ፍቅር ብቻውን የተባረከ ትዳር አይሰጥም‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 240

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  5 หลายเดือนก่อน +16

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    🇮🇹 +39 3808966138
    🇪🇹 +251913287952
    🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
    25
    Reply

    • @HannaHannna-nc3ve
      @HannaHannna-nc3ve 5 หลายเดือนก่อน

      Ay elsiyeeee esuma lanchi ke miyasibulish beteseb keteweledish newa, erasachinin Chilen berasachin endinikom kemayfeligu beteseb yetewelednewinis min tiyinalesh, hule yenesu tigegna honen endininor yemifelgut , yeminiserawin yeminkerbewin sew Hulu eyatatalu discouraged yemiaregun beteseboch, ende bet wist buchila bet wist askemite akimishin Ena edmeshin butbut yemideru Ena minim bitadergi Ena minim aynet waga bitkefiyilachew ungrateful kehinu beteseb yetewelednewins min tiyinalesh, akim eyalen akim endelew endi zik bilen yemininirewin set lijoch min timekrinalesh, egna fikerachewin sinfelig enesu gin fikerachewin nestew tikemachinin bicha ke kemifelgu beteseb leteweldinew EBAKISH MELS SICHIN 🙏

    • @Tsedeniyabelachew
      @Tsedeniyabelachew 5 หลายเดือนก่อน

      ኤልሲ እኔ ደሞ እንዳንቺ አርቄ ባለማሰቤ ብዙ ነገሬን ብልሽትሽት አርጌዋለው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በተለይ የሱ ቤተሰብ እሱ ካለ ብለው ሚፈቅዱት ህይወት አይሆኑ ነው ሚሆነው ወደፊት

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 5 หลายเดือนก่อน +83

    ይችን ኮሜንት ምታነቡ አላህ በምቶዱት ነገር አይ ፍትናቹ ፍልጋቹ አትጡ በሄዳቹ ሁበት ሁሉ ይቅናቹ❤❤❤❤🤲🏼

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X7 5 หลายเดือนก่อน +9

    “በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።”
    - ምሳሌ 19፥21

  • @rahwa138
    @rahwa138 5 หลายเดือนก่อน +48

    ኤልሲ የዛሬው ቪድዮ ላይ ግን የተለየ ሀሳብ ኣለኝ። የኔን ታሪክ ልንገርሽ እንዳንቺ ሀይስኩል ተማሪ ሆኜ የምወደው ልጅ ነበር እንዳንቺ ከፍተኛ የቤተሰብ ተጽኖ ነበር ግን በተቃራኒው ተጽኖው ከኔ ቤተሰብ ነበር። ዝርዝሩ ይቅር፣ እና ተጽኖ ሲበዛብኝ ተለያየን። ከቤት የትም እንድወጣ ኣይፈቀድልኝም ወድያው ትምርት እንደጨረስኩ ካገር ወጣው። ላገኘው ብሞክርም ኣልሆነም ዙሪያዬን ክፉ ጉዋደኞች ነበሩ ብቻ ስደት ከባድ ነውእና በቃ የራሴን ኑሮ መኖር ጀመርኩ። ያለፈው ኣመት ኣገር ቤት ሄጄ ነበር እና የምፈራው ኣባቴ ምን ኣለኝ እስከመቼ እንደዚህ ትኖሪያለሽ ወልደሽ ከየትም ኣምጪ እኔ ኣሳድገዋለው ሲለኝ በድንጋጤ ኣለም ሁሉ ነበር የዞረብኝ ኣንደኛ ስሕተት ነበር የሰራሁት ከምወደው ሰው ጋር ለመሆን መጋፈጥ ነበረብኝ የሚል ጥፋተኝ ነት ሰሜት ቁጭት ሁለተኛ ኣንድ ቀን እግዚያብሔር ሲፈቅድ በሰርግ ኣገባለሁ እያልኩ አምጪ እናሳድጋለን ማለታቸው ህይወቴን ሙሉ ያስተማሩኝ ዲሲፕሊን ፕሪንሲፕል ገደል የገባ ስለመሰለኝ ኣታምኚኝም ለሳምንት ታመምኩ ምግብ መብላት ኣቃተኝ ግን ቆይቶ የገባኝ ቤተሰብ ያንቺን ደስታ ብቻ ነው የሚፈልጉት። አንቺ የእውነት የምታፈቅሪው ሰው ከሆነ ቢያንስ ቤተሰቦቹ ከወደድካት ይሁን ብለው ነበር ኣንድ ልጅ ስትወልጂ ይመለሱ ነበር። ሰውየው የስራ ሰው ከሆነ ሰርቶ ለቤቱ ለትዳሩ ማቅረብ ከቻለ ፈሪሀ እግዚያቤር ካለው እመኚኝ በተሰብ ይመለሳል። ኣሁን ት ዝታ ብቻ ነው ያለኝ ከኣስራ ምናምን ኣመት በሗላ መቼም የትነህ ልለው ኣልችልም በርግጠኝነት ያገባል አሁን የት እንደሚኖር ባላቅም ኣንድ ቀን ኣግንቼው ቁጭ ብለን የምናወራው ነገር ብዙ ነው። ሕይወት አጭር ነው። ጥሩ ሰው ከሆነ ሪስክ ውሰዱ

