እንዴት ብለን ብንፀልይ ነው ፀሎታችን የሚሰማው? Deacon Daniel Kibret new sebket.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 737

  • @yabeserawesane3276
    @yabeserawesane3276 8 ปีที่แล้ว +6

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ ኑሪ ለዘላለም
    ቅድስት የቤተክርስቲያን ደጆችሽ አይዘጉ
    ለሃይማኖታቸው የሚቆረቆሩ አባቶችን አምላክ ያስነሳልሽ
    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @yordi9587
    @yordi9587 3 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ነው እንዲህ ሲያስተምር አይቸው አላቅም ነበር በስምና በፅሑፍ ብቻ ነበር የማቀው
    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት
    እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

  • @iseralroma8832
    @iseralroma8832 6 ปีที่แล้ว

    ታላቁ ወንድማችን ዲ/ን ዳንኤል ክብረት አንተ እግዚአብሔር በየዘመኑ ከሚያስነሳቸው
    አገልጋዮቹ መካከል እንደ አንዱ ነህ፡፡ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጤና በዕድሜ ይጠብቅልህ፤

  • @atsedeberhe6151
    @atsedeberhe6151 8 ปีที่แล้ว +147

    ታላቁ ወንድማችን ዲ/ን ዳንኤል ክብረት አንተ እግዚአብሔር በየዘመኑ ከሚያስነሳቸው
    አገልጋዮቹ መካከል እንደ አንዱ ነህ፡፡ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጤና በዕድሜ ይጠብቅልህ፤ እንዲህ መካሪ፣ ገሳጭ፣
    የእግዚአብሔር ሰው አያሳጣን ነው፤ መጨረሻህንም ያሳምርልህ - በጸሎትህም ጊዜ አስበኝ::

    • @arvinvicta6168
      @arvinvicta6168 8 ปีที่แล้ว

      Kale hiwoten yasemale!!
      Sel kalu semu yetmsgen yihun!

    • @mebrathagos3099
      @mebrathagos3099 8 ปีที่แล้ว +1

      Atsede Berhe ቃል ሂውት ያስማልን

    • @veracity8968
      @veracity8968 7 ปีที่แล้ว +1

      የአግዚያብሔርን ስም መፍራት ማለት ዳናኤልን የሚለውን መውደድ ብቻ አይደለም። የለጠፍሽው ፕሮፋይል ፎቶ ሃገራችንን በዘር በታትኖ ኖሮ ህዝብ የማያውቀውን ጥላቻ ሃገር ላይ አምጥቶ ላይኖርበት ነገር ፤ ይህን መሰል ስው ለጥፈሽ የአግዚያብሄርን ቃል መስማት ምን ማለት ነው??? አውነት አሁን አግዚያብሔር ወያኔ በሚያደርገው ግፍ ምን ይላል ብለሽ ታስብያለሽ??? ስነ ልቦቻን በፍጹም ትክክል አይደለም። አግዚያብሒርን መውደድ ፍቅርን መስበክ ነው። መለስ መች ነው ሕዝባችንን የወደደው?? ሲሳደብ፤ሚስቱ ስትዘርፍ፤ ልጅ ሃሺሽ ውስኪ የምትገለብጥ አንዴት ሆኖ ነው የሱን ፕሮፋይል ለጥፎ ስለ አግዝያብሔር መደነቅ??? ኧረ መስቀል ወይ አመብርሃንን ለጥፈሽ የዳንኤልን ትምህርት ብትመገቢ ለሃቅ አንደቆምሽ ያሳምናል። መለስን ለጥፎ ስለ አግዚያብሔር ማውራት አራሱ ሃጥያት ነው።

    • @Marrygoogelcom
      @Marrygoogelcom 7 ปีที่แล้ว +2

      +True &True የዳንኤል ክብረትን ወይም የማህበሩን አርማ ታድርግ??የመዳን መንገድ የክርስትናን መንገድ የገለፀልን ተገልፆ ስው ሆኖ የአስተማረን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ ድንግል ማርያምን መያዝ!መልአክቱን፤ፃድቃን ፤ሠመአታትን በመልጃ ይራዱን ዘንድ መጠየቅ ነው። ፀሀፍት ዳንኤልን አርማ ሚያደርጉ የጥንት ቅዱሳን አባቶቻቸውን ገድል ማንበብ የከበዳቸው የስም ኦርቶዶክስ ማፈሪያ የበዛበት ዘመን!!ዳንኤል የቀደሙትን ይዞ! ወንጌል(ሀዲስን ከብሉይ) አንብቦ እንጅ በራሱ አላመጣም። ጭራሽ የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ በጁ የያዘ አደረጋችሁት!!ትንሽ ቆይታችሁ ክንፍ አወጣ ሳትሉ አይቀረም

