መቆያ - የድመት አባት! አቡ ሑሬራህ Abu Hurayra በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 6 หลายเดือนก่อน +120

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን የሙስሊምን ድንቅ ታሪክ ስታቀርብ ብዙ ጊዜ በትህትና እና ታሪኩን ያንተን አስመስለህ ነው ይህ ትልቅነትህን ያሳያል መልካም በኋል ለሙስሊም ወንድሞቻችን

    • @sulymandegu8312
      @sulymandegu8312 6 หลายเดือนก่อน +4

      Thank you 🙏 brother

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m 6 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ሙስሊም ነኝ ወሏሂ ኦርቶዶክስ ን ከኔ ሀይማኖት በምን ም አላበላልጥም በአማኝና ጥሩ ወይ መጥፎ ሰዎች ነዉ የማወዳድር

    • @seidahmed5565
      @seidahmed5565 6 หลายเดือนก่อน +5

      አኔ ደግሞ አንተ ያየህበትን እይታ አደነኩኝ ጥሩ ክህሎት ያለውን ሰው ማድነቅ ተገቢ ነው

    • @kirubeltibebe9610
      @kirubeltibebe9610 6 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊​@@sulymandegu8312

    • @kirubeltibebe9610
      @kirubeltibebe9610 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@sulymandegu8312😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 22:42 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 23:14 😊😊 23:20 😊😊

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 6 หลายเดือนก่อน +31

    ❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው የሰማሁት

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 6 หลายเดือนก่อน +27

    አቡ ሁረይራ ረዲአላሁ አንሁም ርሀብ ጥሉዋቸዉ ወተት አግኝተዉ መጨረሻ ላይ እሰኪጠግቡ የጠጠጡት ታሪክ ሁሌም አንጀቴን ይበላዋል አላህ በጀነተል ፍርዶሰ አይናቸዉን የምናይ ያድርገን😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲

    • @MenurTemam-c4e
      @MenurTemam-c4e 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @lubabaendries
      @lubabaendries 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን አላህ ከነሱ ያድርገን

  • @Mahirahmde
    @Mahirahmde 6 หลายเดือนก่อน +34

    እሸቴ እናመሰግንሃለን አክብረህ የኛን የሙስሊሞችን ታራክ እንዲህ በማራ መልኩ ስለሚተሰማን እናከብረሃለን እዴሜና ጤና ለእሼቴ ና ለሸገር ኤፍ ኤም አዘጋጆች🎉🎉❤❤

  • @salihafar2244
    @salihafar2244 6 หลายเดือนก่อน +28

    ረድያሏሁ ዓንሁም:ሓድሰን ለትዉልድ ያሰተላለፈ ትልቅ ሰው!!❤

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 6 หลายเดือนก่อน +37

    እሸቴ አሰፋ አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የተረከው ነገር ማር ነው የሐይማኖቱ ተከታይ ባልሆን አንተ ስለቀመምከው ሰማሁት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ👏🥰

  • @طلحةبنمحمدبنحسين
    @طلحةبنمحمدبنحسين 6 หลายเดือนก่อน +55

    በእውነት ሸገር የዜና አውታር እውነትን ቁም ነገርን ለማስተማር የምታደርጉት ጥረት በእዉነቱ የሚያስመሰግናችሁ ነው በርቱ አቡ ሁርይራ በሙስሊሙ ህ/ሰብ ትልቅ ቦታ አለው

    • @henokyohannis5312
      @henokyohannis5312 6 หลายเดือนก่อน +3

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @marmaria787
      @marmaria787 6 หลายเดือนก่อน +2

      Eid Mubarak

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 6 หลายเดือนก่อน +7

    የወተቱ ነገር አስለቀሰኝ ያአላህ ያረብ አቡ ሁረይራ የነብዩ ወዳጅ 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Abdul-qj7yw
    @Abdul-qj7yw 6 หลายเดือนก่อน +23

    ከልጅነቴ የማቀውን ብዙ ሀዲስ ዘጋቢ ሀቡሁረይራ አቦ ይመችህ አዘጋጁ❤❤❤❤

  • @nomore9500
    @nomore9500 6 หลายเดือนก่อน +16

    አንተም የዘመናችን አቡ ሁረይራ እውቀት ከጥበብ ጋ የታደልክ የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ ለዚ ትውልድ ከአላህ የተሰጠኸን ስጦታችን ነክ
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልን! ❤❤❤

