የቀደመውን በደላችችን አታስብብን መዝሙር 78 - 8

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ዲያቆን ዘላለም ወንደሙ
    ኅዳር 7 ፤ 2006
    - Captured Live on Ustream at www.ustream.tv/...

ความคิดเห็น • 108

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 4 ปีที่แล้ว +2

    የቀድሞው በደላችንን አታስብን ምህረቱን መጥኖ ያገኘን እጅግ ተቸግረናልና በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ogbamicaelangesom3240
    @ogbamicaelangesom3240 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሂወት! ያሰማልን በእውነት ክቡር! ኣባታችንንና የወንጌል መምህራችን ምግበ-ነፍስ የሚሆን ትምህርታችሁ ስውነታችንን ኣንጸናል በሃይማኖታችንን ጸንተናል ። ጸጋውን ያብዛላችሁ ።

  • @budabusg6276
    @budabusg6276 5 ปีที่แล้ว +1

    *በእውት የህወትን ቃል ያስማልን አባታችን መምህራችን ፀጋ በርከቱን ያድልህ መህራችን የተዋህዶ እቁ በርታልን*
    እኛም የስማነውን በልቦነችን ስሌዳ ይፆፍልን አሜንንን

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 6 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ።
    ተምረን እንድንጠቀምበት እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @zarefiahaileygyorges2856
    @zarefiahaileygyorges2856 7 ปีที่แล้ว +6

    ዲያቆን.ዘላለም.ወንድሙ.ቃለህይወት.ያስማልን.እውነተኛ.ሀዋርያ.ፀጋውን.ብዝት.ያርግልን.እድሜ.እንደማቱሳላ.ያድልልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 5 ปีที่แล้ว +3

    ምህረትህ ፈጥኖ ይድረሰን ፣ የቀደመውን ሀጢአታችንን አታሳብብን። የይቅርታ ዓምላክ እና ፍቅር ሥለሆንክ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን፣ እልልልልልል፣ እልልልልልልል እልልልልልልል።ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመንግሥቱ ወራሾች ያድርገን።።

  • @user-zp3lu9gu4e
    @user-zp3lu9gu4e 8 ปีที่แล้ว +4

    አሜም አምላካችን በደላችን አያስብብን
    ለመምህራ ን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።

    • @destagetahon1065
      @destagetahon1065 7 ปีที่แล้ว

      ወለተ ማርያም ወደ ሀዋሪያ dģ

  • @MoriGila
    @MoriGila 7 ปีที่แล้ว +4

    የመስቀሉ ቃል ፍቅር ነው። ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አቅፎ ደግፎ ያኑርልን።

    • @MoriGila
      @MoriGila 7 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen yagelgelotun zemen yebarkeln edme ena tena yestln memeher

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ማረን ማረን ማረን እንዴት ልተኛ ትምህርቱ እያዳመጥኩ አሰለቀሰኝ ባገራችን በሀይማኖታችን የመጣው ጉድ እግዚአብሄር ይፍታው ሰብከቱን ሰምተን ገዳየዮችና ፀረ ኦርቶደክስ ወደልቦናችሁ ተመለሱ ይብቃ ይብቃ ይብቃ ይብቃ ይብቃ ይብቃ ይብቃ
    😭😭😭😭

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 3 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ዘላለም ወንድሙ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከት ያብዛልህ

  • @netsanet.netsanet1256
    @netsanet.netsanet1256 7 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፫ ቅልል ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምራችን በቤቴ ያጽናክ እኛም እንደዚ ያማረና የሚጣፍጥ ቃሉን ሰምተን በቃሉ የምንኖርና የምንፀና ያርገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u 7 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊን ዋጋ ይክፈልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን/፫

  • @tegsttegss6248
    @tegsttegss6248 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልህያውት ያሰማልን

  • @user-rz3ri6hn3t
    @user-rz3ri6hn3t 8 ปีที่แล้ว +21

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዘላለም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ።ስለእውነት የቆምክ እውነትን የምትሰብክ ጥቅም የማይለወጥህ ለዚህ ብልጭልጭ አለም ያልተገዛህ ዘመን ያለወጠህ የማትቀየር አንተ ብቻነህ እግዚአብሔር ያፅናህ ዘመንህን ይባርከው የምትሰብካቸው ስብከቶች ሁሉ መንፈስን የሚያድሱ ህይወትን የሚያፅናኑ ናቸው። በዘመናችን ያለኸው ትክክለኛው ሀዋርያ አንተነህ በዚሁ ያፅናህ። ሰው ያላሳጣን ያባቶቻች አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w 7 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ዲያቆን ዘላለምን የማዉቀዉ ድሮ የዛሬ አስራስምንት አመት በፊት በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሲሰብክ አንድ አባት ትንሹ ጳዉሎስ ብለዉ ቢያወድሱት ስቅስቅ ብሎ አልቅሶ እራስን ስለማስታበይ የሰበከዉ ስብከት መቼም ከህሊናዬ አይጠፋም።በእርግጥም ዲያቆን ዘላለም እጅግ በእግዛብሄር ቃል የተሞላ የቤተክርስቲያኑ ትምህርቱን የገባዉ እጅግ እጅግ መንፈስ ቅዱስ ስብከቱ ላይ ያደረበት ፀጋዉ የበዛለት ታላቅ የተዋህዶ ሃይማኖት አርበኛ ነዉ።እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛለት!!!በሃይማኖቱ ተጋድሎ እስከመጨረሻው ያፅናዉ እኛንም ያፅናን!!ቃል ህይወት ያሰማልን!!!