    • @lemlemalemu4047
      @lemlemalemu4047 5 หลายเดือนก่อน +3

      ልክ ነሽ። ጥሩ ሰዉ ከሆነ ሳይወዱ ይወዱታል የጊዜ ጉዳይ ነው።

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 5 หลายเดือนก่อน +5

      @@lemlemalemu4047እህቴ ግዜው አሁን ነው ፈልጊው የራሱን ህይወት ከጀመረ መልካም እድል ተመኝተሽ እርሽው ግን ካልጀመረ አሁኑኑ አግኚው እግዚአብሔር በቤተሰብሽ ተመስሎ ተለያይታችሁ እንድታውቁ ብዙ እንድትማሩ የፈለገበትም ያደረገበትም ምክንያት ይኖረዋል አስራ ምናምን አመት እሩቅ አይደለም ለበጎ ይሆናል ማን ያውቃል እስካሁን ውስጥሽም አለና ፈልገሽ ለማግኘት ሞክሪ ለፍቅር አይረፍድም ታዲያ በማስተዋል ይሁን

    • @helenkibrom4031
      @helenkibrom4031 5 หลายเดือนก่อน +3

      ጌታ መልካም ነው ተስፋሽ አምላክሽ አድርገሽ ጸልይ ይሰማሻል ይረዳሻል ደስተኛ ኑሮም ይሰጥሻል ኢየሱስ ይወድሻል።

    • @rahwa138
      @rahwa138 5 หลายเดือนก่อน

      @@helenkibrom4031 አሜን እህት እግዚያቤር ያዉቃል ብዬ ትቼዋለው

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 5 หลายเดือนก่อน

      ይገርማል ታረክሽ በጣም ከኔጋ ይመሳሰላል ስደት 15 ነኝ ቤተሰብ ያኔ ሲያስጨንቁኝ ትቼ ስደተ ወጣው አሁን ሁሉም አታገቢም አልቶልጂም ሲሉ ምን ያህል እንደሚሰማኝ አስቀምጠሽ የሄድሽው ስትመለሺ አታገኝም ብቻ ሀሉንም ለፈጣሪ መሰጠተ ነው ቁጭት አለበጠም😮

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኤልሲ ሀሳብሽን እጋራለሁ ሆኖም ግን እህል ውሀሽ ከዛ ሰው ጋር ቢሆን ኖሮ ዛሬ የልጆችሽ አባት የሚሆነው እሱ ነበር አንቺ ሰላም ይገባሻል ብሎ ነው አምላክሽ ይሄን ያደረገው
    ቤተሰብ ከፈጣሪ በላይ ለልጁ ማሰብ አይችልም ስንቱ ነው ልጁ ያፈቀራትን የመረጣትን አትሆንም ብለው በራሳቸው መርጠውለት ድረውት ወይኔ እናቴ ወይኔ አባቴ ምን ውስጥ ነው የከተትሽኝ እያለ እየተቃጠለ የሚኖር አለ🥺 በሴትም በወንድም በባሌም ሆነ በቦሌ የተባረከውን ይስጥ ነው🙏

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 5 หลายเดือนก่อน +15

    ስለመሳጭ ታሪክሽ thank you! በበኩሌ ቤተሰብ የሚገባውን ክብር ማግኝት አለበት እላለሁ:: ሆኖም ግን ቤተሰብ አልወደደም ተብሎ የእግዚአብሔር ሐሳብ ያለበትን ምርጫ ማጣትም ሊኖር ስለሚችል ትንሽ ጥንቃቄ ይፈልጋል:: ቤተሰብ ለማስደሰት ብለው የማይሆን ቦታ ራሳቸውን ያገኙ ሰዎችም ብዙ ናቸው:: እንደኔ ግን የ relationship ነገር በብዙ መልኩ የራሳችንን የውስጥ ስሜትና ፈቃድ ማዳመጥ ይፈልጋል:: ነገሩ እንደየ ሰው ሁኔታ ስለሚለያይ ለአንዱ የሆነው ለሌላው ላይሆንም ይችላል:: Thank you!

    • @hawigebretenesaye2257
      @hawigebretenesaye2257 5 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተሰብ ያልፈቀደው ትዳር ምንም ያክል ጊዜው ቢሄድም 100% መጨረሻው አያምርም።እውነታው ኤልሲ ያለችው ነው።

    • @leyoutibeb
      @leyoutibeb 5 หลายเดือนก่อน

      አዎ ልክ ነው👉 መጠንቀቅ አለብን: መስማት አለብን : የእግዚአብሔር ድምፅ በጣም በጥንቃቄ :
      በቤተሰብ ምክንያት የእግዚአብሔርን ሀሳብ መለዋወጥ ጥሩ አይደለም:: ነገር ግን ,
      * ግንኙነቱ ከእግዚአብሔር ከሆነ, ለሁለቱም ተመሳሳይ ስሜት ይኖራቸዋል ብዬ እገምታለሁ።
      በዚህ ነጥብ ላይ እሷ ተመሳሳይ ስሜት አልነበራትም: ፍቅር ብቻ ሳይሆን ማረጋገጫ ማለቴ ነው: በእሷ ውስጥ አልተረጋገጠም::
      confirmation ❤️

  • @hareg6874
    @hareg6874 5 หลายเดือนก่อน +12

    ኤልሲ እንዲህ አይነት ከባድ ውሳኔ ለመወሰን ያበቃሽ የእርሱ ቤተሰብ ምን አይነት ሰዎች ቢሆኑ ነው ያውም ቀርበሽ ሳታውቂያቸው? ትክክል ነሽ እኮ ቤተሰብ ያልፈቀደው፡ ያልወደደው ያልመረቀው ትዳር አይባረክም፡ ግን አንቺ ትንሽም እድል አልሰጠሻቸውም እኮ፡ ቢያንስ በአካል አግኝተሽ አውርተሻቸው፡ ስላንቺ ያላቸውን ስሜት አልተረዳሽም። በሩቁ መወሰን አይከብድም?