    • @obsaarumaa
      @obsaarumaa 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yeah Allah Edme Enaa Tenaa Yistek Eshete

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 6 หลายเดือนก่อน +26

    Al-Jazeera has got Merwan Bashar..we have the great Eshete Assefa

    • @obsaarumaa
      @obsaarumaa 6 หลายเดือนก่อน

      Yeah We Have A Great Eshete Assefa

  • @octopus2309
    @octopus2309 6 หลายเดือนก่อน +17

    አቡሁረይራ የሙስሊሙ አለም ታላቅ ሰው

  • @awelyassin885
    @awelyassin885 6 หลายเดือนก่อน +13

    እሼ አሏህ ሱ ወ አ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከምትወደው ጋር ።

  • @AMANSUNKAMOHUSSEN
    @AMANSUNKAMOHUSSEN 6 หลายเดือนก่อน +14

    እሼቴ አስፋ አንቴ የሼገር FM ድምቀት ፍታሃው ሁሉን አካታች አላህ ይውደድክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @mohe2525
    @mohe2525 6 หลายเดือนก่อน +18

    እሸቴ አሰፍ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ
    የሰሀቦችን (የነብዩን ሰ.ዐ.ወ ባልደረቦችን) ታሪክ በትንሹም ቢሆን አንብቤለሁ ሰምቻለሁ ነገር ግን ያንተ አቀራረብ ይለያል ::
    እናመሰግናል እሼ

  • @HayatuShemsu-w2b
    @HayatuShemsu-w2b 6 หลายเดือนก่อน +9

    እሸቴ አሰፍ ጀግና ነህ በቃ ትችላለህ ዉስጤ ነህ አቦ እድሜ ያርዝመዉ

  • @YessufDawed
    @YessufDawed 6 หลายเดือนก่อน +14

    💖💎💖💎💖💎💖
    اللَّـهُ أَكْبَرُ اللَّـهُ أَكْبَرُ لَا إلَهَ إلَّا اللَّـهُ وَاَللَّـهُ أَكْبَرُ اللَّـهُ أَكْبَرُ وَلِِلَّـهِ الْحَمْد

  • @marmaria787
    @marmaria787 6 หลายเดือนก่อน +7

    Eid Mubarek to all Ethiopian Muslims ❤🇪🇹

  • @AgroMohammed
    @AgroMohammed หลายเดือนก่อน

    ውድ እሸቴ በጣም አሰደመምከኝ ከአንጋፋው ትውልድ ስለ ነገርከን ክብር ይስጥልን እሼሼሼሼሼ

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 6 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤እሸቴን ካዳመጥኩ በኋላ ሰላም ይሰማኛል ። ድምፁ ብቻ መድሀኒት ነዉ ለኔ እንደዛ ነዉ። አታቋርጥብን ስለ ጀግናዉ ዲራር ሰለ ሴት ሶሀበቶችም(ወዳጆች) አሏህ ይዉደድላቸዉና ሀዉለት ዐኢሸት ፋ❤ጢመቱ ዘሀራ

  • @menarmu189
    @menarmu189 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጌታ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራህ! ከአክብሮት ጋር ወንድም ጋሼ እሸቴ!

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 6 หลายเดือนก่อน +7

    ረዲያላሁ አንሁም ( አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው ) 😍

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሸቴ በጣም እናመሰግናለን አንተ ትልቅና ውብ ልብ አለክ በዘህ ባመረ ድምፅክ ይህንን የመሰለ ታረክ ስላሰማከን አላህ ❤ረጅም እድሜ ከጣናጋር ይስጥክ ክበርልን

  • @jaferheyru1243
    @jaferheyru1243 6 หลายเดือนก่อน +1

    1400አመት በፊት የነበረ ነገርን በምናብ እንድናይ የአቡ ኹረይራ ያማረውን ስነምግባር ስላካፈልከን እሸቴ አስፋ ና ሸገር ኤፍ ኤም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🇵🇸

  • @AbukiCk21
    @AbukiCk21 6 หลายเดือนก่อน +18

    እሼ ስሜታዊ ሆኚ አለቀስኩ የአቡሑሬራ እናት እስልምናን ስትቀበል አተራረክህ ግሩም ነው

  • @AbdelJelil-u5b
    @AbdelJelil-u5b 5 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ውዴታና ሰላም በታላቁ ሰሃቢይ አባ ሁረይራህ ላይ ይሁን ነገርግን እሸቴ አሰፋን ማድመጥ ዴስስ ይለኛል አልሀምዱ ሊላህ!!

