እንዴት እድሜአችንን እንደሚበሉ ✋ ልብ አድርጉ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 345

  • @nanuyilma3990
    @nanuyilma3990 2 หลายเดือนก่อน +70

    ኤልሲ፣ ሃሳቦችስ እንዳሉ ሆነው...የመጀመሪያው አስተያየትሽ ላይ አንድ ያላየሽው ነጥብ አለ ብዬ አምናለሁ፣ በትዳር ውስጥ ያሉ ሰዎች ከተወሰነ ግዜ በኋላ መጀምሪያ ላይ የነበረው ፍቅር ወይም መዋደድ ይዘልቃል ማለት አይቻልም። አብሮ መኖር ሁልግዜ መኮትኮት ያለበት ቆይታ ነው። አንቺ እንዳልሽው በተለይ ወንዶች ሌላ ወይም አዲስ ነገር ይፈልጋሉ፣ midlife-crisis የሚባለውን ነገር መርሳት የለብንም... ወንዶች የሂወታቸውን ትርጉም የሚጠይቁበትና አዲስ ነገር የመፈለግ ሁኔታ ይታይባቸዋል። ይህንን ሁኔታ ለማስቀረት የሱም የባለቤቱም የቀን በቀን ጥረት ይጠይቃል ብዬ አምናለሁ።☺

    • @WelebaZerihun
      @WelebaZerihun 2 หลายเดือนก่อน +4

      ኤልሲዩዬ የኔ አስተዋይ መካሪ እንዴት እንደምወድሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዘመንሽ ይባረክ😊 አንድ ነገር ልጠይቅሽ ሰው ለምንድነው አመድ አፍሽ የሚሆነው በጎ ነገር አድርጎ እንዳላደረገ በራሴ ገጥሞኝ ነው ብዙ ግዜ የለፍሁበት ጎደኝነት ይበላሽብኛል በቤተሰቤም ዙሪያ በጎረቤትም ብቻ ምን አለፍሽ እኔ ሰፋ አርጌ ያሰብኩት ነገር ባጭር ይቀራል ይሄችግር የኔ ብቻ አይመስለኝም እስኪ የሆነ ነገር በይ

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@WelebaZerihunበሁለት መንገድ እይው ውዴ እኔም የለፍውለት ነገር አይቆይም ግን ልቤን ውስጤን ስለማውቀው እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሊጠብቀኝ ነው ብዬ አስባለው ምን አልባት አንቺ መስሎሽ ይሆናል ግን አጠገብሽ ሆነው ያልተሳካልሽ ሲሄድ ሊሳካልሽ ይሆናል

  • @alemneshbirhan2843
    @alemneshbirhan2843 2 หลายเดือนก่อน +18

    ጔደኛ ብቻ አይደለም የዘመድ ወይም የቤተሰብ ምቀኛ እንዴት ከባድ እንደሆነ የደረሰበት ያውቃል

    • @MelatHaftey
      @MelatHaftey 2 หลายเดือนก่อน

      Zemedm chemr new ygermal.yakste lj yeqerebkachew wendoche kene endirukuna kezam ydewllshal bla tteyqegalshe

  • @awassaethiopianbeauty2130
    @awassaethiopianbeauty2130 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኤልስዬ አንቺኮ ደረት መስፋት ለወንድ ብቻ ነበር የሚመስለኝ ነገር ግን አንቺን ባዳመጥኩ ቁጥር ደረቴን ነው የምታሰፊው ማሪያምን
    ሴትነቴን በጣም ነው የምወደው አንቺንና መሳዬችሽን ሳይማ በቃ ባየር ላይ ነው እምራመድ የሚመስለኝ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ቀና አመለካከት ያለሽ ጥሩ ወገን ነሽ
    ❤ተባረኪ🙏

  • @zakidagi7539
    @zakidagi7539 2 หลายเดือนก่อน +20

    wow የምር ልክ ነሽ ግን በአሜሪካጋደኛ የለም

    • @elzabethasfaw3080
      @elzabethasfaw3080 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ጭራሽ ከባድ ነው

