ከትውልደ ኢትዮጽያዊያን በሀብት 1ኛው ቱጃር ...ብዙም ቃለምልልስ አልወድም...ለ 5 ሺ ሰዎች በአሜሪካ ስራ የፈጠሩ ... ጆ ማሞ ካቻ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 322

  • @feiselabdela4926
    @feiselabdela4926 2 หลายเดือนก่อน +47

    ጆ ማሞ ካቻ ለእናት ሀገርህ ኢትዮጵያ ለመስራት ያሰብከው ድንቅ ሰው ነህ።
    እጅግ በጣም ጥሩ ስብዕና ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሰግናለን

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 2 หลายเดือนก่อน +41

    ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ... አባቱን ያኮራ ... እግዚአብሔር ሊባርክህ .. ከፈለገ... ሰይጣንም .. ክፍ.. ሰውም .. አይከለክልህም..!

  • @asterbeshah579
    @asterbeshah579 2 หลายเดือนก่อน +21

    A proud responsible man with great achievements. The world needs more of you.

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ደስ የሚል ትህትና ያለው ሰው ነው ብር ወይም ሃብት ተሰርቶ እንደሚገኝ አገላለፁ ደስ ይላል እንድህ አይነት ተፈጥሮ ድንቅ እና አስገራሚ ነው ።
    በጣም ደስ የሚለው አገላለፅ የአባትን ስራ ይዞ ትልቅ ቦታ ማድረስ ስም ማስጠራት በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ከፍታችሁ ይታይ💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💐💐💐💐

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 2 หลายเดือนก่อน +86

    የተባረከ ዘር እንዲህ ሠርቶ ሀገሩን ወገኑን ያስታውሳል ጠንካራውና ታታሪው ሠራተኛ ማሞ ካቻ በአንድ የትውልድ ዘመን ውስጥ በትራንስፖርቱ ዘርፍ ታሪክ ውስጥ ስማቸውን በወርቅ ያስፃፍ ጀግና ነበሩ በታሪክ አጋጣሚም በደርግ ዘመን ብዙ ዋጋ ከፍለውበታል ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ።

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 หลายเดือนก่อน +66

    አሁን ይህ ሰውም የ ቲክቶክ ተሳዳቢዎችም አንድ ላይ ኢትዮጵያዊ ይባላሉ ??
    እግዚአብሔር የሚሰሩ እጆችን ይባርካል ❤

    • @TheHenny288
      @TheHenny288 2 หลายเดือนก่อน +1

      Kkkkkkkkkkkk....

  • @tesfayekebede2188
    @tesfayekebede2188 2 หลายเดือนก่อน +21

    ከዚህ በፊትም የነበረውን ኢንተርቪው አድምጫለሁ ማሞ ካቻ አውቶቡስ በጣም ልጅ ሆኜ አውቅ ነበር እንዲህ ዓይነት ሀብታም ፈጣሪ ያብዛልን በጣም ኩራት ተሰምቶኛል። በጣም አድገው ቢያንስ አሊኮ ዳንንጎቴን የሚበልጡ ሀብታሞች ቢኖሩን ትልቅ ምኞቴ ነው

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 2 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም በጣም አመሠግንሀለሁ አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ውለታውን የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈልህ ቢመቸኝ ኝ ባለህበት ቦታ❤❤❤ የኢትዮጵያን ንፁህዋን ባንዲራ❤❤❤ በሰጠሁህ ነበር ከቻልክ በኔ ስም ባንዲራ ግዛና ላንተ ስጥልኝ አደራ

    • @feiselabdela4926
      @feiselabdela4926 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@TeshaleMusse ንፁህዋን ባንዲራ ማለት የትኛውን ነው?
      የብሄር ብሄረሰብ ዕኩልነትና የሐይማኖት ዕኩልነት አርማ ተብሎ የገባውን የሌለበት ማለት ነው?
      እኔ ከወደድኩት ውጪ ወደ ውጪ ብሎ ማሰብ ግን ምን አይነት ራስ ወዳድነት ይሆን?? ይሄ አመለካከት

