ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አብርሃም ወልዴ ልጆችህን እንዲህ ያለ ታሪካዊ ቦታ ላይ ብቃታቸውን እንዲያሳዩ ምክንያት ስለሆንክ ምስጋና ይገባሃል::
ደስ ይላል በዚህ ትልቅ መድረክ ላይ እነዚህን ጎበዝ ልጆች ችሎታቸውን ማሳየታቸው። ለልጆቹም ለባላገሩም በጣም ጥሩ ነው።
ምርጥ የባላገሩ product እየሩስሌም ነብዪ በደንብ ተስፋ ያላት ልጅ በርቺ:::
መታደል ነው በሙዚቃ ኦርኬስትራ በዚህ ዘመን ታጅቦ መስራት። እድለኛ ትውልድ።
በጣም ምርጥ ዘፋኝ ነሽ በርች ባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪ አፍርቷል
ይህንን ዜማ ግጥም የደረስው እጅግ መደነቅ አለበት ቀላል የጋሼ ጥላሁን ድንቅዬ ብርቅዬ ምርጥ ይህ ዜማው ልክ ስለ ስው ማንንቱን ተናግሮ አልፋል በእየሩሳሌም በባላገሩ ወጣት ልጅ ሲስማ ውብት ድምቀት አለው ሁላችሁም በርቱ tifoso ነኝ ❤️🥰🥰🥰💯❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን 🟩🟨🟥❤️💯👏🏼
እየሩስዬ ድምፅ በጣም ነው የሚ ያምረው ግን እርግጥ በተፈጥሮ የሚለውን አስተካክይ ውድድር ላይም እዳዛ ሆኖብሽ ነበር ለማንኛው ምርጥነሽ
የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይሽ። አንቺበጠፋው ትውልድ ውስጥ የበቀልሽ ምርጥ ፍሬን የምታፈሪ መልካም ቡቃያ ነሽ።
ባላገሩ ምስጋና ይገባዋል ጎበዝ ልጅ
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.....
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ሰውነት የሚነዝር ነው ድምፆዋ በዚህ ዕድሜ እንዲህ ዓይነት ድምፅ ቃል የለኝም
እየሩ ድንቅ ልቅም ያለች ልጅ በርቺ
ትውልድን ማነፅ እንደዚነው ባላገሩ አብርሽ እናመሠግናለን
እንዲህ ነውባላገሩ::
It is good message for abiy amahara killer
የኔ ፍቅር
Wow des yelal birchiy madrik lay sitchawtu enkiskasy argu fagagita ayliyachu hizbuin badinb lamsab aref yeuinal berchiy
Wey lemn tekorete....yemigerm performance 👏👏👏👏
በርቺ ጥሩ ተስፋ አለሽ: ትችያለሽ ጄሪ
Be ewunet tilk dereja endemiders aminalew berchiln ehitachin
ትችላለች
Tamire Gizawu 's voice!!
ለየትኛው ጊዜ ነው ግን ምትወዳደሩት አለቀ ዘመኑ የተፈፀመ ነው ወደፈጣሪ ተመለሱ ሰው የታረደ ዛሬም ይዘፈናል ዋጋ ቢስ ትውልድ
Don't judge, you will be judged???
ለምን ሰው ቅን መሆንንና ጥሩ ማሰብን ጠበቅ አድርጐ አይዝም ይልቁንስ? ይሄ ዘፈን አትዝፈኑ ምናምን የሃይማኖት አባቶች ሰውን ለመቆጣጠር የፈጠሩት ህግ ነው። ግጥም መግጠም ያለ ዜማ ሃጥያት ሳይሆን ለምን ግጥሙ ላይ ዜማ ሲጨመርበት ሀጥያት ይሆናል? ጥሩ ሰው እንሁን፣ መልካም እናስብ፣ የተቸገረን እንርዳ ፣እግዚያብሄርን እናመስግን እናም እናስበው፣ እንፀልይ ፣ ይህ በቂ ነው። መቼ ለታ የሆኑ ሴትዮ የዘረኝነት ንግግር ከተናገሩ በሃላ : ትንሽ ቆይተው ዘፈን አታዳምጪ ግፍ ነው አላሉኝም?! ጥሩና መጥፎው እኮ ለይተን ማወቅ ተሳነን ዘንድሮ be a good person. That's the most important thing.
@@avatar3648 Take out your own garbage first????
15yrs old beautiful
Men aynt lejoch nw eywetu nw wow wow wow
👌" እኛ ማመዛዘን ያለብን የምንከተለውን ዓላማ ሰኀተትነትና ትክክለኛነት እንጂ የሚወዱንንና የሚጠሉንን ሰዎች መሆን የለበትም "። ከአቤ ጎበኛ👌👌👌👌👌ፍቅር እስክንገዛ★★★★★★እንደ ዕንቁ እያየቸኝ፣ በእናትነት አይኗ ተመስጣ ሀገሬእንደ ልብህ ቦርቅ፣ እንዳሻህ ኑርባት በቅድስቷ ምድሬብላ ስትመክረኝ፣ ከጎና አስቀምጣ፣ ፍቅር እየመገበች በእጆቿ ለፀጉሬመች ህልሜ እውን ቢሆን፣ ብመረቅ ተምሬበክልል ሸንሽኖን፣ የአንችው እኩይ ፍሬብየ መልስ እንዳልሰጥ፣ ለእምየ ለፍቅሬበደሌን ስሰማ፣ ልቧ እንዳይሰበር፣ ሃዘኗ እንዳይበዛከወንድም ተፋልሜ፣ ክብሯን እያስጠበኩ፣ ለአብራክ ከፋፋይ፣ ለሴራው ልገዛእሱ ጎጥ አቅሮት፣ እኔም በፀሎቴ፣ ፍቅር እስክንገዛ።★★★★★★👌👌👌👌👌ውቅያኖስ እንሁን★★★★★★ወዳጀ!!!እኔና አንች፣ ቅይጦቹሰርገኛና፣ ማኛወቹጥቁር፣ ጠይም ዳማዎቹየደም ገንቦ፣ አበሾቹኢትዮጵያዊ፣ ህብሮቹየአያት ገደል፣ ወራሾቹለእኩይ፣ መልዕክተኞቹለጦር፣ ሰባቂዎቹለጎሳ ፣ ፖለቲከኞቹለብሔር፣ አራጋቢዎቹለጎጥ፣ አምላኪዎቹለበቀል፣ ሯጮቹለልማት፣ ገችዎቹለሰላም፣ ነሽዎቹለቤተሰብ፣ በታኞቹለተስፋ፣ አምካኞቹለአንድ ለአምስት፣ ጠፍናጊዎቹለጥላቻ፣ ተራኪዎቹወደ ሗላ፣ ጎታቾቹለንዋይ፣ ጥመኞቹላልነፁ፣ ነፃ አውጭዎቹየሴራቸው፣ ምርኮኞቹሰከን ብለን!ሚከፋፍሉንን ህብረት፣ እያሳየንሚጠራጠሩንን፣ በፍቅር እያነፅንለኮኸን ቱልቱሎች፣ ጆፌ አሞሮቻችንየኦሪቱን ታሪክ፣ መቶ ነው ለሚሉንባልተገራ አንደበት፣ ፀያፍ ለሚሰብኩንየጴጥሮስን ፅናት፣ የአምባላጌን ገደልየማይጨውን ውሎ፣ የአድዋ የወልወልየጣይቱን ተጋድሎ፣ የሰዕማታቱን ድልሊያንኳስስ ለሚሻ፣ ሊተች ለሚኳትንመልስ እንዳንመልስ፣ እኛን የማይመጥንእንቦጭ የማይወረው፣ ውቅያኖስ እንሁንእናም!!!እስኪ፣ ከኢትዮጵያችንከአቀናናት፣ ከአቀናችንከአፈራችን! ከአፈራችንበእጅ ዘግነንበውሃ አሽተንከልብ ጨምቀንአንች የእኔንእኔም የአንችንምስል እንስራው፣ አሳምረን።እስኪ ደግሞ እንደገና፣ ሰባብረነውአድቅቀን፣ አልመነውውሃ ቀላቅለን፣ አቡክተነውደግመን ደጋግመን፣ ለውሰነውየአንችና እኔን፣ ምስላችንን እንቅረፀው።ከዚያም ከእኔ ሸክላ ምስል ላይ፣ የአንችን መስረፅ ታያለሽከአንች ሸክላ ምስል ላይ፣ የኔን መቀየጥ አስተውለሽፍጭት ንትርካችን፣ ከራስ መሆኑን ስንደርስበትህይወት ሚስጥሯን ስትገልጥልን፣ እኛም በቅን ስንረዳትበአፈር ስሆን፣ በአንድ ያጣላን፣ ተጎራርሰንበአንድ ማዕድ፣ እንደ ታደመንትንፋሽ ነስተን፣ ተንፋሽ ሰጥተንበፍቅር ከንፈን፣ አንድ አንሶላ እንደ ለበስንበሞታችን፣ አንድ ይሆናል፣ መቃብራችንግን እስከዚያው፣ መጠላለፉን እንተወውና፣ እናብብ በፍቅራችንለከፋፋይ ለጎጠኛ፣ በለጋነት ምርኮው አንሁንከመንጋነት፣ ተራ ወጥተንእያወገዝን፣ ዝርፊያ ስርቆት ሙስናውንአድሎ ጥበት፣ ጭካኔውንሰላም ነሽ፣ ህግጋቱንህልም ገቸ፣ እሳቤውንእየዘግብን፣ ሃቅ ሃቁንቅንቅኑን፣ እየመከርንሰማዕታትን፣ እያወደስንስለ አንድነት፣ እናቀንቅንታሪክ ቀጥፈን፣ ዕቡ እንዳንሆንበጎጠኛ ጠባብ ዓለም፣ በጎሳ ርዕዮት ሳንጠመድኢትዮጵያን ለማበልፀግ፣ በዜግነት የፍኖት መንገድበክልል ታርጋ ሳንሳፈር፣ ጎሳ ሳንቆጥር እንዋደድበፅኑ የሐገር ፍቅር፣እጅ ለእጅ ተያይዘን፣ በጋራ እንራመድከእኔ ይልቅ ለእኛ በሚል፣ የፍትህ ብሄል፣ የባህል ወግ በአንድ ኢትዮጵያ ጃንጥላ ስር፣ መጭውን ትውልድ እንታደግ ።★★★★★★★👌 👌 👌ሸፍጥ★★ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርምአደራ ባለ፣ አይሸፈጥምአመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅምነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙምተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለምመርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክምጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝምሴራና በቀል፣ አይዶለትምማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትምበሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንምጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠምማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ፣ በሚደርስ ወንድምአምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።★★ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ አርሶ አደሮች፣ በባዶ ስድስት እስር ቤቶችና ማሰቃያ ጣቢያዎች ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና፣ በእስር ለሚሰቃዩ የዕሌና እስረኞች።አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ!★ ዔልፋዖስ ኒቐሥ
📱 ስልክን እንደ ሪሞት በመጠቀም ኮንፒተራችን መቆጣጠር ቪዲዮዎን ይመልከቱ በሰንከዶዎች እና በአጪር ደቂቃዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?
ገና ውድድር ላይ ያሉ ልጆችን ህዝብ ፊት ማቅረብ ግን ሌሎች ተወዳዳሪዎች ላይ የሚፈጥረው ችግር ግን አለ:: ሌላው ልጆቹ ገና ብዙ ህዝብ ፊት መዝፈን አለመዱም:: መስከረም ስትዘፍን እኔና አንቺ ካለች በሗላ መልሳ እኔና እንተ ብላ ዘፈነች:: ይሄ የልምድ ማነስ ነው:: ለማንኛውም ልጆቹ ቢያንስ ውድድሩ እስኪያልቅ ሌሎች መድረክ ላይ እንዳይቀርቡ ማድረግ ጥሩ ነው !!!
Eyuye
ዘፈኑ ሰለቸን እኮ
ሆዲቃሽ እስኪበትን ጩሂ አንቺ 😂ሀገሪቷ እንኳን ጮህሽባት እንዲሁም ግራ ተጋብተናል
ረመዳን ከሪም 🙌🙏❤ ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤ . . ..
የባንድራው አርማ በብልግና አድጎ አድጎ ሙሉ ሆኖ አረፈ😂
Ehh
is she 25 or 15?
Abiy photo is have to be out
Abiy is akiller of amaharas we don't want to see him he has to b R injail
አብርሃም ወልዴ ልጆችህን እንዲህ ያለ ታሪካዊ ቦታ ላይ ብቃታቸውን እንዲያሳዩ ምክንያት ስለሆንክ ምስጋና ይገባሃል::
ደስ ይላል በዚህ ትልቅ መድረክ ላይ እነዚህን ጎበዝ ልጆች ችሎታቸውን ማሳየታቸው። ለልጆቹም ለባላገሩም በጣም ጥሩ ነው።
ምርጥ የባላገሩ product እየሩስሌም ነብዪ በደንብ ተስፋ ያላት ልጅ በርቺ:::
መታደል ነው በሙዚቃ ኦርኬስትራ በዚህ ዘመን ታጅቦ መስራት። እድለኛ ትውልድ።
በጣም ምርጥ ዘፋኝ ነሽ በርች ባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪ አፍርቷል
ይህንን ዜማ ግጥም የደረስው እጅግ መደነቅ አለበት ቀላል
የጋሼ ጥላሁን ድንቅዬ ብርቅዬ ምርጥ ይህ ዜማው ልክ ስለ ስው ማንንቱን ተናግሮ አልፋል
በእየሩሳሌም በባላገሩ ወጣት ልጅ ሲስማ ውብት ድምቀት አለው ሁላችሁም በርቱ tifoso ነኝ ❤️🥰🥰🥰💯❤️
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን
🟩🟨🟥❤️💯👏🏼
እየሩስዬ ድምፅ በጣም ነው የሚ ያምረው ግን እርግጥ በተፈጥሮ የሚለውን አስተካክይ ውድድር ላይም እዳዛ ሆኖብሽ ነበር ለማንኛው ምርጥነሽ
የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይሽ። አንቺ
በጠፋው ትውልድ ውስጥ የበቀልሽ ምርጥ ፍሬን የምታፈሪ መልካም ቡቃያ ነሽ።
ባላገሩ ምስጋና ይገባዋል ጎበዝ ልጅ
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.....
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ሰውነት የሚነዝር ነው ድምፆዋ በዚህ ዕድሜ እንዲህ ዓይነት ድምፅ ቃል የለኝም
እየሩ ድንቅ ልቅም ያለች ልጅ በርቺ
ትውልድን ማነፅ እንደዚነው ባላገሩ አብርሽ እናመሠግናለን
እንዲህ ነውባላገሩ::
It is good message for abiy amahara killer
የኔ ፍቅር
Wow des yelal birchiy madrik lay sitchawtu enkiskasy argu fagagita ayliyachu hizbuin badinb lamsab aref yeuinal berchiy
Wey lemn tekorete....yemigerm performance 👏👏👏👏
በርቺ ጥሩ ተስፋ አለሽ: ትችያለሽ ጄሪ
Be ewunet tilk dereja endemiders aminalew berchiln ehitachin
ትችላለች
Tamire Gizawu 's voice!!
ለየትኛው ጊዜ ነው ግን ምትወዳደሩት አለቀ ዘመኑ የተፈፀመ ነው ወደፈጣሪ ተመለሱ ሰው የታረደ ዛሬም ይዘፈናል ዋጋ ቢስ ትውልድ
Don't judge, you will be judged???
ለምን ሰው ቅን መሆንንና ጥሩ ማሰብን ጠበቅ አድርጐ አይዝም ይልቁንስ? ይሄ ዘፈን አትዝፈኑ ምናምን የሃይማኖት አባቶች ሰውን ለመቆጣጠር የፈጠሩት ህግ ነው። ግጥም መግጠም ያለ ዜማ ሃጥያት ሳይሆን ለምን ግጥሙ ላይ ዜማ ሲጨመርበት ሀጥያት ይሆናል? ጥሩ ሰው እንሁን፣ መልካም እናስብ፣ የተቸገረን እንርዳ ፣እግዚያብሄርን እናመስግን እናም እናስበው፣ እንፀልይ ፣ ይህ በቂ ነው።
መቼ ለታ የሆኑ ሴትዮ የዘረኝነት ንግግር ከተናገሩ በሃላ : ትንሽ ቆይተው ዘፈን አታዳምጪ ግፍ ነው አላሉኝም?! ጥሩና መጥፎው እኮ ለይተን ማወቅ ተሳነን ዘንድሮ
be a good person. That's the most important thing.
@@avatar3648 Take out your own garbage first????
15yrs old beautiful
Men aynt lejoch nw eywetu nw wow wow wow
👌
" እኛ ማመዛዘን ያለብን የምንከተለውን ዓላማ ሰኀተትነትና ትክክለኛነት እንጂ የሚወዱንንና የሚጠሉንን ሰዎች መሆን የለበትም "። ከአቤ ጎበኛ
👌👌👌👌👌
ፍቅር እስክንገዛ
★★★★★★
እንደ ዕንቁ እያየቸኝ፣ በእናትነት አይኗ ተመስጣ ሀገሬ
እንደ ልብህ ቦርቅ፣ እንዳሻህ ኑርባት በቅድስቷ ምድሬ
ብላ ስትመክረኝ፣ ከጎና አስቀምጣ፣ ፍቅር እየመገበች በእጆቿ ለፀጉሬ
መች ህልሜ እውን ቢሆን፣ ብመረቅ ተምሬ
በክልል ሸንሽኖን፣ የአንችው እኩይ ፍሬ
ብየ መልስ እንዳልሰጥ፣ ለእምየ ለፍቅሬ
በደሌን ስሰማ፣ ልቧ እንዳይሰበር፣ ሃዘኗ እንዳይበዛ
ከወንድም ተፋልሜ፣ ክብሯን እያስጠበኩ፣ ለአብራክ ከፋፋይ፣ ለሴራው ልገዛ
እሱ ጎጥ አቅሮት፣ እኔም በፀሎቴ፣ ፍቅር እስክንገዛ።
★★★★★★
👌👌👌👌👌
ውቅያኖስ እንሁን
★★★★★★
ወዳጀ!!!
እኔና አንች፣ ቅይጦቹ
ሰርገኛና፣ ማኛወቹ
ጥቁር፣ ጠይም ዳማዎቹ
የደም ገንቦ፣ አበሾቹ
ኢትዮጵያዊ፣ ህብሮቹ
የአያት ገደል፣ ወራሾቹ
ለእኩይ፣ መልዕክተኞቹ
ለጦር፣ ሰባቂዎቹ
ለጎሳ ፣ ፖለቲከኞቹ
ለብሔር፣ አራጋቢዎቹ
ለጎጥ፣ አምላኪዎቹ
ለበቀል፣ ሯጮቹ
ለልማት፣ ገችዎቹ
ለሰላም፣ ነሽዎቹ
ለቤተሰብ፣ በታኞቹ
ለተስፋ፣ አምካኞቹ
ለአንድ ለአምስት፣ ጠፍናጊዎቹ
ለጥላቻ፣ ተራኪዎቹ
ወደ ሗላ፣ ጎታቾቹ
ለንዋይ፣ ጥመኞቹ
ላልነፁ፣ ነፃ አውጭዎቹ
የሴራቸው፣ ምርኮኞቹ
ሰከን ብለን!
ሚከፋፍሉንን ህብረት፣ እያሳየን
ሚጠራጠሩንን፣ በፍቅር እያነፅን
ለኮኸን ቱልቱሎች፣ ጆፌ አሞሮቻችን
የኦሪቱን ታሪክ፣ መቶ ነው ለሚሉን
ባልተገራ አንደበት፣ ፀያፍ ለሚሰብኩን
የጴጥሮስን ፅናት፣ የአምባላጌን ገደል
የማይጨውን ውሎ፣ የአድዋ የወልወል
የጣይቱን ተጋድሎ፣ የሰዕማታቱን ድል
ሊያንኳስስ ለሚሻ፣ ሊተች ለሚኳትን
መልስ እንዳንመልስ፣ እኛን የማይመጥን
እንቦጭ የማይወረው፣ ውቅያኖስ እንሁን
እናም!!!
እስኪ፣ ከኢትዮጵያችን
ከአቀናናት፣ ከአቀናችን
ከአፈራችን! ከአፈራችን
በእጅ ዘግነን
በውሃ አሽተን
ከልብ ጨምቀን
አንች የእኔን
እኔም የአንችን
ምስል እንስራው፣ አሳምረን።
እስኪ ደግሞ እንደገና፣ ሰባብረነው
አድቅቀን፣ አልመነው
ውሃ ቀላቅለን፣ አቡክተነው
ደግመን ደጋግመን፣ ለውሰነው
የአንችና እኔን፣ ምስላችንን እንቅረፀው።
ከዚያም ከእኔ ሸክላ ምስል ላይ፣ የአንችን መስረፅ ታያለሽ
ከአንች ሸክላ ምስል ላይ፣ የኔን መቀየጥ አስተውለሽ
ፍጭት ንትርካችን፣ ከራስ መሆኑን ስንደርስበት
ህይወት ሚስጥሯን ስትገልጥልን፣ እኛም በቅን ስንረዳት
በአፈር ስሆን፣ በአንድ ያጣላን፣ ተጎራርሰን
በአንድ ማዕድ፣ እንደ ታደመን
ትንፋሽ ነስተን፣ ተንፋሽ ሰጥተን
በፍቅር ከንፈን፣ አንድ አንሶላ እንደ ለበስን
በሞታችን፣ አንድ ይሆናል፣ መቃብራችን
ግን እስከዚያው፣ መጠላለፉን እንተወውና፣ እናብብ በፍቅራችን
ለከፋፋይ ለጎጠኛ፣ በለጋነት ምርኮው አንሁን
ከመንጋነት፣ ተራ ወጥተን
እያወገዝን፣ ዝርፊያ ስርቆት ሙስናውን
አድሎ ጥበት፣ ጭካኔውን
ሰላም ነሽ፣ ህግጋቱን
ህልም ገቸ፣ እሳቤውን
እየዘግብን፣ ሃቅ ሃቁን
ቅንቅኑን፣ እየመከርን
ሰማዕታትን፣ እያወደስን
ስለ አንድነት፣ እናቀንቅን
ታሪክ ቀጥፈን፣ ዕቡ እንዳንሆን
በጎጠኛ ጠባብ ዓለም፣ በጎሳ ርዕዮት ሳንጠመድ
ኢትዮጵያን ለማበልፀግ፣ በዜግነት የፍኖት መንገድ
በክልል ታርጋ ሳንሳፈር፣ ጎሳ ሳንቆጥር እንዋደድ
በፅኑ የሐገር ፍቅር፣እጅ ለእጅ ተያይዘን፣ በጋራ እንራመድ
ከእኔ ይልቅ ለእኛ በሚል፣ የፍትህ ብሄል፣ የባህል ወግ
በአንድ ኢትዮጵያ ጃንጥላ ስር፣ መጭውን ትውልድ እንታደግ ።
★★★★★★★
👌 👌 👌
ሸፍጥ
★★
ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም
አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም
አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም
ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም
ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም
መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም
ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም
ሴራና በቀል፣ አይዶለትም
ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም
በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም
ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም
ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ፣ በሚደርስ ወንድም
አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።
★★
ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ አርሶ አደሮች፣ በባዶ ስድስት እስር ቤቶችና ማሰቃያ ጣቢያዎች ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና፣ በእስር ለሚሰቃዩ የዕሌና እስረኞች።
አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ!
★ ዔልፋዖስ ኒቐሥ
📱 ስልክን እንደ ሪሞት በመጠቀም ኮንፒተራችን መቆጣጠር
ቪዲዮዎን ይመልከቱ በሰንከዶዎች እና በአጪር ደቂቃዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?
ገና ውድድር ላይ ያሉ ልጆችን ህዝብ ፊት ማቅረብ ግን ሌሎች ተወዳዳሪዎች ላይ የሚፈጥረው ችግር ግን አለ:: ሌላው ልጆቹ ገና ብዙ ህዝብ ፊት መዝፈን አለመዱም:: መስከረም ስትዘፍን እኔና አንቺ ካለች በሗላ መልሳ እኔና እንተ ብላ ዘፈነች:: ይሄ የልምድ ማነስ ነው:: ለማንኛውም ልጆቹ ቢያንስ ውድድሩ እስኪያልቅ ሌሎች መድረክ ላይ እንዳይቀርቡ ማድረግ ጥሩ ነው !!!
Eyuye
ዘፈኑ ሰለቸን እኮ
ሆዲቃሽ እስኪበትን ጩሂ አንቺ 😂ሀገሪቷ እንኳን ጮህሽባት እንዲሁም ግራ ተጋብተናል
ረመዳን ከሪም 🙌🙏❤ ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤ . . ..
የባንድራው አርማ በብልግና አድጎ አድጎ ሙሉ ሆኖ አረፈ😂
Ehh
is she 25 or 15?
Abiy photo is have to be out
Abiy is akiller of amaharas we don't want to see him he has to b R injail