ለሚበጣጠስ ለሚደርቅ መሀሉ ወይ ዳሩ ለሚያጥርና ለሚሰበሰብ መፍትሄ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 376

  • @meskitube16
    @meskitube16  4 ปีที่แล้ว +84

    እነዚ በብዛት የሚጠየቁና በፅሁፍ ለማስረዳት ስለማይመቹ ነው አሁን እዚ ቪድዮ ላይ የመለስኩት ጥያቄዎች ናቸው ከዚህ ስር ጥያቄ ሚፃፉት መልካም ቀን ለሁላችን 💕💕💕🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @zebibabdu3511
      @zebibabdu3511 4 ปีที่แล้ว

      Enamesegnalen

    • @selamdem9936
      @selamdem9936 4 ปีที่แล้ว +1

      እሽ እንጠብቃለን ውዴ በልጅነት ሽበት አረ ውይይይይይ አይ ስደት ስለመልስሽ ከልብ አመሰግናለሁ ድንግል እስከ ልጆ ትጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏💋💋😘😘😘

    • @sadanuredin2702
      @sadanuredin2702 4 ปีที่แล้ว

      Inamesaginalen gin meskiye yane yinekakelal shampo akumialew min indahona alakim betam chankognal ilik nw yalew sasto

    • @mimigebra3462
      @mimigebra3462 4 ปีที่แล้ว

      Enamesgenalen Meski😍

    • @MM-uc9lb
      @MM-uc9lb 4 ปีที่แล้ว

      ዉይ ማር የምፈልገዉ ጥያቄ

  • @tadelechayele696
    @tadelechayele696 4 ปีที่แล้ว +15

    መሰኪ ሲበዛ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ እወድሻለሁ 🌹💕

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
    @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ ሁለት አመት ሞላኝ አንችን ስከታተል ፀጉሬንም እየተከባከብኩ ነው አልፎአልፎም ቢሆን ግን የሚገርም ለውጥነውያየሁትበሁለት አመት ውስጥ ከወገቢነው አሁን ላይ በፊት ፀጉሪ በጣም ብዙ ነበር ግን አያድግም እያልኩ ተሸውጀ ክክክ ከጆሮየላይ ነበር አሁንማ ዞማዋሁኝለሁ ከአመት በሆላማ አጠይቂኝ በጣም ይጨምራል እና ተስፋ እዳቁርጡ እህቶች
    💋😍😍😍😍😍

  • @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
    @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ 4 ปีที่แล้ว +12

    መሲየ የኔ ቆንጆ የኔ ጠጉር እየረዘመልኝ ነው የኔ አጭርና እረጅም የሆነበት ምክኒት ጸጉርቤት ሲቆርጡኝ አስተካክለው አልነበረም የቆረጡኝ ለዛነው አጭርና እረጅም የሆነው አሁን እያደገልኝ ነው በሩዙ ውሃ ባቦካዶው በሙዙ ይመስገን ቀስ ቀስ እያለ እያደገ ነው

  • @apaaa2612
    @apaaa2612 4 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን አደረሰሽ መስኪ
    ጭንቀትና ራስ ህመም ነው በብዛት ፀጉር የሚበጣጥሰው

    • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
      @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው መስለኝ እህቴ እኔ ከሁለት ዓመት በላይ ይሆነኛል ራሴን ማመኝ ከጅመረኝ ከዛ በኃላ ፅጉሬ በጣም በዙ ነብር በፊት አሁን ግን ስይዘው ራሱ ፌስታል ነው የሚመስልኝ ሙተዋል በጣም ትንሽና ስስ ሆነብኝ በቃ ላየዉም ራሱ አስጠላኝ እናም በምን እንደመስተካክለው አላውቅም መፍትሔ የምታውቁት የአገሬ ልጆች

  • @aggyhattar9760
    @aggyhattar9760 4 ปีที่แล้ว +29

    መስኪ እንኳን ደስ አለሽ ሁለት መቶ ስብስክራይብ ገባሽ ይገባሽል ማርየ ምክንያቱም የሁሉን ስው እደየባሪያችን ጥያቄ ትመልሻለሽ በዚህ አጋጣሚ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      ነይዘመድ እንሁን

