አቡበክር አስ-ሲዲቅ (ረ.ዐ) || ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 428

  • @Sofia-qo8ok
    @Sofia-qo8ok 7 หลายเดือนก่อน +17

    ያሠላም ኢላፍ ይቱብን በጉጉት የሚያዳምጥ ማነዉ የኔየሁሌየምርጫየነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 2 ปีที่แล้ว +45

    ሱባሀን አላህ ያአላህ እኛንም ከሶሀቦች እና ከነብያችን መንገድ ያፅናል ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @abduselam-fi3vq
    @abduselam-fi3vq 9 หลายเดือนก่อน +10

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ እኛ ወንጀለኞች ነን አላህ የያስጠቅመን

  • @HirutGetahun-m1j
    @HirutGetahun-m1j 4 หลายเดือนก่อน +4

    ያአላህ ተሰምቶ የማይመገብ ታራክ ተሰምቶ ከማይጠገብ ድምፅ ጋ ሲዋሀድ ምንኛ ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አላህ የሱሀቦችን መገድ ይምራን

  • @sofyayimer3331
    @sofyayimer3331 6 หลายเดือนก่อน +5

    Mashallah Allah jezacehun yekefelchehu, Allah ye nebeyachenene s a w Ena yesehabawechen mengede emenketel yargen.

  • @ኒቃቤውበቴክብሬነው
    @ኒቃቤውበቴክብሬነው 3 ปีที่แล้ว +25

    ጀዛክ አላሁ ኸይረን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ረደላሁ አንሁ አልህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው እኛንም የነሱ። እውነተኛ ወዳጅና ተከታይ ያድርገን

  • @MuhammadAbd-yx7eo
    @MuhammadAbd-yx7eo 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሱብሀነለ አለህ ይጨምርልህ ተሰተፍ የጀመ እነስተውስ አለህ የስተውሰነል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ከረሱል s.a.w ና ከባልደረቦቻቸዉ ጋር በጀነት ጎረቢት አድርገህ አኑርን ያረህማን

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 3 ปีที่แล้ว +33

    ጀዛካለህ ማሻሀላህ አለህ ይስጥህ ስንቶቻችን ነን ይሄን ጣፋጭ ታሪክ የምናውቀው በጥዋት ስሰማው ውስጤን ደስታ ተሰማኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @rahamarahama5672
      @rahamarahama5672 2 ปีที่แล้ว +1

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @HalimaYesuf
    @HalimaYesuf 8 หลายเดือนก่อน +3

    اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا

  • @Southafricalife
    @Southafricalife ปีที่แล้ว +1

    ረድአላሁ አንሁ❤❤❤ የአላህ ሰላም እነ እዝነት በሰሀባዎች ለይ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @duuressabrihanu2792
      @duuressabrihanu2792 ปีที่แล้ว

      ውሸታሞች ኢትዮጵያአንድነት፡፡ግንእንደቅርጫመከፈፈልየሚትፈልጉ አይሰከለቹም፡፡ካሀዲዎች፡

  • @አልሀዱሊላህ.አለኩለሀል
    @አልሀዱሊላህ.አለኩለሀል ปีที่แล้ว +6

    ጂዛካላህ ከይር ጂዛበጣም ተመሥጨነው. የማዳምጠውከይርህን ሥራ አላህ. ይቀበልህ ያረብ አገራችንንም ቤተሠቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን ያኢላሂ

  • @jemilaaman4428
    @jemilaaman4428 2 ปีที่แล้ว +8

    ጄዛክ አላህ ኸይር ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ትምህርት ነዉ ወድጄዉ አለዉ ❤🙏🙏🙏

  • @ሀዩወሎየዋ-ኘ2ፐ
    @ሀዩወሎየዋ-ኘ2ፐ 3 ปีที่แล้ว +55

    ሱብሀን አላህ ደስ በሚል ድምፅ ምርጥ ታሪክ 🥰🥰🥰🥰አላህ ይጠብቅህ

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 3 ปีที่แล้ว +186

    ዉድ የኢላፍ ቤተሰቦች የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁ የቤተሰቦቻችንን ክፉነገር አያሰማን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ሁላችንም በዱአችን አንረሳሳ 😭😭😭

  • @Sidramuhamed
    @Sidramuhamed 21 วันที่ผ่านมา +1

    አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ረሱሊላሕ

  • @RuqayahQader
    @RuqayahQader 2 หลายเดือนก่อน

    ረድአላሁ አንሁ የአላህ ሰላም እነ እዝነት በሰሀባዎች ለይ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HirutGetahun-m1j
    @HirutGetahun-m1j 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያጀማኣ እኛ በጣም ወጀሎኞችነን አላህ ቀጥተኛውን ይይምራን

  • @Fatumaeman
    @Fatumaeman 5 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀናላህ ስለላህ አለይህ ወሰለም ❤ጀዛ ከላህ ኸይይር ኡስዜ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ❤❤❤

  • @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ
    @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ 3 ปีที่แล้ว +7

    ውስታዜ ጀዛከላህ ኸይር ወጄዛ ኡፍፍፍፍ ሀቢቢና መሀመድ//❤️👈እረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም//እወደዎታለሁኝ ያረሱለላህ😥😥😥😭😭😭💔💔👌✅👈

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ ኢላፍ ቲዮብ በጣም ነው የምወደው ጀዛኩሙላክ ከይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetyamusema9310
    @fetyamusema9310 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛአከላ ኸይር ሰለላ ሁአለይህ ም ወሰለም ❤❤❤

  • @foziyakemal-k1j
    @foziyakemal-k1j 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሆይ በሰማነዉ የምንጠቀም አርገን❤ በእዝነትክ❤

  • @አሏሁአክበር-ቘ9ገ
    @አሏሁአክበር-ቘ9ገ 3 ปีที่แล้ว +3

    ያሱብሀን አሏህ አሏህሁይ እኛንም እደስሀቡች በነብያችን መንገድ ላይ አፀናን ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @sabitamohammed2011
    @sabitamohammed2011 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኩሙላህ ኸይር. ደስ የሚል ታሪክ ማሻ አላህ

  • @Aዬነኝያአላህበርያ
    @Aዬነኝያአላህበርያ 3 หลายเดือนก่อน

    ያአለህ ስላም እዝነት አይለያችሁ የቤተስቦቻችንን ክፉነገር አያስማን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ሁላችንም ያድርግልን ሁላችን አንረሳስ ☝️

  • @lencoahmed7949
    @lencoahmed7949 ปีที่แล้ว +4

    Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah

  • @ኢቅሯYouTube
    @ኢቅሯYouTube 3 ปีที่แล้ว +21

    ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅህ ኸይር ስራህን ሁሉ አላህ ይቀበልህ

  • @fatmaidres7645
    @fatmaidres7645 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክላ ኸይር እስታዝ❤❤😥😥😥😥ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @Hikma-u6z
    @Hikma-u6z 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እዳተ አይነቶችን ወድሞች አላህ ያብዛልን የኢሥላምን ታሪክ ለትዉልድ ማሥተማር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @mamimamimamimami7605
    @mamimamimamimami7605 2 ปีที่แล้ว +1

    ሡበነአላህ የነብየቶችን ሙሉ ታርክ ሰለአቀርብከህል አላህ ይጨምርልህ ከረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ እኛም ከሰማነወ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን አሚን።

  • @amma4705
    @amma4705 ปีที่แล้ว +1

    ሥለላሁ አለይሒ ወሠለም ጀዛካላህ ኡሥታዝ እኛም በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን አገራችንን ሠላም ያድርግልን በዱአ አንረሣሣ

  • @Mነኝየአልኢማንተማሪ
    @Mነኝየአልኢማንተማሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ሰለላሁአለይሂወሰለምጀዛኩአላህኸይር
    ላይክሼር

  • @ፀጋናመከራ
    @ፀጋናመከራ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህኸይር ሱለላሁ አለይወሰለም

  • @remla6686
    @remla6686 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው እምወድህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 ปีที่แล้ว

      ዉዴድምርአርጊኝኝኝኝ

  • @Smarh-f7f
    @Smarh-f7f 4 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም ምንኛ ያማረ አቀራረብ ነው❤❤❤

  • @jemalmudema124
    @jemalmudema124 3 ปีที่แล้ว +1

    ረ•ዓ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

  • @ዜድቢንትያሲን
    @ዜድቢንትያሲን 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጀዛካላህ ከይር ኡስታዛቺን 🌺

  • @ሐያትኡመ21ቅድሚያለተዉሒድ
    @ሐያትኡመ21ቅድሚያለተዉሒድ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩሙ ሠላም ወራሕመቱላሕ ወበረካትሑ ሠላም ዉዶቸ
    አላሕ ይጠብቃችሑ ኡሥታዝ
    እኛም በሰማነው እናተም በተናገራችሑት ተጠቃሚዎች ያድርገን ።

  • @MuhammadAbd-yx7eo
    @MuhammadAbd-yx7eo 7 หลายเดือนก่อน

    አሚንን የረበነ አንተው ወፍቀን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SofiKedar-zi7go
    @SofiKedar-zi7go 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክሏሁ ኽይር ዴስ ብምባል ዲምፅ ዴስ የምል ታሪክ

  • @ሃከማህ2020
    @ሃከማህ2020 ปีที่แล้ว +3

    😢😢ሽኩረን ሰላም ላህ አለይህወሰላም❤

  • @ሀስብየሏህወኒዕመልወኪል
    @ሀስብየሏህወኒዕመልወኪል 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከሏህ ኸይር ጀዛዕ አሏህ ይጠብቅህ ፅድት ባለ አቀራረብ ስለምታቀርብልን እናመሠግናለን

  • @bairiyaahmed1843
    @bairiyaahmed1843 3 ปีที่แล้ว +1

    ጃዛካ አለዃይር

  • @reyanhabibi6108
    @reyanhabibi6108 3 ปีที่แล้ว +17

    ደስ የሚል ታሪክ ነው በርታ ቀጥልበት አላህ ካንተ ጋ ይሁን

    • @ayshejemal635
      @ayshejemal635 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠቢቃቹወ በጣም ወዳቹዋሎ አሊፎዎች አላህ ይወዳዳቹወ

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ከይረን ኡስታዜ 🤲

  • @sarahseid356
    @sarahseid356 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኸላህ ኸይረ

  • @line4371
    @line4371 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላህ ኸይረን ኡሥታዝ

  • @ns6250
    @ns6250 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላ ያጀማአ ተሪኩን እስከ ማጨራሽ ሲሙት ይጠቃመቹወል አብ ኢያድ ወንዲሜ ጀዘሀን አሏህ ከፍ ያረግልህ ያረብ ለኝም አሏህ ተግበሩን ይወፊቃን በስማነው ሚኒጠቃም ያረከን ያረብ

  • @الحمداللهعلكلحال-ن4ع
    @الحمداللهعلكلحال-ن4ع 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን

    • @Temu114
      @Temu114 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 2 หลายเดือนก่อน

    አጂብ አላህ የሰጣችሁ ❤❤🎉🎉🎉

  • @SUSUSofi
    @SUSUSofi 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ወንድማችን ጀዛኩምላህ ኸይረን ወጀዛ አነ

  • @ፎዚወለየዋF
    @ፎዚወለየዋF 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከሏህ ኸይር ሱለላሁአለይሂወሰለም

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا
    صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم

  • @hasnamohammad7282
    @hasnamohammad7282 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ረዲየላሁ አኑሁማ ኸይር ስራቹ አላህ ይውደድላቹ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አልኸምዱሊላህ እስላም ነው ሂዎቴ

    • @ziiriiyaniidarasoo7303
      @ziiriiyaniidarasoo7303 2 ปีที่แล้ว

      Masha allí ahuakubari amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani Amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani Amiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiani ya allllllll

  • @rahmai4905
    @rahmai4905 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayuassen1469
    @hayuassen1469 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ እርግትባለ ዲምፅ ደስየሚል ታሪክ የኛ እረሱሎላህ

  • @merrymerry4262
    @merrymerry4262 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ምንኛ ያማረ ታሪክ ምነኛ ያማረ ድንቅ ትውልድ ነው።አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመት ኢስላም።

  • @zeburayoutube1896
    @zeburayoutube1896 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ኸይር አባታችን ወንድማችን

  • @zetyunakedir9000
    @zetyunakedir9000 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa Allah wuddi usetaze Allah yexebqe merte wondemachen

  • @qwwj8843
    @qwwj8843 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብበሰማነውእምንጠቀምያድርገንአንተንምአላህይጠብቅህ

  • @EmebitHassen-fk9hi
    @EmebitHassen-fk9hi ปีที่แล้ว

    ወአለኩም ሰላም ሶለላሁ አለሂወሰለም ምኛ የታደግ ሰውየ ነህ ይህ ሁሉ እቀት አላህ ያደለህ ያውም ስለዲንህ አላህ ይጨምርልህ ኡታዝ ጀዛህን አላ ይክፈልህ እኛንም በሰማነው የምን ጠቀም አላህ ያድገን ኢሻአላህ

  • @fjjuvbjj634
    @fjjuvbjj634 ปีที่แล้ว +1

    Saallawatu rabi aleyhi wassalmi Lawala Quwatu ilabilahi Lilaha ana Muhammad rasula Saallawatu rabi aleyhi wassalmi Lawala Quwatu ilabilahi Lilaha ana Muhammad rasula Saallawatu rabi aleyhi wassalmi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekiali-m2i
    @mekiali-m2i หลายเดือนก่อน

    አላሕይጠብቅህጀዛከላህሀይረን❤❤❤❤

  • @سعادةحبشي
    @سعادةحبشي 2 ปีที่แล้ว +11

    سلام عليكم ورحمة الله وبركاته لهم صلي على نبينا وحبيبنا محمد 🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍

  • @emumuaziemufatumeemumuazie6648
    @emumuaziemufatumeemumuazie6648 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛአከላሁኸይረን ወንድማችን አቀራረብህ ማአሻአላህ ነው ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ጀዛከላሁኸይር ሰለላሁ ወሰለምአላነበይናመሀመዲ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 ปีที่แล้ว +1

    አጂብ ታሪኩ ጣፉጭ ነው ሶብርን ጀግንነትን ለአሏህ መታዘዝን መሪነትን ከቶ እናተን የመሰለ ጀግና አላየንም አልሰማንም አሏህ የምትወዱትን ጀነት ይሰጣችሁ ያርብ ለእኛ ምንም ባንሰራም አሏህ ይዘንልን በራህመትክ ያርብ👌👌👌👌👌👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን ያረብ

  • @sofemohamed7780
    @sofemohamed7780 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዘኪአላህኪሪኑ

  • @saadasadaa9704
    @saadasadaa9704 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ከይር እኛበሰማነዉ አላህ ተጥቂሚ ያርገን

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪሏሁ ኸይራ ወንድም አምሳያህን ያብዛልን አቡበክር ረደላሁ አንሁ ታሪኩ ውስጤ ነው ኢንሻ አሏህ ኡሙ አቡኪ የወደፊት ህልሜነው

  • @Aነኝየኡሚናፋቂ-h2o
    @Aነኝየኡሚናፋቂ-h2o 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @nuramuhamed735
    @nuramuhamed735 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክኣላህ ኬር

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 ปีที่แล้ว +1

    ወሌኩም አሳላም ዎራማቱላህ ዎባራካቱሁ
    ሶላላህ ኣሌህ ዎሳላም

  • @bgl304
    @bgl304 3 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመትላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሱብሀን አላህ

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪሚላህ ከይረን በጀነት አብሮ ይሰብስበን ያረብብብብ

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @ahmd814
    @ahmd814 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካላህ ከይር

  • @ziiriiyaniidarasoo7303
    @ziiriiyaniidarasoo7303 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allí ahuakubari almdaulhi rabi almini inshaallaa tallaaaa saallaawatu rabi aleyhi wassalmi inshaallaa tallaaaa

  • @ebrahimAhamed-st1xo
    @ebrahimAhamed-st1xo ปีที่แล้ว +8

    የአሊፍ ሚድያ ወገኖቻችን አላህ ሰራችሁን በጥፍ በጥፍ ይቀበላችሁ በርቱልን

  • @GiasBd12-r2e
    @GiasBd12-r2e 2 วันที่ผ่านมา

    ሡለላሀአይሂወሠሌሜ ሡለላሀአለይሂወሠሌሜ ሡለላሀአለይሀሂወሠሌሜ

  • @zuzu8278
    @zuzu8278 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኽይር ወዲማችን

  • @امعلي-ر2ع2ح
    @امعلي-ر2ع2ح 3 ปีที่แล้ว

    ዋ ወ ወ ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ

  • @FfFr-ub6tg
    @FfFr-ub6tg 2 หลายเดือนก่อน

    ሱብሃነላህ 😥😥😥😥

  • @HappyLightning-et6fe
    @HappyLightning-et6fe 6 หลายเดือนก่อน

    የአላህ አላህ ምህረቱን ለግሰን

  • @HadiyaHadiya-o9g
    @HadiyaHadiya-o9g ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ❤❤❤አላህያረብ❤❤❤

  • @ወሎየዋየመርሳልጂ
    @ወሎየዋየመርሳልጂ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰምቼ የማልጠግበው የምትለቀው ሁሉ በጉጉት ነው የሚልቅብኝ ጀዛከላኼር የአኼራው ወንዲሜ

  • @ffatmah7074
    @ffatmah7074 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛሕንለከይር

  • @munamuna2503
    @munamuna2503 3 ปีที่แล้ว +12

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

    • @AbdullahAhmed-yy7zn
      @AbdullahAhmed-yy7zn ปีที่แล้ว

      ምን አለበት አላህ ፈቅዶት በነኝ ዘመን ተፈጥሬ በነበር የነሱን ፈለቅ ተከታይም ሆኜ

  • @utru9082
    @utru9082 3 ปีที่แล้ว +2

    የአላህሠላም በነቡዩና በሣሀቦዎቹ ይሆን

  • @toybabintabdu1644
    @toybabintabdu1644 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛክ ኸሏህ ኸይር ወድ ኢላፍ ዩቱብ

    • @zntub4234
      @zntub4234 3 ปีที่แล้ว

      ደምርኝ

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 ปีที่แล้ว

    ረ አ አ
    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @zeynebtube6006
    @zeynebtube6006 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር❤

  • @fozyafozy2100
    @fozyafozy2100 3 ปีที่แล้ว +2

    Masha allah shukran wandim❤❤

  • @ሰአዳእሸቱ
    @ሰአዳእሸቱ 28 วันที่ผ่านมา

    አላህ እኛንም ኽይር ያሰራን የሀቂቃ እምንወዳቸው ያድርገን

  • @utgh6262
    @utgh6262 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም
    ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰለላሁአለይሂወሰለም
    ጀዛካላህኸይር

  • @kedijamohammed1236
    @kedijamohammed1236 3 ปีที่แล้ว +2

    masha Allha masha Allha Alhmdulillha musilim yaderken geta mesgan yegebah

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 3 ปีที่แล้ว +5

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ ሀገረችንም ሰለም የድርግለን ዉድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ለረስ ነው ኑ ጥሩ ነገር እንመመር ፖሮፈይሌን በመጨን ይቀለቀሉ 🙏🙏 አትዮጵያ ለዘለለም ትኑር 💚💛❤️

    • @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ
      @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ 3 ปีที่แล้ว

      አሚንስስስ✅✅👌✅👈

    • @Busy-s4r
      @Busy-s4r ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛ ከአላህ ኸይር ሰምተው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን አንተንም ጀዛህን አላህ ይክፈልህ