    • @sissis2374
      @sissis2374 7 ปีที่แล้ว +2

      True &True ጤና ይስጥልኝ
      ዋናው የእግዝኣብሄር ቃልና ህግ ማክበር ነው ወና ዘረኛ true&true ነህ ወይ ነሽ ከፕሮፋይሉ ጋ ምን እለሽ ወይም ኣለህ ኣሁን የእግዝኣብሄር ቃል መስማት ነው ወይስ ወደ ጎሳ መላያየት ኣደለም ለነብስሽ ምጣቅምሽ ትምርት ነው እረ ይድፋቹ የጎሳ ሉይነት ምትናገሩ

  • @soliyanayemariyam3751
    @soliyanayemariyam3751 9 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ተስፍ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ዳቆን ዳኒኤል ክብረት ቅድስት ድንግል ማሪያም በድሜ ና በጸጋ ትጠብቅህ እድንተ ያሉ ቅድስት ወንጌልን ሰባኪ እግዚአቢሔር ያብዛልን አሜን

    • @sinidumulat8350
      @sinidumulat8350 8 ปีที่แล้ว +1

      ቃለህይወት፡ያሰማልን!ር/ አንተን በመንገድህ፡ሁሉይ፡ይጠብህ፡እናመሰግናለን።

  • @kuskuam..6235
    @kuskuam..6235 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማህ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ይጠብቅህ ያበርታህ፡፡ መምህር ግርማን እንደ ጥንቱ ባህታዊ ገ/መስቀል ለምትከተሉ ልቦና ይስጣችሁ (አሁን አግብተው ለወለዱ)ሰውን የተከተለ ይወድቃልና ፈጣሪን ተከተለል ለመምህር ግርማ መወገንህን ትተሀ ፡፡ አስተባባሪዎቻቸው ጭምር እንፈውሳለን እናቃለን ባዮች ናቸው፡፡ እሳቸውም አለማቸውን እየቀጩ እየተዝናኑ ያሉ ናቸው፡፡

  • @sunniteaboua7708
    @sunniteaboua7708 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስት መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን

  • @ትግስትየድንግልልጅትግስት
    @ትግስትየድንግልልጅትግስት 9 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እህቶቸና ወንድሞቸ ትምርቱን አዳምጣችሁ ትምህርቱ ከመሰላችሁ መተግበር ካልመሰላችሁ መተው ነው እንጅ ለምን መ/ር ግርማ እንዲህ ናቸው መ/ር እከሌ እዲህናቸ ትላላችሁ በእውነት ቃሉን ሳይሆን የምንከተለው ሰዎቹን እየሆነነው ማስተዋሉን ያድለን

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉምነገር መምህር ቃልይወት ያሰማልን ባንተ አድሮ ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመሰገን
    ሁላችነንም። ለመንግሰቱ ወራሸ ያድርገን🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @yasminjasmin1141
    @yasminjasmin1141 4 ปีที่แล้ว +1

    ዲ 'ያ ዳንኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @መሲየማርያምልጅዠ
    @መሲየማርያምልጅዠ 8 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ምን እደምል አላቅም ቃላት ያጥረኛል በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናህን ይስጥህ ህይወትህን ኑሮህን ልጆችህን ይባርክልህ ። እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ።

  • @zeryashberhanu5952
    @zeryashberhanu5952 9 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስል የኣገልግሎት ዘመናቸው እራሱ ሉዑል እግዚአብሔር ይባርክልን እመ ኣምላክ ትጠብቅልን ኣሜንንንንንንንንንንን

  • @asterbruse215
    @asterbruse215 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን የሰማነውን በልቦናችን ያሰድርልን ።

  • @vhigfhuyt8899
    @vhigfhuyt8899 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
    እኛም ሰምተን የምንለወጥ ያዲርገን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 8 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን የህይዎት ቃል ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሃያሉ ፈጣሪአችን እረግም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን የእመብርሃን ልመናዋ ምልጃዋ አይለይህ። እውነተኛ የሃይማኖት ሰው! የኦርቶዶስ ተዋህዶ ቀናና ትጉህ አገልጋይ!!! ኑርልን እንዳንተ ያሉ እውነተኛ መምህር ያብዛልን።

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin wendmachin tsegawen yabzalihe kewedase kentu yetbkeh amen tewahedo lezelalem tinur amen amen amen 💚💛❤

  • @ft4576
    @ft4576 7 ปีที่แล้ว +2

    ታላቁ ወንድማችን ዲ/ን ዳንኤል ክብረት አንተ እግዚአብሔር በየዘመኑ ከሚያስነሳቸው
    አገልጋዮቹ መካከል እንደ አንዱ ነህ፡፡ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጤና በዕድሜ ይጠብቅልህ፤ እንዲህ መካሪ፣ ገሳጭ፣
    የእግዚአብሔር ሰው አያሳጣን ነው፤ መጨረሻህንም ያሳምርልህ amen amen amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 4 ปีที่แล้ว +2

    ህዴት ሀደርሽ ህዴት ዋልሽ እናት አገሪ እገዚሀቤኤር ይመሥገን ቃለ እይወት ያሠማልን መምህር ዳቆን ዳኔኤል ሀሜን ሀሜን

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 4 ปีที่แล้ว

    ዳንኤል ክብረት ሽ ዓመት ኑረልን የተዋህዶ ፋሬ 🌿👍🌿👍🌿👍🌿 🌷💒🌷💒🌷💒🌷

  • @kefnagasi8919
    @kefnagasi8919 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን ለንሳሃ ሞት ያብቃን ቅን ልቦና ያድለን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን ከሙሉ ጤና ጋር አሜን አሜን አሜን

  • @ቆልዓዳጋብርመቐለ
    @ቆልዓዳጋብርመቐለ 7 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን!!!

  • @yeshialemalmawmihret8862
    @yeshialemalmawmihret8862 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ አሜን

  • @betatehabebiliso8615
    @betatehabebiliso8615 2 ปีที่แล้ว +1

    Kal heywete yasmalene AMÈNE AMÈNE AMÈNE

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቃልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @beyeneabebe3748
    @beyeneabebe3748 7 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ድ/ቆ ዳንኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @touch3206
    @touch3206 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ዲ/ዳንኤል ክብረት ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
    የተዋህዶ ዕንቁ እንወድሀለን እረዥምእድሜከጤናጋር ኑርልን

  • @alamsahei9832
    @alamsahei9832 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የድሜ አገልግሎትክን ይባርከው

  • @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል
    @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል 6 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ የኔ ጌታ
    ወድማቺን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ቃለሂወት ያሰማልን ወድሜ እባክህን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ጊወርጊስ እያልክ ስደተኛ ነኝ ንፁህ ልብ እዲኖረኝ እፈልጋለሁ ውለታህን ከድግል ማርያም ልጂ ታገኛለህ ወድሜ ተቸግሬ ነው በተለይ በፀሎት ስአት
    ጌታሆይ ክብርና ምስጋና ላተ ይገባሃል ስለሁሉም

  • @amenamenamenketatchu4784
    @amenamenamenketatchu4784 8 ปีที่แล้ว +56

    " እግዚአብሔርን አመስግኑ፤
    ቸር ነውና፥
    ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።"
    ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።"
    ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።"
    ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።"
    ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።"
    ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።"

  • @absch3193
    @absch3193 8 ปีที่แล้ว +46

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የእግዚአብሔርን ቃል ለምታስተምሩን በሙሉ እረጅም እድሜ ለናንተ ይሁን,

  • @ابومحمد-ذ5ظ7ه
    @ابومحمد-ذ5ظ7ه 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ላስታመሩን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @sarasamesont9920
    @sarasamesont9920 7 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እ/ር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜ.Respect ♥

  • @abozenechyosef4342
    @abozenechyosef4342 8 ปีที่แล้ว

    ዲ/ን ዳንኤል ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋዉን ያብዛልህ፡፡

    • @مقبلمقبل-ض8ع
      @مقبلمقبل-ض8ع 8 ปีที่แล้ว

      ቃለ እይውት ያሰማልን እረጂም እዱሜና ጤና ይስጥልን

  • @yemaryamyemaryam2601
    @yemaryamyemaryam2601 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሂወትን የሚለዉጥ ትምህርት ነዉ