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@feiselabdela4926ወንድም ስላላወክ አይፈረድብህም ። አንተ ለምሳሌ የጥንቱን አያት ቅድማያትህ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን የቅድስ ቁራን መሻሻል ያስፈልገዋል ብለው የዘመኑ ሰዎች ቢቀይሩት አንተ ትቀበላለህ ??? 🤭 አሁን እንደ አንበሻ ስለተከፋፈለ ነው ወይ ??? አየህ ነብዩ መሐመድ ዘረኝነት ጢንብ ናት ማለታቸውን አታቅ ይሆን ?? ? 🙈 🙄 😥💔🤯

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጆ ማሞ ካቻ የኢትዮጵያ ኩራት በአሜሪካ የኛ ኩራት ነህ። በእውነት የአባትህን ስም እንዳስጠራህ የአንተንም ስራ ልጆችህ ያስቀጥሉት ። እግዚያብሔር ይባርክህ የዚህን ጨዋታ ለማየት ጓጉቼያለሁ።❤❤❤❤❤

  • @ramavoice1
    @ramavoice1 2 หลายเดือนก่อน +3

    I worked in his gas station 28 years a go in South East, Washington DC. Thank You Joe,

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 2 หลายเดือนก่อน +27

    He is one in a million Very rich and low profile some Ethiopians must learn from him .

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 หลายเดือนก่อน +1

      If a rich person looks like an average Joe, that's how you know he has serious dough .

    • @eyumann
      @eyumann หลายเดือนก่อน

      Absolutely!! He’s worth 2.5 billion serious wealth brother

  • @danieltibebu6634
    @danieltibebu6634 2 หลายเดือนก่อน +13

    አሜሪካ አድገው አማርኛ ጥርት አርገው የሚያወሩ ሰዎች ብዙ ጊዜ እራሳቸውን የሆኑ ናቸው 🙏🙏🙏

  • @Wassie12
    @Wassie12 2 หลายเดือนก่อน +18

    I am so proud of you, Sir. ማሞካቻ! We Ethiopian can do anything! I wish you a healthy and happy life!

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 2 หลายเดือนก่อน +7

    Tebarek! አዲሱ ትውልድ በየቡና ቤቱ በየሃሽሽ ቤቱ ተጠምዶ እንዳይቀር ነገ ተስፋ እንዲኖራቸውና ትልቅ ህልም እንዲኖራቸው በተለይም በስፖርት ታንፀው በራእይ ጎልብተው እንዲያድጉ ለምታደርገው ጥረት ሁሉ አምላክ ይባርክህ የልጆችህ አባት ያድርግህ🙏🏽❤️🎁ልጆችህም ልክ አንተ አባትህን እንደምትወድ ይውደዱህ ይከተሉህ🙏🏽

  • @Happy-xm3qb
    @Happy-xm3qb หลายเดือนก่อน +4

    የማደንቀው ሰው, አሜሪካ ላለን ኢትዮጵያውያን ኩራታችን የሆነ ሰው ነው ጆ!

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሴፍሻ እነዚህን የመሳስሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስላቀረብክ ምስጋና ይገባሀል።ጉራ የሌለበት ሁሉን የተላበስ ።መሬቴን አልሽጥኩም ሲል ኢትዮጵያ ቢሆን ይወስዱበት ነበር ብዩ አስብኩ።

  • @WhyMeTd1227
    @WhyMeTd1227 2 หลายเดือนก่อน +4

    How humble he is, the only guest didn't kiss Seifu's kit, thank you Sir. ❤

    • @nebyeelda5862
      @nebyeelda5862 2 หลายเดือนก่อน

      Cause he's a f**king billionaire.lol

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት በጣም ትሁት ሰው....
    አባቱ የተባረኩ አባት ይኸው በሰው አገር ሰርተው በሃብት እንዲንበሸበሹ አድርገዋል. እኛ ዳውን ፔይመንት ለማጠራቀም ደፋ ቀና ስንል ቤቱም ዋጋው እየሮጠ መድረስ አልቻልንም

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 2 หลายเดือนก่อน +2

    What a humble and kind personality. God bless you more and more.

  • @esayasBARYA
    @esayasBARYA 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሰዉ ከተባለ እንዲህ ነዉ፠ዕድል ላላገኙ እድል እንዲያገኙ መፈጠር ታላቅ ስራራነዉ እግዛቤሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ ፠፠

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      ለአትሌቶቻችን ቢሆን አንዴ መቶ አትሌቶችን ኮሌጆች ይቀበሏቸዉ ነበር

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 2 หลายเดือนก่อน +3

    Dad am proud of u 😍
    Love u dad ur son from Ethiopia 🥰

  • @mussiehabte8095
    @mussiehabte8095 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፉ በጣም አድናቂህ ነኝ ፕሮግራምህ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው ቀጥልበት

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 หลายเดือนก่อน +28

    እኔ የአቶ ማሞ ካቻን አውቶቡስ ከዛሬ አርባ አምስት አመት በፊት ተሣፍሬበታለሁ።ማሞ ካቻና መኮንን ነጋሽ በእኛ አገር ዘመናዊ ትራንስፖርት ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ አላቸው።
    ጆ ማሞ ካቻም በአሜሪካን አገር አንቱ የተባለ ባለሐብት እንደሆነ አውቃለሁ።በተለይ ከአራት መቶ በላይ ነዳጅ ማደያ እንደከፈተና ለበርካታ ሥራ አጦች ሥራ የሠጠ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው።
    በተጨማሪም አንድ ረጅም ህንፃ እያሠራ መሆኑን ሠምቻለሁ ።ጆ እግዚአብሔር ይባርክህ አገራችንን አስጠርተሃልና እንወድሃለን።

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 2 หลายเดือนก่อน

      ህንጻውን ለምን ሃገሩ ላይ አያሰራም? ጀግና አይደለም። ለሰው ሃገር እድገት የሚሰራ ባንዳ ነው።

    • @zeaddisababa3583
      @zeaddisababa3583 2 หลายเดือนก่อน

      ​​@@daadhigd893ብልፅግና የአብይ ዘራፊ ቡድን ይዝረፈው?? ከዛ ይግደለው?? ንብረቱ የጠላት መጫወቻ ሆኖ ይቅር?? መጀመርያ የባለሀብቱ ሴፍቲ እና ሰላም ይቀድማል።እዛም እሱ በከፈተው ድርጅቶች ብዙ ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ ያስተዳድራሉ።አሜሪካ የህግ ሀገር ነው።ለትውልድ ይሸጋገራል የባለሀብቶች ንብረት። እነ ወርቁ አይተነው ለፍተው ሀብታቸው ተዘርፈው ለህይወታቸው አደጋ ላይ ወድቆ ሀገር እስከመሰደድ ደርሰዋል።

    • @hanamehamed3017
      @hanamehamed3017 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @akirabella4060
      @akirabella4060 2 หลายเดือนก่อน +2

      He is number 1 black rich person in DC/USA

    • @akirabella4060
      @akirabella4060 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@daadhigd893አቤት የሰው ልጅ አስተሳሰብ? ኢትዬጵያ የፎቅ ችግር አለባት? ደግሞ አጎትሽ አብይ ቢወርሰውስ?

  • @mekonnenjimma2351
    @mekonnenjimma2351 2 หลายเดือนก่อน

    ሰይፍሽ አቶ ጆ ማሞ ካቻን ምርጥ እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝካቸው በጣም እናመሰግናለን።
    በአገራችን ኢትዮጵያ የትራንስፖርት ዘርፍ ታዋቂ የነበሩት ማሞ ካቻን የማያውቅ የለም ልጃቸውም አባታቸው የተኩና በአሜሪካ ለአገራችንና ለኢትዮጵያውያን ኩራት መሆናቸው ደስ ያሰኛል እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትሁት ሰው ነው። አንተ የደረስክበት ደረጃ እንደምደርስ ተስፋ አለኝ መንገዴንም ጀምሬያለሁ።

  • @TewabechLeges
    @TewabechLeges 2 หลายเดือนก่อน +14

    🎉🎉ድሮ ነበር ይሕንን ስም ልጅ ሆኜ ነበር 😊😊😊ማሞ ካቻ የሚለው ስም የሰማሁት ፤ ከኦቶቢስ ጋር በተናኜና 🎉🎉ቤተሰባቸው። ግን የሚሰሩት ❤❤እስፖርታዊ ጨዋታ የማስቀጠል ነገር 😢😢🎉🎉በጣም ደስ የሚሉ የማሞ ካቻ ልጅ ትዝታችንን አመጡብን አቦ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እዕ😅😅😅😅😅