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 หลายเดือนก่อน +8

    እጅግ ወሳኝ ነጥብ ላይ ነው ሀሳብሽን ያካፍልሽን እኔም እስማማበታለሁ ::መቼም የስው ልጅ ብቻውን አይኖርም ግን አጠገባችን ያሉ ስዎች ምን አይነት አመለካከት ለእኛ እንዳላቸው ማወቅ አስፈላጊና ነው ::ሪስርች በይው ክባድ ነው ::
    እኔ በጣም ተጎድቻለሁ ሁሉም ስው እንደ እኔ ይመስለኝ ነበር ግን እውነት የማትደበቅበት አይኔንም የከፈትኩበት ሁኔታ ተፈጥሮ እርግፍ እድርጌ ትቼ ሰላሜን መልሻለሁ ::ሲቀጥልም ለመሻሻል ድግሞ ቦታ አገር ስፈር መቀየር አስፈላጊ ነው ሀሳብሽን እጋራለሁ :: መቼም መሻሻል የሚጠላ ያለ አይመስለኝም ግን ባይሳካልኝስ በሚል ሀሳብ ውስጥ ብዙ ስው ያለ ይመስለኛል :: ስለምታካፍይን ሀሳብ እጅግ አመስግናለሁ ::

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወይ ኤልሲ ዛሬ የውስጤን ተናገርሽ ምን ያደርጋል ጊዜዬ ተበላ።

  • @merunaplc9853
    @merunaplc9853 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንቺ እንዴት የተባረክሽ ሴት ነሽ! ለ ነእኔ መልእክት ነው:: እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @selamawitwondem5677
    @selamawitwondem5677 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንደው ምን ላርግሽ ተባረኪ።ባሌ መልካም ነገር ስባል፣ ወይ ሳገኝ ፣ በጣም አይመቸውም።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም።

  • @martaasfaw9454
    @martaasfaw9454 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኤልሲ ቢዘገይም በጣም እውነት አለሽ። በ20 ደቂቃ ስንቱን ቁስል አመረቀሺው መሰለሽ ግሪክ ሲተርት" ዛሬም አልመሸም" ይላልና ሰው በህይወትና በጤና ካለ መለወጥ ዛሬ ይበቃል። ❤❤❤አመሰግናለሁ❤

  • @ጽናት
    @ጽናት 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤የኔ ቆንጆ ምነው የዛሬ 15 አመት ይህን ምክር ሰምቼ ቢሆን፣ የኔ ታሪክ ነው። በጣም ሰራተኛ ነኝ ብዙ ነገር ላይ በጥረት ነው የማምነው በሀቅ እሰራለሁ "ወኔ ዲሞ የሚያደርግ ሀገር" ያልሽው ልክ ነው። ደፋር አይደለሁም። አገር አለመቀየሬ አሁን ላይ ይቆጨኛል። ወጣቶች ሰምተው ይጠቀሙበታል። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። ተባረኪ።❤

  • @ooomelemon
    @ooomelemon 2 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ ኤልስዬ ተባረኪ እውነት ለመናገር ከሀገር ወቶ የሚኖር ሰው በብዛት የሚቸገረውን ነገር ነው ያነሳሽው ውይይይይይይ ከገደኛው ሁሉ ነገር ጋር ያገናኛችሁ

  • @misganawoldu5121
    @misganawoldu5121 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስወድሽኮ 💕 ተባረኪልን ኤልሲ ክፉ አይንካሽ🙏🏻

  • @RedatTadele
    @RedatTadele 2 หลายเดือนก่อน +5

    ልክ ነሽ ኤልሲ እኔም አንዲት ምቀኛ ጓደኛ ነበረችኝ ስለብስ ደስ አይላት፣ከሌሎች ሰዎች ጋር ሳወራ ይከፋታል ኸረ ምኑ ቅጡ ቸሩ ፈጣሪ ግን ገላግሎኛል ተመስገን

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንደው ኤልሲ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር የሰጠሽ መገለጥ ይገርማል ❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኤልስዬ አንችኮ ነፍስ ነገር ነሽ❤ በትክክል ባልሽ እስማማለሁ💯👍👏

  • @seblewende4300
    @seblewende4300 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኤልስዬ ሁል ጊዜ የምታነሽው ነጥብ ለሰው ሕይወት ወሳኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ቆንጆ

  • @yemaryamlij7261
    @yemaryamlij7261 2 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትሽን ነው ኤልሲ እኔ በጤም የምወዳቸው ሁለት ጓደኞቾ አሉኝ ግን እኔየማስበውነገር ስለስራ እንዲህ ባደርግ ውጤታማ ነውየሚያረግኝ ብዬ ሳማክራቸዎ ሀሳቤን ይሰርቁኛል ሁሉነገሬን ይኮርጃሉ አሁንግን ምንም ሳልላቸው ቤቴን ሰርቼ እየጨርስኩ ነው በተለይ ሰርቢሶቹን ላከራይኘው የራሴን መኖሪያ ቲንሽ ይቀረኛል እና ስጨርስ ሰርፕ ላድርጋቸው ነው ምንም አልተነ
    ፍስም ብዬ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ ሰው ከባድነው

