አስቻለ | አዲስ የሙዚቃ አልበም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | ከብርቧክስ ሪከርድስ ጋር ጥር 3 /2016 ዓ/ም | New Ethiopian music Album

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ส.ค. 2024
  • አስቻለ | አዲስ የሙዚቃ አልበም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | ከብርቧክስ ሪከርድስ ጋር ጥር 3 /2016 ዓ/ም | New Ethiopian music Album
    ====================================
    Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

ความคิดเห็น • 97

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 7 หลายเดือนก่อน +26

    አስቹ በምናኔ፣
    እኔ በኩነኔ፣
    ሀገር በወመኔ፣
    ህዝባችን በሾርኔ፣
    ስንጠፋ አስተዋለ ሶስተኛው አይኔ።
    ሰልካካዋ አገሬ፣
    ጎጆዋ መንደሬ፣
    ከቶ ለምን ይሆን ከአንች መፈጠሬ፣
    ወንጀለኛ ሆኜ እንዲሁ በዘሬ፣
    እታደናለሁኝ እንደ በረሀ አውሬ፣
    የለም ትቸሽ ልሂድ ደህና ሁኝ ሀገሬ።

  • @blaegondrwa828
    @blaegondrwa828 7 หลายเดือนก่อน +43

    አስቻለው ለሸዋ ና ለወሎ ያሰፈልጋቸዋል ሙዚቃ ❤️💛💚

    • @Cr7-y2e
      @Cr7-y2e 7 หลายเดือนก่อน

      አወ

    • @estifutube8361
      @estifutube8361 7 หลายเดือนก่อน +2

      ቆንጆ ስራ እንደምትሰራ አምናለሁ ሸዋ ወሎ ❤❤❤❤❤❤

    • @mykng.ethiopiageliss8808
      @mykng.ethiopiageliss8808 7 หลายเดือนก่อน +1

      ተዘጋጂቶል በአልበም

    • @eyasuadne87
      @eyasuadne87 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሰርቶል

    • @Tena77721
      @Tena77721 7 หลายเดือนก่อน

      በአልበሙ ተካቷል አለ ቆንጆ ስራ

  • @Restore.s
    @Restore.s 7 หลายเดือนก่อน +12

    Expecting የለማ ገብረህይወት የሚመስል የሸዋ ጨዋታ ፣ ሸዋ ጨዋታ ነው የሚለው !!

    • @BirbauxRecords.SewMehonFilms
      @BirbauxRecords.SewMehonFilms  7 หลายเดือนก่อน +4

      We will never Disappoint you, the ቅምሻ of Shewa will be dropped tmrw night ✊🏽

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 7 หลายเดือนก่อน +19

    "አስቻለ ከተማ ገባና፤
    አስቻለ ምዘፍን ነኝ አለና፤
    አምበለበላት ክራሪቱን፤
    ይኼው ከእናንተ ፊት ቆመና።"😊

  • @yibeltalbanchigelilaybg
    @yibeltalbanchigelilaybg 7 หลายเดือนก่อน +9

    የጣናው ሞገድ አስቸ በርታ ክራር ያንተ ብቻ ነች አቢት ሚስጥር 📶

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ማለት 1000 አነቃቂዎች ከሚሉት በላይ ለብዙዎች ጉልበት ምትሆን ሰው ነኸ መልካም እድል ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing selam Ethiopia selam

  • @GiasBd-gz7he
    @GiasBd-gz7he 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጉጉት ሊገለን ነው አፍጥነው የኛ ምርጥ ❤

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem2055 7 หลายเดือนก่อน

    በርታልን

  • @53067
    @53067 7 หลายเดือนก่อน +4

    አስቼ ምርጡ እንጠብቃለን

  • @NasSolo
    @NasSolo 7 หลายเดือนก่อน

    Arif nawu👍🏻👍🏻

  • @tibebugetawey1665
    @tibebugetawey1665 7 หลายเดือนก่อน

    12 seat honual likekuta

  • @yeshewasdemeke3349
    @yeshewasdemeke3349 7 หลายเดือนก่อน

    አስቻለው የእውነት የኪነት ሰው ነው፡፡ ተጠርቷል!!

  • @zna826
    @zna826 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኦ ኦ ለየት ያለ ድምፅ ይሰማኛል 😮 ሙሉ አልበሙ አዲስ ድምፅ ይዞ መቷል በለኝ የኢትዮጵያ ሙዚቃ በአንድ አይነት ቅንብር እና ድምፅ አታክቶኛል እዚጋ ግን የተለየ ነገር ሰማው በጉጉት ልጠብቅህ ነው 🎉

  • @user-uu1mm6yv9m
    @user-uu1mm6yv9m 7 หลายเดือนก่อน +4

    እየጠበቅን ነዉ❤❤❤❤

  • @tigist79
    @tigist79 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ድንቅ!!!!

  • @AbelYegebreyes
    @AbelYegebreyes 7 หลายเดือนก่อน +5

    ክላሹን ይዞ ፋነነ❤❤🎉

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 7 หลายเดือนก่อน +5

    ከአቅም በላይ እየሆነ ንዝረት የሆኑ ድንቅ ስራዎች እያመጣልን ያለ ጀግና ሰዉ ነዉ 🙏🙏 ባንተ ስራ የሚንቀጠቀጥ ስርአት ነዉ ያለን አባቴ በርታ

  • @haile12dessie
    @haile12dessie 7 หลายเดือนก่อน

    የአገወኛ ሙዚቃ ያስፈልገናል የሀገሬ ልጅ 💚💛❤

  • @KedirHusein-xw2fb
    @KedirHusein-xw2fb 7 หลายเดือนก่อน

    አስቼ❤

  • @eden6668
    @eden6668 7 หลายเดือนก่อน +2

    U basically break the record

  • @tesfalemassefa
    @tesfalemassefa 7 หลายเดือนก่อน

    ትለቅ እንደሆነ ልቀቅ

  • @user-nf6lc2qk8e
    @user-nf6lc2qk8e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤hi

  • @shahmainplant6639
    @shahmainplant6639 7 หลายเดือนก่อน +4

    አስቻለ ዘ ጎጃም አገዉ ምድር.....i canot wait !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tribeofjudah6470
    @tribeofjudah6470 7 หลายเดือนก่อน +6

    I can already feel it will be amazing song like always....

  • @user-xx8lg7xn9u
    @user-xx8lg7xn9u 7 หลายเดือนก่อน +4

    A very cool true story that touches the heart GOOD LUCK

  • @esayass
    @esayass 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሃገሬ
    💚💛❤️

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሊ ውስጥ የባንቱዎችን ሙዚቃ ይመስላል፣ ግን አጠረ ልበል?

  • @Hamarich_arts
    @Hamarich_arts 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከ ጀሮዬ አልጠፋም አለ ድምፁ 🤔

  • @jamailseid5602
    @jamailseid5602 7 หลายเดือนก่อน

    አዲስ የጥበብ አብዮት እየሽተተኝ ነው❤❤❤

  • @yonizdoofficlal8731
    @yonizdoofficlal8731 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ስራ ይመስላል አስቸ

  • @cheguveraab
    @cheguveraab 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራ 🎉

  • @alebeltsegayetessema6185
    @alebeltsegayetessema6185 7 หลายเดือนก่อน

    አስቻለው በጣም አንደኛ ነህ

  • @Kids-song21
    @Kids-song21 7 หลายเดือนก่อน

    Heeeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
    Zare Eko Tir 3 new 8:20 honual still begugut eyetebeku new eko ere tolo lekekut

  • @temesgenfetene9727
    @temesgenfetene9727 7 หลายเดือนก่อน

    አስገራሚ ስራ ነው እረ ቶሎ ይለቀቅልን❤❤❤

  • @tyronejoshua1613
    @tyronejoshua1613 7 หลายเดือนก่อน +1

    I can't wait

  • @user-xc3sd7nr4i
    @user-xc3sd7nr4i 7 หลายเดือนก่อน

    ንዝረት....❤

  • @EdisonvsTesla
    @EdisonvsTesla 7 หลายเดือนก่อน

    ትለያለክ አስቹ❤

  • @Goh1216
    @Goh1216 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተናፋቂው

  • @EdisonvsTesla
    @EdisonvsTesla 7 หลายเดือนก่อน

    የግዎን ዘር❤

  • @alebachewgurba2931
    @alebachewgurba2931 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነው

  • @Usaaid
    @Usaaid 7 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @TsenaAbel
    @TsenaAbel 7 หลายเดือนก่อน