  • @oliviatassew1261
    @oliviatassew1261 2 หลายเดือนก่อน +14

    Join ፡ ማሞ ፡ ካቻ ፡ big respect

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የሚያስደስቱ ኢትዮጵያዊ ናቸው ያባታቸውን ስም በኩራት ያስጠሩ ።እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት። እባክዎ መልካም ፍቃዶ ከሆነ ለሰለሞን ቦጋለ ህብረት ለበጎን ብያግዙ ደስ ይለኛል።አግዘውም ከሆን Thank You

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 2 หลายเดือนก่อน +4

    I wish to relocate to DC because of you …. I cried how you showed the love of for your father …. When you call the name of your father OMG ❤

    • @sofiamohammed9190
      @sofiamohammed9190 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ዲሲ ሄዶ መኖርና በሱ ድርጅት ተቀጥሮ መስራት አማረኝ
      የድሮ ፍቅርን አየሁበት
      እባክህ ውሰደኝ ወደ ዲሲ ጆ 😢
      እንደምታደርገው እተማመናለሁ ኢንሻአላህ

    • @eyumann
      @eyumann หลายเดือนก่อน

      Atskabtuuu!! Wergna hulla

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ልጂ እያለሁ ማሞ ካቻ ሲባል እሰማ ነበረ ያው የልጂነት ነገር። በራሴ እይታ የማሞ ካቻ ስእል ነበረኝ የሳልኳቸውን ሰው ዛሬ በፎቶ ስላወኳቸው ስላየኳቸው ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና አባት ጆ አባትህ እያዩህ በመንፈስ ሆነው ሁሌም ባንተ ደስ ይላቸዋል። ማሞ ካቻ አልሞቱም አሉ ❤

  • @dawitgirma133
    @dawitgirma133 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የአባትህ ልጅ

  • @dagnu14
    @dagnu14 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for inspiring me to respect my dad and appreciate the value of hard work and its positive rewards throughout a lifetime. I am also proud to come from my country, Ethiopia.

  • @RitaYohannes-q7i
    @RitaYohannes-q7i 2 หลายเดือนก่อน

    Jo Mamokach that was nice, the conversation you made with seifu.Thank u.

  • @neba1034
    @neba1034 2 หลายเดือนก่อน +19

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @WastetoWealth-yc3wr
    @WastetoWealth-yc3wr 2 หลายเดือนก่อน

    I will look forward to read your father's bibliography Sir. Thank you Seifu for hosting this gentle man

  • @birhaniegeleto3212
    @birhaniegeleto3212 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for supporting our youth.

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 2 หลายเดือนก่อน +4

    አባቱ ... የሚያከብር.... የሚወድ .. እንዲህ .. ይባረካል ...!

  • @tadeleayelegn2203
    @tadeleayelegn2203 2 หลายเดือนก่อน +2

    I am Very impressed By Mr. Joe Mamo. I just decided to show up for the tournament.

  • @777generation..3
    @777generation..3 2 หลายเดือนก่อน +11

    ኢዮብ ነኝ
    የአቶቢሲ ማሞ ካቻ ልጅ የማናውቃቸውን የክቡር ማሞ ካቻን ትውፊት ለማስቀጠል ለቤተሰቡም ለአገርም ለሚያደርጉት ስራ እያመሰገንን
    ሁለታችሁም የምትመስሉት
    Before እና after ነው
    ሁለት ሰይፉዎች

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @sofiamohammed9190
    @sofiamohammed9190 2 หลายเดือนก่อน +10

    አባትህ የአባቴ ጏደኛ ነበሩ ሁሌ የአባትህን ስም ያነሱ ነበር ::ዲሲ በነበርኩ ባየሁህ ::በተለይ ላዘጋጀህልን ፕሮግራም እናመሰግናለን
    ኢትዮጵያን ባለመርሳትህ አድንቄሀለሁ እድሜአብዝቶ ይስጥህ