  • @elftam
    @elftam 5 หลายเดือนก่อน +8

    ኤልሲ በጣም ውስጤን ነው የነካሽው ጊዜ ሰጥቼ አለመወሰኔ ተጐድቼአለው

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 5 หลายเดือนก่อน +7

    አይ ኤልሲዬ ❤❤አንዳንድ ውሳኔዎችቻን ግን በፍፁም አለመረዳት መልሶ ያ ዋጋ የከፈልሽላቸው ሰዎች መልሰው ስትወቀሺበት ይታያል፡እና በጣም ትክክል ነው,ማስተዋል ያስፈልጋል፡፡ መፀለይ ያስፈልጋል፡፡

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj 5 หลายเดือนก่อน +8

    Wow በጣም አስተዋይ ነሺ አልሲ, በጣም ብዙ በሚባል ደርጃ አኛ ሴቶች ይሂንን አይነት ማስተዋል ሳይኖረን አንዲሁ በጭፍን ከገባንበት በሆላ ነዉ መጀመሪያ ያላስተዋለውን ነገሮች አይን አፍጥጦ ሲመጣ ከትዳሩ አልፈን ልጆች ከመጡ በሆላ ነዉ አሃ ብለን አንደገና ወደ ሆላ ተምልሰን አንዲ ይሄ ይሄ አኮ red flag ነበር አንላለን. ያኔ ትዳሩም ፍቅር አይኖርም ከዚያማ ሂወትን አንዲሁ መግፋት የሆናል ወይ መለያየት የመጣል አናማ ሴቶች አናሰትውል. ዛሬ ያየነውን ትንሽ ሰላም የማትስጠንን ነገር ሆላ አንቅፋት አንዳይሆን መርጨችንን አናስተካክል. Thank you elsi

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ኀ9ጘ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ኀ9ጘ 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኤልሲ እውነትሽን ነው ሰው እራሱን ሳይችል የሚረዳ ከሆነ እሱም ሳይውል ሳያድር ተረጅ ይሆናል
    እኔ በቅርብ የማውቃት ልጅ አንዴ ወንድሞቹዋን አግብታ ስታመጣ አንዴ ከፍላ አጋብታ ስታመጣ እድሜዋን ጨርሳ አሁን እነሱ አግብተው ሲወልዱ እሱዋ ከአቅሙዋ በላይ ትሰራ ስለንበር የወገብ በሽተኛ ሆናለች አግብታ ልጅ ሊመጣ አልቻለም እና ይሱዋ አይነት በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ እግዚያብሄር ይርዳቸው በጣም ልብ ይነካል❤

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 5 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት ነው ነገ ይስተካላል እያልን ስንቶቻችን ዋጋ እየከፈልን ልጆቻችግ እያሳቀቅን አለን እመሰግናለሁ ኤልሲ

  • @kabetube
    @kabetube 5 หลายเดือนก่อน +8

    አይ እድሉ አችን የመሰለች ልጅ አጣ ኡፋፋፋኪሳራው😂😂😂ጣሊያኑ ባልሺ አፈሰሺ ታድሎ ዳይመድ እኮነሺ ❤እውነትነው በጣም ልዮነሺ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የምትደነቂ ጎበዝ ሴት ነሽ ራስወዳድ አለመሆነሽ ያስከብርሻል ኤልሲ የማትፀፀችበትን ነው ያደረግሽው ❤

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 5 หลายเดือนก่อน +10

    ኤልሲ በምን እርግጠኛ ሆነሽ ነው ስለቤተሰቦቹ እንደዚህ ዋጋ የከፈልሽው ይቅርታ አንመጣጠንም ብለሽ ታስቢ ነበር ማለት ነው እንደእኔ ግን አንድ አምሳል አንድ አካል ከሆንሽ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት የማየቀር ነው ውስጡ ሆነሽ መፋለም ነበረብሽ ባይ ነኝ !