  • @sitratube8483
    @sitratube8483 4 ปีที่แล้ว +1

    ከግባራችሁ ለሄደባችሁ ቫዚሊን ተጠቀሙ በጣም አሪፍ ነው መስኪ እናመሰግናለን ውድ እኔም ጀምሪይለሁ

  • @woyneshet7589
    @woyneshet7589 4 ปีที่แล้ว +43

    ሴቶችየ ተስፍ ሳትቆርጡ ተከባከቡት በጣም ለውጥ ያመጣል እኔ ሳልስለች ተጠቅሜ በጣም ለውጥ አለው መስኪየ በጣም አመስግናለው የናይላ እናት 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @መቅዲ-ፈ3ዸ
      @መቅዲ-ፈ3ዸ 4 ปีที่แล้ว +3

      በስንት ግዜዉ አደገልሽ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ዘመድ ሁኝኝ

    • @woyneshet7589
      @woyneshet7589 4 ปีที่แล้ว +3

      @@መቅዲ-ፈ3ዸ አመት አልፎኛል በፊት በፊት በጣም ነበር እሚስለችኝ አሁን ግን የመስኪን እየተከታተልኩ ሙዝም አቦካዶም እቁላልም የሩዝ ውሀ እና ቅባቶችን እያቀላቀልኩ እጠቀማለው ሻምፖ አልጠቀምም በሳሙና

    • @መቅዲ-ፈ3ዸ
      @መቅዲ-ፈ3ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@woyneshet7589 እሩዙን ሁሌ ልጠቀመዉ ወይስ ችግር አለሁቀን በቀን

    • @woyneshet7589
      @woyneshet7589 4 ปีที่แล้ว

      @@መቅዲ-ፈ3ዸ በመስኪ ግቢና እይው እህት እኔ በቀን በን እጠቀመዋለው ያማለት ወሩን ሙሉ አይደለም ሳምቱን እስከሳምት ተጠቅሜ ከዛ አቦካዶ ወይም እቁላልና ሙዝ ተቀብች እጠቀማለው በተለይ ግን ማሳጅ ማድርግ የጠቀመኝ ይመስለኛል

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 4 ปีที่แล้ว +5

    I was so lazy to take care of my hair, but after I saw your videos I became brave and absolutely loved the change ❤

  • @kuriseifu4833
    @kuriseifu4833 4 ปีที่แล้ว +1

    Please Meski, sle chafugar menta slemihon Tsegur ngerign. If there is a video regarding It! please send the link. Thanks a lot ...God bless you and your family!

  • @ሰላምእውነት
    @ሰላምእውነት 4 ปีที่แล้ว +10

    እኳን ደህና መጣሽ መስኪየ ቆጆ 3ም የኔ ችግር ነው እስኪ አችን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ቆጆ ለውጥ እያየሁ ነው

  • @ayshadeya2240
    @ayshadeya2240 4 ปีที่แล้ว

    የኔጣፋጭጭጭ መስየ ስወድሽሽ እኮ እግዛቤር ሁሌም ካችጋር ይሁን መሲይ ማርርር ትምርቶችሽ ሁሉ ይመቹኛል

  • @ሜሪነኝየናቴምርኮኛ
    @ሜሪነኝየናቴምርኮኛ 4 ปีที่แล้ว +2

    ምክርሽ በቻ ይቃልኩ የኔ ጣፋጭ

  • @selamdem9936
    @selamdem9936 4 ปีที่แล้ว +7

    መስኪዬ ስወድሽ ጥግ ድረስ ሰላምሽ ይብዛልኝ
    ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ጥቅም አለው የአንቺ ትምህርት በውነት በጣም ብዙ ለወጥ አይቸበታለሁ
    ግን የሽበቱን ነገር አደራ ውዴ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      እስኪ በቅንነት ነይ ተዛመጂኝ

  • @AlamQatar-h3u
    @AlamQatar-h3u 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ እኳን ደህና መጣሽልን እኔ መንታ አሽስቸግሮኛል

  • @zdzd9328
    @zdzd9328 4 ปีที่แล้ว +4

    መስክዬ በጣም አመሰግናለው የኔው ጸጉር መሀሉ አጭር ነው በዛላይ ደረቅ ነው

  • @ገብርኤልአባቴነዉየድንግል
    @ገብርኤልአባቴነዉየድንግል 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ንግስት በጣም ነው የምወድሽ ለፀጉሬ ማደግ ምክንያት ሁነሽልኛል እመቤቴ ትጠብቅሽ እስከ ቤተሰብሽ ልክ ነሽ ጭንቀት ነው የሚበጣጥሰው እኔ ሁሌም መጨነቅ ነው ስራየ ምን እንደማደርግ አላውቅም ጭንቀት ከፀጉር መበጣጠስ አልፎ ሊያሳብደኝ ነው ያለ ምንም ምክንያት ስጨነቅ ሳለቅስ ነው የማድረው እንባዬ ትራሴን እስከሚያርሰው ድረስ ምን ላድርግ መፍትሔ አጣሁ