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 หลายเดือนก่อน +8

    በህይወታችን ብዙ ፈተናዎች አሉ የጓደኛ ግን ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅን

  • @tengertbefkadu-fx7xf
    @tengertbefkadu-fx7xf หลายเดือนก่อน +2

    እሚያስፍልገኝን ነገር ነው የመከርሺኝ ❤❤❤❤አመሰግናለሁ ኤልሲዬ

  • @kariyawbariyaw7726
    @kariyawbariyaw7726 2 หลายเดือนก่อน +8

    ወላሂ ኤልሲዬ የኛ ነቢ ካልተመቻቹሁ ካንድ ቦታ ውድ ሌላ ቦታ ቀይሩ ብለዋል እንደ ሀይማኖት ትምርት ነው የሰማሁሽ ክበሪልኝ❤

  • @באנצימלקי
    @באנצימלקי 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይ አልስዬ እንደዚህ አይነት ሰዎች ጠፍተዉ እኮ ነው የተቸገርነዉ እራስ ወዳዶች ብቻ ነው የበዙት
    እኔ የተነካሁበትን ነገር ነው ያነሳሽው
    በዚህ አጋጣሚ አድናቂሽ ነኝ❤

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልሲዬ ግን መልካም ሴት, ኑሪልን,እድሜ ይስጥሽ,ክበሪ,❤❤እንኳን ወለዱሽ፡ በስመአብ ማን እንዲህ ይመክራል፡፡

  • @Bright_Lights992
    @Bright_Lights992 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሚገርመዉ video ሲጀምር በረከት ከፈጣሪ እንጂ የምን ገድ ነው እያልኩ ነበር ግን እውነት ነው። የሀገርም ገድ አለው! እንደዚህ አስቤው አላቅም ነበር ለኔ ምታወሪነው የመሠለኝ🥰👌

  • @serkalemnora7715
    @serkalemnora7715 2 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ኤልስ ይውስጥኔ ተናገርሽ ተባረኪ

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 หลายเดือนก่อน +7

    ብዙ መስራት እየቻልኩ ታስሪ ተቀምጬአለሁ ለምን እንደሆነ አላውቅም ??
    የቤተሰብ ምቀኛ ልነግርሽ አልችልም
    ያረኩለት ቤተሰቤ ክዶኝ ብቸኛ አረገውኛል !!!

  • @meseludenbelbarde
    @meseludenbelbarde 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልሲዬ የታናሽ እህቴ ታሪክ ነው የኔ ትንሽ እህት ስታሳዝን ብታይ ከዜሮ ተነስተው ሶስት ልጆች አፍርተው በኑሮም ተባርከው ነበር ግን አሁን ላይ ባልየው እንዴት እንደሚያረገው የእውነት በጣም አዝኛለሁ ፈጣሪ የሰጠሽን በረከት ለመበተን መሮጥ ብቻ ያሳዝናል

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንች የተባረክሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ኤስይ ዘርሽ ይለምልም

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ በጣም የሰለቸኝ ነገር ጓደኛ እኔ ለነሱ ጥሩ ነገር ነው ማስበው ምመክረው እነሱም በአፍ አዎ በተግባር ግን ሳረግ ይናደዳሉ ጥሩ አያስቡም አሁን ጓደኛም የለኝ ሲመረኝ እዚህ ከተማ ያለ ሀበሻ አስጠላኝ ብዬ አልኩ ከምር እረ ሀበሻ ክፋት ምቀኝነት የትም የለም ክፋታቸው መሰለኝ በሂወታቸው እንኳን ምንም ለውጥ የለም ለዚህ ይሆናል ለሰው ጥሩ የማያሰቡት እኔ አሁን ብቻዬን ነው ለሂወቴ ለሁሉም ነገር የምታገለው የልብ ጓደኛ የለም ከምር ኤልስዬ ተባረኪ ለሚሰማሽ ጥሩ ምክር ነው

  • @seada9327
    @seada9327 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኦ በጣም ትክክል ነሽ ኤልሲእኒ ትናንት በለቅሶ ልቤ ሊፈነዳ ነበር የቅርብ ቤተሰቤ ያልጠበኩትን አድርጋብኝ ወይ ፈጣሪየ ስለኒ የሚጨነቁ የሚጋፈጡ የሚጣሉ መልካም ሰወችንም ሰጥቶኛል ብቻ መጠንቀቅ አይከፋም አላህ ይጠብቀን ከተንኮላቸዉ ያረብ ❤