  • @ethioshorts1902
    @ethioshorts1902 5 หลายเดือนก่อน +7

    ትክክል ኤልሲ ቤተሰብ ያልመረቀው ትዳር ጥሩ ነው ብዬ አላስብም

  • @letiebelay2262
    @letiebelay2262 5 หลายเดือนก่อน +3

    በኔ አመለካከት ትክክለኛ ፍቅርሽ በተግባር እርስሽን የፍቅር መስዋት በመሆን ፍቅርሽን በተግባር ያሳየሽ ጀግናና አስተዋይ ሰው ነሽ. ❤️❤️❤️

  • @BirhanGaromsa-gl6jw
    @BirhanGaromsa-gl6jw 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልሲ ጎበዝ እና አስተዋይ ነበርሽ እግዚአብሔርም ረድቶሻል እኛ በኮሜንት ምንም ብንል እግዚአብሔር የወደደውን በህይወትሽ አድርጐልሻል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። እወድሻለሁ

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አስተዋይ ነበርሽ ምክንያቱም ሁላችንም በልጅነት እድሜያችን ማስተዋል ቢኖረን ጥሩ ነበር እኔ በግሌ እድሜ ነው ብዙ ነገር እንዳውቅ የረዳኝ የቤትሰብ ጣልቃ ገብነት አንዳንድ ግዜ ጥሩ አይመስለኝም የምታገቢው አንቺ እንጂ ቤተሰቦችሽ አይደሉም አንዳንድ ቤተሰብ የራሱ የሆነ ክራይቴሪያ ያወጣና ብዙ የሚዋደዱ ልጆች ላይ ተፅኖ በማድረስ ብዙ ችግር ይፈጥራሉ ባለቤቱ እራሱ ቢመዝን ባይ ነኝ

  • @alem7474
    @alem7474 5 หลายเดือนก่อน +6

    ራስሽን የምትጠብቂበት ደረጃ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ😊

  • @tsionabraham7580
    @tsionabraham7580 5 หลายเดือนก่อน +6

    Elsiye, I deeply respect you. You showed great wisdom by sacrificing your love. Do you know why? Because you value yourself, and that is truly admirable❤

  • @alem7474
    @alem7474 5 หลายเดือนก่อน +16

    ታሪክሽ ግን ትንሽ fishy የሆነ ነገር ያለው ይመስላል፣ ልጁ ይልቁንስ ታማኝ ይመስላል፣ ውጭ ከነጣሽ በሁዋላ ...ትንሽ አይታመንም፣ ግን ጥሩ አረግሽ እንደኔ ታምኖ የከሰረ የለም😂😂😂

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 5 หลายเดือนก่อน +4

    Elsy, I 100% agree!
    When you marry someone, you marry the whole family.
    Very wise advice🙏🏿💗👍🏾

  • @wedaj2000
    @wedaj2000 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነሽ ኤልሲዬ ሁሌም ቤተሰብ የተቃወመው ነገር እንከን አያጣውም በጣምም ነው ዋጋ የሚያስከፍለው....ሁለታችሁም እንካን እግዚአብሄር ጥሩ ሂወት ሰጣችሁ እንደሁልጊዜው ሁሌም ምርጥ❤

  • @milumilu2091
    @milumilu2091 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሴቶች ሆይ እኛ ኮ ከእንቁ በላይ ነን ይሄን ያህል ብናፈቅርም እራሳችንን አሳንሰን ማየት የለብንም አለም ላይ ለሴት የሚስተካከል ነገር የለም ይህን እወቁ

  • @genetmetekia6605
    @genetmetekia6605 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው የማመሰግንሽ ትምህርት ሰጭ ነው ጠንካራ ሰው ነሽ አስተዋይ ❤👌

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 5 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል የትላንት ውሳኔሽ ነው ዛሬ ላችም ለሱም ጥሩ የሆነ ፡ ምንም ከባድ ቢሆንም ፡ የመርህ እና የውሳኔ ሰው መሆን ጥሩ ነው ፡ በቤተሰብ ምክንያት የስንቶች ትዳር ተፈትኗል ፡ ተበትኑዋል እና ፡ አንዳንዴ ልባችን የሚነግረንን እናዳምጥ ፡ አስተማሪ ታሪክ ነው ኤልሲ በተረፈ አለባበስሽን ወድጄዋለሁ ❤
    keep going ❤

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኤልሲዬ ብትሸፋፍኝውም ገብቶናል እግዚአብሔር እሱንም አንቺንም ረድቷችኃል አሁን የወንዶች እናት ስለሆንሽ ይሆናል ነገሮችን ያስተዋልሽው በግዜው ግን ችግሩ አይገባንም ምክንያትም እውነተኛ ፍቅር ያውም በልጅነት መች ይህን ትርፍ ነገር እንድናስተውል ይጋብዘናል ??? የፈለገ ቢገፈትሩሽ የፈለገ ያንቺም ቤተሰብ ቢገፈትሩት መች ይገባል ያቺ እውነተኛዋ ፍቅር ከሱ ጀርባ አይደለም እራሱ ፍቅረኛችንጋ እንደተራራ የገዘፈውን ችግር እንኳ እንድናስተውል ያኔ መች ያደርገናል???ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ ያማ ቢሆን ብዙዎች መች ይጎዱ ነበር ??? እውነተኛ ፍቅር እየተበደልሽ ሁሉ ይቅር እያለ ያልፋል አንተ ከወደድካት ማለታቸው እኮ ትክክልም ነው ነገ እሱ ነው ካንቺጋ ጉዞውን የሚቀጥለው በዚህ ላይ እሱ እርግጠኛ ሆኖ ካወቀሽም ምርጫውም ከሆንሽም ማለታቸውም ነው ታዲያ ልጁን የእውነት ከልብ የሚወድ በብዙ መስዋትነትም ያሳደገ ወላጅ የልጁን ምርጫ ይደግፋል ያከብራል

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውብ ስወድሽ እኮ! አንዳንድ ሰው ገና በልጅነቱ በሳል ነው:: ብዙ ሰው ጋብቻ በተጋቢዎች ብቻ የሚያልቅ ይመስላቸዋል:: ግን አንድን ሰው ስታገቡ ከነቤተሰቡ/ቧ ነው:: እኛ ግን ይህንን የደረስንበት ካጠፋን በሗላ ነው:: You’re amazing!

