//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    "This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 54

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ሲጀመር ለምንድንነው የሚደጋገሙ 😂ኧረ ክብር ይኑራችሁ ለተመልካች እዴ እኛ እኮ ስራ ፈት አድለንም 😢አትጫወቱብን 😢😢😢

    • @AlmazAbabu
      @AlmazAbabu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ልጌዜው እረፍትላይን ያሉነበር እኮ

    • @UrgeechaaGirma
      @UrgeechaaGirma 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sira fati sila honsh now Iko semint xabiqesh yemitayu

    • @TigistDegu-yl6ym
      @TigistDegu-yl6ym ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@UrgeechaaGirma 😂😂😁

    • @Emie-e5s
      @Emie-e5s ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ክፍል 2አልቋል ክፍል 3በቅርቡ ይዘው እስኪመጡ ጠብቁን ብለዋል የማንንም ክብር አልነኩም ዝም ብለን ሳናስተውል እቧ ዘራፍ ባንል ጥሩ ነው

    • @brukademe7246
      @brukademe7246 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማነው አስገድዶ ያስመለከተህ ?

  • @user-woleyewa-tube
    @user-woleyewa-tube 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ኮመንታተሮች ተረጋጉ ባለፈው ሰይፉ ላይ ቀርቦ ነበር አሌክስ ሌላ ክፍል እስከሚጀመር ለጊዜው አቁመነዋል ብሏልኮ ኢንተርቪው እዩ

  • @ur.cristiyan
    @ur.cristiyan 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    በሊቢያ ነው የምኖረው TH-cam ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭

  • @ሐዊዋፍቅርYOUTUBE
    @ሐዊዋፍቅርYOUTUBE 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በያመቱ መደጋገም ወይ ለተመልካች ክብር የላችሁም እዴ አናታም ሁሉ🙄🙄🙄👊👊👊

  • @GTS-om1xk
    @GTS-om1xk ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተመልካች ክቡር ነው ጭራሽ በርዕሱ ልትሸውዱን ቢያንስ የተደገመ ይባላላ ተመልካች ይከበር የሚል👍

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በስንቱ አድስ ፕሮግራም አይደለም የበፊቱ ነው መልካም ለሁላችንም

  • @Asniamona2284
    @Asniamona2284 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤እንኳን ዴስ አላችሁ ዴሜቁ ነኝ ከአሞራው ጊቢ❤❤❤❤

  • @KunbaN-uf9fx
    @KunbaN-uf9fx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በስንቱ አንደኛ

  • @AsterHailye
    @AsterHailye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በስቱ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በስንቱ እንኳን ደስ አለህ

  • @abdull-t2j
    @abdull-t2j 40 นาทีที่ผ่านมา +1

    ስያልቅ ጭራሹንም ባትለቁስ Edit ከሚታረጉ 😮😏

  • @Roman-zb6yz
    @Roman-zb6yz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    2 ሳምት ሙሉ ትደግማለቹ አጼ😥😥😥

  • @Mime-f5t
    @Mime-f5t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Esti like argu ene des endelgn❤

    • @naimakano4604
      @naimakano4604 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      drmaw eko tdgmo new

    • @Mime-f5t
      @Mime-f5t 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@naimakano4604Ena commentun latefaw

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በስንቱ ትለያለህ❤❤❤🫶🫶🫶

  • @ezedinhussen5315
    @ezedinhussen5315 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሳምንት አንዴ በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነበር ከዚህ ቡሐላ ተመልሶ ቢመጣም እንደ
    በፊቱ አይሆንም ልክ እንደ ምን ልታዘዝ RIP

  • @Qwert-t9i6c
    @Qwert-t9i6c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ባክግራውንድ ላይ ያለውን ፈስ ግን ሰምታችሁታል 😅😅😅

  • @YirgalemSolomon-sg9rh
    @YirgalemSolomon-sg9rh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሁና አለች ጣሊያን

  • @kuhilbeyene
    @kuhilbeyene 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይህ ድርማ ድጋሜ ነው ። ምንድ ነው abcዎች ወይም በስንቱዎች ለሁለተኛ ነው ደግማቹ እየፖሰታቹ ያላቹ ለገንዘብ ነዉ ።

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂ወግድ ሀገሬ ነው በነገራችን ላይ

  • @hiwiamila6628
    @hiwiamila6628 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከእዉቀት የፃ የሆኑ ሰዉች እዚህ ላይ በዝታችኋል ምእራፍ ሁለት እስኪጀመር አየር ሰአቱ የእሱ ነዉ ይድገሙ ይደጋግሙ ተናግራዋል እረፉ ላይ ናቸዉ።

  • @mesfingebril149
    @mesfingebril149 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የነ እንትና የቲክቶክ ነገር ሆነብኝ ገባ ገባ በሉ ሲል 😂😂😂😅

  • @habeshafun7124
    @habeshafun7124 32 นาทีที่ผ่านมา

    17:53 are😂😂😂

  • @yasinnurhussien
    @yasinnurhussien 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Letemelkachi yalachihun nqet begilts slasayachihun enamesegnalen 🙏🙏🙏

  • @Emu-eman
    @Emu-eman 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የቀየ ነው አይደል😅

  • @bsukal
    @bsukal 49 นาทีที่ผ่านมา

    የምትሰሩትን ጨርሳቹ ነው እንዴ የደገማቹት😂😂😂

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mz ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተደገመአ ሹ ሀዳ ሌላ ክፊል አምጡ

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We already saw it

  • @kidist565
    @kidist565 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    bese temelsewal gn lemn stream live alnorewun

  • @OumerYesuf
    @OumerYesuf ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bshetga bcha new eda ethiopia tv chanaloche lay emiserut

  • @AbdisaGirma-fv3hd
    @AbdisaGirma-fv3hd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉unkani danimatechew🎉🎉🎉🎉😂😂🎉

  • @ArmayeAnteneh-d2q
    @ArmayeAnteneh-d2q ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere kenante yemayitebek sira atisru
    Minew hasab alekebachihu ende?

  • @worldoffun-dh9tt
    @worldoffun-dh9tt ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምናባታቹ ነው ርእስ አየቀያየራቹ ምትጮቱብን ግሞች

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @techsador
      @techsador 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Enenem demeregn meles

  • @KalilAhemade
    @KalilAhemade 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በሴ ሱሴ

  • @Eidtube-z6k
    @Eidtube-z6k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በሴ ተመልሷል

  • @guavabilligamme2002
    @guavabilligamme2002 36 นาทีที่ผ่านมา

    Ere shaame, andegnachun betilekut yishslachu neber😢
    this is disrespectful to the viewer,we are truly disappointed😢😢😢😢😢 now😢

  • @AzmerawAyele
    @AzmerawAyele 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተጃጃሉ

  • @MedimaMustefa
    @MedimaMustefa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂

  • @Abi-jh8vj
    @Abi-jh8vj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    surprise

  • @YeenatuLij-1994
    @YeenatuLij-1994 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    First me

    • @ZerhumElias
      @ZerhumElias 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያዱሮ ነዉ ቀይረ😢

  • @BirhanuShumet-w7h
    @BirhanuShumet-w7h ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተበዱ

  • @worldoffun-dh9tt
    @worldoffun-dh9tt ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ unlik አርጉ 👎👎👎👎👎👎👎👎