ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ማስረጃ ይሰጠን! የታዋቂዋ አርቲስት ቤተሰቦች ቅሬታ! የአስናቀች ወርቁ ጉዳይ ይመለከተናል! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2022
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Affiliate-Marketing #Cars #Money

ความคิดเห็น • 155

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ቆንጆ እውነት ነው የእናታችንን ነፍስ ይማር በጣም አስታውሳለሁ በጣም ልጅ ነበርኩ ለስራ ጉዳይ እኛ እቤት መታ አይቻታለው አቤት መልክ ቆንጆ ቆንጆ ነበረች አሁን ድርስ አይኔ ላይ ነው ውበቷ እናተም እንኳን ኖራቹ እንዲ አለው ማለቱ ትልቅ ነገር ነው ዘመን አይሽሬ አርቲስት ቆንጆ ነበረች

  • @yonasnegusse2332
    @yonasnegusse2332 ปีที่แล้ว +30

    የዝች ልጅ አባት አርቲሰት ሸመልሰ አበራ ነው ግን የአባቱዋን ሰም ሰላል ጠራችው ደሰ ብሎኛል ምክንያቱም አባትነትን የካደ ጨካኝ አባት ሰለሆነ ባልና ሚሰት ካልተሰማሙ ይለያያሉ ልጅ ላይ ግን እዴት ይጨከናል ዛሬ ልጁ አድጋ ገና ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሳ እናያታለን የዛኔ ልጄናት ብሎ ይመጣ ይሆናል

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 ปีที่แล้ว +1

      melka yemeselal

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 ปีที่แล้ว +1

      እሱ ልጁ እንደሆነች ክዶል ማለት ነዉ

    • @yonasnegusse2332
      @yonasnegusse2332 ปีที่แล้ว +2

      ገና ሕፃን ሆነው ነው ማይፈልጋቸው

    • @emuzab4781
      @emuzab4781 ปีที่แล้ว

      አዎ ነው ብቻ ከቢጡ አፍ ሲሰማ የሚያሳዝንና የሚከብድ ታሪክ ነው ሺመልስን እንደሚያቅ ሰው ደሞ የሆነ ነገር አለ ብሎ ለማሰብ ያስገድዳል ብቻ በህይወት ቆይታ ቢሆን መልካም ነበር ቢጡዬ ነፍስሽን ይማረው በጣም አዝናለሁ ። በማረፊያሽ ነው የሄድሽው 😭😭

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 ปีที่แล้ว

      ኡውነት ነውን የሱልጅናት🙏

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 ปีที่แล้ว +10

    ውይ የሸመልስ አበራ ልጅ እናታችሁ ሞተች ስትታሳዝን የኔ እናት

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 ปีที่แล้ว

      አያታቸዉ

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 ปีที่แล้ว +2

      @@sirgutamera4806 አያታቸውማ አስናቀች ወርቁ ከሞተች ቆየች ኧረ እናታችን ሞተች አለችኮ ሰይፉ ሾው ላይ የቀረበችውን ማለቴ ነው

  • @gelilabitu2287
    @gelilabitu2287 ปีที่แล้ว +13

    Eyoha media thank you for having me I had a wonderful time with you guys. And thank you for those who still show love and respect to my queen. God bless...

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo ปีที่แล้ว +21

    እንዴ የሽመልስ አበራ ጆሮ የአርቲስቱ ልጆች መሰሉኝ አባታቸዉ ለምን ሀላፊነቱን አይወስድም ነበር በይ በርቺ አንበሳ መሆን አለብሽ

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 ปีที่แล้ว

      ተርበው ቲያትር ቤት ቀለብ ጥየቃ ሄደው አባሮአችዎል ይሄ ጅ*ብ መ*ል*ስ አበራ

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 ปีที่แล้ว

      አዎ ኤልዱዬ እኔም እያልኩ ነበር ኤልዱዬ ወይስ የኔ ስህተት የማላይሽ ጠፋሽ እኮ የአገሬ ልጆች የምትይው ናፈቀኝ

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 ปีที่แล้ว +5

    እውነትሽን ነው ድንቅ አርቲስት ነበረች ክብር ለንግስቲቱ ጏበዝ የኔ ጀግኒት

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 ปีที่แล้ว +3

    አስናቀች ወርቁ ለጥበብ በጥበብ የተፈጠረች ታላቅ ሴት ነበረች፣ በኢትዮጵያ ተገቢው ክብር ተሰጧታል ብየ አላምንም አንቺንም እግዚአብሔር ይሁንሽ፣ አስኒን እግዚአብሔር በገነት ያኑራት።