  • @ירוסווביו
    @ירוסווביו หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ ቆንጆ ፈገግታሺን ስዎድልሽ ሁሌም እንዲህ በሳቅ በፈገግታ በደስታ… ኑሪልኝ ማሬ❤

  • @eritrea576
    @eritrea576 5 หลายเดือนก่อน +3

    You are right, God bless you, always follow your gut

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 5 หลายเดือนก่อน +3

    Love never dye maybe he is listening as the same time there is destine & young people they can benefit from your story 🙏🏽

  • @Rite490
    @Rite490 5 หลายเดือนก่อน +4

    Wow ምን አይነት ቤተሰብ ናቸዉ የሚፈሩ ሀብታም 😂😂😂 my god I’m possessed of you today

  • @helenhelen7623
    @helenhelen7623 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wait, Elsi. Let me get me coffee ☕️ I love hearing your stories.

  • @beti20adugna67
    @beti20adugna67 5 หลายเดือนก่อน +6

    ኤልሲ የምታነሻቸው ሀሳቦች ግርም ይለኛል ።

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 5 หลายเดือนก่อน +10

    የእዉነት ነዉ የምልሽአንቺ የመሰለች ሴት አምልጠሸዋል

  • @adeygebretsadik2011
    @adeygebretsadik2011 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲዬ ዛሬ እኔም የተውኩትን የልጅነት ታሪኬ ትዝ አለኝ ከአንድም ሁለት እኔም ተመሳሳይ ውሳኔ ወስኜ የተውኳቸው ግን ጨካኝ የማይገባይ ተብዬ እኔም ተጎድቼበት ያለፋ ታሪኮች ናቸው ግን እግዚአብሔር ይመስገን አቆጨኝም ይህን ባልወስን ኖሮ ዛሬ ላይ ያለኝን ማንነት አላገኝም ዛሬም አልደርስም ነበር ። ቤተስብ እውነት በህይወታችን ደስተኛ ቢሆን ይበልጥ ህይወት ያቀለዋል ግን ገደብ ያስፈልገዋል ባይ ነኝ እና ሀሳብሽን እስማማለው ምንም ምንም ቢስራ ሀብቱም ሁሉም ቢመጣ እግዚአብሔር ያልባረክው እና የምርቃት ሀብታም ያልሆነ ስው ለፍቶ ለፍቶ ለበይ ሲሳይ መሆን ነው ምንም ጥርጥር የለውም ።

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 5 หลายเดือนก่อน +4

    100% True ❤🥰Elesye konjo

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 5 หลายเดือนก่อน +8

    I think it depends on the individual. In your case, you might have made the right decision. On the other hand Pastor Chere has a completely different experience and he married his muslims girlfriend who had to be estranged from her family for 8 years. Nevertheless, despite all the challenges in their lives, they have now become an exemplary couple. ❤

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲዬ የኔ ታላቅ እህት ሁሌ በምሰሪዉ ነገር ተምሬ ነዉ ምወጣዉ የኔ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅሽ❤
    እና ኤልሲዬ እኔ 100% እስማማለዉ የቤተሰብ ዱዐ(ምርቃት) አስፈላጊ ነዉ እነሱ ተከፍተዉ አንቺ ቤትሽን ዘግተሽ ብትስቂም ትርጉም ያጣብሻል እና እንስማ ግድ ነዉ.

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 5 หลายเดือนก่อน +8

    The reason you mentioned it's not enough to be separated from your boyfriend in my opinion I am not trying to be negative thank you any way for sharing

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wey elsye, I have done the same when I was really really young. Thanks to the almighty I was absolutely right and I only realised that now after almost 20years. I make amazingly a good decision at the young age with the help of God ❤. Family always matters and I have seen many relationships ended badly, and family agreement matters ❤. Thanks for bringing this issues ❤

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 5 หลายเดือนก่อน +3

    I definitely agree with you 👍Well said sis🙏♥️

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጤና ይስጥልኝ እህት በዚህ ሰዓት ትሁት እምሰጭን ወፍራም ጠቃሚ እራሳችንን እንድናስብ አነቃሽን የእውነት ክብረት ይስጥልኝ ኑሪልኝ እህት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 5 หลายเดือนก่อน +3

    Very good advice with God provision

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኤልሲይ ምንም ከላሳመነኝም ሁሉም ልክ አለው

  • @hilu4406
    @hilu4406 5 หลายเดือนก่อน +4

    Elsiye, thank you for sharing. Very constructive message. You made such a wise decision. Treasure this gift as it is from GOD. It sounds like you had divine assistance from a young age. PRAISE THE LORD, OH GOD! what a blessing! ❤ what a beautiful story with a happy ending for both! I am happy to hear. 🎉 GOD bless you Elsiye! 🙏 You have shown much greater love bearing the biggest burden of making the toughest decision for the both of you. I hope he now appreciates it. Especially his parents. In one hand, it is a loss for them. On the other hand it was much greater blessing for you as you are leaving such a wonderful life with a supporting family. Again, I am so grateful to hear that things worked out as GOD ntend it. You have His blessings more than anything. 🙏 ❤

