅን እናመሰግናለን

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ በጣም በቀላሉ እንዴት እንደምንሰራው በቤታችን ነው ያሳየሽን እኔም እሞክረዋለው 🥰🥰

  • @genetberhane1501
    @genetberhane1501 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ እንዴት ነሽ የኔ ውድ ይሄን ቅባት ሰርቼው እኔም ሴቷም ልጄን ቀብቻት በጣም አሳከከን ምን ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ

    • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
      @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

      የሚያሳክሽ እየበቀለ ይሆናል 😁😁😁 እኔስ ተመላለጥኩ እንደ ዝንጀሮ እንትን ጉድ ሳኡድ ፀጉሬን በላዉ

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን የኔ ዉድ 💕💕💕💋

  • @terefesenbaba6728
    @terefesenbaba6728 2 ปีที่แล้ว

    Zaayit nyaataa moo zaayit mataa dibanu fayyadame hojjana?

  • @dhfh-dt2fm
    @dhfh-dt2fm ปีที่แล้ว

    የኣፍያ ዘይት ይሆናል ከ ካሮት

  • @yeabsrataye401
    @yeabsrataye401 2 ปีที่แล้ว

    meskiye yene wed yhen serchew ene eyetetekemkut new yene mirt habesha ewedshalew !

  • @tigestmoges7271
    @tigestmoges7271 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን የሩዝ ቅባት መስራት ከተቻለ ብታሳይን?

  • @Mylove-js6wn
    @Mylove-js6wn 2 ปีที่แล้ว

    ውደ ተቀብተን እንታጠባል ወይሥ

  • @hrq_block8506
    @hrq_block8506 2 ปีที่แล้ว +1

    መሰኪዬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው እድሜ ላንቺ የኔ ውድ ቀን በቀን ማታ ማታ ሞሰቸር ብናደርገው ቾግር አለው እንዴ ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 ปีที่แล้ว +1

      ችግር የለውም ባስፈለገው ሰአት ሁሉ ሞይስቸር አርጊው

  • @hanilove4503
    @hanilove4503 2 ปีที่แล้ว

    Meskye betsm new mewdch xegure shbet bezaben Castro oil mekbat kejemrkut yemslnal pls negryne

  • @Dokaዶቃ
    @Dokaዶቃ 2 ปีที่แล้ว

    meskiye ebakshn ehe arab yalu setoch ahun lay eyasayu yalut oil mndnew le fit tsegur ymolal ylalu, yemtawki kehone agarin gudats yelewm?

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 2 ปีที่แล้ว

    ፈቅፍቀን መጥበስ አንችልም?

  • @ወለተኪዳንየድንግልማ-ዐ7ቸ
    @ወለተኪዳንየድንግልማ-ዐ7ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን💝👍

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ፍቅርርርርርርርርርርርር ናይላ ሁሌ መጨረሻ ላይ ቻውውው ስትይ ወላሂ የናይላን ድምፅ እጠብቃለው የኔማርርርርርርር አላህ ያሳድግሽሽሽሽሽ

  • @addisalemasfaw4915
    @addisalemasfaw4915 2 ปีที่แล้ว

    በወይራ ዘይት መስራት ይቻላል እዴ ውድ

  • @martabegashawe7934
    @martabegashawe7934 ปีที่แล้ว

    ከ4 ወር ጀምሮ ላሉ ልጆች መጠቀም እንችላለን እባክሽ መልሽልኝ እህቴ

  • @emebetgarkebo9876
    @emebetgarkebo9876 11 หลายเดือนก่อน

    Meski l bizat bicha min tiylesh?

  • @EmawayishDubale
    @EmawayishDubale 11 หลายเดือนก่อน

    Desa yilale gn kemefeca weci bemn yifecale

  • @burtieburt
    @burtieburt 10 หลายเดือนก่อน

    በምግቡ በኡመር የምግብ ዘይት ይሆናል

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 2 ปีที่แล้ว

    መሰኪ ሰላም ነው amzon ላይ ስጽፍ የሚመጡት ሌሎች ቅባቶች ናቸው እንዴት እንደሆነ ኘልገባኝም

  • @Selam-r7m
    @Selam-r7m ปีที่แล้ว

    ሰላም መስኪ ዛሬ ልሞክረው ሰርቻለሁ እና በርከት አርጌ ነው የሰራሁት ለወር እዲበቃኝ ፊርጂ ውስጥ ላስቀምጠው አይስ እውጭ ቢቀመጥ አይበላሽም ከተቀባን ቡኃላስ ለስንት ሰአት ቆይተን እንታጠበው እዳታልሚኝ መልሽልኝ የሞከራችሁም ካላችሁ ንገሩኝ ❤

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 2 ปีที่แล้ว +1

    መሰክየ ግን ሁሉንም እሞክራለሁ ግን ሸበት አሰቼረይኝ በምን ላጥፊ

  • @herisbaking
    @herisbaking 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow love it!😍

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

    • @yidenekualemu2256
      @yidenekualemu2256 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @elesabettaye9491
    @elesabettaye9491 2 ปีที่แล้ว

    arife meseke qateyabet

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን መስኪ አንቺ ለልጅሽ ትጠቀሚያለሽ ወይ ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ቆየው ለሁለታችንም ቅባት አልገዛም እንደዚ እየሰራው ነው የምንጠቀመው

    • @emebetalemu2615
      @emebetalemu2615 2 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 አመሰግናለሁ መስኪዬ🙏

  • @dyufdyjfjffhgj1835
    @dyufdyjfjffhgj1835 2 ปีที่แล้ว

    የሳልት ማማዬ ስርልን

  • @dasitatube6869
    @dasitatube6869 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Maskiye

  • @zinetali1410
    @zinetali1410 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ዩቱፕሽን ያየሁት ከዚህ በኃላ ተከታይሽ ሁኛለሁ፣በርቺ
    ደስ የሚል ትምህርት ነው እናም እሞክረዋለሁ
    በነገርሽ ላይ የካሮት ሻንፖ እጠቀም ነበር በጣም ቆንጆ ነው ለእኔ ተስማምቶኛል ከጊዜ በኅላ ሻፖውን ላገኜው አልቻልኩም አጣሁት