ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

6 ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችሉ ዘዴዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มิ.ย. 2020
  • #ethiopia #ፍቅር #women
    6 ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችሉ ዘዴዎች
    Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
    Check out www.addisinsig...
    Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
    Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
    Or Twitter: / addisinsight

ความคิดเห็น • 148

  • @nouhayerga9437
    @nouhayerga9437 4 ปีที่แล้ว +14

    አቦ ምርጥ ሴት ነሽ ደስተኛ ታረጊኛለሽ

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምወድሽ ፕሮግራሞችሽ በሙሉ ምርጥ ናቸው፤ በርቺልን

  • @user-bz9hf5zr3z
    @user-bz9hf5zr3z 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ ይመችሽ ግን እስትረስ የሚጠፋው የእውነትም ደስተኛ የሚኮነው ኢየሱስ ክርስቶስን በልባችን ስንቀበለውና ጌታ ብለን በአፋችን ስንመሰክር ብቻ ነው ሮሜ ምዕራፍ 10 :-ወንጌል ዮሃንስ 1:12---አለበለዝያ ጊዚያዊ ደስታና አርቶፍሻል ነው እውነተኛ ሰላምና ደስታ ከውጭ ሳይሆን ከውስጥ ነውና thank u

  • @biruk2
    @biruk2 4 ปีที่แล้ว +4

    Thankyou, they are useful hints to improve our communication :)

  • @kibatugebremedhin4669
    @kibatugebremedhin4669 4 ปีที่แล้ว +7

    I like your maturity. Anchi yageba edlegna new.

  • @workneshgedefa1960
    @workneshgedefa1960 3 ปีที่แล้ว

    Betam Gobez Nesh! Berchi.Metsaf Kidusin Tanebiyalesh Meseleng!

  • @mastewalabebe1725
    @mastewalabebe1725 4 ปีที่แล้ว +7

    ዊታናዬስወድሽ፡ምርጥትምህርነው፡ከልብእናመሠግናለን❤❤❤😘😘😘😘

  • @yehualashetyimer1375
    @yehualashetyimer1375 4 ปีที่แล้ว +2

    ወድጂዋለዉ ምርጥ ትምርት ከዚም በላይ እደምታስተምሪን ተስፋአረጋለዉ,,,,

  • @sisaymaria3829
    @sisaymaria3829 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነሽ በርች

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ጎብዝ ጎበዝ ዊንታ እህታችን። እውነት መልካምና ጤናማ ሃሳቦች ናቸው!!!! ኣደለም ነሄወታችን ስንተገብራቸው፡ ድንሰማቸው እንኳን ጤና ሰተውናል። ይመችሽ

  • @user-lj5cv8os5m
    @user-lj5cv8os5m 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ፍልቅልቅ ውድድድድድ❤❤❤

  • @ariesprogramming8444
    @ariesprogramming8444 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥዬ እኮ ነሽ ዊንቱ ትመቺኛለሽ ምትሰሪያቸው ስራዎች ይመቹኛል ፤ ግን እንዴት ከሴት ግር ልግባባ እንዴት እና ምን አይነት ወሬ ከሴት ጋር ስሆን ላውራ? በዚህ ላይ ቪዴዎ ብትሰሪልን ደስ ይለኛል፡፡

  • @user-hf8cr7gc5o
    @user-hf8cr7gc5o 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሪ ዊንታዬ እንዴትነው እንዳንቺ ንግግር መልመድ ምችለው እንዳንቺም ቆንጆ ነኝ ግን ምንም ንግግር አልችልም ሲበዛ ሳይለንት ነኝ

  • @yemanetesfazion5814
    @yemanetesfazion5814 4 ปีที่แล้ว +1

    የ ነጭ ማውራት አቁሙ የኛ ብዙ አለ. መጠያየቅ ጠይቂ ወጣ በይ የኔ ማር. ማር ግን ይጠገባል. በርቺ

  • @amhazamhaz7618
    @amhazamhaz7618 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ትክክል ነው

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 4 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ምክርሽ በጣም ይጠቅማል።

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 ปีที่แล้ว

    ዊታና በጣም ደስ ትያለሽ አድናቂሽ ነኝ ያቀረብሽው ሁሉም ጠቃሚ ነው አመሰግናለው

  • @user-wb1ei4kg6l
    @user-wb1ei4kg6l 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል እኔ የማወራ ነው የመሰለኝ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 😘😘😘😘😘💙💙💙🇪🇹🇸🇦