  • @azebg328
    @azebg328 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ. ሰይፉ. ንፁህ የኢትዬጵያዊ አቀራረብ ይኑርህ እባክህ ትልቁን እንድትልቅ ቃለመጠይቅ አድርግላቸዉ. አጉል ስልጣኔ የሐገራችንን ባህልጠብቁ እንደትልቅሰዉ መሆን ጥሩ ነዉ

  • @nebyouketema9712
    @nebyouketema9712 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጆ ማሞ ካቻ ፣ ጨዋ ያሳደገው ሰው የቤተሰቡን ስም በመልካም ስራ ያስጠራል ።
    መልካም ሰውና የአገር መኩርያ ነህ ፣ እግዚአብሔር ከአሰብከው በላይ ያሳካልህ 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት ... ደስ... ይላል .. ላባቱ ... ያለው ... ፍቅር❤❤❤❤

  • @mollakassa216
    @mollakassa216 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ህይወትህን ይባርክልህ !

  • @ahmuqasim7540
    @ahmuqasim7540 2 หลายเดือนก่อน +3

    During emperor Haile Sellassei years there was an Afan Oromo song where I grew up referring to the bus business of Mamo Kacha. It went like this:
    Otobiisin Mammo Kaachaa
    Kan irra kaatu dhagaacha
    There were more lines to the song which I forget. I think it was a locally generated random love song with no particular author. The name of Mammo Kacha also reminds me of wealthy business people who made it through hard work at the time. Many of them did not have modern education, but were naturally gifted and successful. It included Molla Maru, Haj Mustafa Sheikh Ismail, and Haj Rahmato.

  • @samuelbeyin9415
    @samuelbeyin9415 2 หลายเดือนก่อน

    what a great personality with complete success history, may God bless you more. Thank you, Seyu,

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 หลายเดือนก่อน +1

    On my last visit to Ethiopian, i saw a building passed WOSEN on the way to CMC. It said ማሞ ካቻ on the building and there's a small cafe underneath. Seeing the name put a smile on my face. I suspect it was becuse it reminded me of my childhood. As i recall the design of that building was nice and neat too.

  • @selomiemandefro9180
    @selomiemandefro9180 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኢትዮጵያ መኖር በጣም ምርርርርርርርር ብሎኛል ብዙ ነገር እያሳሰኝ ነው ህይወት እያስጠላኝ ነው አንተ ደግሞ ከራስህ አልፈህ ለሌላ ታስባለህ መታደል ነው

  • @YM-yo7jf
    @YM-yo7jf 2 หลายเดือนก่อน +1

    I can't wait to see my fev Ethio team in DC.
    Hats off Mr.Job.

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ልጆች ያባርክል አቶ ማሞካቻ ልጅ በርታወንድማች አንተም ልጆችህ እግዚአብሔር ያባርክህ( እግዚአብሔር አምላክ ሃሳብህ ያሳካ

  • @teshometes
    @teshometes 2 หลายเดือนก่อน

    ሴፍሻ የማሞ ካቻ ታሪክ አስደናቂና አስተማሪ ነው፤ ከልጅነቴ ጀመሮ በአውቶቢሶቹ ምክንያት ስለጠንካራ ሠራተኝነታቸው ሰምቻለሁ። እኔ ደራሲ ነኝ፤ የአባቱን ታሪክ ለመጻፍ የመወዳደር ዕድል የሚገኝ ቢሆን ደስ ይለኛል።

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @martamezgebe2852
    @martamezgebe2852 2 หลายเดือนก่อน

    Been working for MK plc in 2005 in AA he is a very gentile man .....salute 🙏

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Jo with big respect ❤❤❤❤❤

  • @abiymekonnen386
    @abiymekonnen386 2 หลายเดือนก่อน +3

    Good job

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 2 หลายเดือนก่อน

    Jo Great,Thanks allot

  • @All.don2024
    @All.don2024 2 หลายเดือนก่อน +9

    አውቶቢሲ ማሞ ካቻ እንሄዳለን ደብረ ጉራቻ ይባል ነበረ ድሮ❤
    አቶ ማሞ ካቻ ፡ የአንበሳ አውቶብስን በብዛት ወደ ኢትዮጲያ ያስገቡ እና አዲስ አበባ ውስጥም ሆነ ክፍለ ሀገራት የ ኢትየጲያ ህዝብን በትራንስፖርት ማግኘት ለብዙ አመታት እፎይ ያሰኙ ነበሩ። ነፍስ ይማር❤

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 2 หลายเดือนก่อน

      Nothing to do mamo cache with anbassa bus
      Mamo had rapid transport buses they are not more than 10 the garage was around genet hotel

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 หลายเดือนก่อน

      ​@@berhanegebre9813So what you are saying is the man was that famous and rich with only 10 buses ?

