አካል ጉዳተኛ ሴት ልጅ እንዲሰጠኝ ጠይቄያለሁ! እቅዳችን ‘12 ልጆችን’ መውለድ ነው! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 469

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  2 ปีที่แล้ว +111

    ይህን ቤተሰብ ማግኘት ለምትፈልጉ በስልክ ቁጥር +251911-12-29-09 ደውሉ!

    • @semotzemebelugn4003
      @semotzemebelugn4003 2 ปีที่แล้ว +19

      እግዚአብሄር ይስጥህ ለነዚህ ሰዋች ቤት መገዛት አለበት እባካችሁን አንድ ነገር እናድርግ

    • @hannahaile3311
      @hannahaile3311 2 ปีที่แล้ว +8

      Thank you for sharing your self to this precious kids! I don't have a word how happy I am to hear your amazing testimony, keep up a good work God bless you abundantly again and again.

    • @zaratube7343
      @zaratube7343 2 ปีที่แล้ว +5

      ትምህርት የሰጡን ቤተሰብ ናቸው

    • @Useris1234
      @Useris1234 2 ปีที่แล้ว +15

      ግን አይገርምም እነዚህን የመሰሉ የተባረኩ ሰዎችን ያበቀለችው ኢትዮጵያ እንዲህ ልጆቿ እርስ በእርስ መጋደላችን!!!

    • @hannahaile3311
      @hannahaile3311 2 ปีที่แล้ว +6

      Happy mother's day by the way

  • @sademas
    @sademas 2 ปีที่แล้ว +115

    ለአለም ህዝብ ሁሉ ትልቅ ምሣሌ የምትሆኑ ድንቅ ሠዎች ናችሁ። ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን!!

  • @hasethussain6002
    @hasethussain6002 2 ปีที่แล้ว +48

    ከመጀመሪያው ጀምሮ እየተመለከትኩ ነበር ከአፋችሁ የሚወጣው ንግግር ከማር ይጣፍጣል ዘመናችሁ ከማር በላይ ይጣፍጥላችሁ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @etagengregassa2176
    @etagengregassa2176 2 ปีที่แล้ว +68

    ከአንደበታችው የሚወጣው ቃል ሁሉ ሲጣፍጥ!! ከአንድ ወንዝ የተቀዳችሁ የቅንነትና የደግነት ምሳሌ ናችሁ። እናንተን ለምድራችን የሰጠ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን!! ምርጦች ናችሁ ።🥰😍😍😍

    • @medinaali274
      @medinaali274 2 ปีที่แล้ว

      እንደእግዛብሄር ያለ ማንም የልም እከአንደበታችሁ የሚወጣው ቃል በጣም ልብ ውስ የሚገባ የሚያረስርስ ጌታዘመናችሁን ትዳራችሁ ልጆቻችሁን የናንት የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይሄን ፕሮግራም ለሚከታተል ሁሉ ምንም ነገር ሳይገድበን በአምላካችንን ተደግፈን አምነን መድረስ እንደምንችል ምንም የሚገድበን ነገ እንደሌለ አስተምራችሁናል ተባረኩ ለምልሙ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፅጋው ይብዛላችሁ ትባረኩ❤️❤️❤️

  • @yohannesfissha9581
    @yohannesfissha9581 2 ปีที่แล้ว +34

    ሚስት ለባሏ ዘውድ ነች የእግዚሕ አብሔርን ቅዱስ ወንጌል በዚህ ቤተሰው አየሁ ከማህጸን የተወለደ፣ከልብ የተወለደ ልጆች ስላሳየሽን አመሰግናለሁ ለባለቤትሽም ክብር ይገባዋል!!!