    በማርያም መች ነው ሚለቀቀው

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 7 หลายเดือนก่อน

    አረ ይፍጠን አስቼ❤

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 7 หลายเดือนก่อน

    Can't wait asche 💪💪💪💪💪

  • @siscotekaligne1651
    @siscotekaligne1651 7 หลายเดือนก่อน

    Wow ascha ✌️

  • @hanameko8467
    @hanameko8467 7 หลายเดือนก่อน

    Wow I can’t wait for this

  • @akaluyeshambel6714
    @akaluyeshambel6714 7 หลายเดือนก่อน

    #waiting #eagerly. #truly #indigenous

  • @fintweshetu2999
    @fintweshetu2999 7 หลายเดือนก่อน +1

    የጋሞ እናቶች የክራር ጨዋታ ይመስላል🤔

  • @mickygene
    @mickygene 7 หลายเดือนก่อน

    Can't wait

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 7 หลายเดือนก่อน +1

    Is the entry language in Gumz? but his voice towards the end is charming....the truth is that he is the most gracious man of these days. he is just special አስቼዋ❤❤ገብቷችኋል አደል ማለት የፈለኩት?

  • @sisaywubie
    @sisaywubie 7 หลายเดือนก่อน

    አስቻለ

  • @muzikawiyan
    @muzikawiyan 7 หลายเดือนก่อน

    What a song

  • @chungtaichi9458
    @chungtaichi9458 7 หลายเดือนก่อน

    ጥር እና አስቻለውን በጉጉት …

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 7 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉100%❤❤❤❤

  • @AkelaWorku
    @AkelaWorku 7 หลายเดือนก่อน

    Wow❤

  • @amsalumanmino4685
    @amsalumanmino4685 7 หลายเดือนก่อน

    Yana jegena ya ardi donder lije

  • @user-cg3ic3xr3l
    @user-cg3ic3xr3l 7 หลายเดือนก่อน

    Aschale fenene

  • @yohannisabiraraw3543
    @yohannisabiraraw3543 7 หลายเดือนก่อน

    ድንገት አስቸ

  • @mebtuetsubdink4457
    @mebtuetsubdink4457 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በጉጉት ገደልከን!!

  • @nehemiahmulatu3454
    @nehemiahmulatu3454 7 หลายเดือนก่อน

    ጥር ሶስት መቼ ነው አመሻሹ ላይ ነው ወይስ ጥር 4

  • @alemtsehaydesta1380
    @alemtsehaydesta1380 7 หลายเดือนก่อน

    I can't wait 😂😂😂

  • @beimnetshawlachew9961
    @beimnetshawlachew9961 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ቀን ሠው መሆን እኔንም ያገኘኝ ይሆናል

  • @btbt4487
    @btbt4487 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉

  • @tazebachewyehuala6387
    @tazebachewyehuala6387 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @NMa2427
    @NMa2427 7 หลายเดือนก่อน

    አስቸ

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 7 หลายเดือนก่อน

    ከምር ትችላለህ

  • @Nesru23
    @Nesru23 7 หลายเดือนก่อน

    ጓግተናል

  • @MeleseSentayhu
    @MeleseSentayhu 7 หลายเดือนก่อน

    ሙዜቃ ያንተ ናት አስቹ

  • @fish618
    @fish618 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዘፈን ወቅት አይደለም
    የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ውስጥ ባለበት በዚህ ግዜ ? ቢቻል ለትግል የሚመጥን ዘፈን ቢወጣ መልካም ነበር
    ድል ለአማራ ህዝብ
    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

    • @user-xx8lg7xn9u
      @user-xx8lg7xn9u 7 หลายเดือนก่อน +3

      eski mejmriya muluwn adamtew keza lemtechet tedersbetalk

    • @jamailseid5602
      @jamailseid5602 7 หลายเดือนก่อน +3

      እስኪ መጀመሪያ እናዳምጠው ጥበብ ለራሱ ትግል ነው የግድ በለው የሚል ሙዚቃ ብቻ መሆን አለበት እንዴ

    • @mikibekele2982
      @mikibekele2982 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክልም ሰአቱን ጊዜዉን የዋጀ ነዉ 🙏🙏

  • @abebedese9907
    @abebedese9907 7 หลายเดือนก่อน

    እየተገረምን ነው አንተ ቀጥል አሰቸ ።

  • @fintweshetu2999
    @fintweshetu2999 7 หลายเดือนก่อน +1

    የጋሞ እናቶች የክራር ጨዋታ ይመስላል🤔