  • @IbrahimHussen-ho9uh
    @IbrahimHussen-ho9uh 6 หลายเดือนก่อน +3

    ረዲየሏሁ አንሁ ወዓርዷ❤

  • @amharafano20
    @amharafano20 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እናመሰግናለን እሸቴ ❤❤❤😊

  • @Mik4249
    @Mik4249 6 หลายเดือนก่อน +4

    እሼ በጣም እናመሰግናለን ያኑርልን

  • @Keyredin.N
    @Keyredin.N 6 หลายเดือนก่อน +6

    ረድያሏሁ ዓንሁም

  • @lubabaendries
    @lubabaendries 5 หลายเดือนก่อน

    ድቅነትህን ሳላደንቅ አላልፍም አባ ሁረይራ ረድየላሁ አንሁ

  • @HooyoMacaan-l2v
    @HooyoMacaan-l2v 5 หลายเดือนก่อน

    masha allah Allahu Akbar❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌅🌅🌅🌅🌅🌄🌄🌄🌄🌄 እሼቱ ወንድሜ ዕወድሐለው

  • @AbdulfetaHussen-un1cy
    @AbdulfetaHussen-un1cy 5 หลายเดือนก่อน

    thank you Sheger ,thank you Eshete.❤

  • @beheredinmoha6636
    @beheredinmoha6636 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ስራዉነዉን የወዉደድለት፡ እኛንም ይምራን።
    ወንድማችን ክብር ያለዉ አቀራረብ ነዉ፡ እናመሰግናለን። 1:33

  • @HooyoMacaan-l2v
    @HooyoMacaan-l2v 5 หลายเดือนก่อน +1

    masha allah Allahu Akbar❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌅🌅🌅🌅🌅

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 6 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢 እናቱ የሰለመችበት ክስተት የነብዩ ዱአ ያረብ 😢😢

  • @MarinMarin-hl6pf
    @MarinMarin-hl6pf 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወገናችን

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 6 หลายเดือนก่อน

    ኦማር ሱለይማን ፍልሰጤማዊ አሜሪካዊ ሸህ❤❤❤❤❤

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሽገር የሁላችን እናመስግናለን

  • @funzone7275
    @funzone7275 6 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ አቀራረብ ❤

  • @TsegayeTadesse-cn9cp
    @TsegayeTadesse-cn9cp 6 หลายเดือนก่อน +5

    Thanky Very Much Eshe!!❤

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሠግናለን🙏🙏🙏

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእወነት እኔ ምንንም አላቅም ይገርማል ሀዲስ ማስተላለፉን ብቻ ነው የማቀው በጣም ነው ያፈርኩት አንዲህ አውነተኛ ስተሆኑ ነው ልባችን በፍቅር ነው የምታሸንፉት❤❤❤❤

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤ሳህ

  • @MohammedMubarek-vh2wz
    @MohammedMubarek-vh2wz 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ሚል ታሪክ ነዉ

  • @hamidnasir6210
    @hamidnasir6210 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያኡነት እሸቴ አሰፋ አድናቂክ ነኝ

  • @EphremWalelegn-eb5vr
    @EphremWalelegn-eb5vr 6 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ አሰፋ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @KsaJed-h4n
    @KsaJed-h4n 6 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም❤❤❤❤❤❤

  • @AbduKemal-y7j
    @AbduKemal-y7j 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን።

  • @BiniShow-h4u
    @BiniShow-h4u 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ilove it

  • @obsaarumaa
    @obsaarumaa 6 หลายเดือนก่อน +1

    I'm So Great Full For You Eshete

  • @momedmulat3739
    @momedmulat3739 6 หลายเดือนก่อน +13

    እሸቴ እውነትም እሸት ነህ ቀጥተኛዉን መንገድ አላህ ይምራህ አላህም በቅዱስ ቁርአን ኢቅራ ነው ብሎ መላኩ ጅብሪል ያስተማራችው ኢቅራ ማለት አንብብ ነው ማወቅ ሁሉንም ጥሩ እናመሰግናለን!!!!