    • @ገብርኤልአባቴነዉየድንግል
      @ገብርኤልአባቴነዉየድንግል 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mebrhitgebrehawya7254 በስደት ነው የምኖረው ጸበል መሄድ አልችልም

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 ปีที่แล้ว +4

      ስተኚ ሁሌም ቅዳሴ ወይም የ በገና መዝሙር እየሰማሽ ተኚ በ ፌስቡክ ሆነ በ ዩትዩብ የሚያስጨንቅ ነገር አትይ በተቻለሽ መጠን መልካም ነገር እያየሽ ዋይ ቀን የምትሰሚውና የምታይው ነው ሚያስጨንቅሽ በተረፈ ሁሉን ለእግዚአብሔር ስጪ

    • @ገብርኤልአባቴነዉየድንግል
      @ገብርኤልአባቴነዉየድንግል 4 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 እሽ ውዷ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ❤

    • @emebetyiblet6157
      @emebetyiblet6157 4 ปีที่แล้ว +1

      ማማየ ፀልይ እስው ሀገር ክሄንሺ ውዳሴ ማርያም ደግመሺ ፀበል ጠጪ የዘወት ፃለት እድርጊ እግዚአብሔር ይርዳሺ ማሬ❤️

    • @MariamMariam-ro4xu
      @MariamMariam-ro4xu 4 ปีที่แล้ว +1

      Ayizosh mare hulachinem besew hager new yalenew yemenesemaw neger hulu yasechenekal gin techenekenem aletechenekenem yemenametaw neger yelem ehete selezi eraseshin tebeki beterefe fetari cheketeshin yakelelesh🙏🙏🙏 yene wed

  • @zegebrelasfaw9476
    @zegebrelasfaw9476 3 ปีที่แล้ว

    መስኪ ሰላም ነሽእመቤቴ ላቺም ለልጅሽም እድሜና ጤና ትስጥልኝ እና ማሬ የምልሽ ሽበት በጣም አስቸገረኝ ሽበት ሲወጣ በጣም ነዉ ሚያሳክከኝ

  • @Tube-br1zr
    @Tube-br1zr 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo enamesegnalen segure chafu derek yale menta ena yehone mesmer yawetana keza buhala yalew sab kaderekut yikoretal mn ladrgew

  • @ሁሉንምበጊዜውይሆናል
    @ሁሉንምበጊዜውይሆናል 4 ปีที่แล้ว +55

    መስኪዬ ካንቺ ውጪ ወደ ወጪ ለኔ አንደኛ ነሽ ❤️

  • @mahletamsalu837
    @mahletamsalu837 2 ปีที่แล้ว

    Meski Dege Sete mesh fetari lejocheshen yasadegelesh Yeni wude endiaw sewodsehe

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽ ናይላዬስ ደህና ናት ዛሬ እውነተኞ የጸጉሬን ባህሪያት ነው እርእስ ያደረግሽው አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ
    @ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ 4 ปีที่แล้ว

    መስኪ አመሰግናለሁ ምክርሽ በጣም ነው የሚመቸኝ ወላሂ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ8ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ8ሐ 3 ปีที่แล้ว

    እወድሻለሁ መሲየ እንዳች አይነቶች ያብዛልን

  • @tlk153
    @tlk153 4 ปีที่แล้ว +2

    Yaname cheger new!Amsagenshalhu.legeshen yasadegelshe

  • @selamt261
    @selamt261 4 ปีที่แล้ว

    mesiya dimts tinshe yansal for next time plz more voice thanks my sister and beyesnt giza tsegurachinin binitateb tiru new tiyaleshe

  • @ኢትዮጵያንለዘላለምትኑርአ
    @ኢትዮጵያንለዘላለምትኑርአ 3 ปีที่แล้ว

    እንግዲህ እጀምራለሁ ቻሌንጅ አንች ጋር መስኪዬ ማር🥰🥰🥰

  • @hafetamdemeli1983
    @hafetamdemeli1983 3 ปีที่แล้ว

    mesiy selamesh yebeza ehte enamsegenalen

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ የኔ ፀጉር እድገቱ ለውጥ አለው ግን ማድረቂያ እጠቀማለሁ ካለሱ በፍፁም አይበጠርም እራሴን ያመኛል