  • @berutawitmarkos7950
    @berutawitmarkos7950 ปีที่แล้ว +9

    I am so proud of you yene konjo you're such a matured amazing human being keep your head up and thankyou eyoha for having an interview with the legend asnakech werku's grand daughter thank you so much!!!

  • @sanaitoqbay7156
    @sanaitoqbay7156 ปีที่แล้ว +1

    የአያትሽን እና የናትሽን ነብስ በገነት ያኑርልሽ የዘፈን ትርፉ ሀጥያት ብቻ ነው እናም ካንቺ የሚጠበቀው ጸሎት ብቻ ነው የዚ አለም ዝና ከንቱ ነው

  • @demelashgeberemarime9255
    @demelashgeberemarime9255 ปีที่แล้ว +4

    ይች እህታችን ትክክል ነው እያለች ያለችው እና ይህንን ዶክመንተሪ የሰራችው እህትም ወደፊት መታ ሀሳባን ታሰማ

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 ปีที่แล้ว +6

    #ለ_ስደተኛዋ💚💛❤️❣️
    ለማይሞላ ህይወት ባልሰመረ ኑሮ
    የእሷ ነጻነት በሰው አገር ታስሮ
    ..
    የልጅነት ወዟ እያደር ተመጦ
    የነገ ተስፋዋ ከላይዋ ተሟጦ
    ..
    ለራሷ ሳይደላት ሳይመቻት ስደት
    እሷ ታበራለች ሌላን ለማስደሰት
    ..
    የድህነት ታጋይ የስደት ወታደር
    እንጀራ ፍለጋ ዘልቃ ከሰው መንደር
    ..
    የቤተሰብ ቤዛ የንፋስ ላይ ሻማ
    ብርሀን ፈጣሪ እራሷ ጨልማ

    • @selamtefera7894
      @selamtefera7894 ปีที่แล้ว

      Lena mesleg Yegtemekew.

    • @mesi5970
      @mesi5970 ปีที่แล้ว

      እናመሰግንሀለን ከናንዬ ሰላምክ ይብዛልኝ ይኸው ሰብ አረኩ 💕💕💕💕💕💕💕

  • @meronnigussie8193
    @meronnigussie8193 ปีที่แล้ว +9

    ሚግርመዉ ያባትሽን ስም ባለመጥራት ድስ ብሎኛል ያላሳደግና የካደ እደሞተ መቁጥር ነዉ👍ሽመልስ አበራ ጆሮ ይስማል😒

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 ปีที่แล้ว

      የሽመልስ ልጅ ትልቋ ናት እቺኛዋ የሱ አይደለችም

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይች ልጅ የአርቲስት ሽመልስ አበራ ልጅ ነች

  • @mesi9711
    @mesi9711 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነሸ ትክክል ነሸ አስተዋይ

  • @liliayana174
    @liliayana174 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ምሰኪን እናትሸ አረፈች ነፈሷ በሰላመ ትረፍ.በቀርቡ አይተናት ነበር ብየ ነዉ ሰትወዳደር ድራማ ላይ

    • @user-yl6er7tk9s
      @user-yl6er7tk9s ปีที่แล้ว +5

      እኔም በጣም አዘኩ ሰይፉላይ አይቻት ነበር ገና እኮ ነበረቺ ምስኪን እደተቃጠለቺ ቤቱ ግን ተመልሶላት ይሆን

    • @liliayana174
      @liliayana174 ปีที่แล้ว +4

      @@user-yl6er7tk9s በጣም እንደተቃጠለች አወ ደህና ነበረች መሞቷ እኳ ሳይሰማ

  • @semahirali8042
    @semahirali8042 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር የናትሽ ሞት እጅግ በጣም ቢያሳዝነኝም አንቺን የመሰለች ጀግና በመውለድዋ ደስ ብሎኛል ስለ አስናቀች ወርቁ በውነት በኔ አፍ ሆነ በሌላ አፍ እምትነሳ አይደለችም የተከበረች የሰውን ክብር የምታቅ መልካም ሴት ናትና እንኳን እናንተን እኛንም የምታኮራ እናት ናትና ባለጌ ባወራው ምንም ሊሰማሽ አይገባም ስልክሽን እዚህ ብትተይልኝ ቤተሰቤም እኔም እንፈልግሻለን አንቺም እህትሽም ጀግና ነሽ በርቺ

  • @selomezegeye3661
    @selomezegeye3661 ปีที่แล้ว +11

    Very matured and confident young women. As an individual I share your concern. It is a good idea to show the artist work and help the public have complete picture about Artist Asmakech. Whoever produced the document needs to be sensitive about the artist and her family. Hope you will get answer to your question. Your grandma is a great artist! Her timeless cultural songs always remembered. And Beautiful! I love her works! Stay Blessed!

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g ปีที่แล้ว +6

    እችን ልጆአውቃታለሁ የቅርብ ሰው ነኝ የሺመልስ አበራ ጆሮ ልጅ ነች የናትዋን ነብስዋን ጎበዝ አንቺ ዛሬ ደረስ ለመቆርቆር ደረስ።

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 ปีที่แล้ว

      ቲያትር ቤት ተችእረው ቀለብ ጥየቃ ሄደው ያባረራችውን አልረሳም

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw ปีที่แล้ว +9

    ወይ እናትሽ አረፈች ሰይፉ ጋር ቀረበ ከነ የሚማት ልጁ ጋ አይተናታል በጣም ተፈተነ ነበር በሒወት መስኪን ነፍስ ይማር

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements ปีที่แล้ว

      ሰይፋ ጋር ቀርባ የነበረችዉ ኦቲዝም ልጅ ያላት የነበረችዉ ናት እናቷ

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw ปีที่แล้ว

      @@Master_ofElements አወ አወኩአት ታሳዝናለች

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 ปีที่แล้ว

      አዎ ውይ የሽመልስ አበራ ጆሮ ልጅ እኮ ነች

  • @user-it7yz2me2k
    @user-it7yz2me2k ปีที่แล้ว +4

    ሳላም ሳላም እኔምው ለምን ግን ሰው የሰውን ስራ እንዴ እራሳቸው ስራ አድርገው ያለፍቃድ ለምን ይወጣል ይገርማል

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 ปีที่แล้ว +2

    I love Asnakesh worku. Lovely songs. Gin ere Baka high zefagne ina Tewa any artist tebiyewech gin leHager Seiten yemilut neger aygebagnim. Lenuruachihu lenjerachihu new yeserachihut. Yezefenew min yalewm leHager Dekane agelgiye eyalu yemimetut betam yasikegnal. Hoooo

  • @hayataa2046
    @hayataa2046 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽ

  • @emuzab4781
    @emuzab4781 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ቢጡ መች ነው የሞተችው? በስመአብ የማለዳ ኮኮቦች ላይ ተዋውቀን ሙሉ ታሪኳን ታወራኝ ነበር። በጣም አዝናለሁ ለልጆቿ የነበራት ፍቅርና ሀሳብ አይይ 😭😭 እህትሽ እንዴት ናት? አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ወደ ሚዲያ መምጣትሽም ትክክለኛ ሀሳብ ነው የቢጡን ሞት 😭😭 ብዙ ሰው የሚያቅ አይመስለኝም ኦህህህ

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 ปีที่แล้ว +1

    መጠሽ ሚድያ ላይ መናገርሽ እንዳትረሣ ማድረግሽ በጣም ጥሩ ነዉ ነገር ግን ቀርጻ ለዚህ ያበቃቾዉን ሴት መዉቀሥ ችግር ነዉ።

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 ปีที่แล้ว +4

    ኮመንተሮቼ ተረጋጉ ምንድነው ጥድፍ ጥድፍ የት ለመድረስ ነው መጀመሪያ እሷ የምትለውን ስሙና ኮምቱ ተኮመቱና

  • @Suzan17
    @Suzan17 ปีที่แล้ว

    Asnakech le dekika tenesta betsemash men yahel betedesetech👍🏽 konjit yetenagershiw hulu betam yemiasdest kedmash belay new gobez👍🏽 Asnakech almotechem🙏 betam teru ye menagerna Medrek ye memrat chelotawa selalesh bezih agatami balemoyawoch edelun bisetush melkam new tebareki🙏🙏🙏🙏🙏🙏weddddddddddddddd

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ በአሁኑ ዘመን እንካን የሰራሽወን ባልሰራሽው ነገር የምትሰደቢበት ዘመን ነው እሳም እኮ በዘመኗ አንድ ቤተሰብ በትና ነበር የተወቀሰችው በወጣትነቷ በሰራችወረ ስህተት ስለሆነ መናደድ የለብሽም የሚወዳት ይወዳታል ዘፈኗ ቢሰማ ለምን ይቆጭሻል እንደውም ሰዎች እንዲያስቧት ያደርጋል ህዝብማ በደንብ ያውቃታል ብር ፈልገሽ ከሆነ በግልፅ ተናገሪ

    • @samrawitgirma9744
      @samrawitgirma9744 ปีที่แล้ว

      ባለጌ ስድ መንደሬ ያንቺን ስራ ነው የምትናገሪው

    • @samrawitgirma9744
      @samrawitgirma9744 ปีที่แล้ว +1

      @@meseretmola1330 እሽ ተባረኪ መልካም አዲስ አመት

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 ปีที่แล้ว

      @@samrawitgirma9744 አሜን ላንቺም ይቅርታ ልጆቹ በአባታችው ተጎድተዎል የናታችውን መብት ገንዘብ ሌሎች ከሰሩበት መጠየቅ መብታችው ነው ብየ ነው

    • @samrawitgirma9744
      @samrawitgirma9744 ปีที่แล้ว

      @@meseretmola1330 አሽ የኔ ቆነጀ በዘህ ዘመን መሰዳደብ አይጠቅምም ሁላችንም የኢትዮጲያ ልጆች ነን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️you

    • @mesi5970
      @mesi5970 ปีที่แล้ว

      @@samrawitgirma9744መልካም አንደበት እንዲ ነው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +3

    ዉለታ ቢስ አገር ኢትዮጵያ

    • @countrystayletub
      @countrystayletub ปีที่แล้ว +2

      ሁሉን ነገር በሀገሪቱ ማሳበብ አርቲስቶቹ ሲደላቸው ህዝቡን ማየት አይፈልጉም ሲቸገሩ የህዝብ ነን ይላሉ

    • @mangiaresano6109
      @mangiaresano6109 ปีที่แล้ว +1

      ምነው ለአርቲሰት ሲሆን አሸቃበጥሽ ያዉም የሰው ባል ለቀማች ለጨካኝ ለዝሙተኛ

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 ปีที่แล้ว +2

      ሀገር አይሰደብም! በአሁን ሰአት ሀገር ሚሳደቡ እንማን እንደሆኑ እናውቃለን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @elianelina114
    @elianelina114 ปีที่แล้ว +2

    ነብስ ይማር

  • @adu-genet
    @adu-genet ปีที่แล้ว +1

    ደፋር ህዝብ እኮ ነው ቤተሰብ ሳያውቅ መታየቱ እራሱ የስጠይቃታል ስለዚህ በህግ መጠየቅ ነው ።

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 ปีที่แล้ว

    በጣም ታማኝ ናት አከብራታለሁ

  • @zewdeneshamare9782
    @zewdeneshamare9782 หลายเดือนก่อน

    Tkikl. Adady kvir. Ygebacwal. Ydeha. Inat. Neru. Talak. Sew. Nbru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን የስጥልን
    አዲሱን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን
    ቤተሰብ እየሆናቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🙏🙏🙏

    • @nebyat1884
      @nebyat1884 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በቃችሁ ይበለን ፊቱንም ይመልስልን 🙏🏼

    • @destaleethiopia6992
      @destaleethiopia6992 ปีที่แล้ว

      ይሄ ሁሉ መልካም ምኞት subscribe ለመጠየቅ ነው? ለምኞቱ አሜን።

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆና በጣም አራዳ ነበሩ እትዬ አስናቀች፣ ስድስት ኪሎ እዛ ጊቢ ውስጥ እሔድ ነበር

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d ปีที่แล้ว +4

    የእትዬ አስኑዬን ክራሩን አስቀምጡት በናታችሁ በጣም ትልቅ ቅርስ ነው፣ ሙዚየም ውስጥ ተቀምጦ ብዙ ሰው ማየት ይችላል እህት እንግሊዝኛውን አትቀላቅይ በናትሽ ይለምድብሻል፣ ይቅርታ

    • @fevenbuzyebazye856
      @fevenbuzyebazye856 ปีที่แล้ว +1

      ምን ሰርታሀ ነዉ ሸርሙጥናሀ ከማስፋፋት በቀር የሰዉ ትዳር ከማፍረስ በቀር ወረኛሀ 🤔🤔😏😏😏😏

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 ปีที่แล้ว

      @@fevenbuzyebazye856 ere aybalme ende sew endete yemote sew yesadebale egezeo maneme behuone neso sew yelme

    • @zenebumamo9255
      @zenebumamo9255 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂ማሲቆ ሃሃሃሃ

  • @enayko5471
    @enayko5471 ปีที่แล้ว

    Berchi yene konjo ayateshi le hagerachin
    Ethiopia tero ye tezeta musica sertalechi
    Serawa kemekaber belaye new 😘🙏

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኝው ካንተ ነውና ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን በቃ በለን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት ለራስ ነው አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt ปีที่แล้ว +7

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🌹

  • @geez2115
    @geez2115 ปีที่แล้ว +11

    ታላቅ አርቲስት አስናቀች ወርቁ R.I.P ንፁ ልብ የነበራት ሰው ነበረች ዶክመንተሪው በጣም ነው ያሳቀኝ ግራ ያጋባኝ ሚስትህን አባራት አለችው ፍቅር ከባድ ነው LoL🙏

    • @focusontruth2184
      @focusontruth2184 ปีที่แล้ว +3

      No its a mistake she is wrong to claim someone's husband its not love its LUST

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 ปีที่แล้ว +1

      ታዲያ አባባሉስ ፍቅር እውር ነው አይደለም ምን እንደምንሰራ ሁሉ አይታየንም ክክክክክ ምርጥ አርቲስት ነበረች ቆንጆ

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 ปีที่แล้ว

    አሪፍም ልክም ነሽ።

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 ปีที่แล้ว +2

    Asnakech eco ye ethiopian art 1 step wedefit yaramedech zemenawi Mirt ethiopiawit nat ayzuachihu

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 ปีที่แล้ว

    Hege yelelebete yelaba hager honale ethiopia betame yasazenale

  • @henokaraya4880
    @henokaraya4880 ปีที่แล้ว +1

    ተመስጌን አትይም ማንም ያላስታወሰውን ዶክመንተሪ ተሰርቶ ታሪኳ ተቀምጦ ገንዘቡ የትም ይግባ የትም ዶክመንተሪውን የሰራችው ትጠቀም

  • @etsehiwotaklilu8918
    @etsehiwotaklilu8918 ปีที่แล้ว +1

    Omg bitu feki she was my friend her mom raise her first class she was a spoiled daughter

  • @bikitube7453
    @bikitube7453 ปีที่แล้ว

    Yena konjo Amelak enkan leze abekash adegesh le betesebesh lemekom....yebelagn leza kehadi abat tebeyew Shimeles Abera.... 1 kem telek bota deresh esun metasafere sew yadegesh berech....

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 ปีที่แล้ว

    እቺ ልጀ ከ እናቱ ጋ ሰይፉ ጋ ቀርባ ነበር እናቱ በጣም ታሳዝን ነበር መሞቱ ያሳዝናል

  • @hiwotchengre
    @hiwotchengre ปีที่แล้ว +2

    የሸመልሰ አበራ ጆሮ ልጅ ሆነሽ አናትሽ እ ናንተን ለማሳደግ ሰትለፋ ምተቸ ያሳዘዝናል? ቢጡዩ😭😭

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 ปีที่แล้ว

    እነቶ ሰይፉ ሾው ላይ አይቻት ነበር ያሳዝነል

  • @secret-jb5bc
    @secret-jb5bc ปีที่แล้ว +4

    At the end of the day its all about Money

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d ปีที่แล้ว +3

    ምንድነው ትምህርት የምታስተምረው ትዳርህን ፍታና አግባኝ ብላ ስለጠየቀች ነው አስተማሪ ነች የምትይው 😌

  • @ethibest2444
    @ethibest2444 ปีที่แล้ว +1

    Wayine natesh sefu laye kerba alneber motech ende uuuf enen

  • @nemastube44
    @nemastube44 ปีที่แล้ว +1

    በኢየሱስ ስም ዘፈን ከትውልድ ትውልድ አይሻገርም አንቺ ምነው የጽድቅ ሕይወት አደረግሽው አንቺም ወደ ጌታ ነይ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይን አይወርስም

  • @kbg6227
    @kbg6227 ปีที่แล้ว +1

    የዶክመንተሪው ሰሪ ያንቺን ፍቃድ መጠየቅ ግዴታ የለባትም ። ምክኒያቱም አስናቀች ጋር ያለው ውል ነው እሚወሰነው ። አሁን አስናቀች እየታወሰች እንጂ እየተረሳች አይደለም ። እና ለምን ተወሳች ነው ወይስ ብር ይሰጠን ነው ጥያቄሽ ?
    አልገባኝም ስለምን ምስጋና ነው እምታወሪው ? የት ሄደው እንዲያመሰግኑልሽ ነው እምትፈልጊው ????? እራስሽን ጠይቂ መጀመሪያ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 ปีที่แล้ว +1

    Enatish beSeifu program Kerbe erdata yetederegelat yeAsnakech worku yelling lij nesh. Enatish mite have Ende? New Asnakechin new enate eyalsh yemitaweriw. Just gilts endihon.. lemanignawm smart Kehl so tilik dereja Meeres yemitchiy Konto lij nesh ina tree tun Titeln ravishingly awedadekishin asamri.

    • @berutawitmarkos7950
      @berutawitmarkos7950 ปีที่แล้ว

      bedenb semiw ye lij lij negn nw yalechew berget enatewam nech

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 ปีที่แล้ว

    tiktok seri anchem endesewochu kentesh kehone sewu siyagegn miwede yelem ye ethio hizeb eche mekegnenet new mimeselebsh

  • @nebiutessema3865
    @nebiutessema3865 ปีที่แล้ว

    አርቲስቷ በሕይወት ዘመን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን ትዘክራቸው ነበር?

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል!! አስናቀች ወርቁ ልጂ የላትም ዛሬ ሰመው!! እንዴት ቤቷን የኢትዮጵያ ህዝብ ገዝቶ ያከፋፍለን ቤቷ ለቅርስ ይቀመጥ ያላችሁት ለካ የአብራኳ ክፋይ ስላልሆናችሁ ነው!!!! እኛ ሳይገባን እንዴት ሼም አያውቁም እንዴ ስንል ነበር!! አሁን ደግሞ ምንድነው የምትሉት?!🤭

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 ปีที่แล้ว +4

      ወረኝ አላሉም እናትዎን ያሳደገቻት አስናቀች ነች መወለድ እበትም ትል ይወልዳል ሽመሌስ አበራ ወልዶ የካዳትንም አልወነጀለችም ጨዎነች

  • @tigimatantigimatan8075
    @tigimatantigimatan8075 ปีที่แล้ว +1

    gma

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 ปีที่แล้ว

    Nebese yemar

  • @destaleethiopia6992
    @destaleethiopia6992 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡ .... "ልጅ ሆኜ በጣም እጮህ አስቸግር ነበር..."
    አሁንም እንደዛ ትመስያለሽ።

  • @impacttube1
    @impacttube1 ปีที่แล้ว +2

    ይህም ይታይ th-cam.com/video/rjMgJeUX5-4/w-d-xo.html

  • @dubaiftbdubai7693
    @dubaiftbdubai7693 ปีที่แล้ว +1

    አስናቀች በሒወት አለች እንዴ

    • @destaleethiopia6992
      @destaleethiopia6992 ปีที่แล้ว +3

      አረ ለኮሜንት መሮጥ። ትንሽ ብትሰሚው እኮ መልሱን ታገኚው ነበር። ግን የሚወራላትን አርቲስት ታውቂያታለሽ?

    • @fanafana9137
      @fanafana9137 ปีที่แล้ว +1

      @@destaleethiopia6992 ሀሀሀሀሀሀሀ ፈጠነች lol

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements ปีที่แล้ว +1

      አንቺ እራሱ አልተወለድሽም እሷ ስትሞት

    • @dubaiftbdubai7693
      @dubaiftbdubai7693 ปีที่แล้ว

      እኔም ሳዝጋቹሁ ነው😍😳💃

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements ปีที่แล้ว +1

      @@dubaiftbdubai7693 አይ እሱስ የሞተች አልመሰለሽም ነበር

  • @mangiaresano6109
    @mangiaresano6109 ปีที่แล้ว +1

    ምን አስሬ ለኢትዬጰያ አበረከተች ትያለሽ አንቺ እራሰሽ አለማፈርሽ ምን ይሁን ነው የምትዬዉ ደህና ታሪክ እንዳላት ሰዉ ካብሻት ይቺን ዝሙተኛ ሴት ጨካኝ እንዲህ አይነት ታሪክ እንደሴቲዬዋ ተቀብሮ ቢቀር ይሻላል ጨካኝ አዝማሪ

  • @kbg6227
    @kbg6227 ปีที่แล้ว +1

    እራሷ እንደጀብዱ ያወራችው ነው ፣ የምን ተሰደበች ነው እምትይው ፣ ምንም ሙሉ ታሪኩ እራሱ እሄንን ተቆረጠ እምትይውን አይቀይረውም ። ምክኒያቱም አሳፋሪ ታሪኳን ባንደበቷ እስከወጣ ምንም ማረግ አትችይም ።

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +2

    ሞተለች እዴ

    • @destaleethiopia6992
      @destaleethiopia6992 ปีที่แล้ว +2

      አረ ያንቺ ይባስ። አረ እያዳመጥን ጎበዝ። ምንድን ነው ለኮሜንት እንዲህ መጦዝ።

    • @estar9stars173
      @estar9stars173 ปีที่แล้ว

      Yemoteshew anchy nesh .... Coma wust nesh ende Hooo

    • @gedag5658
      @gedag5658 ปีที่แล้ว +1

      @@estar9stars173 😂😂😂

    • @estar9stars173
      @estar9stars173 ปีที่แล้ว

      @@gedag5658 hahahaha

  • @moonlight-zl7sm
    @moonlight-zl7sm ปีที่แล้ว +3

    ባሌጌ ሴት ነበርች ፈጣሪ ይቅር ይበላት

  • @user-yn9fn6wu7n
    @user-yn9fn6wu7n ปีที่แล้ว

    ይቺ ማፈሪያ ዱርዬ ምን ታሪክ አላት ደሞ የሰው ባል የምትቀማ አመንዝራ የሆነች ሴት እንደ ደህና ነገር ታወራላችሁ ማፈሪያዎች

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq 8 หลายเดือนก่อน

      Duket ante or anchi man honesh or honek teferdalek ateferde yeferdebehal yemilew kale alanebebeshe duket.

  • @genetmamo7236
    @genetmamo7236 ปีที่แล้ว

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others stop 🛑 Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu ปีที่แล้ว +7

    ለምን የአባትሽን ስም አትናገሪም? የሽመልስ አበራ ጆሮ ልጅ መሆንሽ ትልቅ ኩራት ነው ... ከርሱ መብለጥ አለብሽ?

    • @yonasnegusse2332
      @yonasnegusse2332 ปีที่แล้ว +20

      አባትነቱን የካደ ልጆቹን የማያሰታውሰ ለምን ሰሙንም መጥራት አያሰፈልግም

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 ปีที่แล้ว +6

      እሱ ያልፈለገው እሷ አባት ለምን ትጠራለች በእናንት መጠራት ደሰታ ነው እሱ ማን ስለሆነ

    • @user-kc8mw3zk3g
      @user-kc8mw3zk3g ปีที่แล้ว +1

      መልኴ ቁርጥ ናት

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 ปีที่แล้ว

      አንድቀን ያረዳችው ጅብመልስ

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 ปีที่แล้ว +1

      @@meseretmola1330 😀😀

  • @chocolat423
    @chocolat423 ปีที่แล้ว +10

    ጉድ ይሔን ዉርደት በአፏ መናገር ሚስትህን ፈተህ አግባኝ 😱😱😱😱ወይ በዚህ እድሜ እንደዚህ አይነት አጸያፊ ጭካኔን በሚድያ መናገር ድርጊቱን መፈጸሟ አንሶ የሰዉ ትዳር መበተኗን በጀግንነት መናገሯ ።😤 ነገሩ ከአዝማሪ ምን ይጠበቃል ከዝንብማር አይጠበቅምና 😡😳

    • @hanahaile596
      @hanahaile596 ปีที่แล้ว +4

      ስለምን እየተወራ እንደሆነ እየገባህ አይደለም 😙

    • @destaleethiopia6992
      @destaleethiopia6992 ปีที่แล้ว +8

      ያው ጊዜውን የአስተሳሰብ ስልጣኔ ሁኔታውን ስሜት ፍቅር... የሚሉት ሲታሰቡ ልክ ነው ማለት ሳይሆን ያው አለ አይደል። በዛ ላይ ንስሀ በለው መናዘዟ ራሱ። ግን እኛ ሰለጠን ዘመንን የምንለው በዚህ ዘመን ሳንናገር ስንት ጉድ ከጉድም ጉድ እየሰራን አይደል?

    • @Lijeyassu
      @Lijeyassu ปีที่แล้ว +4

      አንተ ንፍጣም ዝም በል ...

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b ปีที่แล้ว +2

      @@Lijeyassu 😂😂😂😂😂😂 እንዲህ ያለዉን ለዛ ቢስ ምን ታረገዋለህ

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b ปีที่แล้ว

      ኧረዲያ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 ปีที่แล้ว +4

    እንደዛህ አይነት የቆሸሸ ታሪክ ትውልድን ይበክላል ለህዝብ መቅረብ የለበትም ሚጡ አሁን ይሄ ምን አርአያ ሊሆንሽ ነው እግዚአብሔር በጥሩ ኣ እምሮ ያሳድግሽ ዘፈን የእርኩሰት ነው ይቅርብሽ ይልቅ ለጌታ ፀምሪ !

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c ปีที่แล้ว +7

    እና ምን ይሁን ነው የራስሽን ስራ ሰርተሽ ነውየናትሽን ስም ማስጠራት የምትችይው በስሟ መለመን አይደለም እሺ

    • @berutawitmarkos7950
      @berutawitmarkos7950 ปีที่แล้ว

      Meche nw yelemenechew mn aynet dengay ras nachew

    • @hiyamhiyam162
      @hiyamhiyam162 ปีที่แล้ว +1

      Yet setlemen ayek/ayeshe denez satesemi ataweri

    • @user-kc8mw3zk3g
      @user-kc8mw3zk3g ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ ወይም ለመልሳችሁ ስነስርአት ይኑራችሁ አችልጅ አየለመነች አይድለም

    • @user-pz2bx8pw6c
      @user-pz2bx8pw6c ปีที่แล้ว

      @@berutawitmarkos7950 አንቺ ደሞ የማነሽ ቆርቆሮ የስድብ አባት ነሽ አፍሽን አታላቂ በለመድሽ አህያ ነሽ

    • @berutawitmarkos7950
      @berutawitmarkos7950 ปีที่แล้ว

      eswa lemena atakem eshi yalechew keber yesetat new aleke

  • @moonlight-zl7sm
    @moonlight-zl7sm ปีที่แล้ว

    ሞጥማጣ

  • @fetadaily9313
    @fetadaily9313 ปีที่แล้ว

    አርቲስት ሰላም ተስፋዬ የገጠማት አሳዛኝ th-cam.com/video/8XR3G9FNTUI/w-d-xo.html

  • @impacttube1
    @impacttube1 ปีที่แล้ว

    ይታይ ይታይ th-cam.com/video/rjMgJeUX5-4/w-d-xo.html