  • @MksHafnan
    @MksHafnan 6 หลายเดือนก่อน +2

    tnx eshete

  • @FggJki
    @FggJki 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ትምህርት

  • @ThomasAlan-zy1of
    @ThomasAlan-zy1of 6 หลายเดือนก่อน +1

    What a fascinating history about Abu Hur Airah. Your presentation about him reminds me of the West African historians around the 14th century known as Greots. The Greots strongly believed that telling the past story Orally is the most important way of transferring a Nobel ideas from the past to the present. In fact, to the Greots writing history is a sighn of weakness or lack of memorization - remember printing press was developed by the humanists in Europe after the 14th century. It's the development of printing pressing the Shiping Industry & killing machine or Gun which brought the expansion of Europians into Africa in the form of colonization &🎉 the downfall of oral history. Now, after 500 years, oral history has been seen as inferior to writing history. My brother, your teaching is directly challenging this kind of artificial superiority. Not only Abu Huraira has a great memorization ability but also a humanist long before Europian humanism. I wonder how Sun diata Keytas story of Middle Age Mali still survived. Zelealemawi kiber to Abu Huraira - its his teaching based on high-level gifted memorization of the 6th century that riched to West Africa even crossed Jib Rartal to Spain. Peace, my brother.

  • @mohammedsabitadinaan
    @mohammedsabitadinaan 6 หลายเดือนก่อน +3

    Radiyallaàhu anhuu ❤❤❤❤❤

  • @abdulwahidkemal1617
    @abdulwahidkemal1617 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank You!.Masha'allah Greate Explanation.

  • @HayderShifa
    @HayderShifa 6 หลายเดือนก่อน +1

    በየ ቀኑ ምናፍቀው ድምፅ አመሰግናለው
    እሸቴ አሰፋ እና መንሱር አ/ቃኒ

    • @FuadLeka-fo7pb
      @FuadLeka-fo7pb 6 หลายเดือนก่อน

      መሱር የነጮች ትረካ ነዉ ቢጎዳህ እጂ አጠቅምህም

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሰገሮች❤

  • @AdisAbeba-p2e
    @AdisAbeba-p2e หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን

  • @KedirMudsir
    @KedirMudsir 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ❤

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወድ እሸቴ🙏💐💐

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤
    Thank you for sharing this nice History.
    Abahu Rayera "Redi Allahu Anehu "

  • @abbaskedir-s2s
    @abbaskedir-s2s 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you very much Eshete

  • @AbdurahmanOkasha
    @AbdurahmanOkasha 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tanks barta

  • @haronzmzm
    @haronzmzm 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ❤

  • @Kdrkoker
    @Kdrkoker 6 หลายเดือนก่อน +1

    ረዲየላሁ አንሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @umasam6820
    @umasam6820 6 หลายเดือนก่อน +2

    Masha Allah ❤❤❤❤

  • @suaadawol2202
    @suaadawol2202 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you brother

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho 6 หลายเดือนก่อน

    ደግ ነገር መሥራት ለራስ ነው ።እኔ አቡ ሁሬራ ነኝ ።እኔ አፋን ኦሮሞ ፣አማርኛ እና እንግሊዝኛ እናገራለሁ !

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw 17 วันที่ผ่านมา

      በቋንቋ ችሎታ ብቻ እራስክን ከሱጋር አወዳደርክ ፋራ 😂😂😂

  • @tomed6031
    @tomed6031 5 หลายเดือนก่อน

    ALLAHU AKEBAR ❤❤❤❤

  • @YessufDawed
    @YessufDawed 6 หลายเดือนก่อน +1

    اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَآلِ مُحَمَّدٍ

  • @mubarekbirhanu6341
    @mubarekbirhanu6341 6 หลายเดือนก่อน

    ረድየላሁ አንሁ❤

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq 5 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ በጣም ነው እማከብርህ

  • @FggJki
    @FggJki 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @BekriYenebyubarya
    @BekriYenebyubarya 6 หลายเดือนก่อน