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 4 ปีที่แล้ว +3

    መስኪዬ የኔ ሶስቱም ችግር የኔ ነው ተባረኪ

  • @yanokonjo1773
    @yanokonjo1773 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አገኘሁሽ አሁን ያለማቋረጥነዉ ምከባከበዉ ከዛ ሚረግፈውን ፀጉሬን ለዉጡን አያለሁ

  • @adanechhailemariam4012
    @adanechhailemariam4012 4 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እኔ ፀጉሬ ደረቅ ስለሆነ ከታጠብኩ ቡሀላ ሁሌ ካክስ እገባለሁ ካክሱ ደሞ ፀጉሬን እየጎዳው ስለሆነ በካክሱ ፈንታ ምን ማድረግ አለብኝ መስኪዬ አንቺ መላ አታጪምና ካላስቸገርኩሽ ቪዲዮ ስሪበት እባክሽን ፀጉሬ በጣም እየተጎዳ ነው

  • @aschar304
    @aschar304 3 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ሁሉንም ትክክል ነሽ በተለይ ደርሶብኝ ያየሁት በተለይ ጭንቀት ላይ ያልሺው ,,,,,,, እውነት ነው

  • @mahederteshome96
    @mahederteshome96 3 ปีที่แล้ว

    Meskiye ena adis new yetekelakelkut ena bitay tsegure betam new mibetatesew yefit tsegure demo eyalk nw mn ladrg eski mela beyign kehuwalam achir new kefitegnaw yilk

  • @መታሠቢያመስፋን
    @መታሠቢያመስፋን 2 ปีที่แล้ว

    ፀጉርለማሳደግመስኪእባክሽ😘😘

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene wed ene anchin salawek new shampo yakomekut ena anchin sawek shampo akumu seteyiii betammm tekekel enedehonesh kerase seletemarku wededekushh.thank uu my number 1

  • @femali4741
    @femali4741 3 ปีที่แล้ว

    Meski ebaksh tsegure betam chaf alew beteley mehalu ena mekoret alebet?enkebekabe liyastekakelelegn aychelem?pls meleshilegn.

  • @taybaandhussaiantube3567
    @taybaandhussaiantube3567 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጃ ምችት ይበልሽሽሽሽ ፀጉሬ አድጎልኛል አቺን እያየሁ ሥለተጠቀምኩኩ

  • @ninafini740
    @ninafini740 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki meskye

  • @Yeselammedia
    @Yeselammedia 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መስኪዬ የኔ ፀጉር በጣም ደረቅ ነው ግን ቅባት ብቀባውም በፍጹም ወደውስጤ አይገባም ይወርዳል

  • @Temesgen-v
    @Temesgen-v 4 ปีที่แล้ว

    መስክየ የኔ ቆንጆ አኔ በጣም ነዉ የሚወድሽ ሁሌም ኑርልዪ

  • @bezawityakob2535
    @bezawityakob2535 3 ปีที่แล้ว

    Meski ene bkrbu new mektatel yjemrkut ena thegure betam eytenkakele alkual enedet lmelsew pls temari ngne

  • @ፋጡማአህመድ-ቘ9ፀ
    @ፋጡማአህመድ-ቘ9ፀ 3 ปีที่แล้ว

    ስትመችኝ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ምርጥሰው

  • @seadamiftah3725
    @seadamiftah3725 4 ปีที่แล้ว

    መስኪየ ሁሌም እከታተልሻለሁ ግን ኮሜት ፅፌ አላቅም ምትለቄያቸው ሁሉም ይመቸኛል እናመሰግናለን እና አንድ ጥያቄ አለኝ እኛ ሙስሊሞች በትዳር ያሉትን ማሌቴ ነው በል ጋር ካደርሽ ከላሸን ሥትታጠቢ ፀጉርንም መታጠብ ግዴታ ነው እና ውሃ ደግሞ ተደጋጋሚ ሢሆን ፀጉርን ያበላሻል ለዚህ ምን እናድርግ

  • @ቤዛዊትየማሪያምልጅ
    @ቤዛዊትየማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ደርባባ እንዴት እንደምወድሽ

