እውን ኢሕአፓ ተቸንክሯል ? ወጣቱ ይቀበለዋል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 หลายเดือนก่อน +2

    አይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ💔

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ጥያቄ ነዉ... ጥሩ ጥያቄ ነዉ ... ለተጠየቀዉ መልስ ሲታጣ ለጠያቂዉ የሚቀርብ የቃላት ጉቦ ነዉ።
    መጋቢ ብሎ ፖለትከኛ

  • @yedesdeswubetu3081
    @yedesdeswubetu3081 หลายเดือนก่อน +2

    መጋቤ ብሉይ ፓርቲህን ለመከላከል ያደረከው ጥረት ጥሩ የሚባል ነው። ነገር ግን ስለትምህርት ዝግጅትህ ስትጠየቅ የተማርከው ስነ መለኮትም ከሆነ ሳታፍር (በፍጹም አያሳፍርም በነገርህ ላይ) ወይም ይለፈኝ ሳትል መናገር ይጠበቅበህ ነበር። ሁለተኛው የፓርቲው ስብጥር በወጣት መገንባቱ (እንደ አንተ አባባል ፸% ) ተስፋ ሰጪ ነው። የመጨረሻው ስለፓርቲው መቸንከር ወይም መቸከል በደንብ ተዘጋጅተህ መልስ የሚሆን ነገር ማቅረብ ይጠበቅብሃል። እንደዚህ ውይይት ክፍል ከሆነ የእውነተኞቹ ኢሕአፓውያን መንፈስ የረበበብህ ይመስላል።

  • @domeg.c.7032
    @domeg.c.7032 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @kebedeababu5176
    @kebedeababu5176 หลายเดือนก่อน +1

    አብዛኛው ኢትዬጽያውያን እሱ ካል ገለጸው ድረስ የትምህርት ዝግጅቱን እንዴት ያውቃሉ? ለመደበቅ የሚፈልገው ነገር ያለ ይመስላል ። እኛ በጨበጣ ልንረዳው አንችልም

  • @ET_21
    @ET_21 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛ ጥያቄ ነው ኤልያሰ፣ የጠየከው ስለትምህርቱ

  • @getahunwoldemeskel
    @getahunwoldemeskel หลายเดือนก่อน +1

    ከበቂ በላይ እየጠየቅከው ይመስለኛል፤ ባለቤቶቹ ስላሉ እነሱን መጠየቁ ይሻላል

  • @yotee439
    @yotee439 หลายเดือนก่อน +1

    መሃይም።

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 หลายเดือนก่อน +3

    ኢህአፓ የተባለ ሰው በላ ነፍሰ ገዳይ ቡድን ይቅርታ ቢጠይቅ እንኳ ሕዝባዊ ይቅርታ አይገባውም ። በሀገርና በሕዝብ ላይ ይቅር የማይባል ዘግናኝ ወንጀል የፈፀመ ስለሆነ ስሙ ራሱ ዳግም ላይሰማ ከሰው ሕልና መጥፋት አለበት ።

    • @BenBogale
      @BenBogale หลายเดือนก่อน

      ከደርግ የበለጠ አረመኔ አልነበረም ፣ኢሕአፓም በርካታ ስህተቶች ግን ከደርግ የበለጠ አረመኔ አልነብረም ፣በእርግጥ ዛሪም መንጌ መንጌ የሜሉ አጨብጫቢ አሉ መንጋጋቸው ይውለቅና።

    • @zerguat
      @zerguat หลายเดือนก่อน

      አባትህ ገራፊና ገዳይ ያስተማረህ ታሪክ መጥፋት..መደምሰስ የሚል ነው መሸለኝ

  • @ሀቅ
    @ሀቅ หลายเดือนก่อน +1

    ካልተናገረ አሰናብትልን

  • @ababonga1
    @ababonga1 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ኢሃፓዊ አባቶቹ ችክ ያለ ልጅ! አይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ!!😊

  • @BenBogale
    @BenBogale หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል ትምህርቱን የማይናገር መንፈሳዊ መጋቢ ኢሕአፓን ይመራ ጀመር ፣ ምነው ሐይማኖት የግል ነው የሚለው ተረሳ እንዴ ፣ነገ ሼክና ቄስ ሊመራው ነው? ምንው ምን ግዜ ላይ ደረስን?

  • @agas1974
    @agas1974 หลายเดือนก่อน

    You are right Elias, the so-called political leaders has no right to conceal themselves and at the same time ask for our votes!!!

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 หลายเดือนก่อน

    ሽማግሌው ዛሬ ጥሩ ጠያቂ ሆነሀል።

  • @abanav57
    @abanav57 หลายเดือนก่อน

    ፓርቲው በተለያየ ጊዚ ህዝቡን በተለያየ ጊዜ ይቅርታ ጠይቁአል

  • @Kazabishotu
    @Kazabishotu หลายเดือนก่อน

    Keewkete Nesta selhone yehonale

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 หลายเดือนก่อน

    That means DEACON is acting as EPRP ?

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity หลายเดือนก่อน

    እግዜር-የለሹ ኢህአፓ : ከመቃብር ከወጣ በኋላ እንዴት ፕሉቶን quote በሚያደርግ perverted በሆነ ድብቅ ደብተራ ለመመራት በቃ ⁉️

    • @abanav57
      @abanav57 หลายเดือนก่อน +1

      አይ አሳፉሪ ነህ፣ ፑሉቶ የጥንት ፈላስፉ ነው Marx and Lenin የ19ኛው ክፍለዘመን ፍልስፍና ነው። ስለዚህ ሰለፕላቶ ሳያነብ ሰለኮምኒስት ያነባል ብለህ ከሆነ በጣም ተሳስተሃል።
      የኢሃአፓ አባል ፍልስፍና ሳያውቅ የፓርቲ አባል ይሆናል ብለህ ከሆነ ተሳስተሃል።

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx หลายเดือนก่อน

    ኢሕአፓ ፀረ _ ሃይማኖት ሆኖ አያውቅም ::

  • @wondeaddis7
    @wondeaddis7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሜዲያ የኢህአፓ ነው እንዴ?

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx หลายเดือนก่อน

    ኤልያስ፣ ምንድን ነው ኢሕአፓን በየጊዜው የሚይምጥላላው?

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน

      ኢሀፓ አለ እንዴ? "ፋንድያ ዘላለም እያወራችሁ ልትኖሩ ትፈልጋለህ ?

    • @estifanosworku4203
      @estifanosworku4203 หลายเดือนก่อน

      ለምን እንደሚያጥላላ ለማወቅ ከፈለጉ የኢሕአፓን ታሪክ እራሳቸው ኢሕአፓዎቹ የፃፉትን ያንብቡ ። ትንሽ የኢትዮጵያን የፓለቲካ ታሪክ ያለማወቅ ችግር ያለቦት ይመስላሉ ።

  • @HS-oh5fi
    @HS-oh5fi หลายเดือนก่อน

    ሙስሊም በል።

  • @AbcLimou
    @AbcLimou หลายเดือนก่อน

    Megabi has a dedication, but political maturity is very shlow. He isn't to your caliber. The real leadership, Konjit and Desta left with full dissatisfaction l.

  • @agas1974
    @agas1974 หลายเดือนก่อน

    If you really want to hide your qualifications, you did not have to be called Megabi Bluy in the first place.

  • @ሀቅ
    @ሀቅ หลายเดือนก่อน

    አዎ ምንድነው የተማረው??

  • @tesfazaredejandabatdabat3936
    @tesfazaredejandabatdabat3936 หลายเดือนก่อน

    The organazation had made self critisism on some of the tacktical mistakes abefore 40 years ago (1972 Ethiopian calander) so why you are asking already answered quetions.

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 หลายเดือนก่อน

    ኢህአፓ በደም ተጨማላልቆ በነበረው አሳፋሪ ታሪኩ ወራሽና የኩር ልጅ የሆነ ፣ የፋኖ ዕድል ዕጣ ፋንታም ከአባቱ የተለየ ባለመሆኑ እንደ እፉኝት ልጆች በየ ወንዙ እርስ በራሱ ተበላልቶ ከምድረ ገጽ እየጠፋ ነው ።

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 หลายเดือนก่อน

    አጭበርባሪ ! የቅማቱ አጴ ቴዎድሮስ በአሬሜኔዊ ሁኔታ ንፁሃን ሰዎችን በመጨፍጨፍ ነው የሚታወቀውና የማይገባው ዕውቂና አትስጥ ! !

  • @AbcLimou
    @AbcLimou หลายเดือนก่อน

    He is shallow

  • @wond5487
    @wond5487 หลายเดือนก่อน

    The worst proformance please goto back cherche

  • @wond5487
    @wond5487 หลายเดือนก่อน

    Please please you are not politician sham on you nessese

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 หลายเดือนก่อน

    አንተ ምንነትህ የማይታወቅና የዞረብህ የአዛውንቶቹ ኢሕአፓዎች ኮንዶም ትልቁ ድፍረትህና ስህተትህ ኤሊያስ አወቀ ፊት ለቃለ ምልልስ መቅረብህ ነው ።

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. หลายเดือนก่อน

    ናሁ የፉክ እንዳትሆን እሰጋለሁ።ለምን?ይሄ እኮ እዉነተኛዉ ኢህአፖ አይደለም።እባክህ አትዝቀጥ።ይሄ ደንቆሮ ደግሞ የኢህአፖ ነኝ ብሎ ሰቀርብ ያሳፍራል።

  • @abanav57
    @abanav57 หลายเดือนก่อน

    የትምህርት ዝግጅት ላንድ ፓለቲከኛ ወሳኝ አይደለም።
    የፓለቲካ እውቀት ፣ውሳኔ የመስጠት፣ሕዝባዊ ተሳትፎ እንጂ ዲጊሪ ወሳኝ አይደለም።
    ሶሻል ዲሞክራት ሃይማኖትን አይቃወምም EPRP is not a communist party anymore

    • @derejeshiferaw8334
      @derejeshiferaw8334 หลายเดือนก่อน

      "የትምህርት ዝግጅት ላንድ ፓለቲከኛ ወሳኝ አይደለም??" ከየትኛው አስተምህሮ ይሆን ያንተ ደሞ የተቀዳው ያ "ሌብነት ስራ ነው እስካልተያዝክ ድረስ " ያልውን ከንቱ ይመስላል.

    • @abanav57
      @abanav57 หลายเดือนก่อน

      @@derejeshiferaw8334 ጥሩ ጥያቄ ነው። እኔ የምኖርበት ሃገር አብዛኞቹ ፐለቲከኞች ለዲግሪ የሚያበቃ ትምህርት አልነበራቸውም፣ ግን ለሚኒስተር የደረሱ ብዙ አሉ፣ፐለቲካ ራሱን የቻለ ትምህርት ቤት ነው። ለአመራር የምትመረጠው በስራህ እና በተግባርህ ነው። አንድ ሰው ፐለቲካ ፓርቲ ውስጥ ከልጀነቱ ጀምሮ ስለሚጀምር ከፍ ያለ ትምሀርት የሚማርበት ጊዜ ስለማይኖረው እዛው ፓርቲ ውስጥ እንደካድሬ ነው የሚማረው። አንድ ሚኒስተር ሚኒስተር ሲሆን ከጀርባው ብዙ አማካሪዎች አሉት ። ስራውን ለመስራት የብቻው ውሳኔ ስይሆን የteam work ስራ ነው ያለው። እንደአብይ ከ7ኛ ክፍል ወጥቶ ዲግሪ በጉልበት ገዝቶ ዶክተር ነኝ አይልም። አሁን እኔ ላንተ ሌክቸር አልሰጥም ግን ስካንሪኒቭያን ሃገሮች ውስጥ ሚኒስተር ሊስቶችን አውጣና ዶክተር የሚባል ፈልግ ከጠቅላላ ሚኒስተሩ አንድ ውይም ዜሮ ነው የምታገኘው። ማስተር ያለውም በጣም ጥቂት ነው።phd የምታገኘው ለስልጣን ስይሆን ለresurch ስራ ስለሆነ ብትለምነውም ሚኒስተር የሚሁን አታገኝም። የሆኑትም successful ስይሆኑ ስላጣናቸውን ለቀዋል። ይሁን እና ባሁኑ ስአት የስካንዲኒቪያን ሰወች ከ60% በላይ ያለው ባለዲግሪ ስለሆነ አብዝኞቹ ፖለቲከኞቹም የዚሁ ውጤት ናቸው። በትምሀርትህ እስከ ዶክተር ደረጃ ከደረስክ ጥሩ መሪ ለትሆን አትችልም ምክንያቱም በሳይንስ አለም 100% ትክክል የምትለው ነገር የለም ስለዚህ አማካሪ ትሆናልህ እንጂ ስልጣን አትጨብጥም። ይበቀሃል ለዝሬው። በነገራችን ላይ በምኖርበት ሃገር በተክታታይ የስራትኛ ሚንስተር የንበሩት ተራ አናጺና አሳ አጥማጅ የነበሩ ነበሩ እንዲያም ሆኖ በጣም ከሚደንቁት ውስጥ ነበሩ።

  • @rado7282
    @rado7282 หลายเดือนก่อน

    ይሄማ ደንበኛ ቁጭ በሉ ነዉ

  • @solomonayele1860
    @solomonayele1860 หลายเดือนก่อน

    መናገር የሚፈልገውን ይናገር ተወው ። የወገብ ቅማል ሆንክበት ። አንተ ሳትሆን እርሱ ብዙ ግዜ ይናገር ። አታስጨንቀው ። አድማጩ ይፍረድ ። ያንተ ዳኝነት ተገቢ አይደለም ። ጀማሪ ነው ።

    • @rado7282
      @rado7282 หลายเดือนก่อน

      እሺ እኔ ፈረድኩ ይናገር

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 หลายเดือนก่อน

    ወናፍ ! እንኳን በሚሊዮን የሚቆጠር ተመልካች ይቅርና በመቶ ሺህዎች የሚቆጠር መደበኛ ተከታይ የለህምና ባዶ ጉራ ነው ።

  • @abanav57
    @abanav57 หลายเดือนก่อน

    የትምህርት ዝግጅት ላንድ ፓለቲከኛ ወሳኝ አይደለም።
    የፓለቲካ እውቀት ፣ውሳኔ የመስጠት፣ሕዝባዊ ተሳትፎ እንጂ ዲጊሪ ወሳኝ አይደለም።
    ሶሻል ዲሞክራት ሃይማኖትን አይቃወምም EPRP is not a communist party
    anymore