    እሼ❤❤❤❤❤

  • @emadudin1304
    @emadudin1304 5 หลายเดือนก่อน

    ራ.ዐ.ዓ

  • @MiiiMiiimiii-t2b
    @MiiiMiiimiii-t2b 3 หลายเดือนก่อน

    ነብዩ ሙሀመድ በጣም ክርስቲያኖች ግደሉ የሚል ነብዩ አላህ የመሀመድ ተረት ነው አላህ ከ1400 አመት በፊት የማይታወቅ አምላክ ይህ በታሪክ የሌላ ሀይማኖት ነው 😊

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw 17 วันที่ผ่านมา

      ደንቆሮ ምን ልሰሪ ገባሽ እዚህ 😂😂😂

  • @mohammedsabitadinaan
    @mohammedsabitadinaan 6 หลายเดือนก่อน +2

    Sallallaahu Aleeyhi Wassallam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YameneSir
    @YameneSir 5 หลายเดือนก่อน

    S A W ❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedsuleman4955
    @mohammedsuleman4955 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @muhidinMudesir
    @muhidinMudesir 5 หลายเดือนก่อน

    ሚዛናዊ አቀራረብህ እንደ ሁልጊዜው ነው።

  • @NsjeXd
    @NsjeXd 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላለህ ወንድሜ !!!!

  • @jamanali7855
    @jamanali7855 6 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ነው

  • @sulymandegu8312
    @sulymandegu8312 6 หลายเดือนก่อน

    Ewunt lemnagir betam new yemewedik yemakbrik bertalgh eshete teleyalk betam …..yehone ken endemageghik tesfa algh

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ

  • @Anon-ob9ji
    @Anon-ob9ji 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን ሰውየ አላምነውም በጥርጣሬ ነው የማየው ኢስላማዊ ነገር ላይ ታሪክ ያዛባል

    • @AbuHani-lc3vu
      @AbuHani-lc3vu 6 หลายเดือนก่อน +1

      መረጃ አቅርብ

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw 17 วันที่ผ่านมา

      ማን አስገደደክ ካላመንክ አለመስማት 😂😂😂😂

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 6 หลายเดือนก่อน

    Batame Tafache Teraka.Gereme Agalalase👍❤️👌

  • @InventorAmir23
    @InventorAmir23 5 หลายเดือนก่อน

    Wow betam new des yemilew

  • @muhibumujib6224
    @muhibumujib6224 6 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen 😢

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 6 หลายเดือนก่อน

    አቡሂሬራ.ዘግቦታል.ከተባለ.ሰሂሀህ.ሀዲስ.ነዉ.ድመትልክ.አይጥ.ለመያዝ.በአትኩሮትና.በደፈጣ .እንደምትጠብቀዉ.እሱምእንደዛዉ.ነዉ.ቴንኪዉ.በጣምእሽዬ።

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa 6 หลายเดือนก่อน

    We will always be with media coz.....

  • @BeharuOsman
    @BeharuOsman 6 หลายเดือนก่อน +1

    መቆያ ፕሮግራምን ሳልወድ በግድ ወደድኩት

  • @MohammedeademealiMohammedeadem
    @MohammedeademealiMohammedeadem 6 หลายเดือนก่อน

    ሽገራችን የግላችን

  • @shuxitube7060
    @shuxitube7060 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @hayatnurseid798
    @hayatnurseid798 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @FeyisaTadese-j6v
    @FeyisaTadese-j6v 3 หลายเดือนก่อน

    Sheger yilyale

  • @salihafar2244
    @salihafar2244 6 หลายเดือนก่อน +1

    #ኣቡ ማለት #ኣባት ሲሆን : #ሁረይራ ማለት #ድሜት ሲሆን:- #ኣቡ_ሁረይራ (የድሜት ኣባት) ማለት ነው (ረ.ወዕንሁማ)🙏🙏🙏🙏

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 6 หลายเดือนก่อน

      ሁረይራ ማለት ድመት ነው ያልከው ከምነኛ ተርጉመኸው ነው

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ድምፅ

  • @MuradMohammod
    @MuradMohammod 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ ልክነህ ሰው በስብህናው ነውጨመለካት ያለበት ኢስላም ያስተማረውም ይሄ ነው ነብዩ ሙሀመድ ሠ .ኀ.ወ ቀን ጹሞ ከዋለ ማታ ሲሰግድ ካደረ ሰው መልካም በሃሪ ያለው ይበልጣል በለዋል

  • @RejuErduna
    @RejuErduna 4 หลายเดือนก่อน +1

    رديله انه