  • @metadelbelachew8173
    @metadelbelachew8173 3 ปีที่แล้ว

    ማማየ ማሳጅ ታደርገዉ ፀጎሪ በጣም ይነቃቀላል

  • @ሰአዲወሎየዋ-ተ8ዀ
    @ሰአዲወሎየዋ-ተ8ዀ 4 ปีที่แล้ว +1

    መሲየ እደምትመልሽልኝ ተስፍ አርጋለሁ ፅጉሬ በጣም ላመ መላ በይኝ ውዴ

  • @ayshakire7463
    @ayshakire7463 8 หลายเดือนก่อน

    በጣምነዉ የማመሰግነዉ የኔዉድ❤❤❤❤❤

  • @abelhailu6912
    @abelhailu6912 ปีที่แล้ว

    ይህ ቢድወ የኔ ነው እግዚሄቤር ይባርክሽ

  • @TegestTegest-b1t
    @TegestTegest-b1t หลายเดือนก่อน

    Hi mesik egegee amsgenalw tebarekee

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 4 ปีที่แล้ว

    የምርጦች ምርጥ ብየሻለሁኝ የናይላ እናት ስወድሽ ኑሪልኝ

  • @kalkidansamson9310
    @kalkidansamson9310 4 ปีที่แล้ว

    Selam meski .... tseguren hule gize eyabeterku kebat eyekebahu mata mata 4 bota eyeserahu beketel ena shuruba weyem kuterter balesera yefitlefitu menem ayhonem?

  • @nuhaminmekbib8796
    @nuhaminmekbib8796 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ በናትሽ የምትዪውን ሁሉ ነገሮች ሁሉ አደርጋለው ነገር ግን በየአስራአምስት ቀኑ የሻምፖ ቀለሞች ዙሪያውን እቀባለው መሀሉ ያድጋል ዳሩ ግን ብጥስጥስ እያለቀ ነው ምን ትመክሪኛለሽ

  • @samerasamer3870
    @samerasamer3870 4 ปีที่แล้ว +1

    እንካን.በሰላም.መጣሸ.እህቴ

  • @lemnilomi5876
    @lemnilomi5876 3 ปีที่แล้ว

    Mesk betami temctnal segry be2 wer betami tekyrali

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 7 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን እሕቴ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 5 หลายเดือนก่อน

    Amen yena weda❤❤❤❤

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 4 ปีที่แล้ว

    Tbarki wud ehete mlkam ena qn sw nesh😘❤

  • @meribayru2312
    @meribayru2312 3 ปีที่แล้ว

    መስኪየ የሩዝ ውሃና ሙዝ ቀላቅየ ብታጠብስ ችግር ይኖሮዋል

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 4 ปีที่แล้ว

    ስላምሽ ይብዛልን ያኔ መልካም እህት ጭቃ ቅባት ስቀበው በስብሙነ ብቻ አይወጣም ዎሀውን ስቀበ ድግሞ አይስማማኝም ምን ይሻለል መላ ቡሉኝ እናም ከፍት እያ ሻሸ ይሄዳል

  • @sofishh
    @sofishh 4 ปีที่แล้ว

    meskiye awo benatsh segure mehalu ater belo fit lay gn rezem yale nw tatbew demo tolo yederkal mn ladrg benegerachen lay betam ne yemwedsh

  • @trunesheayenewtesema7007
    @trunesheayenewtesema7007 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ መስኪየ እናመሠግናለን

  • @abdinkiyyaasimayaarabbii
    @abdinkiyyaasimayaarabbii 3 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንን የኔ ዉብ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 ปีที่แล้ว

    Amesegenalehu konjiye 🙏 Henna mekebat le tsegure tiru new?

  • @richnengenatennafakaa7409
    @richnengenatennafakaa7409 4 ปีที่แล้ว

    Ye madat mela kalesh esky nigereng meskye

  • @heyatil6620
    @heyatil6620 4 ปีที่แล้ว

    መስኪ ቆንጆአቡካዶና ሙዝ ባይኖረው የሩዙን ውሀ ብቻ መጠቀም አችልምእደ እባክሽን መልሽልኝ

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ የኔ መልካም ሴት ሁሉም እኔጋ ነበሩ መልስ አግቻለው አመሠግናለው በርግጥ አንቺን ማየት ከጀመርኩ ለስልሶልኛል እቀጥልበታለው ናይላ ማማዬ ሳሚልኝ