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 2 หลายเดือนก่อน +6

    እምወድሽ ኤልስያ እንኴንደህናመጣሽ ፈጣሪይባርክሽ ምንምስህተትየለውም እምትናገሪው ሁሉትክክልነው እኔለምሳላ የጔደኝእድልየለኝም መጠቀሜያነውየሚረጉኝ ውድቀቴነው የሚመኝልኝ ስለዚህ ከሰውእርቂመኖር ወስንኩ።

  • @lilytamru4778
    @lilytamru4778 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen! For friends እውነት ብለሻል እንድ ጋደኛ ያለችኝ እሳም በጣም መልካም ናት እግዚአብሔር የሰጠኝ!

  • @mazafrezghi7329
    @mazafrezghi7329 2 หลายเดือนก่อน +4

    Absolutely true especially bad woman's friend you have to be careful sometimes it takes time to know them

  • @meazayimer4968
    @meazayimer4968 2 หลายเดือนก่อน +5

    My dear you are so beautiful and strong woman you inspire me I love you sister thanks for sharing your beautiful ideas God bless you and your family and true friends ❤

  • @mekdesasrat2300
    @mekdesasrat2300 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት በጣም ትልቅ ምክርነው ነው የተሰጠን አብዝቶ ይባርክሽ መዳኒአለም ❤❤❤❤

  • @betelhemlema3434
    @betelhemlema3434 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ፣ ትክክለኛ ሀሳብ ነው የነሳሽው ፣ ገዳም እና እግረ እርጥቦቹን ፈጣሪ ያድለን ። 🙏😘

  • @tsionalemu5686
    @tsionalemu5686 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው በርች ሁሌም የምትረሰጭው አስተያየት ደስ ይላል

  • @cindyabr
    @cindyabr 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow! በጣም ነዉ የወድኩሽ የልባችን ነዉ የነገርሸን። በተለይ አንዳንድ ሴቶች ጓደኛ መስለዉ ያልሽዉ እኔንም ያጋጥመኛል። በጣም ተመስጨ ነዉ የሰማሁሽ። ቀጥይበት ጐበዝ motivational speaker ነሸ።

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚያብሄር ይመሰገን ከልጅነት ጀምሮ በጓደኛ እድለኛ ነኝ በጣም ጥሩ ጓደኞች ነው የሚገጥሙኝ ❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የምትይው አስቤ አላውቅም ነበር ገድ ስለሚባል ነገር አስተምረሽኛል💚💛❤💛💚❤👏👏👏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 หลายเดือนก่อน +3

    18:21 የተናገርሽው ሰለነ ነው ተባረኪልን ኢልሲ❤❤🎉🎉

  • @DyfdrFhdfy
    @DyfdrFhdfy 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ኤልስዬ የእውነት እደዚህ ያለ ምክር ከየት ይገኛል ክበርሪልኝ ❤❤❤

  • @AsnakuDereje
    @AsnakuDereje 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ኤልሲ ምክሮችሽ ሁሉ የኔናቸው እርምጃ እየወሰድኩ ነው አመሠግናለሁ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 หลายเดือนก่อน +8

    አይ የኛ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ምቀኛ ለሰው የማይተኛ ሰው ሲያልፍለት የማይወድ ተንኮለኛ ትልቅ ችግር አለባቸው የደረሰበት ያውቀዋል!!!

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 2 หลายเดือนก่อน +8

    የስ እኔ ተበልቻለሁ አብሮ አደጌ የምታስብ የምትጨነቅልኝ መስላ አምኛት ከእህቴ ከናቴ ልጅ በላይ ግን አውላላ ሜዳ ላይ ላሽ ያለች አያድርስባችሁ ከባድ ነው😢😢

  • @saragebre4221
    @saragebre4221 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ተባረኪ ውስጤ የነበረው በብዙ ነገሮች ላይ በተለይ በጓደኛ ላይ ውሳኔ ላይ የደረስኩበት ሰአት ላይ ነበር ያንቺ ምክር ደሞ ይበልጥ አበረታኝ አመሰግናለሁ::

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ በጣም የታዘብሽው አለበጣም ትክክል ነሽ ጌታ ይባርክሽ ❤️🙏🏾