  • @semirab3949
    @semirab3949 5 หลายเดือนก่อน +1

    የልቤን ነው የተናገርሽው ኤልሲ:: እኔም በደንብ ተፈትኜበታለሁ ነገር ግን ዘግይቼ ነው የተረዳሁት:: ቤተሰብን ያላስደሰተ ትዳር መቼም መልካም አይሆንም:: በሳል ውሳኔ ነው የወሰንሽው

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 5 หลายเดือนก่อน +8

    Being young is the hardest in life

  • @FikerAbb
    @FikerAbb 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ፣አቦ፣ውስጤን፣ነካኝ፣አስተማርሽኝ፣ደጋግሜ፣ሰማሁሸ፣እውነት፣እውነት፣ተማርኩ

  • @asefawsoliana5009
    @asefawsoliana5009 5 หลายเดือนก่อน +3

    I have desided the same with my Muslim ex boyfriend and now 11 years back i am happy about my desion.i did suffer but i get through it with time.

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደሰ የሚል የፍቅር ታሪክ እናመሰግናለን ❤

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ በጣም ልክ ነሽ ቤተሰብ ደስተኛ መሆን አለበት
    አሁን እኮ አንዳንድ ትዳሮች ላይ የምናየው ግብረ ገብ ወደነሱ ስላልተላለፈ ይመስለኛል ግድ የሌላቸው እና መውቀስም ይከብዳል ይሁንና የእግዚአብሔርም ትእዛዝ አንዱ እናትህንና አባትህን አክብር ነው
    አንቺም100% ልክ ነሽ በወቅቱ ብትጎጂም

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 5 หลายเดือนก่อน

      የእግዚአብሔር ትእዛዝ እናት አባትህን አክብር ይልና ወላጆችም ልጆቻችሁን አታሳዝኑም ይለናል እህቶቼ ትእዛዙ ለልጆች ብቻ ሳይሆን ለወላጆችም ነው ልጅ ካዘነ ወላጆቹንም ያስቀይማልና ትእዛዙ ለሁለቱም ነው

  • @tsehayyemane3420
    @tsehayyemane3420 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲ የብርታት የንቃት ምንጭ ነሽ መቼም ጠብ የሚል ነገር የለም የምትናገሪው❤❤❤❤

  • @raheldeferes1210
    @raheldeferes1210 5 หลายเดือนก่อน +9

    You always make educational videos, but today doesn't make sense at all. Do you respect your family? You married Italian men. I am sure they are not happy about it, but they will like him moving forward, if he is nice. That is all. I am sure they will be happy with ethiopian men:) In the end, what makes you happy is important, dear 😊 This is your life you are talking about. If Italian men make you happy, that is all. It matters.

  • @selamyohanes6386
    @selamyohanes6386 5 หลายเดือนก่อน +3

    You are such a wonderful person ❤️❤️❤️❤️

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 5 หลายเดือนก่อน +6

    ለትዳር የሚሆን ሰው መምረጥ ቀላል አይደለም። በተለይ በዚህ ዘመን። አእምሮዋችን እንጂ ልባችንን ከተከተልን ከባድ ነው። እንኩዋን አይደለም የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት። ትክክለኛ ባል እና ትክክለኛ ለልጆቻችን አባት ይሆናም ብለን መምረጥ ትልቅ ጥበብ ይጠይቃል።

  • @difeluar6043
    @difeluar6043 5 หลายเดือนก่อน

    በደንብ ተረድቼሻለሁ ኤልሲ ያኔ የቤተሰብ የኑሮ የዘር ልዩነት እና ትልቅ ደግሞ የዘመኑ ልዩነት አስተዋፆ ነበረው እንች ባወራሽው ታሪክ ውስጥ ባልሳሳት ያንድ ዘመን ትውልዶች ነን በኛ ግዜ እንዲህ። እንዳሁኑ ቀላል አልነበረም አሁን ሁሉም ተነስቶ የፈቀደውን ቢያገባ ቤተሰብ ምንም አይል እልል ብሎ ይድራል ያኔ ግን በጣም ከባድ ነበር አይደለም ጋብቻ ጔደኝነት እንኳን መች ይፈቀድልንና አስቸግረንም ከያዝን እነሱ የፈቀዱትና የወደዱት ካልሆነ መች እንችል ነበር ተረድቼሻለሁ

  • @Wuletegiorgis23
    @Wuletegiorgis23 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yene konjo I’m just so in love with what you show us. I love how elegant and classy you are. You’re humble and soft spoken. I love all the positive energy you share with us. Keep it up beautiful!! ❤❤

  • @mojojackson2689
    @mojojackson2689 5 หลายเดือนก่อน +2

    You are such classy lady!!
    Thanks 🙏❤

  • @ane-ix7pd
    @ane-ix7pd 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሲዬ❤፤ ምክርሽን በልቤ ያኑርልኝ፤ በህይወት ዉስጥ ከባዱ ፈተና ሆኖ አግኝቼዋለሁ የፍቅርን ጉዳይ