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን

  • @user-zh7ox8jy7e
    @user-zh7ox8jy7e 4 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ጥያቄ አለኝ ከፍቅረኛዬጋ መግባባት አንችልም በፍፁም እኔ የምነግረዉ ነገር እሱ በተቃራኚ ነው የሚረዳዉ ዉይ ግራ ግብት ብሎኛን

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክ ትክክል እኔም እንቺ

    • @hanansayid2912
      @hanansayid2912 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም 😂

  • @jesusislifetube2717
    @jesusislifetube2717 11 หลายเดือนก่อน

    ይገርምሻል ትትክለኛ መልዕክት ነው ተባረክ I shared it.

  • @kibreadweldemariam3383
    @kibreadweldemariam3383 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል የዘመኑ ትሉቁ በሽታ ይህ ነው

  • @zamzammohamed8430
    @zamzammohamed8430 4 ปีที่แล้ว +1

    Tanx sisetu

  • @mesikibru3466
    @mesikibru3466 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዋው ዋው ብይሻለው

  • @toybamohammed6378
    @toybamohammed6378 3 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ ሀገር ሀበሻ ጭራሽ ግራ ያገባል ማማየ ብቸኝነትን ይሻላል ።

  • @meseretdeme8833
    @meseretdeme8833 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እኮ ነሽ❤😍👏👏👌

  • @user-ks6pn4km2u
    @user-ks6pn4km2u 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ንቁ አድናቂሽ ነኝ በርች

  • @hanndessalegn1467
    @hanndessalegn1467 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አንደኛ እውነት ምክሮችሽ በጣም አስተማሪ ናቸው

  • @kbbirhanu3135
    @kbbirhanu3135 4 ปีที่แล้ว

    Simetachin Endaymeta Min Enadirg Yihe Yebizu Sewoch Tiyake Yimeslegnal

  • @yshakgetachwe7798
    @yshakgetachwe7798 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትምህርት አሪፍ አቀራረብ ጥሩ ነው በርቺ

  • @keyatube4310
    @keyatube4310 3 ปีที่แล้ว

    ቪዲዮ ከየት አመጣሽው

  • @selinazsepns545
    @selinazsepns545 4 ปีที่แล้ว +2

    ዊንታናዬ እንኳን ደና መጣሽ ስወድሽእኮ

  • @ambawsisay6748
    @ambawsisay6748 3 ปีที่แล้ว

    so good definition of barirr of comunecation

  • @euoalewake966
    @euoalewake966 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks wentana 👍

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን

  • @masskaramasaye1838
    @masskaramasaye1838 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ማር 🌹🌹😍😍😍ሰወድሽ 😍😍😍

  • @user-ms6dl2vy4i
    @user-ms6dl2vy4i 3 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለዉ እስከዛሬ የትሂጄ ነበርኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉😮😅😊

  • @beletenigatu6239
    @beletenigatu6239 4 ปีที่แล้ว

    You are great
    Fantasitic person

  • @salamsalam3043
    @salamsalam3043 3 ปีที่แล้ว

    Woow Anagagersh Erasuu Des sel wow
    Lemisale endaziih Atebelugn senilachew Yamaye tewute Kahonee Enaa egnaa Yemnadeden nager kahos men madereg new Yalebin

  • @solomongebretinsae8460
    @solomongebretinsae8460 4 ปีที่แล้ว

    አስተምሮኛል አመሰግናለው! የፈገግታ ችግር አለብኝ። ለመለማመድ እየሞኮርኩ ነው ግን በመሃል እንቅ ያደርገኝና ፊቴን አዞራለው ወይም አንገቴን አቀረቅራለው ፤ እናም ከሰው በታች የሆንኩ ይስለኛ። ምን እንዳደርግ ትመክሪኛለሽ?

  • @lubabal7661
    @lubabal7661 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ

  • @user-fx1pn8pg6w
    @user-fx1pn8pg6w 4 ปีที่แล้ว

    Wuyii sitimechii anchiin bayehuu qan fagagii elalehuu yimachishii

  • @BirhanDegu
    @BirhanDegu ปีที่แล้ว

    yewedednew sew ye rasachn mehon kalchale endet ke wstachn mawtat enchlalen? wintaye ebaksh agzign

  • @user-db6dv6cp4o
    @user-db6dv6cp4o 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @davchan2292
    @davchan2292 3 ปีที่แล้ว

    thank you, this help alot of peoples.

  • @samuelasefa2839
    @samuelasefa2839 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል

  • @UserUser-ow2is
    @UserUser-ow2is ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ኩራት

  • @Jordan_Alemat
    @Jordan_Alemat 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @amiko2024
    @amiko2024 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks 😊

  • @berkneshberk1137
    @berkneshberk1137 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሻል 100%

  • @aishaadem7067
    @aishaadem7067 3 ปีที่แล้ว

    ይመችሺ ፍቅርነሺ

  • @bekeleabebe7564
    @bekeleabebe7564 2 ปีที่แล้ว

    የብቸኝነት መንስዔዎችንና መፍትሄአቸውን ስላስተማርሽን ላቅ ያለ አድናቆቴን ችሬሻለሁ።

  • @getachewzeleke7719
    @getachewzeleke7719 4 ปีที่แล้ว

    Good presentation

  • @hannahanna6474
    @hannahanna6474 3 ปีที่แล้ว

    አናመሠግ ናለን የኔሜር

  • @michukoyesu6106
    @michukoyesu6106 4 ปีที่แล้ว

    Tabarki geta yebarkishi marriyee

  • @maritufantaw4157
    @maritufantaw4157 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ

  • @user-kh3td3zu2j
    @user-kh3td3zu2j 9 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ

  • @fatuma1126
    @fatuma1126 4 ปีที่แล้ว

    እና መሰግናለን የኔ ቆንጆ💓💓💓

  • @kante5318
    @kante5318 4 ปีที่แล้ว

    የስደት ትልቁ ፈተና ኣብዛኛው ሰው ግራ የገባው መሆኑ ነው። በጣም ኣመስግንሻለው🙏 እህቴ ራሴን እንዳይ ስለኣደረግሽኝ ኮንፊደንሽ ደሞ ጥግ ነው 100% ቀጥይበት

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 3 ปีที่แล้ว

    Wede Bizu ngr lawerash efeligalhu,
    Inbox madregi echil yihone.
    I need ur support and advice pls. Thnx for your time.

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ የኔውማ የፍቅር መገለጫ ነው ብሎ የሚጠቀመው ቃል ያናድደኛል ግን በሂደት ወደድኩት እኔም ደዛ መጥራት ጀመርኳ ሆ,,,ለምን ልጥላበት ብዬ ክክክክ

    • @gsd4133
      @gsd4133 2 ปีที่แล้ว

      እንደኔ"እኔም"አያምርብህም"ነው"የምለው

  • @oromosamsing6775
    @oromosamsing6775 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjoo betam new mitimachign wadishalo wid sis❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amennure4564
    @amennure4564 3 ปีที่แล้ว

    Tanks u

  • @salihalhabeshy5952
    @salihalhabeshy5952 4 ปีที่แล้ว +2

    ስሚ አንድ ነገር ላስቸግርሽ እባክሽ የዶክተር አንተነህ ሮባ ኪሊንክ አድራሻቸዉን ታወቅሽው እባክሽ ንገሪኝ አድራሻቸውን እና የኪሊኒክ ስሙንም ንገሪኝ

  • @bamlakkassahun3513
    @bamlakkassahun3513 4 ปีที่แล้ว

    hey wintana
    I was wondering about the example that you were given at 5th. it is something which is really difficult about the juice processing the about two women you are really hard to accept always people with the right task. Always people with right thoughts should have to be encouraged.

  • @batalehamadane2519
    @batalehamadane2519 4 ปีที่แล้ว

    Tanax you so much siseter

  • @yonatandawit4855
    @yonatandawit4855 4 ปีที่แล้ว

    Err betam Ari Lij nesh winta snash eyeteznananm chmr selehone betam Arif neger nw

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማልካም ዉድድድድድ ❤️❤️❤️🥰

  • @ERMIAS2020
    @ERMIAS2020 7 หลายเดือนก่อน

    andande gn dekam gonn menager leza.sew.meguja.mknyat ende.mestet new

  • @rahelteka3301
    @rahelteka3301 2 ปีที่แล้ว

    Yemtansew asbe betame terw new berche yena konjo

  • @ejgaywetelhuen440
    @ejgaywetelhuen440 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @user-tw6oj4sv3c
    @user-tw6oj4sv3c 4 ปีที่แล้ว +2

    ልክነሽ ቆንጆ

    • @kdyethio559
      @kdyethio559 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ደሰ ሰትይ በጣም ተመቸሸኘ 🤗

  • @liyaglory3472
    @liyaglory3472 4 ปีที่แล้ว +1

    wintaye konjoo Thank you!!!!

  • @nuriasweety1717
    @nuriasweety1717 4 ปีที่แล้ว

    thank you so mush

  • @sebleteklu5881
    @sebleteklu5881 2 ปีที่แล้ว

    tnx my girl ur unique

  • @abenezerelias4505
    @abenezerelias4505 3 ปีที่แล้ว +1

    ዊንታዮ እምዎድሸ 💙❤️💜

  • @zerihunzewdie392
    @zerihunzewdie392 3 ปีที่แล้ว

    Wawo !!!!!!

  • @senakookoo2838
    @senakookoo2838 4 ปีที่แล้ว

    winitaye Betekikil Positeve tinkinig Kiminm Belaye new

  • @molladesalegn6957
    @molladesalegn6957 4 ปีที่แล้ว

    yes Thankyou

  • @ALEX-fy4bw
    @ALEX-fy4bw 3 ปีที่แล้ว

    it is a good idea

  • @fetizion7446
    @fetizion7446 3 ปีที่แล้ว

    yawent batam erasen enedekayer radetashegnal. hulem hasabochesh telk nachew. yemachesh.

  • @kdkd1057
    @kdkd1057 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ አይነት አባዜ ያለባቸው ያረብ አገር አበሾች ናቸው!

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว

      ምን ልዬነት አላቸው ??

  • @zeynebbintujahsh1612
    @zeynebbintujahsh1612 3 ปีที่แล้ว

    Wy welahi feta yalsh nesh betam des tyalesh attegebim swedsh eko

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ክክክክክ

  • @nadiananou8840
    @nadiananou8840 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው እሂቴ የሁሉ በኔ ለይ የሌነው!

  • @Samirebm
    @Samirebm 4 ปีที่แล้ว +1

    waww nesh

  • @user-cf8vy1ih4k
    @user-cf8vy1ih4k 4 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆበፈግታአደኛነኝ ለሴቶችፈገግእልላቸዋለሁጥሩነውቀጥይበት

  • @user-sj8gb3rz3t
    @user-sj8gb3rz3t 9 หลายเดือนก่อน

    የኔንነዉየተናገርሺዉ

  • @ashuneges7264
    @ashuneges7264 3 ปีที่แล้ว

    Corret word yen konjo

  • @sofiyasofi104
    @sofiyasofi104 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ😘

  • @missalam4636
    @missalam4636 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi

  • @kokeb6054
    @kokeb6054 3 ปีที่แล้ว

    ደስስ ስትይ

  • @naasiifkelbessabeyene5950
    @naasiifkelbessabeyene5950 3 ปีที่แล้ว

    SMART

  • @nigestshewangezaw7391
    @nigestshewangezaw7391 3 ปีที่แล้ว +1

    Yiuuy

  • @abdullaahiosman7096
    @abdullaahiosman7096 ปีที่แล้ว

    Amsenlahu

  • @user-he5ed3cv6m
    @user-he5ed3cv6m 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማርርርእኔ ቶሎ አለገባባም ዘምተኛነኝ

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 ปีที่แล้ว

      Kiki Enem Zemtegna Neberku Edme Le Fbook Afe Tefeta Kemawekew Kemalawekew Sawera Enam Be Fbook Keljoche Gare Aweri

  • @binidana2552
    @binidana2552 4 ปีที่แล้ว

    Wooow...10Q...

  • @user-qy6yg4sq4p
    @user-qy6yg4sq4p 3 ปีที่แล้ว

    ሳህ

  • @user-ys9dw8zl3f
    @user-ys9dw8zl3f 4 ปีที่แล้ว +1

    zare wosebe resashe ende wentana😅😅😅😅😅✅