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 2 ปีที่แล้ว +119

    በሂወቴ ብዙ መልካምነገሮችን ሰምቻለን የዚህቤት እምነት ይገርመኛል።

    • @nesetube8693
      @nesetube8693 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ደምሪኝ🙏

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 ปีที่แล้ว

      የዚህ ቤት ሁሉ ነገር ይገርማል

  • @estegnetastaw70
    @estegnetastaw70 2 ปีที่แล้ว +37

    እውነት ይህ ድንቅ ብቃት ያለው ፀሐፊ የፃፈው ድርሰት የሚመስል እውነት ነው ። ተባረኩ ጌታ እየሱስ ለሁላችንም ደግ የሆነውን ልባችንን እንድናይ ይርዳን። አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @martamarta8826
    @martamarta8826 2 ปีที่แล้ว +69

    ድንቅ እናት እና አባት ሆናችሁ ለነዚህ ልጆች የተፈጠራችሁ ምርጥ የሀገሬ ልጆች አምላክ በሰማይ ቤት መጠለያ ያዘጋጅላችሁ።

  • @abayabay690
    @abayabay690 2 ปีที่แล้ว +64

    በስመአም!!!እንዴት እንደወደድኳችሁ.... እግዚአብሔር የልጆቻችሁን ልጅ ልጆች እስክታዩ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ :: አዲስ አበባ ነዋሪ ከሆናችሁ ቤታችሁ ድረስ መጥቼ ባያችሁ ደስ ይለኛል ፈቃዳችሁ ቢሆን :: መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 2 ปีที่แล้ว +2

      Awo Addis abeba nachew gofa camp gebi weset nachew kalekeyeru beker

  • @ፍቅርደማሙ
    @ፍቅርደማሙ 2 ปีที่แล้ว +91

    መንግስት ለዚህ ቤተሰብ ለማሳደግ ምቹ ዬሆነ ቤት እዲሰጣቸዉ ፀሎቴ ነዉ🙏🏾. እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @asnakechbekele3242
      @asnakechbekele3242 2 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኩ አብዝቶ ይባርካቹ ታስቀናላቹ

  • @tsedaleayele4208
    @tsedaleayele4208 2 ปีที่แล้ว +64

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክችሁ እናንተ ትልቅ ትምህርት ቤት ናችሁ አብዝቼ ከመቀመጫዪ ተነስቼ አከበርክዋችሁ።

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 2 ปีที่แล้ว +41

    አንደበተ ርዕቱ ነሽ😍 ከአፍሽ ማር ይፈሳል😍 በነገራችን ላይ በንደዚህ አይነት ፍቅር ጉዲፈቻ መውሠድ ከላይ መሢመረጥ ነው።

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 2 ปีที่แล้ว +57

    ሳላረገው ማለፍ የማልፈልገው ነገር ቢኖር ጉዲፈቻ መውሠድ፡፡ እንደናንተ እንድባረክ አምላኬ ሆይ እርዳኝ🙏😍

  • @fanaethiopia6465
    @fanaethiopia6465 2 ปีที่แล้ว +36

    በ 3 ፓርት ከዚህ ቤተሰብ ፍቅር ያዘኝ💕💕💕

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 2 ปีที่แล้ว +105

    የተባረከ አህምሮ ያላችሁ የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ ዘራችሁ ምድርን ይሙላ

    • @Viva77265
      @Viva77265 2 ปีที่แล้ว +2

      እንዲህ የክርስቶስ ልብ ያላቸው የተግባርና የእምነት ሰዎች ምድርን ይምሉ 💗💕🥰 They are shining stars on the dark world 💫⭐⛅🌤️☀️🌠🌌

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 2 ปีที่แล้ว +24

    መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ የምትገርሚ እናት ነሽ ቃላት የለኝም ምን ልበልሽ አምላኬ እንደባለፀግነቱ መጠን በክርስቶስ እየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ይሙላባችሁ

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 ปีที่แล้ว +12

    ለሀይማኖት አባቶች ያስተላለፍሽው መልእክት ትክክል ነው በርቱልን እናንተ ጀግኖች ናችሁ

  • @betelakele421
    @betelakele421 2 ปีที่แล้ว +15

    የሚገርም ቤተሰብ ነው የክርስቶስ ልብ ያላችሁ ምርጦች ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኑ ተባረኩ

  • @blessedblessed_
    @blessedblessed_ 2 ปีที่แล้ว +28

    ቃል የለኝም🙆‍♀️ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ🙌 ምን አይነት ህይወት ለዋጭ ትምህርት ነው ደስ ሲል🤗 ለሌሎች መኖር ማካፈል ፍቅር መስጠት ሰጪ መሆን እኛ ስንወስን እግዚአብሔር አብሮን ይቆማል ያግዘናል 🙌🙏 አሁንም ለምልሙ ዘመናችሁ ይባረክ 🙌 እኛንም ለሌሎች ያትርፈን መልካም ብቻ እንዝራ🙏🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 2 ปีที่แล้ว +17