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 2 หลายเดือนก่อน +6

    People spirt influence us.A friend,a husband,a wife,a leader influence in our life🎉

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 2 หลายเดือนก่อน +1

      Uou r righy on a good side also a bad side

  • @helenayana239
    @helenayana239 2 หลายเดือนก่อน +2

    Your idea is always very interesting and I really appreciate your help.
    Much love ❤️

  • @Ayni-lv7of
    @Ayni-lv7of 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንዴ ስታወረ የኔን ወስጤ ያለውን ነገር ነው የምትነግሪኝ ተባረኪ ❤

  • @hanamulugeta8756
    @hanamulugeta8756 2 หลายเดือนก่อน +1

    Your like an older sister for the habesha people ❤❤❤❤

  • @makdaberhane3842
    @makdaberhane3842 2 หลายเดือนก่อน +2

    That's soooo true!!!!!!!

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yemitwejiw Egziabher tsegawin yabzalish Elsiye ❤ You are an incredibly wise and beautiful woman, both inside and out, and a true inspiration to our generation.

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲዬ እንደው የኔ ቆንጆ የምታመጪው ሀሳብ ሁሉ የሚገርም ትክክል ያለ ነገር ነው ተባረኩ

  • @semiragezie6021
    @semiragezie6021 2 หลายเดือนก่อน +1

    You are unique and when you talk I learn a lot and thank you for everything you teach us ❤❤

  • @እግዚአብሔርከእኔጋነው
    @እግዚአብሔርከእኔጋነው 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኤልሲዬ ተባረኪ እኔ ጓደኛ አይወጣልኝም እራሴንም በደንብ አይቻለው ግን በቃ ጓደኛ የማደርጋቸው ሰዎች በትልቁ ምቀኛ ሲሆኑኝ ደስታዬን ማየት ሳይፈልጉ ሳይ በቃ እግዚአብሔር ከእኔ አራቃቸው ጓደኛዬ እግዚአብሔር እና እናቴ ናቸው በቃኝኝኝ ከዚ በላይ 😂😂😂😂

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 2 หลายเดือนก่อน +2

    15:38 This is a message for me. I appreciate your mentioning this!

  • @selamberhe5041
    @selamberhe5041 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኣብዛኛው የሃገራችን ጋደኛ ምቀኛ ነው

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 2 หลายเดือนก่อน +4

    Good point ❤

  • @fatumamuhe2929
    @fatumamuhe2929 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዛሬ ተሰምጬ ሰምቼ አላውቅም በጣም አሪፍ ምክር ነው thank you

  • @wubserasisaye6561
    @wubserasisaye6561 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔቃል የለኝም ተባርኪልኝ🙏🙏🙏

  • @mebrahtugebreyesus6970
    @mebrahtugebreyesus6970 2 หลายเดือนก่อน +8

    ይህንን መሳይ ፈተና ያሳለፈ ብቻ ነው'ሚያውቀው

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኤልሲዬ ሰለመልካም አሰተሳሰብሸ ሰለምታሰተላልፊው መልዕክት አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @meskeremkebedebirru3899
    @meskeremkebedebirru3899 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልሲ ምክር ያምርብሻልኮ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ውዷ ኑሪልኝ ከፍ በይ ኮረኮርሽኝ!!!

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 2 หลายเดือนก่อน +3

    Mergem kalachew,kekufuwechi raku berekete selemizegu 🎉

  • @WagayeArage
    @WagayeArage 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትክክል ኤልሲ❤❤

  • @helenmeckale3357
    @helenmeckale3357 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ኤልስዬ ❤❤❤❤

  • @BerhaneMulugeta-s3r
    @BerhaneMulugeta-s3r 2 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ በጣም ደሰ የሚል ምክር ሰለሰጠሽን ፈጣሪ እውቀቱንና ማሰተዋሉን ይስጥሸ እላለው።

  • @taytigirma3846
    @taytigirma3846 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ምርጥ እኮ ነሽ እናቴ

  • @mimijonathan2020
    @mimijonathan2020 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ኤልስየ አይናችንን እድንከፍት አርገሽናል ተባረኪ

  • @tr7094
    @tr7094 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኤልሲየ ዛሬ እንጀቴን ነው ያራሽው
    ምቀኛ ምን ጊዜም የቅርብ ሰው ነው
    የደረሰበት ያውቀዋል

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ኤልሲ ጀግና

  • @tigistdamtew-q3w
    @tigistdamtew-q3w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲ ከአፍሸ ጥበብ ይቀዳል ዘመንሸ ይባረክ

  • @fikeretefikerete443
    @fikeretefikerete443 2 หลายเดือนก่อน +1

    Absolutely True Be bless.