  • @Zatsionruf2016
    @Zatsionruf2016 5 หลายเดือนก่อน +10

    አትወጂዉም ነበር ማለት ነዉ

    • @Yichalaltube
      @Yichalaltube 5 หลายเดือนก่อน

      ለምን? እኔ ለምሳሌ የማፈቅረውን ትቻለሁ

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 5 หลายเดือนก่อน +1

    😊ኤልስዬ ላይክ እንዴት እናድርግ አንችን ፈዘን እያየን አትፍረጅብን ለማንኛውም አስታውሽን በቃ ❤ለዋናው ሐሳብ ሰምቼው ልመለስ ❤

  • @SebleAtinaf
    @SebleAtinaf 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይለፈው አልፋል ሀሁን ያለሽበትን ትዳር ልዩነቶች እዴት አለፍሻቸው ሌላው ያወቀ ይንቃል ብል ሰው ነሽ ምን አደረቀሽ ደግ አደረግሽ ግን ያዘንኩት ከዚህ ታሪክ እንዋደድ ነበር ግን ፋቅር ብቻውን ቤት አይሰራም

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry8595 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነሽ ኤልሲዬ!
    ቢሮሽ እንዴት እንደሚያምር 🥰🥰🥰

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ቅመም ነሽ አኮ❤❤❤❤❤❤

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 5 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ የኔ አንደኛ ለዛኮነዉ ቪድዮችሽን በጉጉት የምጠብቃቸዉ ምክርሽ መሬት ጠብ አይልምኮ ማሻአላህ 👌👌🥰🥰

  • @bibiabraham3507
    @bibiabraham3507 5 หลายเดือนก่อน +6

    Very good video Elsy but I have a question. For me it's a bad idea to keep talking to him for him to keep being a good student. You waited so much until he decided to come to see you in Italy. You gave him false hope. I really don't agree with that but again it's my opinion. I would stop keeping in touch with him progressively and the separation won't be brutal. Thank you ❤❤❤

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ውሳኔ ወስነሻል እኔ ደግሞ በብሄር ምክኒያት የሱን ቤተሰብ ፈርቼ ልክ እንዳንቺ ወስኛለሁ እኛ ሴቶች አርቆ አሳቢዎች ነን።
    እሱማ ተያይዘን እንድንጠፋ ነበር ሚለኝ እኔ ግን እሳቱ ይከተለናል እስከመች እንደበቃለን ብዬ እንቢ አልኩት።

  • @Tirhasadisu
    @Tirhasadisu 5 หลายเดือนก่อน +2

    Alsiye gin anchi yemeslechi lebam asteway amletshachw batesbum esum yasazinal ❤❤❤

  • @weddyneguse9643
    @weddyneguse9643 5 หลายเดือนก่อน +2

    Else gin eko Feker yebeltal yashefal if I really love him and in love with him I wouldn't live him

  • @alem7474
    @alem7474 5 หลายเดือนก่อน +3

    እሱስ ልክ ነው ፍቅር ብቻውን፣ መጨረሻው ክስረት ነው፣ ሴቶች ንቁ😂

  • @selamwitladesaw7661
    @selamwitladesaw7661 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲበጣም አስተዋይ ሴት !❤

  • @yemesrachboru647
    @yemesrachboru647 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትክክል ኤልሲዬ ቆንጆ

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ፍቅር

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 14 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ ዛሬ ቅር ብሎኛል ኢትዮጵያ ያለ የባል ቤተሰብ ምንም ጥሩ ብትሆኚ አይወድሽም እና ቆመን መቅረት ነው እኔ በትዳር 5 አመቴ ነው ግን እሱ የእናቱ እኔን መጥላት እና እኔ ደግሞ ለእናቱ የምከፍለውን ዋጋ እያየ ችግሩን ለማስተካከል ሞክሮ ሲሰለቸው ትቶ ከኔ ጋር በደስታ በመተሳሰብ እየኖርን ነው በጣም ስለምንዋደድ ነው ጠንካራ ሆነን ብዙ ፈተና ያለፍነው ሰው ከተዋደደ በራሱ ችግር ወይ በሞት እንጂ መለያየት ያለበት ቤተሰብ አይመለከተውም ባይ ነኝ

  • @kidistgebremariam309
    @kidistgebremariam309 5 หลายเดือนก่อน

    You listened to your intuition and you made the right decision my sis, many of us did not listen to ours and we are paying the price for it.
    When it comes to marriage , it takes wisdom to make a right decision. You can’t follow your feelings and be happy for the rest of your life.
    Good for you my dear! You have avoided unnecessary drama in your life.

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 5 หลายเดือนก่อน +1

    Elsy i like your idea you are Wright if the family dont accepted it dosen't work.

  • @MlashKashsay-om7dc
    @MlashKashsay-om7dc 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ኤልስየ ስወድሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ በናትሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ቅን ሴት ነሽ

  • @AhlamKemal
    @AhlamKemal 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow you are incredible 👏 obviously all of us we can't see tomorrow our decision abig contribution for better tomorrow

  • @geremew8126
    @geremew8126 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tiru astemary tarik topic new!!!

