ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህን ጋዜጠኛ አለማመስገን ንፉግነት ነው ።ተባርክ ወንድሜ💚👈❤👈☝
😢😢😢ዘንድሮ ጆሯችን ደከመው 😭በተለይ የወንዶች ግፍበዛ
😂😂😂
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ወንዳች
አዎ
It’s the same ethopian man abusing women now we see this problem on TH-cam other ways the same
በጣም ለሚሥት ካሬት ዘይግረምነወ
ህግ በሌለበት ሀገር መኖር ከባድ ነው: ፍትህ ለሴቶች
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏ኡኡኡኡኡ አረረረረረረ አዎዎዎዎዎ
Fethe lestoche ehetochachene 😭😭😭😭😭😭😭
ህግ ማስከበር የሚችለው እራሳ ማህበረስብ ነው
ሴጣንን ህግ አይዳኘውም
True
😢😢😢ወይ ስታሳዝን ስብር ብላለች እግዚአብሔር አምላክ ልቡን ይመልስለት ክፉ መንፈስ ነው እሺ ቢል ፀበል ይጠመቅ
ሴቶች ሳናገባ አንውለድ እባካችሁ። ልጅ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፀጋ ቢሆንም ግን ከትክክለኛ አባት ሲሆን ነው ካልሆነ ተሰቃይቶ ልጅንም ማሰቃየት ነው ትርፉ። መጀመሪያ ለኛ ባል ያልሆነ ሰው ለምን የልጃችን አባት እናረገዋለን??? አይዞሽ ልጅሽን ይማርልሽ ፈጣሪ😔😔
ፈጣሪ ለሱም የሚረግጠው ይዘዝለት አይዞሽ ህግ ዘንድ ሂጂ
ይሄ ግልፅ ያለ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው:: እስኪ ግዜ ሲኖርሽ ገጠመኝ የሚለውን አዳምጪ እንዳንቺ አይነት በጣም ብዙ ታሪክ አለ :: እግዚአብሔር ይድረስልሽ
በትክክል የኔ ውድ የመምህር ተስፋዬን ፍሬ ❤❤💖💖
በምን እንተርኔት ነው የመትሰማው ኢትዮጵያ የደላሽ
ህግ የለለብት ሀገረ ኢትዮጵያ ነች አይ የሀብሻ ወንድ
ይቺን ልጅ ማዳን መቻል አለብን እኛ እንደዉልላታለን አንተ ግን እሧን ወደ ሤቶች እና ህፃን እንኳን ሣትወሥዳት ለቀቅኳት እንዳትለን!? 🔴🔴🔴
ሚልኪያስ ምርጥ ወንድማችን:: የሰውን ማዳመጥ ችሎታህን ሳለመሰግን አላልፍም
ያለ መታደል ከስደት መልስ እንደዚህ አይነት ህይወት
በጣም ከባድ ነው ምን አይነትግዜነው
እጣ ፈንታ ያሳዝናል
የዮሃ ቤተሰቦች ይሄን ጀዝባ ለምን ተባብረን አንከሰውም እና ልክን አናስገባውም ይሄ የሰው ጭቃ
ለምን ተባብረን መንፈሱን አናስወጣውም በሚል ይስተካከል ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ከራሷ ላይ እየሄደ ነው የሚያጠቃት
እግዚኦ ምን አይነት ሰው ነው በተለይ ደግሞ ቤተሰቦቹዋ አይዞሽ እመብርሀን ትድረስልሽ
አሁንም ቆንጆ ነሽ!። ጌታ ይርዳሽ እህቴ! አይዞሽ!
ድግል እመቤቴ ማርያም ድረሽላት አዛኝቷ እናቴ እፍ ያማል🙏🙏🙏
amen
አሜን አሜን አሜን😭😭😭
ወንድም እዮሃ እድሜና ጤና አላሀ ይጨምርልህ በጣም ነዉ የማመሰግንህ ሳላመሰግንህ አላልፊም
የኔ እናት😭😭😭😢😢😢😢😢የማታ እንጀራ ይስጥሽ
ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ ቸሩ ሆይ በምህረትህ ጎበኘን።
ኡፍፍፍ አይዞሽ ልቧ በጣም ተስብሯል
ወይ ፈጣሪ ምነው ወንዶቹ እዲህ አደረጋቸው እኔ የሚገርመኝ ካባት ለይተን እያሳደግናቸው ልጆቹ አባቴ ሲሉ ነው
እግዚአብሔር ይርዳሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልቦና ይስጠው በጤናው ግን አይደለም ፀበል ወሰዱት
ይኸች ሴት መንግሥት በአስቸኳይ መፍትሄ ሊሰጣት ይገባል 🖤
እንደነኝህ አይነት ወንዶችን ግንባር ወስዶ መረሸን ማስረሸን ነው መፍትሄው ከምር ደም አልቁ አቦ!አይዞሽ እናቱ
I absolutely love your comment Sis.
ቸገረሺና
እረ የታባቱ በፈላ ዉሀ እጓንፈዋለሁ ቆሻሻ
እንዲህ የምታደርጉ ወንዶች ግን ከሴት እንዳልተፈጠራቹ እድሜያቹ ይጠር መሀን ያድርጋቹ በወለዳችሁት አትጦሩ የአላህ ቁጣ በናንተ ላይ ይውረድ እህቴ አላህ ያግዝሽ አይዞሽ በቻልነው ከጎንሽ ነን እንባሽ ይታበሳል በአንድ መሀይም የተቀጣሽውን በደጋግ ኢትዮጵያውያን ትካሻለሽ አይዞሽ እህቴ
ለልጆችሽ ብለሽ ትልቅ መስዋእትነት እየከፈልሽ ነው አይዞሽ
እህታች እግዚአብሔር ልጅ ምህረት እጅን ያዘርጋላችሁ በእውነት በጣም ያሳዘነች እንባዬ እየወረደ እያዳመጥኩት
አይ ወንዶች ሴት ልጅ የሚመታ ሴትን የሚንቅ እግዚአብሔር የእጆቸውን ይስጥ አይዞሽ እህቴ ክሰሺው ምንም አይጠቅምሽም ልጆቹን የመርዳት ግዴታ አለበት እንደውም ጠንካራ ነሽ እኔም ልክ እንዳንቺ አይነት ህይወት ነበረኝ
አቤት ውጪ አገር ቢሆን.. ሴትን ጫፏን ነክቶ መቀመቅ ነበር የሚገባው። ግን ለስሙ የአገራችን የሴቶችና ህፃናት መሥሪያቤት የሚባለው ሥራው ምን ይሆን???
አበል መለቃቀምና ደሞዝ መጠበቅ ባልሰሩት ስራ በሴት ልጅ እንባ ሀብት መሰብሰብ
እንኳን መተው አስፈራራኝ ከተባለ እንኳን ዋጋ ያስከፍላቸዋል ውጪ ሀገር።
በሴቴ ህይወት የምትጫወጡ ወንዶች ከምድር የጥፋችሁ
Amen
የኢትዮጵያ ወዶች እረ ልብ ግዙ እረበተስቀለው እማ አይዞሽ ይነጋል
ፉፉፉፉፉፉ እጅክ ይሰበር
ይቅርታ ላንቺ ከይደለም የሱን እጅ ይሰበር ማለቴ ነዉ
@@azebtufa7389 ይቅር ለእግዚአብሔር 🙏🙏🙏
@@ፆልዩ እሺ ዉዴ
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ በቃ ደና ስው ጠፋ የኔ እናት አይዛሽ ሂወት ከባድ ናት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠው
ሚልኪዬ እርግጠኛ ነኝ ይሄን ሰውዬ በህግ ታስጠይቅልንናለክ መቼም መቀመጥ የለበትም የኔ ናት በጣም ተጎድታለች እኔን አይዞሽ
ewnate. naw. 🙏
አንቺ አቃጣሪ የሆንሽ የፍየል ቆለጥ ነገር ነሽ
@@natyotesfaye6466 አንተ ለምን አየህ የፍየል ቆለጥ አ ??? 😂😂😂😂😂😂
@@natyotesfaye6466 አቤት እናተ እኮ .............. ምነው ለምን አናደደህ ቆይ ችግር አለ መሠለኝ መቼም አይቆረቁርህም ነበር ጤነኛ ሰው አይመስለኝ የዚች ኮመንት ባለቤት ይመርመርልን 🤭🤭🤭🤭
@@natyotesfaye6466 የክፉ ሰው ተባባሪ 🔨🔫🔫🔫🔫
እንደዚ አይነት ወንዶችን አላህ ያጥፋቸው አቦ አይዞሽ በርቺ ነገሮች ሲደራረቡ ከባድ ነው💔💔ሚልኪያስየ በጣም ነው የምወድህ🙏
የኔ እናት ቅስሟ ተሰባብሯል በጣም ደክሟታል አይዞሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል አንቺ ብቸ ጠንከር በይ
ህይወት ከባድ ናት እማምላክ ከግንሽ ትሁን የኔ እናት ባለቤትሽ በጤናው አይደለም ጸበል ቢወስዱት ትክክለኛ ሰው ይሆናል የልጆችሽ አምላክ መከራሽን በደስታ ይመልስልሽ የኔ እናት
እሱማ ታሞ አይደለም አንዳንድ ወንዶች አሉ ሰው በመደብደብ መንፈሳቸው የሚረካ ከፈለገ ጸበል ከፈለገ ሲኦል ይውረድ ይሄ ቆሻሻ የሚደበድቡ ወንዶች ግን አፈር ብሉ ሴት መደብደብ ምን ይሉታል
በዛሬ ገሎትነው የሚያድረዉ ሚዲያላይ ዉጣሽ ብሎ በጣም የሚያስ ጨንቅ ትዳር ነው ህግ የለ ዉዴት ትሂድ አይዞሽ
አሞት ነው ፀበል የምትሉ እናንተ ራሳችሁ አሟችኋል ይሄ ሴት ስለሆነች ረዳት የላትም አቅም የላትም ብሎ ነው ታዲያ ለምን ሌላውን አይነካም ካመመው አቅሙ ይህቺ ምስኪን ላይ ነው ስለዚህ ለእርሳ ያደረገው ለ እርሱ ይገባዋል አንድ በአንድ
ትዳር የማይወደው ክፉ መንፈስ በ ቤትሽገብቷል እህቴ ባልሽ ወዶ አይመስለኝም ፀበል ብትወስጂው ጥሩነው በ ባልሽ እኔ አልፈርድም ምክንያቱም ክፉ መንፈስ ተጠናውቶታል አፍቅሮሽ ወዶሽ ተዋዳቹ ሲያይ ሰይጣን ደስ አላለውም ቤትሽን አመሰቃቀለው ፈጣሪ በፍቅር ይሙላቹ።
የትኛው ትዳር አለምም እግዚአብሔርም ያላወቀው የዝሙት ህይወት እንጅ የምን ትዳር ነው?ዝም ብሎ አብሮ መኖር እና መውለድ ከመቼ ጀምሮ ነው ግን ትዳር ተብሎ የተጠራው???! አንዘባርቅ እንጅ ሰዎች ትዳር እና አዳር እንለይ!ትውልድ ላይ ስህተቱን ሁሉ እንደ መልካም መንገድ አስረግጠን አንናገር!ለልጆቿ ሲባል ጥፉትም ቢኖርባት እሷም ጠናዋን ይስጣት የተሻለ ይሁንላት ህይወት!
ኡነት
የኔ እናት ኡፍፍፍፍ አንጀቴን በላሺው ኧረ ወንዶች እባካችሁ የሠውን ልብ አትስበሩ
አሁንም ልጅ ነሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ አይዞሽ
ወይኔ በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እየሁሉ ግፍ ለሴት ልጅ አይገባም ማስተዋልን ያድለው
ፈጣሪ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ አይዞሽ
በጣም ያዛዝናል አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ ይህም ያልፉል ተስፋ አትቁረጩ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም የሚገርመው እኮ እኛ አገር የህግ የበላይነት ሳይሆን የጉልበት የበላይነት ነው ያለው ፈጣሪ ጉልበት መከታ ይሁንሽ
ሚኪ እግዚአብሔር ይባረክህ
ወዶ አይደለም ቤተሰቦቹ በጊዜ ወደ ፀበል ቢወስዱት መልካም ነው የተጠናወተውን ሰይጣን ያንሳለት አይዞሽ እህቴ ይሄም ያልፋል ጎሽ ለልጆቻ ስትል ተወጋች ይባላል
እውነት ስሰማ የደረሰብሽ ነገር ቢያሳዝነኝም በጣም ነው የተናደድኩት እሱ ማን ስለሆነ ነው የሚቀጠቅጥሽ ለሕግ አታመለክችም እንዴ ይኤ ያበጠ ልቡን ትቢቱን አታስትነፍሽለትም? ጉልበቱ ይሰበር እና ጉልበት ካለው ጦርነት አይኤድም ይኤ የማይረባ ሸክም
አንዳንዴም እኛ ሴቶች አንረባም አናቱን መበጥረቅ ነው
በጣም ነው ። ያሳቅሽኝ ማር
እውነት ብለሻል እኔግን አለቀውም ስለእውነት
@@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ አለም ሰልጥኖ የትእና የት ደርሷል የእኛ ሀገር መሀይም ወንዶች በሴት ነብሰ ይጫወታሉ እንኳን እንደ ኳስ ጠልዞኝ እንዲሁም አልቻለም ግን መከባበር የሚባል ነገር አለ እኛቤት እግዜአብሔር ይመሠገን እኔ እንደጎረምሳ ዞሬ ሰመጣ እቤት ካለ ቡና አፍልቶ ምሳ ሰርቶ ነው የሚጠበቀኝ አይደለም ከሰራ ከዙረትም በመጣ ። እኔም እቤት ከሆንኩ እነደዚያው
ግን በጤናው አይመስለኝም 🤔🤔🥺🥺
የልጆቿ አባት ሰው አትፍራ ግን እግዚአብሔርን ፍራ
አይዞሽ የሴት ልጅ ፈተና በዛ እሳ ወንዶች በቃ ከእጃቸው እስክንገባ ድርስ እትት ይላሉ ከዛ አማራጭ ፊለጋ ይዞራሉ ።እሱ የሚያደርገውን ውስልትና አንቺ ያሳብባል አስመሳይ ወንዶች እንደዚህ ናቸውለሴት ልጅ ክብር የላቸውም
የኢትዮ ወንዶች ግን አብደው አለቁ መኪና ይብላቹ አቦ ክፉ ወንጆች ሰይጣኖች ድፍት ያድርጋቹ አረመኔዎቹን በሙሉ እንኳን ጫፌን ሊነካ ይቅርና ቀና ብሎ ይይኝና አናቱን በዘነዘና ነው የምሰነጥቅለት እየተቀጠቀጣቹ የምትኖሩት ምነው
በጣም ባለጌ ነው የእጅን ይስጠው አንድ አንዴ እኮ ብቸኝነት ዉበት ነው ከማይሆን ሂወት እረ በስመአብ
አላህ የስራውን ይስጠው የኔ ሚስኪን አይዞሽ እማ🥺😭😭😭😭💔
እፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው።እጃችሁ ወደ ሴት የምትሰነዝሩ ወንዶች እጃችሁ ይሰበር ወጥታችሁ አትግቡ አህዮች።
አይ ወነዶች ልብ ግዙ ስነቱ በየ ቤቱ ጉድ ተሸክሞ ይኖራል መላካምነት ይብዛ
ስሜት ማብረጃ ነው ያደረገሽ
አይዞሽ የኔ እህት እመምርሀን መላ ትበልሽ !!!
አይዞሽ እህቴ አሏህ ካንቺ ጋር ይሁን
አንተን አለ ማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ምርጥ ሚዲያ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ።ዘንድሮ ለቅሶ በዝቷል ፈጣሪ ይድረሰልን አይዞሽ። እናቴ
ይህ ነገር ግን የአጋንንት ስራ ነው።ፀበል ቢሄድ መልካም ነው።እግዚአብሔር ልጆቹን የሚረሳ አምላክ አይደለም።የተሻለ ቀን ያምጣልሽ።እግዚአብሔር ይገላግልሽ።
ወይኔ እህቴ ይሰው አድነገር አርጉላት ይኤን ሚዲያካየ ለሳጥሩ አይሆንምትጠንቀቅ።
ኧረ ጉድ ዘንድሮ የሰው ልጅ ወደ አውሬነት የተቀየረበት ዘመን ላይ ደረስን
ኢትዮጾያ ህግ የለም እምትሉ ?
ይሄ እኮ መንፈስ ነው አይነጥላ አግብታዋለች እሷ ናት አንቺን እንዲገልሽ ነው ፍላጎቷ አይዞሽ እህቴ እባካችሁ እናግዛትና ከዚህ ሰይጣን ሰውዬ እንገላግላት
My heart is sinking 💔 for you young lady 😭 God sees the price you're paying for you kids i hope with god willing we will do our best to help you and your lovely kids! By the way I don't blame saron for dating that Kenya man!
I agree!
YES YOU SAID THE TRUTH!!! HABESHA HUSBAND ARE THE WOREST
100% agree with you
Ye Abesha bal keminum yelebet kentu yekentu kentu nachew
አንድዴ እኛ እሴቶቺ አሞት የለንም የእወነት እሱ ከሚያሰቃያት አይበልጥም እኮ በቻዋን ብትሆን እንዲያውም ቤተሰቦቿ ሊርዷት ይቸላሎ ግን እሷ ለምን አተከሰወም ምንም ካልጠቀማተ ተቀመጦ ከሚያሰቃያት አር በሰማም
ወይ እህቴ አይዞሽ ።ለዚህ ነው ሴቶች ከማግባታችሁ በፊት ካራቴ ምናምን ተማሮ
👍🏽🤣
እህቴ እባክሽ ንቂበት ርኩስ መንፈስ እየተጫወተብሽ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው ያንቺ ህይወት በዚህ መንገድ አልፏል ግን ቀሪ ህይወትሽና ለልጆችሽ ስትይ መንፈሳዊ ነገሮችን አዳምጪ ተጠመቂ ገጠመኝ አዳምጪ አንቺ ላይ ያለው መንፈስ ባለቤትሽ ላይ እያረፈ ነው የሚያጠቃሽ
አይዞሽ የኔ እህት ነገ የተሻለ ይመጣል።የትዳር ሂወትሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ሁለት ወልጀለት ሲያሰቃየኝ ሁሌ እየመታኝ ስታከም ስቃየ ሲበዛ ነፍሴን ይዤ አስር አመት የቆየውትን ቤት ልጆቼን እርግፍ አርጌ ስደት ገባሁ ለኔ ስደት መሸሸጊያየ ሆነ አገሬ እናትም አባትም የለኝ ብሄድም ማረፊያ የለኝ ልጆቼን እናቱ ይዛቸዋለች በምችለው እረዳታለሁ ።እሱ ግን አሁን ድረስ እኔ ነኝ ምገልሽ አታመልጭኝም ይላል አሁንም ዛቻ እና ማስፈራራቱን አላቆመም እናም እግዚያብሄርን በትግስት እጠብቀዋለሁ ነገ የኔ እና የልጆቼ ሂዎት ይስተካከላል ብየ አምናለሁ ።አይዞሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን ሁሉም ያልፋል ።
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አንድ ቀን ትስቂያለሽ ኢንሻአላህ
አይዞሺ ውዴ ባል ስጨክን፡ቤተሰብም፡መጨከን፡ያስጠላል፡ዘራፊ፡ብለው፡ማስከበር፡ስገባቸው፡ዲቃላዎችሺ፡ብለው፡ማመናጨቃቸው፡ይገርማል ልጂሺን፡ፈጣሪ፡ይማርልሺ
የኔ እህት ማታሽን ያሳምርልሽ 🙏
እርርርርር. በኢየሱሰም ይህ ከዳብሎስ እንጀ ከስው አይደለም ስውዬውን ወደ ቸርቸ ውስዱት ኢየሱሰ ያድናል ይታደጋል አሜንንንንንንንንን📖👂🙇😢
እግዚአብሔር ይሁንሽ የኔእህት አይዞሽሁሉም ያልፋል
አይዞሽ፣እህቴ፣ተስፋ፣አትቁረጪ፣እግዚአብሄር፣ይረዳሻል፣ጠክሪ፣ልጆችሽን፣ፈጣሪ፣ያሳድግልሽ
Thank you brother 🙏🏻💕🇪🇹
ልጅሽን ጌታ ይማርልሽ አይዞሽ ይድናል ,ወላጅ እናትሽንና ወንድሞችሽን ግን ከዛ ወሮበላ ባልሽ ጋር ጌታ የስራቸውን ይስጣቸው
እግዚያብሔር ይይለት ማንም የላትም ብሎ ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ከጎንሽ ነን የኢትዮጲያ ህዝብ አለልሽ
ወይኔ የሴት ልጅ መከራ ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን እረ የመንግስት ያለ እረ የህግ ያለህ መኖር እየከበደን መጣ
ሚኪዬ አንተኮ የተለየህ ሰው ነህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ
አላህ ይርዳሽ የኔናት ውይ የኛ መከራ እኔ ቀምሼዋለሁ ዛሬ ተመስገን ነው አይዞሽ አድ ቀን አላህ ኑሮሽንም ትዳርሽም አላህ ያስተካክልልሽ የኔናት መጨረሻሽን አላህ ያሳምርለሰሽ የኔናት
አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ይሄም ያልፋል ልቦና ይስጣቸው ለባልሽም ለቤተሰቦችሽም
ጥጋበኞችን እግዚአብሔር ያብርዳቸው ያማል
እንደው ወንድሜ እንደዚህ ለወገኖቻችን እንደምታስብ ፈጣሪ ቀድሞ ያስብልህ ወንድሜ አንዳንተ አይነት ጋዜጠኞች ፈጣሪ ያብዛልን ስለፕሮግራምህ ሳላደንቅህ አላልፍም
ለልጆችሽ ስትይ ጠንከር በይ አይዞሽ
በጣም በጣም በጣም ያሳዚናል የሰው ልጅ እደዚ ይጨክናል አይዞሺ እህታችን እግዚአብሔር ካችጋራ ይሁን
አይዞሺ እህታችን😥😥 ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልስለት🤲
የኔ እህት አንቺ እንዴውም በተደጋጋሚ ዕድሜ ተጨምሮልሻል። በእዮሃ ቀርበው ካየናቸው በኋላ ያልተረዳ አላስታውስም። ወገን አይጨክንብሽም።የሚሰሰበሰብልሽን ይዘሽ ከነልጆችሽ ከፊቱ ዞር በይ። ፀብ ባለበት የሚያድጉ ልጆች ነገም ስህተቱን በራሳቸው ላለመድገማቸው ምንም ዋስትና የለሽም።ነገ ዛሬ ሳትይ የህግ ከለላ ጠይቂ።ፈፅሞ አጠገብሽ እንዳይደርስ አድርጊ።መሞትም አለኮ!በእርግዝናዋ ወቅትም ከተደበደበችማ የህፃኑ ችግር በልብ ብቻ ለያበቃም ይችላል። 😭😭😭ለመራመድ መዘግየቱ እንኳን ግን ተጨማሪ የጤና እክል ባይገጥመው ኖሮ ያን ያህል አያስጨንቅም ነበር።አንዳንድ ልጆች ከሁለት እስከ ሦስት ዓመትም ዘግይተው ይሄዳሉ።"ልጆችን ለማን ጥዬ እንጂ... ከሃገር መውጣት መስራት እፈልጋለሁ..." ያልሽው ግን በፍፁም መፍትሄ አይሆንም። ለህፃናቱ ከእናት የሚቀርብ የለም።በዛ ላይ አንቺስ መቼ ገና አገገምሽና ነው?እንዲህ ስብር ብለሽ አካልሽም መንፈስሽንም ቀድሞ ደቅቆ።😭😭😭ለመስራት የተሟላ ጤንነት ያስፈልጋል።ደም መትፋትሽ ደግሞ በከፍተኛ ብስጭት የጨጓራ ቁስለትም ፈጥሮብሽ ሊሆን ይችላል።ሚኪያስ አንዲት ላስቸግርህ ይህቺ እናት እንደምትረዳ አዲስ ህይወትም እንደምትጀምር አልጠራጠርም።ነገር ግን መዳረሻዋን ቤቷን እንጂ ሠፈሩን በሚዲያ እንዳትለቅቅ።ሠውዬው እንደተነገረለት በተደጋጋሚ የጭካኔ ድብደባ የሚፈፅምባት ከሆነ ለህይወቷም ያሠጋል። ቢቻል እሱንም መጠየቅ እና ሁለቱም በተናጠል የስነልቦና እርዳታ የሚያገኙበትን መንገድ ማመቻቸት መልካም ነው።
Tikikele 👍 👍
Weyne ehte betam dekmoshal, Egzabher yhunsh. 😭😭😭😭😭
ለሴት ልጅ ከማያዝን ወንድ አላህ ይጠብቀን
አሜን አሜን
Amen Amen Amennn
Amen 🙏
አሚን
አይዞሽ እናት አታልቅሽ እማ በጣም ያማል እግ ዚአብሔር ይጠብቅሻል
Ayzoshi ehate Le kafu wandochi labona yastachew egziabher yardashe
ይሀው አባቴ እናቴን ይቀጠቅጥ ነበር ባንድም በሌላም የሞቷ ምክንያት ሆናል ሰዎች ሁሌ ያስታርቃሉ እርሱ ሁሌ ይቀጠቅጣታል ቻይው የሚባል ነገር ያመኛል መለያየት አለባቸው ይህ ነቀርሳ ነው ለህይወቷ የእናቴ ነገር ሁሌ ያንገበግበኛል ስለዚህ ወንዶችን ከ አውሬ አለያቸውም እናቴ ድሮ ከአባቴ ብትፋታ በህይወት ትኖርልኝ ነበር ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ተፋቺ ራስሽን አጠንክሪ ራስሽን መከላከል ሰልጥኝ መምጣቱ አይቀርም ሊያጠቃሽ ያኔ ታኮላሺዋለሽ ይህ ነው ፍትህ it is man world ሴት ልጅ ማልቀስ የለባትም ማልቀስ ይብቃ ሰሚ የለም ራሳችሁን አሰልጥኑ self defence!!
እህታች በጭራሽ እንዲ ያለ ባል ከአሁን በሃ በጭራ አብራ መኖር የለባትም::የገዛ ሚስቱ የሚድብ ስው / የሚቀና ስው መጥፎ ነው እህት ሳይኮሎጂ ምክር የምታገኝበት ሁኔታ መፈጠር ለበት::: ባል እሱ ከሚኖርበት ቦታ በጭራሽ መኖር የለባትም ክሱ መራቅ ያለባት::: ልጆ በነፃነት ሳትሳቀቅ ማሳደግ አለባት
But you know she need help she is not working now
የኔ እናት ቅስሟ ስብር ብሏል እግዚአብሔር ይርዳሺ
እግዚአብሔር ሆይ መች ይሆን ጥሩ ነገር የምንሰማው እረ ምን ጉድ ነው ፍቅር ጠፋ አይዞሽ ወደ አምላክሽ ፀልዬ
አታልቅሽ፣የኛ፣ወንዶች፣ምንይሻላል፣እስኪ፣ወዴ፣ወሎ፣ሂድና፣ጠላት፣ጋርተዋጋ፣አንተ፣ገልቱ፣ብትሞት፣ይሻላሀል፣መቸም፣በቁሞህ፣ሞተሀል፣አፈርብላ፣
የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልገዋል።
Ethiopian Women Lawyers Association (EWLA) የት አሉ ? ህግ አለ? መንግስት አለ?
አምላኬ ሆይ ምህረት ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እንደሚል ቃልህ እባክህ አምላኬ ሞህረት አድርግላቸው ጌታሆይ በጣም ይጨነቃል ማንም ቢረዳ አንተን የሚስተካከል የለምና እባክህ እርዳት
ለሴት እህቶች እንዴት እየተሳደበ እና እየተማታ ያለ ወንድ ።ፍቅር አለው ብላችሁ ነው የምትኖሩት ወይስ በምን እተዳደራለሁ በማለት ነው።? አንድ ሰው ከሚገባ በላይ የሚማታ ከሆነ ።ለምን ትታችሁት አትወጡም ሰው እኮ የሚኖረው ፍቅር ነው ።እንደዚህ ሲልሽ እስከሚገልሽ ነው እየጠበቅሽ ያለሽው።ልጆቼ ነው እንድኖር የምፈልገው ።ህግ ቦታ ለምን አትሄጅው ባንዳ ይሆናል እራቅ ያለበት ሄደሽ ቀላል ስራ ለመስራት ጠይቀሽ ።መሥራት ነው ያለብሽ
አይ ዱንያ ፈተናዋ ብዛቱ አይዞሺ ማማየ አላህ የተሻለውን መንግድ ይመርጥልሺ ምን ማለት እንዳለብን እራሡ እየጠፋብን ነው ግፍ ከመብዛት የተንልሳ
የኔ እህት ምነው ባገኘሁት መከላከያ እልከው ነበር የኢትዮጵያን ጠላት እረግጦ ነጻ ያወጣ ነበር እናት አገር ናት ሁሉን ትችላለች በሀገር ትመሰላለች አንቺ ላይ የሚያርፈው እርግጫ በኢትዮጵያ ጠላቶች ቢያርፍ ተመኘው ልቦና ይስጠው የኔ እህት እግዜአብሄር ከባርነት ያውጣሽ
ኢሄማ ጤነኛ አይደለም ባለጌ ነው የልጆቹን እናት ሚስቱን እደ ጎረምሳ በጠረባ በቴስታ ምን ጉድ ነው
ጁንታ ነዉ
ኧረ እህት ወድሞቿ በዝች ልጅ መጨከን ተገቢ አይደለም ሰው አልፎ ሌላንም ይረዳል መጨካከን ለኛ አይበጀንም።
ይህን ጋዜጠኛ አለማመስገን ንፉግነት ነው ።ተባርክ ወንድሜ💚👈❤👈☝
😢😢😢
ዘንድሮ ጆሯችን ደከመው 😭
በተለይ የወንዶች ግፍበዛ
😂😂😂
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ወንዳች
አዎ
It’s the same ethopian man abusing women now we see this problem on TH-cam other ways the same
በጣም ለሚሥት ካሬት ዘይግረምነወ
ህግ በሌለበት ሀገር መኖር ከባድ ነው: ፍትህ ለሴቶች
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏ኡኡኡኡኡ አረረረረረረ አዎዎዎዎዎ
Fethe lestoche ehetochachene 😭😭😭😭😭😭😭
ህግ ማስከበር የሚችለው እራሳ ማህበረስብ ነው
ሴጣንን ህግ አይዳኘውም
True
😢😢😢ወይ ስታሳዝን ስብር ብላለች እግዚአብሔር አምላክ ልቡን ይመልስለት ክፉ መንፈስ ነው እሺ ቢል ፀበል ይጠመቅ
ሴቶች ሳናገባ አንውለድ እባካችሁ። ልጅ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፀጋ ቢሆንም ግን ከትክክለኛ አባት ሲሆን ነው ካልሆነ ተሰቃይቶ ልጅንም ማሰቃየት ነው ትርፉ። መጀመሪያ ለኛ ባል ያልሆነ ሰው ለምን የልጃችን አባት እናረገዋለን??? አይዞሽ ልጅሽን ይማርልሽ ፈጣሪ😔😔
ፈጣሪ ለሱም የሚረግጠው ይዘዝለት አይዞሽ ህግ ዘንድ ሂጂ
ይሄ ግልፅ ያለ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው:: እስኪ ግዜ ሲኖርሽ ገጠመኝ የሚለውን አዳምጪ እንዳንቺ አይነት በጣም ብዙ ታሪክ አለ :: እግዚአብሔር ይድረስልሽ
በትክክል የኔ ውድ የመምህር ተስፋዬን ፍሬ ❤❤💖💖
በምን እንተርኔት ነው የመትሰማው ኢትዮጵያ የደላሽ
ህግ የለለብት ሀገረ ኢትዮጵያ ነች አይ የሀብሻ ወንድ
ይቺን ልጅ ማዳን መቻል አለብን እኛ እንደዉልላታለን አንተ ግን እሧን ወደ ሤቶች እና ህፃን እንኳን ሣትወሥዳት ለቀቅኳት እንዳትለን!? 🔴🔴🔴
ሚልኪያስ ምርጥ ወንድማችን:: የሰውን ማዳመጥ ችሎታህን ሳለመሰግን አላልፍም
ያለ መታደል ከስደት መልስ እንደዚህ አይነት ህይወት
በጣም ከባድ ነው ምን አይነትግዜነው
እጣ ፈንታ ያሳዝናል
የዮሃ ቤተሰቦች ይሄን ጀዝባ ለምን ተባብረን አንከሰውም እና ልክን አናስገባውም ይሄ የሰው ጭቃ
ለምን ተባብረን መንፈሱን አናስወጣውም በሚል ይስተካከል ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ከራሷ ላይ እየሄደ ነው የሚያጠቃት
እግዚኦ ምን አይነት ሰው ነው በተለይ ደግሞ ቤተሰቦቹዋ አይዞሽ እመብርሀን ትድረስልሽ
አሁንም ቆንጆ ነሽ!። ጌታ ይርዳሽ እህቴ! አይዞሽ!
ድግል እመቤቴ ማርያም ድረሽላት አዛኝቷ እናቴ እፍ ያማል🙏🙏🙏
amen
አሜን አሜን አሜን😭😭😭
ወንድም እዮሃ እድሜና ጤና አላሀ ይጨምርልህ በጣም ነዉ የማመሰግንህ ሳላመሰግንህ አላልፊም
የኔ እናት😭😭😭😢😢😢😢😢የማታ እንጀራ ይስጥሽ
ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ ቸሩ ሆይ በምህረትህ ጎበኘን።
ኡፍፍፍ አይዞሽ ልቧ በጣም ተስብሯል
ወይ ፈጣሪ ምነው ወንዶቹ እዲህ አደረጋቸው እኔ የሚገርመኝ ካባት ለይተን እያሳደግናቸው ልጆቹ አባቴ ሲሉ ነው
እግዚአብሔር ይርዳሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልቦና ይስጠው በጤናው ግን አይደለም ፀበል ወሰዱት
ይኸች ሴት መንግሥት በአስቸኳይ መፍትሄ ሊሰጣት ይገባል 🖤
እንደነኝህ አይነት ወንዶችን ግንባር ወስዶ መረሸን ማስረሸን ነው መፍትሄው ከምር ደም አልቁ አቦ!
አይዞሽ እናቱ
I absolutely love your comment Sis.
ቸገረሺና
እረ የታባቱ በፈላ ዉሀ እጓንፈዋለሁ ቆሻሻ
እንዲህ የምታደርጉ ወንዶች ግን ከሴት እንዳልተፈጠራቹ እድሜያቹ ይጠር መሀን ያድርጋቹ በወለዳችሁት አትጦሩ የአላህ ቁጣ በናንተ ላይ ይውረድ እህቴ አላህ ያግዝሽ አይዞሽ በቻልነው ከጎንሽ ነን እንባሽ ይታበሳል በአንድ መሀይም የተቀጣሽውን በደጋግ ኢትዮጵያውያን ትካሻለሽ አይዞሽ እህቴ
ለልጆችሽ ብለሽ ትልቅ መስዋእትነት እየከፈልሽ ነው አይዞሽ
እህታች እግዚአብሔር ልጅ ምህረት እጅን ያዘርጋላችሁ በእውነት በጣም ያሳዘነች እንባዬ እየወረደ እያዳመጥኩት
አይ ወንዶች ሴት ልጅ የሚመታ ሴትን የሚንቅ እግዚአብሔር የእጆቸውን ይስጥ አይዞሽ እህቴ ክሰሺው ምንም አይጠቅምሽም ልጆቹን የመርዳት ግዴታ አለበት እንደውም ጠንካራ ነሽ እኔም ልክ እንዳንቺ አይነት ህይወት ነበረኝ
አቤት ውጪ አገር ቢሆን.. ሴትን ጫፏን ነክቶ መቀመቅ ነበር የሚገባው። ግን ለስሙ የአገራችን የሴቶችና ህፃናት መሥሪያቤት የሚባለው ሥራው ምን ይሆን???
አበል መለቃቀምና ደሞዝ መጠበቅ ባልሰሩት ስራ በሴት ልጅ እንባ ሀብት መሰብሰብ
እንኳን መተው አስፈራራኝ ከተባለ እንኳን ዋጋ ያስከፍላቸዋል ውጪ ሀገር።
በሴቴ ህይወት የምትጫወጡ ወንዶች ከምድር የጥፋችሁ
Amen
የኢትዮጵያ ወዶች እረ ልብ ግዙ እረበተስቀለው እማ አይዞሽ ይነጋል
ፉፉፉፉፉፉ እጅክ ይሰበር
ይቅርታ ላንቺ ከይደለም የሱን እጅ ይሰበር ማለቴ ነዉ
@@azebtufa7389 ይቅር ለእግዚአብሔር 🙏🙏🙏
@@ፆልዩ እሺ ዉዴ
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ በቃ ደና ስው ጠፋ የኔ እናት አይዛሽ ሂወት ከባድ ናት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠው
ሚልኪዬ እርግጠኛ ነኝ ይሄን ሰውዬ በህግ ታስጠይቅልንናለክ መቼም መቀመጥ የለበትም የኔ ናት በጣም ተጎድታለች እኔን አይዞሽ
ewnate. naw. 🙏
አንቺ አቃጣሪ የሆንሽ የፍየል ቆለጥ ነገር ነሽ
@@natyotesfaye6466 አንተ ለምን አየህ የፍየል ቆለጥ አ ??? 😂😂😂😂😂😂
@@natyotesfaye6466 አቤት እናተ እኮ .............. ምነው ለምን አናደደህ ቆይ ችግር አለ መሠለኝ መቼም አይቆረቁርህም ነበር ጤነኛ ሰው አይመስለኝ የዚች ኮመንት ባለቤት ይመርመርልን 🤭🤭🤭🤭
@@natyotesfaye6466 የክፉ ሰው ተባባሪ 🔨🔫🔫🔫🔫
እንደዚ አይነት ወንዶችን አላህ ያጥፋቸው አቦ አይዞሽ በርቺ ነገሮች ሲደራረቡ ከባድ ነው💔💔ሚልኪያስየ በጣም ነው የምወድህ🙏
የኔ እናት ቅስሟ ተሰባብሯል በጣም ደክሟታል አይዞሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል አንቺ ብቸ ጠንከር በይ
ህይወት ከባድ ናት እማምላክ ከግንሽ ትሁን የኔ እናት ባለቤትሽ በጤናው አይደለም ጸበል ቢወስዱት ትክክለኛ ሰው ይሆናል የልጆችሽ አምላክ መከራሽን በደስታ ይመልስልሽ የኔ እናት
እሱማ ታሞ አይደለም አንዳንድ ወንዶች አሉ ሰው በመደብደብ መንፈሳቸው የሚረካ ከፈለገ ጸበል ከፈለገ ሲኦል ይውረድ ይሄ ቆሻሻ የሚደበድቡ ወንዶች ግን አፈር ብሉ ሴት መደብደብ ምን ይሉታል
በዛሬ ገሎትነው የሚያድረዉ ሚዲያላይ ዉጣሽ ብሎ በጣም የሚያስ ጨንቅ ትዳር ነው ህግ የለ ዉዴት ትሂድ አይዞሽ
አሞት ነው ፀበል የምትሉ እናንተ ራሳችሁ አሟችኋል ይሄ ሴት ስለሆነች ረዳት የላትም አቅም የላትም ብሎ ነው ታዲያ ለምን ሌላውን አይነካም ካመመው አቅሙ ይህቺ ምስኪን ላይ ነው ስለዚህ ለእርሳ ያደረገው ለ እርሱ ይገባዋል አንድ በአንድ
ትዳር የማይወደው ክፉ መንፈስ በ ቤትሽገብቷል እህቴ ባልሽ ወዶ አይመስለኝም ፀበል ብትወስጂው ጥሩነው በ ባልሽ እኔ አልፈርድም ምክንያቱም ክፉ መንፈስ ተጠናውቶታል አፍቅሮሽ ወዶሽ ተዋዳቹ ሲያይ ሰይጣን ደስ አላለውም ቤትሽን አመሰቃቀለው ፈጣሪ በፍቅር ይሙላቹ።
የትኛው ትዳር አለምም እግዚአብሔርም ያላወቀው የዝሙት ህይወት እንጅ የምን ትዳር ነው?ዝም ብሎ አብሮ መኖር እና መውለድ ከመቼ ጀምሮ ነው ግን ትዳር ተብሎ የተጠራው???! አንዘባርቅ እንጅ ሰዎች ትዳር እና አዳር እንለይ!ትውልድ ላይ ስህተቱን ሁሉ እንደ መልካም መንገድ አስረግጠን አንናገር!
ለልጆቿ ሲባል ጥፉትም ቢኖርባት እሷም ጠናዋን ይስጣት የተሻለ ይሁንላት ህይወት!
ኡነት
የኔ እናት ኡፍፍፍፍ አንጀቴን በላሺው ኧረ ወንዶች እባካችሁ የሠውን ልብ አትስበሩ
አሁንም ልጅ ነሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ አይዞሽ
ወይኔ በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እየሁሉ ግፍ ለሴት ልጅ አይገባም ማስተዋልን ያድለው
ፈጣሪ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ አይዞሽ
በጣም ያዛዝናል አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ ይህም ያልፉል ተስፋ አትቁረጩ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም የሚገርመው እኮ እኛ አገር የህግ የበላይነት ሳይሆን የጉልበት የበላይነት ነው ያለው ፈጣሪ ጉልበት መከታ ይሁንሽ
ሚኪ እግዚአብሔር ይባረክህ
ወዶ አይደለም ቤተሰቦቹ በጊዜ ወደ ፀበል ቢወስዱት መልካም ነው የተጠናወተውን ሰይጣን ያንሳለት አይዞሽ እህቴ ይሄም ያልፋል ጎሽ ለልጆቻ ስትል ተወጋች ይባላል
እውነት ስሰማ የደረሰብሽ ነገር ቢያሳዝነኝም በጣም ነው የተናደድኩት እሱ ማን ስለሆነ ነው የሚቀጠቅጥሽ ለሕግ አታመለክችም እንዴ ይኤ ያበጠ ልቡን ትቢቱን አታስትነፍሽለትም? ጉልበቱ ይሰበር እና ጉልበት ካለው ጦርነት አይኤድም ይኤ የማይረባ ሸክም
አንዳንዴም እኛ ሴቶች አንረባም አናቱን መበጥረቅ ነው
በጣም ነው ። ያሳቅሽኝ ማር
እውነት ብለሻል እኔግን አለቀውም ስለእውነት
@@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ አለም ሰልጥኖ የትእና የት ደርሷል የእኛ ሀገር መሀይም ወንዶች በሴት ነብሰ ይጫወታሉ እንኳን እንደ ኳስ ጠልዞኝ እንዲሁም አልቻለም ግን መከባበር የሚባል ነገር አለ እኛቤት እግዜአብሔር ይመሠገን እኔ እንደጎረምሳ ዞሬ ሰመጣ እቤት ካለ ቡና አፍልቶ ምሳ ሰርቶ ነው የሚጠበቀኝ አይደለም ከሰራ ከዙረትም በመጣ ። እኔም እቤት ከሆንኩ እነደዚያው
ግን በጤናው አይመስለኝም 🤔🤔🥺🥺
የልጆቿ አባት ሰው አትፍራ ግን እግዚአብሔርን ፍራ
አይዞሽ የሴት ልጅ ፈተና በዛ እሳ
ወንዶች በቃ ከእጃቸው እስክንገባ ድርስ እትት
ይላሉ ከዛ አማራጭ ፊለጋ ይዞራሉ ።እሱ የሚያደርገውን ውስልትና አንቺ ያሳብባል አስመሳይ ወንዶች እንደዚህ ናቸውለሴት ልጅ ክብር የላቸውም
የኢትዮ ወንዶች ግን አብደው አለቁ መኪና ይብላቹ አቦ ክፉ ወንጆች ሰይጣኖች ድፍት ያድርጋቹ አረመኔዎቹን በሙሉ እንኳን ጫፌን ሊነካ ይቅርና ቀና ብሎ ይይኝና አናቱን በዘነዘና ነው የምሰነጥቅለት እየተቀጠቀጣቹ የምትኖሩት ምነው
በጣም ባለጌ ነው የእጅን ይስጠው አንድ አንዴ እኮ ብቸኝነት ዉበት ነው ከማይሆን ሂወት እረ በስመአብ
አላህ የስራውን ይስጠው የኔ ሚስኪን አይዞሽ እማ🥺😭😭😭😭💔
እፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው።
እጃችሁ ወደ ሴት የምትሰነዝሩ ወንዶች እጃችሁ ይሰበር ወጥታችሁ አትግቡ አህዮች።
አይ ወነዶች ልብ ግዙ ስነቱ በየ ቤቱ ጉድ ተሸክሞ ይኖራል መላካምነት ይብዛ
ስሜት ማብረጃ ነው ያደረገሽ
አይዞሽ የኔ እህት እመምርሀን መላ ትበልሽ !!!
አይዞሽ እህቴ አሏህ ካንቺ ጋር ይሁን
አንተን አለ ማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም ምርጥ ሚዲያ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ።
ዘንድሮ ለቅሶ በዝቷል ፈጣሪ ይድረሰልን አይዞሽ። እናቴ
ይህ ነገር ግን የአጋንንት ስራ ነው።ፀበል ቢሄድ መልካም ነው።እግዚአብሔር ልጆቹን የሚረሳ አምላክ አይደለም።የተሻለ ቀን ያምጣልሽ።እግዚአብሔር ይገላግልሽ።
ወይኔ እህቴ ይሰው አድነገር አርጉላት ይኤን ሚዲያካየ ለሳጥሩ አይሆንምትጠንቀቅ።
ኧረ ጉድ ዘንድሮ የሰው ልጅ ወደ አውሬነት የተቀየረበት ዘመን ላይ ደረስን
ኢትዮጾያ ህግ የለም እምትሉ ?
ይሄ እኮ መንፈስ ነው አይነጥላ አግብታዋለች እሷ ናት አንቺን እንዲገልሽ ነው ፍላጎቷ አይዞሽ እህቴ እባካችሁ እናግዛትና ከዚህ ሰይጣን ሰውዬ እንገላግላት
My heart is sinking 💔 for you young lady 😭 God sees the price you're paying for you kids i hope with god willing we will do our best to help you and your lovely kids! By the way I don't blame saron for dating that Kenya man!
I agree!
YES YOU SAID THE TRUTH!!! HABESHA HUSBAND ARE THE WOREST
100% agree with you
Ye Abesha bal keminum yelebet kentu yekentu kentu nachew
አንድዴ እኛ እሴቶቺ አሞት የለንም የእወነት እሱ ከሚያሰቃያት አይበልጥም እኮ በቻዋን ብትሆን እንዲያውም ቤተሰቦቿ ሊርዷት ይቸላሎ ግን እሷ ለምን አተከሰወም ምንም ካልጠቀማተ ተቀመጦ ከሚያሰቃያት አር በሰማም
ወይ እህቴ አይዞሽ ።ለዚህ ነው ሴቶች ከማግባታችሁ በፊት ካራቴ ምናምን ተማሮ
👍🏽🤣
እህቴ እባክሽ ንቂበት ርኩስ መንፈስ እየተጫወተብሽ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው ያንቺ ህይወት በዚህ መንገድ አልፏል ግን ቀሪ ህይወትሽና ለልጆችሽ ስትይ መንፈሳዊ ነገሮችን አዳምጪ ተጠመቂ ገጠመኝ አዳምጪ አንቺ ላይ ያለው መንፈስ ባለቤትሽ ላይ እያረፈ ነው የሚያጠቃሽ
አይዞሽ የኔ እህት ነገ የተሻለ ይመጣል።የትዳር ሂወትሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ሁለት ወልጀለት ሲያሰቃየኝ ሁሌ እየመታኝ ስታከም ስቃየ ሲበዛ ነፍሴን ይዤ አስር አመት የቆየውትን ቤት ልጆቼን እርግፍ አርጌ ስደት ገባሁ ለኔ ስደት መሸሸጊያየ ሆነ አገሬ እናትም አባትም የለኝ ብሄድም ማረፊያ የለኝ ልጆቼን እናቱ ይዛቸዋለች በምችለው እረዳታለሁ ።እሱ ግን አሁን ድረስ እኔ ነኝ ምገልሽ አታመልጭኝም ይላል አሁንም ዛቻ እና ማስፈራራቱን አላቆመም እናም እግዚያብሄርን በትግስት እጠብቀዋለሁ ነገ የኔ እና የልጆቼ ሂዎት ይስተካከላል ብየ አምናለሁ ።አይዞሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን ሁሉም ያልፋል ።
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አንድ ቀን ትስቂያለሽ ኢንሻአላህ
አይዞሺ ውዴ ባል ስጨክን፡ቤተሰብም፡መጨከን፡ያስጠላል፡ዘራፊ፡ብለው፡ማስከበር፡ስገባቸው፡ዲቃላዎችሺ፡ብለው፡ማመናጨቃቸው፡ይገርማል ልጂሺን፡ፈጣሪ፡ይማርልሺ
የኔ እህት ማታሽን ያሳምርልሽ 🙏
እርርርርር. በኢየሱሰም ይህ ከዳብሎስ እንጀ ከስው አይደለም ስውዬውን ወደ ቸርቸ ውስዱት ኢየሱሰ ያድናል ይታደጋል አሜንንንንንንንንን📖👂🙇😢
እግዚአብሔር ይሁንሽ የኔእህት አይዞሽ
ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ፣እህቴ፣ተስፋ፣አትቁረጪ፣እግዚአብሄር፣ይረዳሻል፣ጠክሪ፣ልጆችሽን፣ፈጣሪ፣ያሳድግልሽ
Thank you brother 🙏🏻💕🇪🇹
ልጅሽን ጌታ ይማርልሽ አይዞሽ ይድናል ,ወላጅ እናትሽንና ወንድሞችሽን ግን ከዛ ወሮበላ ባልሽ ጋር ጌታ የስራቸውን ይስጣቸው
እግዚያብሔር ይይለት ማንም የላትም ብሎ ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ከጎንሽ ነን የኢትዮጲያ ህዝብ አለልሽ
ወይኔ የሴት ልጅ መከራ ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን እረ የመንግስት ያለ እረ የህግ ያለህ መኖር እየከበደን መጣ
ሚኪዬ አንተኮ የተለየህ ሰው ነህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ
አላህ ይርዳሽ የኔናት ውይ የኛ መከራ እኔ ቀምሼዋለሁ ዛሬ ተመስገን ነው አይዞሽ አድ ቀን አላህ ኑሮሽንም ትዳርሽም አላህ ያስተካክልልሽ የኔናት መጨረሻሽን አላህ ያሳምርለሰሽ የኔናት
አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ይሄም ያልፋል ልቦና ይስጣቸው ለባልሽም ለቤተሰቦችሽም
ጥጋበኞችን እግዚአብሔር ያብርዳቸው ያማል
እንደው ወንድሜ እንደዚህ ለወገኖቻችን እንደምታስብ ፈጣሪ ቀድሞ ያስብልህ ወንድሜ አንዳንተ አይነት ጋዜጠኞች ፈጣሪ ያብዛልን ስለፕሮግራምህ ሳላደንቅህ አላልፍም
ለልጆችሽ ስትይ ጠንከር በይ አይዞሽ
በጣም በጣም በጣም ያሳዚናል የሰው ልጅ እደዚ ይጨክናል አይዞሺ እህታችን እግዚአብሔር ካችጋራ ይሁን
አይዞሺ እህታችን😥😥 ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልስለት🤲
የኔ እህት አንቺ እንዴውም በተደጋጋሚ ዕድሜ ተጨምሮልሻል።
በእዮሃ ቀርበው ካየናቸው በኋላ ያልተረዳ አላስታውስም።
ወገን አይጨክንብሽም።
የሚሰሰበሰብልሽን ይዘሽ ከነልጆችሽ ከፊቱ ዞር በይ። ፀብ ባለበት የሚያድጉ ልጆች ነገም ስህተቱን በራሳቸው ላለመድገማቸው ምንም ዋስትና የለሽም።
ነገ ዛሬ ሳትይ የህግ ከለላ ጠይቂ።
ፈፅሞ አጠገብሽ እንዳይደርስ አድርጊ።
መሞትም አለኮ!
በእርግዝናዋ ወቅትም ከተደበደበችማ የህፃኑ ችግር በልብ ብቻ ለያበቃም ይችላል።
😭😭😭
ለመራመድ መዘግየቱ እንኳን ግን ተጨማሪ የጤና እክል ባይገጥመው ኖሮ ያን ያህል አያስጨንቅም ነበር።
አንዳንድ ልጆች ከሁለት እስከ ሦስት ዓመትም ዘግይተው ይሄዳሉ።
"ልጆችን ለማን ጥዬ እንጂ... ከሃገር መውጣት መስራት እፈልጋለሁ..." ያልሽው ግን በፍፁም መፍትሄ አይሆንም።
ለህፃናቱ ከእናት የሚቀርብ የለም።
በዛ ላይ አንቺስ መቼ ገና አገገምሽና ነው?
እንዲህ ስብር ብለሽ አካልሽም መንፈስሽንም ቀድሞ ደቅቆ።
😭😭😭
ለመስራት የተሟላ ጤንነት ያስፈልጋል።
ደም መትፋትሽ ደግሞ በከፍተኛ ብስጭት የጨጓራ ቁስለትም ፈጥሮብሽ ሊሆን ይችላል።
ሚኪያስ አንዲት ላስቸግርህ ይህቺ እናት እንደምትረዳ አዲስ ህይወትም እንደምትጀምር አልጠራጠርም።
ነገር ግን መዳረሻዋን ቤቷን እንጂ ሠፈሩን በሚዲያ እንዳትለቅቅ።
ሠውዬው እንደተነገረለት በተደጋጋሚ የጭካኔ ድብደባ የሚፈፅምባት ከሆነ ለህይወቷም ያሠጋል። ቢቻል እሱንም መጠየቅ እና ሁለቱም በተናጠል የስነልቦና እርዳታ የሚያገኙበትን መንገድ ማመቻቸት መልካም ነው።