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 2 หลายเดือนก่อน +2

    100% I agree with you❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 หลายเดือนก่อน +3

    God is too good ❤❤❤

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks my sister God bless you 🙏

  • @helenmeckale3357
    @helenmeckale3357 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ኤልስዬ ተባረኪ እንወድሻለን ሼር ሰላረክሽን ❤❤❤❤❤❤

  • @edushge8228
    @edushge8228 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪልኝ❤❤❤❤

  • @marty1045
    @marty1045 2 หลายเดือนก่อน +1

    Best piece of advice. Elsi bless 🙏 you more🙌

  • @selamwitladesaw7661
    @selamwitladesaw7661 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲዬየኔ ቅን ሴት ውስጤን ታበቺዋለቨ የምትናገሪው ሁሉ የሚጠቅም ነው 🥰

  • @lubabakemal5901
    @lubabakemal5901 2 หลายเดือนก่อน +1

    You are right!!!

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 2 หลายเดือนก่อน +1

    Elsy, you nailed it! Stay blessed!😊

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 2 หลายเดือนก่อน +2

    Very very right.becareful of MESKUK FRIENDS

  • @forgottensunnah7296
    @forgottensunnah7296 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዉይ ኤልስየ ስወድሽ ያልሽዉ ሁሉ ትክክልነዉ እኔ የምኖርበትግቢ በቃጭንቅ ይለኛል ሀይማኖታዊ ሁኔታየየኔም የባሌም ወረደ በዛላይ ከግቢዉያሉሠወች የመጨረሻ ስራፈቶችጦት ቡና ያፈላሉማታይነሣል ቁጭብለዉ ሀሜትናወሬብቻአሽሙር ዚየተነሳ ትዳሬአደጋላይነዉ እንዉጣ ስለዉእቢ በቃአንድነገርላይ ሙጭጭማለት ይወዳል

  • @mahletsamuel7896
    @mahletsamuel7896 2 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent advice Elsiye.

  • @TILAYENESHWOLDERUFAEL
    @TILAYENESHWOLDERUFAEL 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ትክክል ነሽ

  • @FikerAbb
    @FikerAbb 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን፣ውዴ

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል😢

  • @nana2009able
    @nana2009able 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow i wish i had heard this advice 20 years ago. I don't know why i feel everything is too late....

  • @Talkwithmykids
    @Talkwithmykids 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢልስዬ ዛሬስ ተጀምሮ እስያልቅ ስለእኔ ነው ያወራሽው ። ❤❤❤

  • @luwamtsegay4587
    @luwamtsegay4587 2 หลายเดือนก่อน +2

    May GOD bless you ❤

  • @kabetube
    @kabetube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለንኤልሲየ

  • @Betelhemgebeyaw-j4e
    @Betelhemgebeyaw-j4e 2 หลายเดือนก่อน

    Elsiye, everything I have been watching on your platform is nothing but a GOLD. It's worth listening to you. Keep up the good work 👏

  • @SenaitTesfaledet
    @SenaitTesfaledet 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u so true btam btam. This is for me.

  • @Marsilase
    @Marsilase 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት እውነት

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ይባረክ እህቴ❤

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 2 หลายเดือนก่อน +6

    ታድለሽ እኔ ዘመድ በመተት ተጭወተብኝ ብዙ አመት አሁን በቅርቡ ነዉ ያወኩት😢 ሰዉ ከ ቅርቡ ሰዉ ነዉ መጠንቀቅ ያለበት ከ ራስ ቤተሰብ ጭምር

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 2 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም ሰው ለሰው መተኛት ትቷል ምቀኛ ሆናል እግዚአብሔር ግን ጥሎ አይጥልም ይሄን የደረሰበት ያውቀዋል!!!

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ይሄ ምክርሽ በጣም ዉስጤን ያነበᎅሽዉ መሰለኝ በትክክል እዉነት ነዉ 🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰🥰

  • @hanabelayneh7102
    @hanabelayneh7102 2 หลายเดือนก่อน

    በሚደንቅ ሁኔታ ትክክለኛውን አቋሜንና በተግባርም የኖርኩትን ህይወቴን ነው የተናገርሽው:: አካባቢን መለወጥ ለስኬት የኔ በህይወቴ እማምንበት እንዲሁም የኖርኩበት ነው:: ጎበዝ በርቺ!