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሽ ሁላችንም ስለዚህ ተቋም በደንብ በሁለት እግራችን ቆመን ማሰብ ይገባናል

  • @lemlemalemu4047
    @lemlemalemu4047 5 หลายเดือนก่อน +4

    በእርግጥ የቤተሰብ ፍቃድ ጥሩ ነው ግን ሙሉ ለሙሉ እነሱ ባሉት መከተል ዋጋ ያስከፍላል እነሱ ትዳሩን አይኖሩት የምትኖሪዉ አንቺ ነሽ። አጋጣሚ የአንቺ ህወይት ደህና ስለሆነ ነው እንጂ ብዙ ጊዜ ቤተሰብ የፈቀደው እየተባለ ትዳሩ የተመሰቃቀለ ነዉ ሁሌም የምወደዉን ባገሁ ነው የሚለው ሰዉ። በኔ አመለካከት ሁለቱም ከተዋዱና ከተከባበሩ በራሳቸው መንገድ ቢቀጥሉ ጥሩ መጨረሻም ቤተሰብ የአንቺ ደስታ ነው የሚፈልጉት donkey tube short video አለ ከቻልሽ እይዉ።

    • @kidistgebremariam309
      @kidistgebremariam309 5 หลายเดือนก่อน

      በዚህ ሀሳብ እስማማአለሁ ነገር ግን በተለይ ወንዶች ህልማቸው የነበረችንም ሚስት እንኳን ቃል ገብተው ተገዝተው ካገቧት በኋላ መተጣጠፍ አይከብዳቸውም ወደድሮ ቤተሰባቸው ፊታቸውን አዙረው ነው ሚስታቸውን በእሳት የሚጠብሷት ስለዚህ ጥንቃቄ ይጠብቅሐል ማስተዋል ይጋርድሀል ይላል መፅሐፍ ቅዱስ።

  • @lynnann5613
    @lynnann5613 5 หลายเดือนก่อน +3

    Is he your first love?
    I’m pretty sure you both still love each other. I wander if he follows you. Great story ❤

  • @MekdesGebremedhn
    @MekdesGebremedhn 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሽያ ቅቤ አሜርካን ላለን ደንበኞችሽ ከየት ነው የምናገኘው ኦብሳይታችሁላይ ሶልድ አውት አለን

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 5 หลายเดือนก่อน +2

    Else Astewaye set nesh thank you so much❤❤❤

  • @azebberhane5175
    @azebberhane5175 5 หลายเดือนก่อน

    Elsi you did the right thing Gobez it's best advice for women sis ❤

  • @dagmawitufa898
    @dagmawitufa898 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነሽ ዉቢት ግን እኔ በሰአቱ አንቺ ያስተዋልሺዉን ያህል የማስተዉል ልጅ አልነበርኩም እና እስካሁን ሰዓት ድረስ ዋጋ እየከፈልኩ ነዉ የቤተሰብቦቼ አዘን እንደሆነ አዉቃለሁ ከልቤ ሁሌ አዝናለሁ

    • @leyoutibeb
      @leyoutibeb 5 หลายเดือนก่อน +1

      Yena konjo አትዘኚ
      በተለያየ ሁኔታ, ያለ ስምምነት የተደረጉ ነገሮች ዋጋ እንድንከፍል አድርገውናል።
      ከመጀመሪያውም ባልሆነ ነበር ግን አንዴ ይህ ከሆነ ይቅርታ ለመጠየቅ እድሉ አለሽ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ይቅር ይላል እና ከቤተሰብሽ ይቅርታ ለመጠየቅ እና ይቅር ለማለት አልረፈደም። ❤️🌺

  • @bettygirma4655
    @bettygirma4655 5 หลายเดือนก่อน

    Elsyee you remind me my self I did the same my first boyfriend when I was high school. Bless you and your family ❤️❤️❤️

  • @AbinetBakele
    @AbinetBakele 13 วันที่ผ่านมา

    ጠንቃቃ ሴት ሙሉ ሴት እደሆንሽ ታስታውቂያለሽ 🙏🙏🙏

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 5 หลายเดือนก่อน +4

    You suppose to try first before you decide girl አመለጠሸ

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 5 หลายเดือนก่อน

    tekekel anche betam asteway neshe Beslot asbeghi tanks ❤❤❤

  • @astergebru9165
    @astergebru9165 5 หลายเดือนก่อน +1

    I proud of you you give us a good advice hundred percent of true thank you love you

  • @tizitayehualashet7816
    @tizitayehualashet7816 5 หลายเดือนก่อน +5

    But is he happy and satisfied with his marriage? You mentioned his family are happy but how about him?have you ever checked on him?

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርች

  • @direharerej
    @direharerej 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልስይ ተይ በየሷስት ቀን ልቀቂልኚ ቪዲዮችሽን እሺ ሱሲ

  • @sfamili4756
    @sfamili4756 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-fc4sx6wn2o
    @user-fc4sx6wn2o 5 หลายเดือนก่อน

    Elseye konjo God bless you more and more ❤❤❤

  • @ለሠውሞትአነሠው
    @ለሠውሞትአነሠው 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክልነው ሀቂቃ በተሰብያልተስማማበት ትዳር አይዘልቅም

  • @melogabriel9071
    @melogabriel9071 5 หลายเดือนก่อน

    ❤ ኤልሱ
    እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነዉ
    እሱ ቤተሰቦቹ አብረዉት ነዉ ሚኖሩት ማለት ይቻላል ከ ምግብ እስከ መኝታዉ በስልክ ነዉ
    እኔ ካቶሊክ ነዉ ምከተለዉ እሱ ደሞ ሌላ ስለዚህ እኔ አልታየኝም 😊