    ክርስትናን በተግባር ያሳያቹ አናንተ የዘመኑ ደቀመዝሙር ናችሁ የናንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ❤️❤️

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 2 ปีที่แล้ว +10

    እናተ ሰዎች በጣም እግዚአብሔር የባርካችሁ። ከልቤ ነው የምወዳችሁ ።እባካችሁን የክበበ ፀሀይን ማሳዳጊያ ሕዝብ እንዲረዳቸው በሚዲያ ሠዎች እንዲረዳቸው ማሳየት እንዳለባቸው ገፋፉዋቸው ። እናንተ በጣም ከሰው በላይ ናችሁ።

  • @TheSelamsolomon
    @TheSelamsolomon 2 ปีที่แล้ว +14

    ምን አይነት ደግ መልካም አንደበታችሁ አስተማሪ በዚህ ዘመን እናንተን ሳይ ተስፈየ ጨመረ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ለኛም ልቦናችንን ይክፈትልን
    እንዴት እንደምታስቀኑ

  • @kidistberhanu7908
    @kidistberhanu7908 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ጉድ እንደ ድራማ ነው በጉጉት እየጠበኩኝ አራቱንም ክፍል ያየሁ። እጅግ የሚያስቀና ስብዕና እና የእምነት ጥግ ስላሳያቹን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካቹ፡ ልጆቻችሁን ይባርክላቹ።

  • @kidistlulseged2141
    @kidistlulseged2141 2 ปีที่แล้ว +16

    እንዴት የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ አንደበትሽ እንዴት ጣፍጭ ነው ብትሰሙ አትጠገቡም ብድራቱን እሱ ፈጣሪ ይክፈላችሁ ተባረኩ ❤

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 ปีที่แล้ว +27

    በጣም የምትገርሙ ቤተሰብ ናቹ ሁሉንም ክፍል አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት እግዛብሄር ይባርካቹ 🙏🙏🙏

    • @nesetube8693
      @nesetube8693 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ደምሪኝ🙏

  • @hirutbedasa7285
    @hirutbedasa7285 2 ปีที่แล้ว +22

    የሰማዮ አባቴ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርካቹ ለበረከተ ሆኑ

  • @rebekafikadu7325
    @rebekafikadu7325 2 ปีที่แล้ว +7

    የረዳችሁ እግዚያብሔር ይመስገን እናንተ ተምሳሌት ለመሆን ራሳችሁን የሰጣችሁ ድንቅ ቤተሰብ ናችሁ🙏🙏

  • @Semay2020
    @Semay2020 2 ปีที่แล้ว +15

    እንከን የለሽ ንግግር ነው የምትናገሪው ተባረኪ ። በተለይ ልቤን የነካው ወላጅ ቢመጣ ለሚለው ጥያቂ ትክክለኛ መልስ🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +16

    በእውነት በጣም መልካም ስዎች ናችሁ እኔ ከእናንተ ብዙ ነገር ነው የተማሪኩት
    እግዚአብሔር እርጅም እዴሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @azebkitla7205
    @azebkitla7205 2 ปีที่แล้ว +9

    ለካ ምድራችን ባላንስ የሆነቸው እንዲህ ያሉ ሰዎች ስላሉ ነዉ ተዓምር የሆኑ ቤተሰቦች

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk 2 ปีที่แล้ว +4

    ሙሉ ክፍሉን ተከታተልኩ እናተን አመሰግናለሁ ለኔ ህልም ደውል ናችሁ ለህልሜ እረጅም ጊዜ መውሰድ እንደሌለብኝ ተማርኩ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @hiwotabebe1688
    @hiwotabebe1688 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ኢየሱሰ አብዝቶ ይባርካችሁ በእውነት በናንተ ብዙ ተምራለው ልዩ ድንቅ ሰዎች ናችሁ እኔ በአምላኬ እንድተማመንበት አድርጉኛል ላገኛችው እፈልጋለሁ ተባረኩ ተባረኩ