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 4 ปีที่แล้ว

    መስክዬ በጠም አመሰግንሸለሁ ወድሸለሁ በጠም ነዉ ምቲመቺኝ ወለሂ እኔ በፊት ሲረ ስለ ሚበዘብኝ ቡዙሙ ለረሴ ግዜ አልሰጥም ነበር አሁን አቺን መከታታል ከጀመሪኩኝ ቡሀለ ለረሴ እደሚንም ብዬ ግዜ ሰጥቼ ፊቴንም ፀጉሬንም እያተከበከቡኩ ነዉ ፀጉሬም በጠም ለዉጥ አለዉ ፊቴም እደዘዉ መስክዬ በጠም አመስግንሸለሁ በርቺ

  • @RahmetNursebo-dc5fm
    @RahmetNursebo-dc5fm 11 หลายเดือนก่อน

    Thankyou My Sister

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 ปีที่แล้ว

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ናይላዬን፣ታሳድግልሽ፣ትባርክልሽ፣ማሬ

  • @kokushayewndmenafaki9041
    @kokushayewndmenafaki9041 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አደረግሺኝኮ መስኪዬ

  • @samuelsteve007
    @samuelsteve007 4 ปีที่แล้ว

    Benatish yin melishilign yene tsegur yetewesene kadege buhala edgetu yakomal lemin

  • @eskedarseleshi4240
    @eskedarseleshi4240 3 ปีที่แล้ว

    enwedeshalen tsegura lewet alew

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

    መስየ የኔ መልካም ጥያቄዬ ስለ መለስሽልኝ ኣመሰግናሎሆ እግዛብሄር ያክብርልኝ ልጅሽንም እድግ ትበልልሽ 💕💕💕

  • @genetgeberslssie4588
    @genetgeberslssie4588 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለሁ መስ እማዬ እባክ ቀብት የለይም እና እቤት እንዴት ለስራ እኔ olive oil እና Vaseline ድብልቅ ነዉ የሚጠቅምው እና ፅጉር ብዙም ብዘ ነዉ አይብቃውም የሚገዘለኝ ሰው ሰለ አጣሆኝ ነዉ እና ነገረኝ አሙስግናለሁ።

  • @salamalex5281
    @salamalex5281 4 ปีที่แล้ว +1

    meየነ ወደድ በጣም ነዉ ምወድሽ ካስተር ኦይል ብቻዉን ብጠቀመዉ ችግር አለ ፀጉረ በጣም መሀ አጭር ነዉ ፍለፍት ና ኯሀላ አጭር ነዉ በናትሽ

    • @bizulegesse5706
      @bizulegesse5706 4 ปีที่แล้ว

      ካስተር ኦይል ወፍራሙ ከሆነ ከሌሎች ፈሳሽ ቅባቶች ጋር ቀላቅሎ መጠቀም ነው ያለብን ብላለች

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ የኔ ዉብ በጣም ትመችኛለሽ 😍😍

  • @almazkebede2261
    @almazkebede2261 4 ปีที่แล้ว

    ምሲየ ሂና ከ ኣቮካዶ ኢና ሙዝ ብቀላቅለው ኢንደት ነው የንየ ቆንጆ

  • @lidyahaile7399
    @lidyahaile7399 3 ปีที่แล้ว +1

    Salam maski

  • @azebmesfin944
    @azebmesfin944 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስኪ እባክሽ የሩዝ ውሀ ምን ያህል ጊዜ መቆየት ያለበት 15 ቀን የቆየ መጠቀም ይቻላል

  • @etegeyefitsum1676
    @etegeyefitsum1676 2 ปีที่แล้ว

    msekiye ewenetshen new chenket betam metfo new thegure beande sechenanek nekelkel betestes yilal yalshiew lk new

  • @እሙሰይድእሙኢምራን
    @እሙሰይድእሙኢምራን 4 ปีที่แล้ว

    ጠክሪ ማር ጎበዝ ነሽ ለኔም ለውጥ አይንበት

  • @meretfeker4110
    @meretfeker4110 4 ปีที่แล้ว

    Masakiye Hunet Ene tsegure adege baxam bexam Ande meter yihonal yechemer

  • @hossen754
    @hossen754 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰገናለሁ መሲየ የኔ አስተዊይ

  • @zuzuhamidesankura1578
    @zuzuhamidesankura1578 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allahe kache buZu yameyakawe wede salamshe yebeZa Nayela samelege ❤❤

  • @tsyiontub8699
    @tsyiontub8699 4 ปีที่แล้ว +2

    መስኪ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ እኔ ፀጉሬ ለስላሳና ወዛማ ነው በተፈጥሮው ከፊቴና ከኃላዬ ያለው ፀጉር በጣም ረዝም ነው መኃሉ አካባቢ ትንሽ አጠር ያለ ነበር አንች በነገርሽን መስረት መኃሉን እየከፈልኩኝ ሁልጊዜ አራት ቦታ ወይም ሁለት ቦታ እስራዋለሁ አሁን ግን መኃሉ በጣም አሪፍ ሁኖልኛል በዚህ አጋጣሚ ላመስግንሽ እወዳለሁ ኑሪልኝ ልጅሽን እመ አምላክ ታሳድግልሽ ♥
    ሻምፖ ደግሞ ካቆምኩ አንድ 3 ወር ይሆነኛል በሳሙና መታጠብ ፀጉራችን እንዳይበጣጠስ ያደርጋል ስለዚህ ኮሜንተሮች ሆይ ፀጉራችሁን በሳሙና ታጠቡ

  • @hermelakassahun8806
    @hermelakassahun8806 4 ปีที่แล้ว

    Meski avocado oil ketatebin behuala binkeba chigr alew?

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሸ👌 እናመሰግናለን እህታችን🙏

  • @የደሙፍሬነኝ-ቐ2ፀ
    @የደሙፍሬነኝ-ቐ2ፀ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ መስኪዬ አረ ስሞትልሽ ፀጉሬን ፎሮፎር የለውም ከቅርብ ቀን በኋላ ዝብሎ በባዶ በጣም ያሣክከኛል በጣም ነው የሚያሣክከኝ ጭቅላቴ በዚሁ ተቀጠለ ይቆስላል የምጠቀመው ቅባት የጃይማካው ፈሳሽ እና ጭቃ ቅባት አዳዴ ቫቲካ ኮኮናት እጠቀማለሁ እየቀላቀልኩ ግን ካሣከከኝ በዋላ ግን ሁሉን ትቼ ዘይት ዘይቱን ታጥቤ ተቀብቸው በሎሚም ውስጡን ተቀብቸው ዛሬም ያሣክከኛል ምንም ፎሮፎር የለውም ምን ይሻለኛል?????😢😢😌

  • @mareabditube3811
    @mareabditube3811 4 ปีที่แล้ว

    መስኪዬዬ ቆንጆ ነሽ በርችልኝ ውዴ

  • @nazrawitgebreyesus8756
    @nazrawitgebreyesus8756 4 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen meskiye bedenb fitfit adrigesh silasredashin

    • @harimagetu8028
      @harimagetu8028 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅመም በርችልኝ የሚጣየ እናት

  • @fafihamudiyoutube603
    @fafihamudiyoutube603 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ መሥኪየ የኔ ፀጉር ከጫፋ ነዉ የሚበጣጠስዉ ከዉሥጥ አይነቀልም

  • @dubaidubai6588
    @dubaidubai6588 4 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ሁሉም እውነትሺነው

  • @zahrajemal864
    @zahrajemal864 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ስወድሽ መስኪዬ ከነ ባህሪሽ

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว

    የሴት እመቤት ነሽ መስዬ በእውነት በጣም ነው የምወድሽ

  • @sosinatesfaye6952
    @sosinatesfaye6952 4 ปีที่แล้ว

    Meskiye keweldeku 2were nw steguren kebefitu menkebakeb alkomkum gen ahun forofr mewtat jemer mknyatun mawek alchakum mtmekrign neger kale?

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 4 ปีที่แล้ว

    ልክ ብለሻል መስኪ በተለይ ጭንቀት ተስፋ ማጣት ከባድ ነው ጤናችንንም ያሳጣናል።

  • @tube2984
    @tube2984 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሠላም እኔ አዲስ ተመልካች ነኝ
    🇦🇪🇦🇪🙏🇪🇹🇪🇹

  • @AsSa-jj9wj
    @AsSa-jj9wj 4 ปีที่แล้ว

    Eshi meskiyyye betam Ameginalwo ene anchi meyati ke jemarykwu bowel new tsegwure yidagelgn letstamet Aldige belwogni ahun Egizabehr yiberkesh yene wudi be Ewunet betam tiru sewu nesh 😘😘😘

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መስኪዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል