የባላገሩ አይድል አሸናፊ ኢሳያስ ታምራት ልዩ ቆይታ እና ሙዚቃዉን በቅዳሜ ከሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @gd8933
    @gd8933 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢሳያስ ያለ ጥርጥር ማንም የማይደርስበት የዘመናችን ምርጥ ድምፃዊ ነው

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 3 ปีที่แล้ว +3

    Omg, I love your choice of songs because they have been my favorite since I was very little .Stay blessed !

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ችሎታ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 ปีที่แล้ว +29

    ይህ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ ይስጣቹ
    አረ ሰዎች ሰብስክራይብ ብታረጉኝ ምን ይላቹሀል በቅንነት ተባበሩኝ
    ትንሽ ሰው ነው የቀረኝ

    • @user-sd6lv2rx4y
      @user-sd6lv2rx4y 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰብሰክራይይይይይይይይይይይይይይብብብብብብብብብ😒👈

    • @salcnail1432
      @salcnail1432 4 ปีที่แล้ว

      እሺ

  • @Readymobile_
    @Readymobile_ 4 ปีที่แล้ว +23

    ያለ ፀሎት - አትዉጣ
    ያለ ዓላማ - አትሂድ
    ያለ ተስፋ - አትጓዝ
    ያለ እምነት - አትኑር
    ያለ ሥራ - አትዋል
    ያለ ራዕይ - አትታገል
    ሁሉን ግን በፍቅርና በምስጋና አድርገዉ
    መልካም ቀን ይሁንላችሁ
    ከቻላቹ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኝ
    #ethiomobile

    • @solomontessema3410
      @solomontessema3410 4 ปีที่แล้ว +1

      ETHIO MOBILE Wandeme yagrea lege Batame konjo Mekera thank you yalsalote kabetea alwtame lelawunw lafatrea matawu

    • @Readymobile_
      @Readymobile_ 4 ปีที่แล้ว

      Thanks

    • @biniamgebrehiwot7042
      @biniamgebrehiwot7042 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @banarussom1843
      @banarussom1843 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 🙏

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢሱ የራስህን ዜማ የምሰራበት ቀን ናፈቀኝ የምር ትችላለህ እስኪ የኤሱን የሚወዲ ላይክ ግጩኝ

  • @yorda7090
    @yorda7090 4 ปีที่แล้ว +6

    Amazing voice I like this guy 😍😍🔥🔥

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 ปีที่แล้ว +6

    ኢሳያስ ጎበዝና ሙሉ ድምፃዊ ነህ በቃ ትችላለህ

  • @shamatube_2265
    @shamatube_2265 4 ปีที่แล้ว +7

    ኢሱ ጎበዝ በቀጣይ ደግሞ አልበምህን እንጠብቃለን

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z 3 ปีที่แล้ว +3

    አልበንህን የምሰማበት ጊዜ ናፈቀኚ

  • @ድንግልሆይለምኝልን
    @ድንግልሆይለምኝልን 4 ปีที่แล้ว +2

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @yotor5576
    @yotor5576 4 ปีที่แล้ว +8

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀን ጥምቀት በሰላም አድርሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለመንግስት የፃፈችውን ደብዳቤ ያስተላለፍችውን ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ መልክት ነው ቻናላችን ላይ በመግባት ያዳምጡ ስብስክራይብ በማርግ ቤተስብ ይሁን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሀሳባችሁን ኮመት ላይ አስቀምጡልኝ

  • @elizabethababu3931
    @elizabethababu3931 4 ปีที่แล้ว +3

    እንክዋን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች♥️♥️♥️

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 3 ปีที่แล้ว

    Esu my big brother i thank you for your incredible Talent. But you young man the more you sing old songs i feel like you old man...ok ok ya all don't take me wrong . ፈገግታ ይኑርህ , ፈታ በል , don't look stressed be happy . Esu now time to change my man bring your own albums ....no need copy . Move move forward come on move...time flying buddy.
    Thank you from las Vegas

  • @onelove-wt3kv
    @onelove-wt3kv 4 ปีที่แล้ว +3

    Wowo ደስሚል ድምጽ ግን ወደ ፊት የራስክን ስራ እንንጠብቃለን❤¯😘

  • @azebmansson3803
    @azebmansson3803 3 ปีที่แล้ว +1

    Love you yene konjo

  • @nigestdebela6433
    @nigestdebela6433 4 ปีที่แล้ว +1

    GOOD TO SEE YOU EASYAS MY BROTHER !!!!! I LIKE YOUR VOICE !!!!!!

  • @word_info6863
    @word_info6863 5 หลายเดือนก่อน

    Dave is the winner

  • @user-cl4hp5qv4x
    @user-cl4hp5qv4x 4 ปีที่แล้ว

    ድምፅ ብሎ ዝም በርታ

  • @user-lw5ix3ww5j
    @user-lw5ix3ww5j 4 ปีที่แล้ว +1

    ድምፁ ዋውውው

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 3 ปีที่แล้ว

    Amazing voice ! You're unbelievably talented and impressive person .Keep it up!

  • @anteneh3699
    @anteneh3699 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢሳያስ ምትገርም ሰው ሚገርም ችሎታ ebs እናመሰግናለን ምርጥ ጣቢያ ምርጥ ኘርግራም ምርጥ አቀራረብ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር እኔ እኮ ሙዚቃ የተወ መስሎኝ ነበር አለክ እንዴ በሙዚቃው አለም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @tofikebrahim2618
    @tofikebrahim2618 3 ปีที่แล้ว

    Please ! Write well and meaningfully

  • @Effoy
    @Effoy 4 ปีที่แล้ว

    Eye Ebs teketayochi inkun adersachihu...inenim Subscribe gechugni

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ልጅ ድምጹ ቀነሰ ልበል?
    ቅንነትህ ደስ ስል
    በየመሃሉ የዳዊትንም ስም እያነሳህ ስታውራ እንደምወራው ሳይሆን ጥሩ ወዳጅነት እንዳላችሁ ያሳያል

  • @mohamedseid4995
    @mohamedseid4995 4 ปีที่แล้ว +1

    አጃኢብ ነው አቦ ያዝ እንግዲህ ወሎ

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነህ ኢሱዬ 💚💛❤️

  • @letaydecor
    @letaydecor 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @leoDire
    @leoDire 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ድምፅ

  • @reahaldemble2659
    @reahaldemble2659 4 ปีที่แล้ว

    Esu yebalageru betam new yemwedih bikat metadel new ...
    💚💛❤

  • @gd8933
    @gd8933 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው አደረቅከው ቃለ ምልልሱን

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 4 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊት ጽጌ የኔ ዜማ ሙሉ አልበም!!ዋዉ ነዉ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ ሰብስክራይብ ማረጎን አይዘንጉth-cam.com/video/vy52hI4ZhXI/w-d-xo.html

    • @hayatyoutub6922
      @hayatyoutub6922 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/x4KLr_uWhiU/w-d-xo.html&lc=UgxaL9I93dNODJChDgl4AaABAg ሰላም ነዎ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว

      አራቴ አመዓተ የተልፋብተ አታፍሩም ዑቱብ ልዬ ሰጠቸኑተ ሰተቸኙተ

  • @eshitminale9580
    @eshitminale9580 4 ปีที่แล้ว

    ኢሱ በረታልን ዉዱ ወንድማችን

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e 4 ปีที่แล้ว

    ኢሱ በጣም ሚገርም ችሎታ ነው ያለክ ለሚቀጥለው አልበምክን በጉጉት እጠብቃለን

  • @zewdu36
    @zewdu36 3 ปีที่แล้ว

    That was cool!

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 4 ปีที่แล้ว

    የት ነበር ግን እስከዛሬ

  • @mohamedseid4995
    @mohamedseid4995 4 ปีที่แล้ว +1

    ኧረግ ኧረግ ኧረግግግግግ እንግዲያሳ አንተው መገን ወሎ

  • @mentesnotmare8585
    @mentesnotmare8585 4 ปีที่แล้ว +1

    lijuma yichela.....l ere ebs gn sound systemachun astekakelu

  • @matimantadesse2933
    @matimantadesse2933 3 ปีที่แล้ว +1

    yhen zefen ye fana lamrotu solomon tegabe yezfenew ante alchalkewm baheru kagnen yasnake lij new huletgnaw zefn yeshalal ye baheru kagnen huletgna endazefn

  • @salambin7599
    @salambin7599 4 ปีที่แล้ว +1

    እሥክ እሥክሥ እሥክሥ

  • @adiyemichalelije2241
    @adiyemichalelije2241 3 ปีที่แล้ว

    ይስዬ ላንተ ቃል የለኝም

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 ปีที่แล้ว +1

    ደምሩኝ

  • @user-bl5vu1ur6e
    @user-bl5vu1ur6e 4 ปีที่แล้ว

    ዲቭየ አቅርቡልን
    ኤሱየ 😘😘😘😘

  • @selam3735
    @selam3735 3 ปีที่แล้ว

    Yihe lij yizefnewal bicha yankorekurewal yihen dimts👌👌👌👌

  • @gd8933
    @gd8933 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ኢሳያስ አልበም ይስራ አልልም የድሮዎቹን ይጫወት ነው የምለው

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 3 ปีที่แล้ว

    የባላገሩ የደረጃ አሸናፊ በሚል አስተካክሉት የባላገሩ አሸናፊ ዳዊት ፅጌ ነው
    ኢሱ ሁለተኛ ነው የወጣው በጣም መርጥ ተሰጥኦ ባለቤት

  • @wedneshbadenga7331
    @wedneshbadenga7331 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢሱ ትችላለህ በራስህ ስራ በድጋሚ እንደምትመጣ እጠብቃለን

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro 4 ปีที่แล้ว

      አዲስ የራሱን ለቋል ከጥቂት ቀናት በፊት በአድማስ ቲዩብ ተለቋል

  • @DjKingstonWezWez
    @DjKingstonWezWez 4 ปีที่แล้ว +4

    ምንም ማድረግ አይቻልም!!
    እኔ ቤትም እየገባችሁ

  • @Sobelrobel
    @Sobelrobel 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንም አልልህም ትችላለህ

  • @mickynigussie742
    @mickynigussie742 4 ปีที่แล้ว

    esuu

  • @tsigahaftu7496
    @tsigahaftu7496 3 ปีที่แล้ว

    nfkehn Neber Lena Hulum Andegna

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 4 ปีที่แล้ว

    ኢሲ ነብሴ የጠፍህ

  • @yamerale.3thyemcaleally34
    @yamerale.3thyemcaleally34 4 ปีที่แล้ว

    Ymane😁😂😎😎😎😎🙂

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢሳያስ ምነነካህ ድምፅ ተበላሽቶዋል ።ችግሮች አንዳሉ ቢታወቅም በፍፁም የባህል አነዳተዘፍን ደምፅህን አበላሽቶታል።ወይም መጠጥ ከሆነ ከዚህ ራቅ ።ምክንያቱም ቤዝ ቮይስ በፍፁም ጠፍቶዋል።አና ጠንቀቅ በል።

  • @temahmed2615
    @temahmed2615 4 ปีที่แล้ว +1

    esu dmtsih yamral

  • @yimegnutalnibret8962
    @yimegnutalnibret8962 3 ปีที่แล้ว

    ኢሳያስ ታምራት በጣም ትችላለህ፡፡ ያ መሰሪው ዳዊት ጽጌ ካንተ ጋር ተቀራርቦ አብሮ ቢሰራ የበለጠ ይከበራል እንጅ አያፍርም ነበር፡፡ ገንዘብ መሰብሰብ ብቻውን ቁም ነገር አይደለም፡፡ ግን ነገር ሁሉ የብልጣብልጥነትና ህይዎትም የጥሎ ማለፍ ሩጫ ሲሆን ማየት በጣም ያሳዝናል፡፡

    • @user-hh5wo8yg9v
      @user-hh5wo8yg9v 3 ปีที่แล้ว

      የእድል ጉዳይ ነው። እኔም ኢሱ ይበልጥብኛል።ግን ዳዊትን መሰሪ አትበለው በፈጣሪ!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว

    አራሰሀን ጠብቀ ወርደሃለ

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 ปีที่แล้ว

    እሱ ማናጀር አለህ?? ከሌለህ ግድ ነው። እራስህን ለመሸጥ

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 ปีที่แล้ว +1

    ከምር ከነ ያሬድ ነጉ ይሻላል እኮ

    • @akramsmith4103
      @akramsmith4103 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ብሮ የሚነፃፀሩ ሰዎችን ለይ ጭራሽ አይወዳደሩምኮ😂😂😂😂

  • @LiyonMultimedia
    @LiyonMultimedia 3 ปีที่แล้ว +1

    የባላገሩ አይድል አሸናፊ? This is an insult to Dawit!

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 ปีที่แล้ว +3

    Esayas do not make stupid mistake .You have bigger soound but know it goes down.If you drink stop.