  • @fantukassa6369
    @fantukassa6369 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውዶች እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆናቸው በተለይ እህቴ ክፉ አይንካችሁ።

  • @nuuraahamed3552
    @nuuraahamed3552 2 ปีที่แล้ว +3

    እናንተን ለማመሥገን ቃላት የለኝም ልዩ ናችሁ እውነት የተለያችሁ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 2 ปีที่แล้ว +9

    አለቀ በቃ ምን አለ ክፍል 5ም ቢኖር
    ፍቅር አገላለጽ ቃላት😘 ከልብሽ ገለፀሽዋል
    አሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ኢየሱስ ልጆቻቸውን ያሳድግላቸው 🙏

  • @hinoktawhdo5848
    @hinoktawhdo5848 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጌታ ይባርካቹ የገባዉ የተከፈተ አምሮን እግዚሃብሔር ረዳቹ የምታሳድጋቸውን የተባረኩ ነዉ የእግዝአብሄር እጅ ከናንተ ናት ምሰሌ 8-14-21

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 2 ปีที่แล้ว +10

    ለናንተ ቤተሰብ የሚመጥን ቃል አጣሁ
    እጹብ ቅንቅ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ በእውነት ይስጣችሁ አሜን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +3

    እናንተ ደግ ስዎች እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁም ተባርከው ይደጉላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @etk153
    @etk153 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንጌል በተግባር!🙏

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃል አጣሁ እኮ ወገን ፈጣሪ ሆይ ብቻ የሰው ልክ ናችሁ

  • @selamkairu2199
    @selamkairu2199 2 ปีที่แล้ว +8

    Melat so good to see you here. You started praying for the children of Africa when still very young. I remember us weeping over Africa. God has not forgotten your tears. Keep it up. Shalom

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚ ቤተሰብ ናቸው እውነትም "ታምረኘው ቤተሰብ" ተባረኩ በረከታችሁ ይብዛ።

  • @ጊዜውደረሰ
    @ጊዜውደረሰ 2 ปีที่แล้ว

    አንቺ ለእኔ ትልቅ ጀግና ሴት ነሽ ባልሽን ዳግሞ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው የተለየ ሰው !!!

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +12

    እነዚህን ጥንዶች አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 2 ปีที่แล้ว +3

    ቸሩ መድሐኒያለም ይባርካችሁ ሌላ የምለው የለም:: እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ:: እንደናንትን ያለውን ያብዛልን ኢትዮጵያ ያጣችው ይህ ነው:: ብዙልን

  • @surafealberhanemeskel1763
    @surafealberhanemeskel1763 2 ปีที่แล้ว +18

    You know what, Melat? Besides being a Godsent mother for these children, you could also be an inspirational speaker! You really have inspired me! I believe you can change plenty of people. May God bless your family more!

    • @solianacool3791
      @solianacool3791 2 ปีที่แล้ว

      I agreed 👍 💯

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 ปีที่แล้ว

      I said the same thing she is a leader an epitome of Grace, Perseverance and wisdom.

    • @emebetabduk9508
      @emebetabduk9508 2 ปีที่แล้ว

      Yes I thought so,she is better than any preacher or motivational speaker.

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ያቺን አይነት ልብ ይስጠን የእዉነት የምትገርም ሴት ከእንናተ አንደበት ምግብ ነዉ የተመገብኩት ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @zinabmohammed9735
    @zinabmohammed9735 2 ปีที่แล้ว +3

    ጉድ ንግግራችሁን በሰማሁ ቁጥረ እየተደመምኩ እየሳሳሁላችሁ ነው የመጣሁት ማሻአሏህ ኑሩልኝ እኔ ሰንት ደግ አይቻለሁ የናተ ደሞ የተለየ ዘሮቸ በመሆናችሁ ኮረቻለሁ ተባረኩ እኛም እንደአናተ እንድሆን አሏህ ያነሳሳን ብቃቱንም ይሰጠን

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 2 ปีที่แล้ว +11

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይባረካቹ እድሜ ጤናን ያድላቹ ❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ስለናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ተባረኩ