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 หลายเดือนก่อน

      @@binizmelekot2911 do you think mamo owen anbessa bus company ?

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 หลายเดือนก่อน

      @@binizmelekot2911 do you think mamo cacha Owen anbass bus company ?

  • @shewandagewbezuneh370
    @shewandagewbezuneh370 2 หลายเดือนก่อน

    Tanks go abateken awekachewalhu ye agotey gadegna nachew egezabherhe yemesgene

  • @oliviatassew1261
    @oliviatassew1261 2 หลายเดือนก่อน +5

    Good evening everyone

    • @eyumann
      @eyumann หลายเดือนก่อน

      ANCHI dedebe

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቅንነት ታይበታለህ የተረጋጋ ሰው ወገን ጠብቁት

  • @bereketkiflejibicho3015
    @bereketkiflejibicho3015 หลายเดือนก่อน

    Inspired!

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትልቅ ሰው ትልልቅ እንግዳ እናመሰግናለን

  • @HirutAntero
    @HirutAntero หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አባት ደስ ሲሉ 🎉🎉🎉🎉❤

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 2 หลายเดือนก่อน +1

    He is too humble! Astedadeg! Background matters!! Long live you are one in a million!

  • @theredseacamel4560
    @theredseacamel4560 2 หลายเดือนก่อน

    Quite humble man. I l like the deep love and respect that he has for his father. His ambitions are admirable. Keep it up 👍 Bravo. Your work is much appreciated!

  • @minty1188
    @minty1188 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስሙ እዮብ ማሞ ነው ግን joe mamo በሉኝ ይላል ::ዛሬ እንዳውም አምሮበታል

    • @hannahaile8701
      @hannahaile8701 หลายเดือนก่อน

      @@minty1188 yafet yemibal wandem alew endae?

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያለው እዩኝ እዩኝ አይልም ሁሉ ብርቁ አይደለም እግዚአብሔር ይባርክው

  • @YoftaheBulcha
    @YoftaheBulcha 2 หลายเดือนก่อน

    We proud of you respect. Go for it...

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 หลายเดือนก่อน +6

    ❤ የመርሓቤቴ ጀግና !
    አሁንም ወደፊትም የእግዚአብሔር ቸርነትና ፀጋው ይብዛልህ ።
    ❤ ጆ ማሞ ካቻ
    ❤ የሀገራችን የኢትዮዽያዊያን ኩራት ናህ ።
    አክባሪህ ነኝ
    ❤ ደ. አ . ደ .
    ❤ ኢትዮዽያዊ ነኝ ።
    ከቫሪጂያ

  • @shimelszeleke2636
    @shimelszeleke2636 หลายเดือนก่อน

    አደራ በተለይ በሐገራችን ላይ ሊሰሩ ያሰቡትን የታዳጊዎች ስፖርት አካዳሚ በደንብ አስበውበት እንዲተገብሩት ለኛም ለወላጆች ትልቅ ተስፋ ነው እ/ር እድሜና ጤና ይስጦት የኔም ልጅ ከብሎኬቶቹ አንዱ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ሰይፉም እኝህን የመሠሉ ድንቅና ለሀገር አሳቢ ትልቅ ሰው ስለጋበዝክልን ቤተሠብህን እ/ር ይባርክልህ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሞ ካቻ የሚባል ሰፈር አውቃለሁ ዬሐንስ ቤተርስቲያን ዳገቱን እንደ ወረዳችሁ ወደ ጎጃም በረንዳ መገንጠያው ላይ በስተቀኝ የአካባቢው መጠሪያ ስም ማሞ ካቻ ይባላል ይገርማል የተባረከ ዘር ።።።።።

  • @teshomeabate2350
    @teshomeabate2350 2 หลายเดือนก่อน

    thank you so much

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 หลายเดือนก่อน +1

    Victory to Amhara-Fano ‼️
    43:41/1:04:41
    I'm going to help for those poor Ethiopians.

  • @YaredKebede-fw9iq
    @YaredKebede-fw9iq 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም ከአንተ የበለጠ ሀብታም መሆን ነው የምፈልገው ጆ

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንበሳ በርታ የኔ ልጅ ካሰብከው ትደርሳለህ ትንሽ ጀምረው ዳይ ቀጥል እንጂ

  • @KokiSpark-se3vy
    @KokiSpark-se3vy 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ባለ አይቶቢሱ ማሞ ካቻ
    የት ነው ምት ሄደው ገብሬ ጉራቻ
    ምን ልታመጣ ማር በስልቻ
    ሲባል እሰማ ነበር ልጅ ሆኜ እኛ አካባቢ

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 หลายเดือนก่อน

    John big respect 🙏

  • @asrattadesse1805
    @asrattadesse1805 2 หลายเดือนก่อน +1

    please advertise the event in the other states as well.

  • @eliastefera8574
    @eliastefera8574 2 หลายเดือนก่อน

    He is one of my biggest inspirations in life!

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባትህን ... እንደመውደድህ..... የሰማዩ አባትህን... ስለ ... ጌታ ..ኢየሱስ ... ማነው .. ብለህ .. ብታነብ .. ብታጠና... እመኝልሃለሁ...! በራስህ ... አንብበህ አጥንተህ...

    • @demekeshiferaw4316
      @demekeshiferaw4316 2 หลายเดือนก่อน +2

      የእየሱስን እናት ጨምሮ ለፈጣሪ ው ቅርብ ክርስቲያን ወንድማችንነው ::

    • @nike7267
      @nike7267 2 หลายเดือนก่อน +2

      ዉጣ መናፍቅ

    • @Ha1230
      @Ha1230 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዛሬም ቀልድ ላይ ናችሁ ? እንዴት ነው እዩ ጩፋ ሌሎቹስ ?

    • @AA-se3cf
      @AA-se3cf 2 หลายเดือนก่อน

      እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እያለ ሲናገር አልስማቹሁትም? ፈርሀ እግዚአብሔር እናደለው በአነጋገሩ አያስታውቅምን? ስነስርዕቱ እግዚአብሔር እንደስጠው ያስታውቅምን? እግዚአብሔርስ ባርኩ እዚህ እንዳደረስውስ አትገነዘቡምን????

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይ መናፍቅ ፅድቅ ፅድቅ ያጫውታችኋል
      ጌታ እየሱስን ቡና አጣጫቹ አረጋችሁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።።።።

  • @nadberhe7364
    @nadberhe7364 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ big respect

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያ እንደ ጆ ማሞ ካቻ ያሉ ባለፀጋ ልጆቿን ያልተጠቀመችባቸው አገር መሆኗ አያሳዝንም ?

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 2 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ይምጣ የዘር ታፔላ ለጥፈው ይሰሩት?

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 2 หลายเดือนก่อน +11

    ደርግ ኢትዮጵያን በድሏል ስንል የዚህን ሰው አባት ማሳያ ነው። እንዲህ ወርቅ የሆኑ ልጆች በሰው አገር በትኖ ካድሪ ሰብስብ አገር ሲያምስ ነበር

  • @zola3464
    @zola3464 2 หลายเดือนก่อน

    Jo ምርጥ ሰው!

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 2 หลายเดือนก่อน +6

    የቲክቶክ አርበኛ ዲያስፖራ ክዚህ ምን ተማራቸሁ👈🏻🫵🏻👈🏻🫵🏻👈🏻🫵🏻👈🏻🫵🏻👈🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🤓🥸

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal 2 หลายเดือนก่อน

    Jo Mamo Kacha👍👍👍Wish you success on the soccer team you backed them🎉🎉🎉

  • @chefephrem2288
    @chefephrem2288 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jo MamoKacha i cooked one of my favorite steak for him he is so nice person.

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 2 หลายเดือนก่อน +1

    such a nice guy

  • @mikiyasasfaw8896
    @mikiyasasfaw8896 2 หลายเดือนก่อน +3

    የአባቱን ስም በጥሩ ያሰነሳ ጀግና jo 💪እሰካሁን ከልቡ አልወጡም ነፍስ ይማር💪አሉ ደሞ የሚያሰድቡ መቼም እበትም ትል ይወልዳል!!

  • @haileyeskelilie1147
    @haileyeskelilie1147 2 หลายเดือนก่อน +1

    Very good interview and respectful Ethiopian talking but nothing talking about MOM

  • @FJimma
    @FJimma 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከጠንካራ ሠራተኛ ቤተሰብ መወለድ ቅንንነትን ደግነትን አርቆ ሀሳቢነትን ልታይ ልታይ አለማለትን ያስተምራል አንዲሁም እራስንም ጠንካራ ሠራተኛ ያደርጋል።
    ለዚህ ነው Mr.Joe...ሲያወራ የተረጋጋ እንዲሁም social media ላይ እየወጡ እኔ እንደዚህ ነኝ ለሚሉ ለወረዱ ሰዎች አሰተማሪ ብቻ ሳይሆን እነሱንም ለሚከተሉ ሰዎች ትምህርት የሚሰጥ ኢንተርቪው ሆኖ አግኝቼዋለሁ።
    ከጠንካራ በስራ ከተሳካላቸው ሰዎች ቤተሰብ መወለድ መታደል ነው

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ልጆች ያባርክል አቶ ማሞካቻ ልጅ በርታወንድማች አንተም ልጆችህ እግዚአብሔር ያባርክህ

  • @sinte335
    @sinte335 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ለወጣቶች የስራ እድል ይክፈቱ

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 2 หลายเดือนก่อน +7

      ሲጀመር የኢትዮዸያ ፖለቲካ መች ሥራ ያሳራል

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 หลายเดือนก่อน +4

      ኢትዮጵያ የአሁኑ ትውልድ መች ስራ ይወዳል? ተቀምጦ መብላት ነው የሚፈልገው ።

  • @blackman4581
    @blackman4581 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባቱ ማሞ ካቻ ሳይማሩ ዛሬ ላይ የምናይው አውቶቢስ መጫኛው በዚህ መልክ እንዲሆን ያደረጉ ብቸኛ ትጉህ ሰው ናቸው

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜርካ አገር ሁለት ሀብታሞች አሉ አንዱ ይህ ሰውነው ደስ ይላል

    • @eyumann
      @eyumann หลายเดือนก่อน

      Who’s the Other one?

    • @eyumann
      @eyumann หลายเดือนก่อน

      Who’s the other person?

  • @asnitubechannel4469
    @asnitubechannel4469 2 หลายเดือนก่อน

    18:25 በጣም እዉነት ብለሀል 😇

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yes, I remembered when I was a young in 1978E.C in Ethiopia, young Oromo people were singing* Matobisin Mammo cacha ,gala
    gala Tebaa Galalicha jalit*
    If we translated to Amharic* yamamo kacha Autobus gale gale Galalicha dageti layi*
    So yes ,his father was very very successful business man in Auto bus industry in Ethiopia. Thank you for his Greatest accomplishments for Ethiopian people and now his son is doing similar jobs.
    This kind of business takeover
    by families is not familiar in Ethiopia. Thank you for you continuing this amazing Ladgacy!!!

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 2 หลายเดือนก่อน

    Eyob jo mamokacha mirit Ethiopiawe limatawe balehabit ye Ethiopia baleweketa kabatachew mamo kacha eske lijachew eyob jo egizihabehare abizto yibarkihi edime tena yistik👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @sintayehudebalke3582
    @sintayehudebalke3582 หลายเดือนก่อน

    Seifu endet nek ebakik betam lerejim amet yalagegnehut zemede new kechalk yemagegnbetn addrasha endet magignet echilalehu ebakik bitredagn.

  • @sintayehuwerkineh5098
    @sintayehuwerkineh5098 2 หลายเดือนก่อน +1

    Goerges yeshanefale, sanjye the win, sanjaw 1ኛ, ሌላው ዋርኛ!!

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኦቶቢሲ ማሞ ካቻ እንሄዳለን ገብረ ጉራቻ ይባል ነበር ዱሮ
    እግዚአብሔር የሚሰሩ እጆችን ይባርካል