ከማንኛውም ሰው ክብር ለማግኘት 6 መንገዶች| how to get respect from anyone | tibebsilas inspire ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ከማንኛውም ሰው ክብር ለማግኘት 6 መንገዶች| how to get respect from anyone | tibebsilas inspire ethiopia
    #tibebsilas
    #psychologyfacts
    ከማንኛውም ሰው ክብር ለማግኘት 6 መንገዶች
    ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ የሚፈልጉት አንድ ነገር ቢኖር መከበር ነው። ሁሉም ሰዎች ባልደረቦቻቸው፣ ጓደኞቻቸው፣ የቤተሰብ አባሎቻቸው እና ሌሎችም ለሚያደርጉት ነገር አድናቆትን እና እውቅናን እንዲሰጧቸው ይፈልጋሉ። ከሌሎች ክብር እና ሞገስን ማግኘት ቀላል አይደለም. አንድ ሰው አክብሮትን ሲያገኝ ከሌላው በተሻለ ከሰዎች አትኩሮትን እንዲሁም በንግግሩ ተቀባይነትን ያገኛል. እንዴት አክብሮትን ማግኘት እንደምትችሉ ማወቅ ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ በመቀጠል የማቀርብላችሁን ቀላል መንገዶች በህይወታችሁ ተግብሯቸው።
    ቪዲዮውን ላይክ ማድረግ እንጀምር።
    ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
    ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
    ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
    " ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
    tibebsilas official TH-cam channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
    Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.
    In this video you will get inspire ethiopia,abel birhanu,donkey youtube,donkey tube,inspire ethiopia new,inspire ethiopia tiktok,tibebsilas,ለማንም ማካፈል የሌለባችሁ ቁልፍ የሆኑ 3 ሚስጥሮች,tibebsilas inspire ethiopia,love story amharic,amharic love story,amharic yefiker tarik,yefiker tarikoch,yefiker ketero,amharic yefiker tiksoch,amharic yefiker ubabaloch,tibebsilas motivational,best amharic motivational video,best amharic inspirational video,motivational video,inspire ethiopia new video,inspire

ความคิดเห็น • 26

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ላክአድርጉ አይከፈልበትም👍👍👍🙏🙏🙏

  • @BariBari-hl8xj
    @BariBari-hl8xj ปีที่แล้ว +1

    ሰዉ እንደዛነዉ አሰመሳይ ሰዉ መቸ ጠፈ። እና እናመሠግናለን ተባረክ

  • @salamst8116
    @salamst8116 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመስግናለሁ ወንድሜ

  • @zinash1
    @zinash1 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚለው ነገር ካተ ትምህርት ጋር እራሴን ሳመዛዝነው አዳማጭ ነኝ እራሴን መስዬ ነው የምኖረው በክፋት ልነካም አልፈልግም ሊነኩኝም አልፈልግም ባለኝ አቅም ሰው መርዳት ችያለው ለካ እድለኛ ነኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ ወደራሴ እንድመለከት ስላደረከኝ

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @TUbe-jl9fk
    @TUbe-jl9fk ปีที่แล้ว +3

    አደኛነህ ስልህ

  • @lovely3174
    @lovely3174 ปีที่แล้ว +1

    አናመሰግናለን🙏

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው

  • @reyanadem-bk9wm
    @reyanadem-bk9wm ปีที่แล้ว +1

    I liked

  • @edendak5588
    @edendak5588 ปีที่แล้ว +2

    Thank you ❤ i like it.

  • @haymihaymi4630
    @haymihaymi4630 ปีที่แล้ว +2

    Amsegenalhu betam

  • @DawitEndashaw-lf1fs
    @DawitEndashaw-lf1fs หลายเดือนก่อน

    betam harif nw wendime 😊😊

  • @nateshife8180
    @nateshife8180 ปีที่แล้ว

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว

    I am interested in this is a great idea ❤❤

  • @cozitgetachewcozita7680
    @cozitgetachewcozita7680 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @Abremengistu-kn1zz
    @Abremengistu-kn1zz ปีที่แล้ว

    A

  • @BariBari-hl8xj
    @BariBari-hl8xj ปีที่แล้ว +1

    ሰዉ ክብር ቢሰጠኘ ባይሰኘ ምንም ሸግረ የለብኘም። እግዚአብሔር የልቤን ያወቀዋል።

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  ปีที่แล้ว +1

      ይህንን ከመረዳት በላይ ትልቅ ክብርን የሚያስገኝ ነገር የትስ ይገኛል❤

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 ปีที่แล้ว +2

    🙏💪👌❤️❤️❤️❤️