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ እየሱስ እውነተኛ ደቀመዛሙርት ተባረኩ ቃል የለኝም

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ብዙ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅር አገላለፃችሁ እራሱ እንዴት ደስ እንደምትሉ

  • @Mire8839
    @Mire8839 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጆቻችሁን ጌታ ይባርክላችሁ። ደግሞ በልጆቻችሁ ትባረካላችሁ።

  • @almazshifaw6702
    @almazshifaw6702 2 ปีที่แล้ว +3

    ሜላትዬ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሽ ተባረኪ

  • @bethelhemdagne9441
    @bethelhemdagne9441 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እናንተ ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ መንገዳችሁ ያብራላችሁ

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 2 ปีที่แล้ว +6

    የምትናገሩት ንግግር የማይሰለች ተባረኩ እግዚ ልባችሁን አይቶ ያስፋችሁ ተባረኩ በብዙ ድንቅ ቤተሰቦች

  • @ሰናይትሀይሌ-ጨ7ወ
    @ሰናይትሀይሌ-ጨ7ወ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ቤታቹሁ በበረከት ይሞላአ

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 2 ปีที่แล้ว +3

    እናንተ የአገር እንቁ ናችሁ😍 ሜላትዬ አንደበተ ርቱ ከአፍሽ የሚወጣው ሁሉ የምጣፍጥ🥰እግዚአብሔር አምላክ እንደበለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ እየሱስ የሚያስፈልጋችሁ ሰማያዊውን ሁሉ ይሙላላችሁ 🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️

  • @betelhemmuzemil485
    @betelhemmuzemil485 2 ปีที่แล้ว +9

    የምትገርሙ ሰዎች ብርክ በሉ ዘመናችሁ ይባረክ

    • @nesetube8693
      @nesetube8693 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ደምሪኝ🙏

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ብርክ ያድርጋችው የተባረካችሁ ባልና ሚስት ናችው አንች እህተ መልካምና መልከም ሴት ነሽ እግዚአብሔር አሁንም ዘመናችሁን ይባርክ ።

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ብሎኛል እናቴ 5 ኪሎ የሚመዝን እጢ በኦፕሬሽን በሰላም ወቶላታል እልልልልል ብላችሁ የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርሰቶስን አመስግኑልኝ ከእሱ ቀጥሎ Jery tube ቻናል ያላት እህታችንን አመስግኑልኝ በብዙ እረድታኛለች እኔን ፈጣሪ እንደሰማኝ እናንተንም ይስማችሁ አሜን🙏🙏🙏

    • @adisalemmulugeta6123
      @adisalemmulugeta6123 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የራደሽ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን እንኮን ጌታ ደስ አሳኛሽ

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 ปีที่แล้ว +10

    የራሳቹ TH-cam ብትከፍቱ አሪፍ ነው በርቱ 💕💕

  • @tsehayneshhmariam6696
    @tsehayneshhmariam6696 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ተባረኩ ትልቅ ነገር እያደረጋችሁ

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 2 ปีที่แล้ว

    ተባርካችኋል፡፡ ዘመናችሁ ይባረክ ከመልካም ልብ ጋር እግ/ር ይሰራል

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 ปีที่แล้ว +4

    የነዝህን ቤተስብ በምን ቃል መግለጽ ይቻላል ሰው የውለደውን ጥሎ በሚሸሽበት እነሱ የሰው ልጂ በማሳደግ እደዝህ አይነት ደስታ እግዚአብሔር በትክክል እቤታቹ አለ አሁንም ፈጣሪ ይርዳቹ ይጨምርላቹ

  • @helenteklu3211
    @helenteklu3211 2 ปีที่แล้ว +16

    ይሄ ነው ክርስትና በተግባር ሲገለፅ

    • @nesetube8693
      @nesetube8693 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ ደምሪኝ 🙏

  • @dawitseifu3811
    @dawitseifu3811 2 ปีที่แล้ว +1

    የሕይወት ሚስጢር
    ሀይሉ ወንድሜ
    ጌታ እየሱስ ይባርክህ
    መልካም ቤተሰብ ሰጥቶሃል
    በጣም ተባርኬያለሁ እራሴን እድለኛ እንደሆንኩ እቆጥራለሁ
    ህይወታችሁን ማየትና መስማት ስለቻልኩ፡፡

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 2 ปีที่แล้ว +13

    በእግዚአብሔር ታምራችሁ ፀጋችሁ በረከታችሁ ይብዛ ብሰማዉ ባዳምጠዉ የማይጠገብ ታሪክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @yttube7392
    @yttube7392 2 ปีที่แล้ว +2

    7 ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
    8 ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
    የእግዚአብሔር ቃል ህያውነትና አውነተኛነት ስላሳያችሁን እናመሠግናለን የቃሉ ምስክሮች

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi 2 ปีที่แล้ว +9

    I am speechless about this family may Lord Jesus Christ bless you

  • @Ethiomothers
    @Ethiomothers 2 ปีที่แล้ว +6

    Speechless!!I don’t have words for this family thanks lord for there heart.

  • @ethionitsuhfker3722
    @ethionitsuhfker3722 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ቤተሰብ እኔ አንድ ብዬ ስወስድ አሁንም ስጠይቅ እስከ 3 ልጅ አቅጄ ነው እናንተ ግን ዋው ልቤን የበለጠ አበራችሁልኝ።ሁለተኛው ልጄ የሚመጣበት ቀን የበለጠ እንዲናፍቀኝ አረጋቹ።ተባረኩ በረከት ይፍሰስባቹ።ወጥቼ ሰው እንዳስተምር ብርታት ሆናችሁኛል።

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ምን አይነት ሰውች ናችሁ እግዚአብሔር የባረካቹ ሰውች ናቸው በስመአም እግዚአብሔር ይስጣቹ አብዝቶ ጎበዞች በርቱልን የኛ መልካሞች
    ብዙነገር መማር ችያለሉ ከናተ❤️❤️🌷❤️❤️🌷❤️❤️🌷❤️❤️🌷❤️❤️🌷❤️❤️🌷❤️❤️

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 2 ปีที่แล้ว +6

    I will definitely LOVE to suport this family!!!!!!!
    Indeed, GOD'S GRACE IS SUFFICIENT !!!!

  • @taybatube194
    @taybatube194 2 ปีที่แล้ว +13

    ልጅ ስወልድ አላህ ከነ ርዝቁ ነዉ የምፈጥረዉ
    አበአት ኢነቱን የምመግበዉ አላህ ልጆችንም ይመግበል

    • @nesetube8693
      @nesetube8693 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ደምሪኝ🙏

  • @penael821
    @penael821 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በእውነት ከዚህ በላይ እንደሚባርካችሁ አምናለሁ። እኔ ብዙ አትርፌያለሁ ከእናንተ ህይወት በጣም ታስቀናላችሁ። ይኼን ልብ የሰጣችሁ የክብር ጌታ ይመስገን እኛ ብዙ መልካም ፍሬን እንድናፈራ ይርዳን።

  • @hannajoe8326
    @hannajoe8326 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ስወዳችሁ እኔ እናንተን ባየሁ ቁጥር እንባዬ እየፈሰሰ መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ደረስ ነው የማዳምጣችሁ የምላችሁ ነገር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ሰዎች ማሮች ናችሁ በተለይማሚ ማር ነሽ መልካም አባት ነህ ልጆቻችሁ ይባረኩ ይደጉ እግዚኣብሄር ድካማችሁ ልፋታችሁ በመልካም ትከፈሉት ዘንድ እግዚኣብሄር ይርዳቻሁ ልገልጻችሁ ቃላት ኣጣሁላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ለእናንተ ቃል ይታጣላችዋል ምርጥ አባትና እናት ነችው እድለኖች ናቸው በእናተ ማደጋቸው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችው እንደናንተ አይነት ፈጣሪ ሺውን ያብዛል ኢትዮጵያ በእናንተ አይነት ሰወች ትባረካለች

  • @bettyelfaz9275
    @bettyelfaz9275 2 ปีที่แล้ว

    እውነኛ የክርስቶስ ምሳሌዎች ናችሁ እግዚያብሄር አብዝቆ ይባርካች መልካም የሆነ እና ቅንልብ ነው ያላችሁ, የምታመልኩት አምላክ በነገር ሁሉ ይርዳችሁ

  • @romatela7057
    @romatela7057 2 ปีที่แล้ว +10

    የእግዚአብሔር ፀጋና ፍቅር ለሰከንድም ይሁን ከናንተ አይለይ 🙏🙏🙏 ለናንተ መግለጽና ለማድነቅ ቃላት አጣሁት ብቻ የጌታ የማያልቅ ፀጋው እናንተ ላይ ይፍሰስ ተባረኩ ።

  • @genethaylemariam
    @genethaylemariam 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ልክ እንደ ስብከት ነው ደጋግሜ የምሰማቸወ ማቆም አልቻልኩም እነዚህን ሰዎች ተባረኩ 🙏🙏

  • @selambedada5490
    @selambedada5490 2 ปีที่แล้ว +14

    May JESUS BLESS YOU MORE AND MORE AND MORE.. This family has to take Award 🥇 🤲🏽🤲🏽

    • @nesetube8693
      @nesetube8693 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ደምሪኝ🙏

  • @mitikeamosa5277
    @mitikeamosa5277 2 ปีที่แล้ว +7

    You are such a wonderful woman and very intelligent and caring ❤ 💕

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም እምነት ነው ያላችሁ እግዚአብሔር በመልካም ይመልስላችሁ !ብዙ ነው ከናተ የተማርኩት።ያሳድግላችሁ ተባረኩ ።ፍቅርቹ
    Amazing 💝💖🙋‍♀️💐😘🌺🤗very kinds blessssssssss uuuuuuuuu🎈💜🧡

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስቶች ናችሁ ምን ዐይነት የተባረክሽ ሴት ነሽ እስከ መጩረሻው ሃሳብሽን እግዜር ይፈጽምልሽ

  • @Viva77265
    @Viva77265 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት አልበቃ አለኝ ነፍስ አልቀረልኝም በቃ ብዙ ብዙ ተምሪያለሁ እድሜያቸው ይለምልም ❤️💕💓የህይወት ስኬታችሁ በቃላት መግለጥ ያቅተኛል እንደናንተ የህይወት ትርጉም ይገባኝ ዘንድ እለምናለሁ💗💕💖

  • @zafukebede2879
    @zafukebede2879 2 ปีที่แล้ว +4

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪይ

  • @godislove1776
    @godislove1776 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ። ቤታችሁ በበረከት ይሞላ። your kindness is beyond tell.

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ጨምሮ በእድሜ በጤና ይባርካቹ🥰

  • @elsabethtessema1842
    @elsabethtessema1842 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህን ቤተሰብ መርዳት ልጆችንም አብሮ እንደማሳደግ ነው ። መልካም እና ደጎች ሆይ ቅኖች ሆይ መልካም ማድረግ ልማዳቹ ነው ደሞ ቤተሰቡ ደስ ብሎአቸው እንድናይ አምላክ ይርዳን

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ለዘላለም አብዝቶ ይበርካችሁ በእውነት ምርጥ ቤተሶብ ናችሁ

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ፡፡ ኢዮብ ሚዲያ አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ፡፡
    የሚገርመው በእግዚብሔር መታመን ምን እንደሆነ በእናንተ አየሁ፡፡

  • @goldenarrow6697
    @goldenarrow6697 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ቤተሠብ ናቸዉ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም መልካም ጥንዶች መልካምነታችሁ እስከ ጥግ ድረስ ነው አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር የሰማይ ዋጋ ይክፈላችሁ❤❤❤

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 ปีที่แล้ว +4

    Please both of u be prime minister and President of Ethiopia ..we need more and such positive mind people

  • @kidisthabte7030
    @kidisthabte7030 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ወደድኩሽ እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምረው

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ሰዎች ናችሁ ወይስ መለአእክት እንዴህ አይነት ፍቅር አይቼ አላውቅም

  • @hibistyimer3226
    @hibistyimer3226 2 ปีที่แล้ว

    ወንጌልን በተግባር የኖራችሁ ጥንዶች ጌታ ከዚህም በላይ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @measogadiso4367
    @measogadiso4367 2 ปีที่แล้ว

    ከእናንተ በላይ ባለጸጋ ሰው የለም!! ትውልዳችው ይባረክ