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 7 ปีที่แล้ว

      Amen Dessie ur right.Zelalem Le wengel yekome Agelgay nw.sebktochu hulu kmigbaw belay yantsaluuuu.Gata yetbkew Amen

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 7 ปีที่แล้ว

      Amen Dessie ur right.Zelalem Le wengel yekome Agelgay nw.sebktochu hulu kmigbaw belay yantsaluuuu.Gata yetbkew Amen

    • @meazaeshetu9359
      @meazaeshetu9359 6 ปีที่แล้ว +1

      ሰው ያላሳጣን ያባቶቻች አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
      አሜንንንንንንንንንንንንን

    • @oslpul4869
      @oslpul4869 6 ปีที่แล้ว

      ገብረእግዚአብሔር እያሱ
      S

  • @phonecell1130
    @phonecell1130 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @rakiggcgfyhhygb7942
    @rakiggcgfyhhygb7942 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @meazaeshetu9359
    @meazaeshetu9359 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ዘላለም እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማህ

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 7 ปีที่แล้ว +4

    ወደድንም ጠላንም እውነቱ ይህ ነው እና እባካችሁ ወደ አይምሮአችን እንመለስ።

  • @user-mn5mt2sv1t
    @user-mn5mt2sv1t 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህርችን ቃል ህይወትን ያስማልን ፀጋሁን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ

  • @minasamwel8
    @minasamwel8 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንቃለህወትያሰማልን እድሜ ናጤናይሰጥልአሜንንንንን

  • @Vip-oz4eu
    @Vip-oz4eu 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ይወት ያሰማልን መምር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-dn5de1tx1p
    @user-dn5de1tx1p 8 ปีที่แล้ว +5

    ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @meseretbedilu7164
    @meseretbedilu7164 7 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen kala heyewate ysamalene

  • @hanahana6787
    @hanahana6787 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት

  • @user-ti7vs7ox7s
    @user-ti7vs7ox7s 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን(3) ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!

  • @samuelendale366
    @samuelendale366 4 ปีที่แล้ว

    Ewnetegna ye egziabher sew. Fetari hulgize kante gar yihun.amsegnalehu.

  • @ameleworktsegaye9229
    @ameleworktsegaye9229 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasmalen

  • @user-eg1np2td3p
    @user-eg1np2td3p 7 ปีที่แล้ว +8

    amen amen amen
    kale hiwet yasemalin memhirachin
    tsegawun abzito abzito yadililin!
    bewnet betam wusten yekeyerew timhirt new

    • @manyawkal2805
      @manyawkal2805 3 ปีที่แล้ว

      00aqallllllllll. C f $gaff a0

  • @shal7691
    @shal7691 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen.Amen Amen

  • @solomen7029
    @solomen7029 7 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን(3) በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @TA-sp5ql
    @TA-sp5ql 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ቃለህወት ያሰማልን

  • @TA-sp5ql
    @TA-sp5ql 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @user-iw4tt3ww8i
    @user-iw4tt3ww8i 8 ปีที่แล้ว +6

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Kale Hyiwotn Yesemalen Tesfa Mengest Semayetn Yewerselen

  • @haregtazebe9790
    @haregtazebe9790 7 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin ewinet new mmr. Egziabiher yistilin.

  • @dbdbdbdhe5170
    @dbdbdbdhe5170 6 ปีที่แล้ว +1

    በክርስቶስ የማያምን ዪፈረድበታል

  • @kyayesahiheuae505
    @kyayesahiheuae505 9 ปีที่แล้ว +6

    ቃላይወት ያሰማልን አሜን

    • @user-wv6nd7rd4p
      @user-wv6nd7rd4p 5 ปีที่แล้ว

      ለምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፣
      አሜን አሜን አሜን።

  • @almeteklhamont1758
    @almeteklhamont1758 7 ปีที่แล้ว +9

    betam hiwot yemilewet temhirt new
    kalehiwot yasemalen tesefa mengeste semayatn yawerselen le memihirachin

    • @jefajhfa.4011
      @jefajhfa.4011 5 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወትን ያሠማልን

    • @bethm2251
      @bethm2251 4 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @yoditaddis460
    @yoditaddis460 7 ปีที่แล้ว +3

    kale heywete yasemalen

  • @balayi8329
    @balayi8329 7 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አሜን

  • @user-eg1np2td3p
    @user-eg1np2td3p 7 ปีที่แล้ว +4

    bewnet ye EGZIYABHER yikir libun yeseberew memhir wondimachin yih new edmena tena yistilin