  • @serenatmosos2330
    @serenatmosos2330 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትያስማልን ይግልግሎት ዘምነህን ይባርክልን አሜን

  • @ወለተፃድቅወለተ
    @ወለተፃድቅወለተ 7 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን አንደበት ያጥረኛል በእውነት

  • @መሲየድንግልማርያምልጅ
    @መሲየድንግልማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዲ/ን ዳኒኤል እግዝአብሔር ፀጋውን ያበዛልህ በቤቱ ያፀነህ

  • @hany9320
    @hany9320 8 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ዳንኤል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።ቃለሕድወት ያሰማልን

  • @ሂሩትፈለቀ
    @ሂሩትፈለቀ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ድንቅ ትአምህር ት ነው. ኤግዚያብሔር ይባርክህ ንዕ ጽ ልብ ይስጥልኝ. አሜን አሜን. ቃል ሂዎት ያሰማልን

  • @loveall7628
    @loveall7628 9 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከን በሃገራችን ኣይታወቅም ማለት ይባላል ምክኒያቱ ከይቅርታ ቂም ይቀድመዋል እኔ ያለሁበት ኣገር ከሃገራችን ጋ ሲታይ በጣም በጣም ልዩነት ኣለ ይቅርታ እዚ እንደምን ልበላቹ በጣም ነው የሚደጋገመው በኣገራችንም ይቅር እስቲ ክልብ ይልመድብን

  • @ራሔልጓልገርዓልታ
    @ራሔልጓልገርዓልታ 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @es7624
    @es7624 7 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን። ቃለህዉት ያሠማልን። በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @alemsahar6720
    @alemsahar6720 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በጣም ልብ ምያድስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist3467 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ሀይማኖታችንንእና ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @saratesfay6174
    @saratesfay6174 8 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ክብረት መጀመሪ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ግን በተግባር ብትጨምርበትም እግዚአብሔር። ይወደው ነበረ ትምህርትህና ስነ ምግባርህ ለየብቻው ነው

  • @aymenahmed2713
    @aymenahmed2713 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን ረጅም እድሜን ያድልልን

  • @salmachy7672
    @salmachy7672 7 ปีที่แล้ว +1

    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @yemekiraseres8727
    @yemekiraseres8727 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን እንድንለወጥ እግዚአብሄር ያግዘን አሜን

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 4 ปีที่แล้ว

    ቃለይህወትን ያስማልን ልብ መምህሮችን የስማናውቃል እግዚአብሔር በልቦናችን ያስድርብን መልካም ፍሬ እንደናፈራ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ይደረግልን አሜን

  • @destawnday314
    @destawnday314 4 ปีที่แล้ว +1

    እና መስግናለን ወንድማችን ቃለሂወት እርጅም እድሜ ክጤና ጋራ ይስጥልን

  • @ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ
    @ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ልኡል እግዚያብሄር ያሳድርልን

  • @እናኒጌታቸውየድንግልማርያ
    @እናኒጌታቸውየድንግልማርያ 9 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን ተሥፋመንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ranyithopia7480
    @ranyithopia7480 7 ปีที่แล้ว +1

    ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋው እግዚሀብሄር ያቆይልን ሰላም ይብዛልን

  • @yeshiyergu1316
    @yeshiyergu1316 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክህን ይባራክልክ የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርይም ልጅ ይጠብቅክህ

  • @fikrteabrham7959
    @fikrteabrham7959 6 ปีที่แล้ว

    በእጅጉ ልብን እርፍ የሚያደርግና የእያንዳንዳችነንን ውስጥ የሚፈትሽ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል እለት እለት ብንማረው የማይሰለች የህይወት ምግብ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ መግቦናልና ምስጋና ይድረሰው!!!!!!! እረጅም እድሜና ጤናንም ይስጥልን፡፡

  • @oscaroscar9850
    @oscaroscar9850 6 ปีที่แล้ว +1

    ለማምህርችን ቀለህይዋት ያስማልን እድሜ
    ካጤነ ይስጥልን ባጽጋ ይጥብቅልን
    ተባርኩ አባተችን እልልልልልልልል

  • @hibstdamte5199
    @hibstdamte5199 9 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ኑርልንንንንንንንንንን አሜን

  • @tarru716
    @tarru716 8 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ሂወትን ያሰማልን በእድሜ ና በጤና ያቆይልን አሜን (3)
    መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን

  • @betselotcherinet392
    @betselotcherinet392 8 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen kale hiwetin yasemalin e/r amilak edimena tena yisteh.

  • @khalidalshezawi3255
    @khalidalshezawi3255 8 ปีที่แล้ว

    kehiwot yasemalen egziabher yabarekilen amen amen ene orthodox nagn egziabher yamesegen orthodox yaregegn Gate ♥♥♥

  • @ፈንታነሽአበበ
    @ፈንታነሽአበበ 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃላ ሂወትን ያሰማልን እውነት ወንድማችን እግዚአብሔር የማታልፈውን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @ሐይማኖትሐይሜኖት
    @ሐይማኖትሐይሜኖት 9 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @fahadnoor8184
    @fahadnoor8184 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሔር አምላኪ ያግልገሎት ዘመንህን። አብዝቶ ይሥጥህ የብርት ምስሱ ያርገህ። አምላኬ። ቃለ ህይወት ያሥማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kdusmikaalabate3755
    @kdusmikaalabate3755 8 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ሆይ መተዛዘንን አድለን እንድናመሠግንህም አንተ እርዳን በቸርነትህ አሥበን ሀፂያታችንን ይቅርበለን፡፡

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @tigistasfa1980
    @tigistasfa1980 9 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ፀሎት ለምናይን ስማኝ አሜንንን ከምድር በላይ ከዳመና በታች እንዳይሆን አቤቱ አስብኝ

  • @kahsahailu8958
    @kahsahailu8958 8 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህራችን

  • @amlya9964
    @amlya9964 7 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiywet yasemalin. Igziabher memhrachinin be chernetihina be tsegah anurilin.

  • @dsd3201
    @dsd3201 4 ปีที่แล้ว +1

    እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን🌾🌾🌾👏👏👏👏🇧🇴

  • @babyabebe9574
    @babyabebe9574 8 ปีที่แล้ว +10

    I have no words to thank u, God bless u more and more. እግዚአብሐሔር የአገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክልህ

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 9 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 ปีที่แล้ว +30

    ወንድም ደኔል ክብረት በ አንተ ትምህርት እምነቴን አውቂ አለሁ ማንነቴን ኦርትወዳክስ እምነቴን ያፀናህልኝ ነህ ከስንት ሀጢያትም መልሰህኝል በእውነት ምን ልንገርህ እድሜ ይስጥልኝ

    • @ክፍለማርያምክፍለማርያም
      @ክፍለማርያምክፍለማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

      ኦርቶዶክስ ነው ሚባለው ኦርትወዳክስ ኣይባልም ነፍሳችን ከስጋቺን በምትለይ ግዜ በእግዚአብሔር ፊት ከምንጠየቅበት ጥያቄ ኣንዱ ነው ኣንቺ ነፍስ እምነትሽ ምንድነው ስንባል ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ነው መልሳችን ማነው የፈጠረሽ ስንባል ስላሴ ነው የምንለው ስለዚህ ማጥናት ያስፈልገናል

  • @ውበቴነሽማርያምውበቴነሽማ
    @ውበቴነሽማርያምውበቴነሽማ 8 ปีที่แล้ว +43

    ዲያቆን ዳንኤልን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @لارى-ر6ف
      @لارى-ر6ف 8 ปีที่แล้ว +4

      ውበቴ ነሽ ማርያም ውበቴ ነሽ ማርያም amneamneamne🙏🙏💚💛❤👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌈🌈🌈🌹🌸🌻🌼🌹🌸🌻🌼☔☔☔☔⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒 💒💒💒💒💒💒💒💒zbenadno

    • @gunaayele5661
      @gunaayele5661 7 ปีที่แล้ว +2

      ውበቴ ነሽ ማርያም ውበቴ ነሽ ማርያም

    • @kalkolanmesefen5802
      @kalkolanmesefen5802 7 ปีที่แล้ว

      ውበቴ ነሽ ማርያም ውበቴ ነሽ ማርያም AMen

    • @masaratbaqale3458
      @masaratbaqale3458 5 ปีที่แล้ว +1

      Egzabeher yitabik💚💛❤⛪🙏🙏🙏🥰🥰

  • @rdaitamanual5638
    @rdaitamanual5638 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት ትምህርቶችህ ሁሉ ልብ የሚ ነኩ አጥንትን የሚያለመልሙ ናቸው በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @apsaramobile2507
    @apsaramobile2507 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ቃ ል ህ ይ ወ ት ን ያ ሰ ማ ል ን

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @Beza-kb5go
    @Beza-kb5go 9 ปีที่แล้ว

    Amen...Amen...Amen...Kelehewoten yesamalenn egzihabeher yehagalegulot zemanachun abezito yebareki Amen...

  • @tesfayiekbret8552
    @tesfayiekbret8552 8 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @etaguzebir7994
    @etaguzebir7994 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማይ ያውርስልን አሜን

  • @mariaymaxumancihtabkgue5d655
    @mariaymaxumancihtabkgue5d655 8 ปีที่แล้ว +1

    kalehiwate yasmelne yagilgolut zamnotu yebirke Amen Amen Amen 💒💒💒💒💒💒

  • @liliiworkneh6270
    @liliiworkneh6270 8 ปีที่แล้ว

    D/n Daniel Kibret Kali Hiwot Yasemalin yageligilot zemenhi Yarizimilin Amen!!!

  • @Ahmad-yx5ze
    @Ahmad-yx5ze 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመሥገን አሚን በውነቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yonaseshetu8944
    @yonaseshetu8944 9 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር ተቀይሜ ነበር ግን በእውቀትም በአገልግሎትም ስለምትበልጠኝ ይቅር ለእግዚአብሔር ብያለው። ለመንፈስ ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማርከው እድሜ ይስጥህ። በቃ ትቸዋለው ከዛሬ ጀምሮ....

    • @rahwam7750
      @rahwam7750 8 ปีที่แล้ว

      +Yonas Eshetu lerash bleh ykr maleth tru new!! AGTHABHER YKEBELLH

  • @alemtshyfiqadu1345
    @alemtshyfiqadu1345 7 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @melatyosef9873
    @melatyosef9873 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዛብሔር ይባርክልን እግዛብሔር ያክብርልን አሜን

  • @meazaalemayehu189
    @meazaalemayehu189 9 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቃአለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

    • @ደመነጀፈጠነ
      @ደመነጀፈጠነ 8 ปีที่แล้ว +1

      Meaza Alemayehu አይ.ሰው.እስከመቸ.ይሆን.ሰውን.እንደተቸን.እንዳማን.የምንኖረው.መቼ.ይሆን.እኔማነኝ.ብለን.የምንጠይቀው.ቃለ.ሂይወት..ያሰማልን.እግዚአብሔር.የሚወደውን.ያስወድደን.የሚጠላውን.ያሥጠላን.አሜን።

  • @senaietayele7647
    @senaietayele7647 8 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin. Be Kidusan bereket yibrklin. Yagelgilot zemenhin yabzalin! Amen!

  • @redietasfaw1371
    @redietasfaw1371 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @kfvc7868
    @kfvc7868 8 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን የህይወት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ

  • @سونيسسسي
    @سونيسسسي 7 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fikrteabrham7959
    @fikrteabrham7959 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡

  • @merhawityabeyou6179
    @merhawityabeyou6179 9 ปีที่แล้ว

    Kal hiwot yasemalin .....Egziyaber yebarekh!!!! Amen

  • @haregewoyinregasatab6157
    @haregewoyinregasatab6157 9 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ይሁንልን ይደረግልን !!!!

  • @roman04kibiruyisfa62
    @roman04kibiruyisfa62 7 ปีที่แล้ว

    diyakon Daniel kibir et ye ageligilot zemenikin egizabeher yibarikiln amen amen amen kale hiwet yasemalin

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ካል ሄወት ያሰማልን መሜህር

  • @zegdonewshetan3225
    @zegdonewshetan3225 9 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይውት ያስማልን" ፍትህ"ለመምህር ግርማ አንተም በጸሎት አስባቸው ስላሙን ያብዛልን

  • @ሰሚናተይኲን
    @ሰሚናተይኲን 6 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥክ ወንድማችን ያቆይልን

  • @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል
    @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል 8 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yaseman abatachin yaglglot zemenwetn yarzmln Amen Amen Amen