    • @abb980
      @abb980 7 ปีที่แล้ว

      qala hiwati yasamalin wanidimachin

    • @abb980
      @abb980 7 ปีที่แล้ว

      amen amen amen

  • @bethm2251
    @bethm2251 4 ปีที่แล้ว

    Yastemaren Egziabher yimesgen, memihrachn Egziabher tsega bereketun yabzalot

  • @user-qu9oi4ir5b
    @user-qu9oi4ir5b 8 ปีที่แล้ว +5

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማልን

    • @oslpul4869
      @oslpul4869 6 ปีที่แล้ว

      እሪ። የድንግል ማርያም ልጂ qqi lg

  • @mulutaye8077
    @mulutaye8077 8 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይው1ት ያስማልን

  • @sabasabinayemikalelij8081
    @sabasabinayemikalelij8081 7 ปีที่แล้ว +3

    AMEN AMEN AMEN KALE HIWOTE YASEMALENE SEGAWEN yabezalene AMEN.

  • @michaelkesete9201
    @michaelkesete9201 7 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @astertsefaye4883
    @astertsefaye4883 7 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen kilewet yesemalen!!!

  • @taidedethio627
    @taidedethio627 4 ปีที่แล้ว

    Amen. Kale hiwotun yasemalin.

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 9 ปีที่แล้ว +4

    Thanks God, we are blessed to have you .

  • @alemteshaywledab279
    @alemteshaywledab279 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen!!!

  • @hdhnkhgjk1486
    @hdhnkhgjk1486 7 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen kale ewet yhsemalen

  • @rekikfikru8529
    @rekikfikru8529 7 ปีที่แล้ว +3

    qale hiwot yiasemalen edemehene yiarzmelen!!

  • @seblet148
    @seblet148 7 ปีที่แล้ว +3

    Bewnet denk sebket nw kale hiwot yasemalen be edmey be tena yetebkelen

  • @sabatsegay7890
    @sabatsegay7890 6 ปีที่แล้ว

    amen aman amen kale hiwet yasemalen egzabher ystlen wendmachn

  • @martatades6717
    @martatades6717 5 ปีที่แล้ว +1

    Akkam kale hiwet yasemalen yekedemehun bedelachin atasibibin

  • @hxgjvvjjcfjvvj5922
    @hxgjvvjjcfjvvj5922 8 ปีที่แล้ว +5

    Kale hywate yasemalne

  • @amenetupya6095
    @amenetupya6095 6 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen ameń

  • @meseratnegesa6103
    @meseratnegesa6103 8 ปีที่แล้ว +4

    Ameen Ameen Ameen kale hiwotin ysemalin

  • @leya8572
    @leya8572 7 ปีที่แล้ว +3

    amazing teaching god bless you

  • @leya8572
    @leya8572 7 ปีที่แล้ว +2

    sweet speaking love great wow

  • @tigistmandefro7138
    @tigistmandefro7138 7 ปีที่แล้ว +2

    amenee kalhywet yasemalne

  • @selamteshome9463
    @selamteshome9463 6 ปีที่แล้ว

    qale. hiwot. yasemalin

  • @ebiseeadunyaa1000
    @ebiseeadunyaa1000 5 ปีที่แล้ว

    Qale hewot samaleni

  • @khawlamawla1993
    @khawlamawla1993 5 ปีที่แล้ว

    Ameenameenameen

  • @mebratbbd5438
    @mebratbbd5438 6 ปีที่แล้ว

    Amane amane amane

  • @amenamen9549
    @amenamen9549 7 ปีที่แล้ว

    Yzendru sawe setrglate nawe htythe gebnhena yemsfnawe kerstusa enja sawe teftale ?

  • @ixsgun7093
    @ixsgun7093 6 ปีที่แล้ว

    💚💛💖

  • @manyawkal2805
    @manyawkal2805 3 ปีที่แล้ว

    001to is t

  • @mekdesgbrekidan807
    @mekdesgbrekidan807 7 ปีที่แล้ว

    c

    • @samuelendale366
      @samuelendale366 4 ปีที่แล้ว

      Ewnetegna ye egziabher sew neh.fetari hulgize kante gar yihun. Amesegnalehu.

  • @basazinewalemu5422
    @basazinewalemu5422 8 ปีที่แล้ว +7

    አሜን መምህር ዘላለም እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማህ

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn egthabehr edema ena Tanta yistatu

  • @hiwotkebede6266
    @hiwotkebede6266 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @samuelendale366
    @samuelendale366 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @alemtsehaysabsibe1190
    @alemtsehaysabsibe1190 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን መምህር ዘላለም እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማህ

  • @roozrooz9656
    @roozrooz9656 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @metenamety6258
    @metenamety6258 8 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን

    • @user-ef9lb6pr9y
      @user-ef9lb6pr9y 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያቆይህ

  • @kifledereje5917
    @kifledereje5917 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @lidiyabikaia8226
    @lidiyabikaia8226 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen