ለምንድነው ምንም ነገር ለማድረግ ሞራል ያጣነው??? |Dopamine fasting

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 154

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ หลายเดือนก่อน +1

    ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ❤

  • @MatiwosNguse
    @MatiwosNguse 10 วันที่ผ่านมา +1

    Betam tanks ❤❤❤

  • @Abi-o1p
    @Abi-o1p 2 หลายเดือนก่อน +54

    ኪራ ዝምተኛ ሰውች ስራለን pls pls😢😢😢😢

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 หลายเดือนก่อน +5

      አግር ለቀክ ውጣ ከ ዝምተኝ 😳😳ኡኦ በጀርባ የሚውጋ ስው ማለት ነው ዝምተኝ ስው ጎመን በጤና 😳

    • @selimh7387
      @selimh7387 2 หลายเดือนก่อน +5

      ዝምተኛእኮ ምስኪንመስለን ስኪነን😅😅

    • @SelemuTesema
      @SelemuTesema 2 หลายเดือนก่อน +3

      ዝምተኛ ሰውች ማለት ጥሩም መጥፎ ናቸው

    • @MáĥiŤaďeĺe-n6j
      @MáĥiŤaďeĺe-n6j 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኣዎ🤗

    • @millala7327
      @millala7327 2 หลายเดือนก่อน +4

      ስለ ዝምታ ስራልን ብዬ እኔም ኪራን ጠይቄው ነበር እና እዚሁ ቻናል ላይ 1 ሰው የ ህይወት መንገድ እሚል መጽሃፍ አንበብ ብሎኝ አንበቤዋለው በጣም ምርጥ መጽሃፍ ነው በ 1994 የታተመ መጽሃፍ ነው እኔም በ ስልክ ነው ያነበብኩት እንጂ ገበያ ላይ የለም ብለውኛል በ pdf ነው ያነበብኩት ስለ ዝምታ ብቻ ሳይሆን ስለ ውስጣዊ እርጋታ ራሱ ብደንብ ያብራራል እንድታነቡት እጋብዛችኋለው 👍👍

  • @ZxsDs-j2y
    @ZxsDs-j2y 2 หลายเดือนก่อน +14

    ወሳኝ ሠው❤❤❤❤ እሽ ሠብስክራይ አደረጋለሁ እኳን አተ ሌሎችም .. ያጀመአ እሄንልጅ ከፍ እናርገው አይከፈልበት

  • @nadiaendris222
    @nadiaendris222 29 วันที่ผ่านมา

    ትዉልድ ለማደን የምታደርገው ሁሉ መልካም ነው በጣም እናመሰግለን🎉

  • @hawisheleme6053
    @hawisheleme6053 2 หลายเดือนก่อน +5

    በርታ ወንድማችን ጥሩ እየተማርን ነው አላህ ይባርክህ 🤗❤️

  • @HannaWendemagegn
    @HannaWendemagegn 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኪራ ይሄን Science ተረድተህ ስላስረዳኸን

  • @ምንዳtube
    @ምንዳtube 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ትምህርት ለባሌ ነበር የሚያስፈልገው ምንም አይነት ስራ የመስራት ፍላጎት የለውም ምናልባት Dopamine አልቆ ይሆን በጣም ነው ግራ የገባኝ

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመጀመሪያው ነው ስመለከትህ ጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያገኘውብህ መሆን ያቃተኝ ብዙ ነገሮች አሉ ለምሳሌ ገንዘብ አጠቃቀም ሰውን ወይንም ቤተሰብን እስከምን መርዳት እንዳለብኝ ቆራጥነትና ጠንካራ መሆንን ገንዘብ እንዴት መገልገል የመሳሰሉትን ተያያዤ ሀሳቦች ብትሰራልን ብዙ ሰው ታተርፋለህ በናትህ

  • @AyEngineering
    @AyEngineering 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Bro!...መጽሃፍ ማንበብም dopamine በጣም ይጨምራል እናም dopamine ለብዙ ነገር ይጠቅማል በአንድ ነገር ላይ እንድንቆይ ይረዳናል የሚል አንብቤ ነበር ዛሬ ግን በጣም ግልጽ ሆነልኝ ።።።

  • @tarikuamelese
    @tarikuamelese 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን። በቃ ዛሬ ምንም ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ ከማለት ውጪ።

  • @selamTesfa-un7qi
    @selamTesfa-un7qi 2 หลายเดือนก่อน +3

    Never heard of a paycheck being delayed a whole week-can’t wait to try that! My biggest weakness? Spending.😔😔😔

  • @Salemjourney
    @Salemjourney 2 หลายเดือนก่อน +5

    It’s very helpful. "Thanks for sharing such good advice 😊😊😊

  • @fayofayo3010
    @fayofayo3010 2 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yechamrell bro❤❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤እሺ ኪራዬ አመሰግናለሁ

  • @Genettesfaya
    @Genettesfaya 2 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለው መልካም ምክርክ ሰምተን የምንቀየርበት ያርገን ዘመንክ ይባረክ

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ብጣም አምስግናሀለሁ ሁሉም ነግር ክእኔ ጋር ይግናኛል ይምትናግርው ሁሉ ልእኔ ይምስለኛል እራሴ ነው ይማይው ብርታ ስርትሀል ግን ብድጋሜ ብተስራ ይምለው እራስን መግምግም እራስ ላይ ተኩርት ማድርግ ውድ እራስ ማይት ብቃ እራሳችንን ይሚቅይር ነግር ስራ እና ባለህብት አላህ ይጥብቅህ

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ አንድ ነገር ብትሰራ በጣም ደስ ሚለኝ አልችልም የሚልን ሀሳብ የሚያጠፉ ሀሳብ ሳይኮሎጂካል ትምህርት ለምሳሌ እኔ ውስጤን አልችልም የሚለው ነገር ሰርፆ ያነበብኩትን ይጠፉብኛል

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ቃል ስለሌለኝ ነው❤❤❤❤❤

  • @seadamustefa5089
    @seadamustefa5089 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አስተዋይ ሠው 😮😮😮😮

  • @mezgebumolla1125
    @mezgebumolla1125 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betamm mirt hasab new thanks

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @buraman-p7z
    @buraman-p7z 2 หลายเดือนก่อน +1

    kira betam Arif new bertaa

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ሰለሰጠኸኝ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MULU-c9y
    @MULU-c9y 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣስተዋይ ሰዉ እድሜና ጤና ይስጥህ ልዩ ወንድማችን ከበርልን የንየ አባት ❤❤❤❤❤❤

  • @ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ
    @ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤በጣም ጥሩ ጥሩ ነዉ በርታልን ይህንን ኮሜት ዬምታነብ ሁላ ልቦናችሁን አይቀይረዉ ሁሌ ለመስማት ዬምጓጓዉ ትምህርት❤

  • @doublebbusinessplc-6437
    @doublebbusinessplc-6437 2 หลายเดือนก่อน +1

    Your different bro
    Yemer your maturity btm nw ሚያስቀናው
    KEEP IT UP!

  • @ታደልችታከለሚ
    @ታደልችታከለሚ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባርታ ብሮ እናምሳግናለን 🥰

  • @NasraNasra-x2h
    @NasraNasra-x2h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቃሚ ትምርት ተምሬበታለሁ ወድሜ አመሠግናለሁ

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ለኔ ነው ስለ ❤❤❤ ብር አያያዝ
    ተግባር ላይ ልዋልና ኮመት ስጣለው ኪሩ

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናች በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @AberashGashun
    @AberashGashun 2 หลายเดือนก่อน +1

    Malikitochi batami ❤yabaratatagali tabaraki qaxilibati❤️

  • @samsonyikuno4374
    @samsonyikuno4374 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou very amazing information

  • @Peaceallways
    @Peaceallways 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you bro i learn a lot

  • @abadralbadr6370
    @abadralbadr6370 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራዬ ዝምተኛ ሰወች ስራለን pls bro❤❤

  • @GelaneGelaneTadesse
    @GelaneGelaneTadesse 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ወንድሜ የሚገርም ምክርነው። ዋው እኔ ከስልክ አጠገብ መለየት አቅቶኛል አሁን ከስልክ መፆም እንዳለብኝ ወስኛለሁ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ተጠቅመንበታል የምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ የተቀመሙ ናቸው በርታልኝ ኪራ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር እውቀትንና ጥበብን ያድልህ ❤

  • @yaredmulate7965
    @yaredmulate7965 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jegnachim hulem nurln wendme

  • @masikonjo3798
    @masikonjo3798 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ye ethi.. ezib zem belo yatekamet dopamine sela lelaw new tadey???

  • @KittyCat-m4m
    @KittyCat-m4m 2 หลายเดือนก่อน +2

    Please, make a video for insecure people in school and being in friend group even when you know they are fake,and you cant leave them because you don't wanna be alone and to avoid their toxic talks. And for those who wanna stand for themselves but don't know how and for those who are hated for no reason and bullied and became in victim mindset and surrounded by fake friends even those you believed were true but isn't in the end and to get out from this heartbreak like it hurts a lot and you feel numb.

    • @KittyCat-m4m
      @KittyCat-m4m 2 หลายเดือนก่อน +2

      Sorry if I talked a lot, I just wanted to get an advice.

  • @FuffChhc
    @FuffChhc 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ኪራችን እንኳን ሰላም መጣክ ምርጤዋ❤

  • @YeabseraDemelashAbebe
    @YeabseraDemelashAbebe 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው ኪራ በርታልኝ !!!!!

  • @EfremAbadi-j4k
    @EfremAbadi-j4k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ዝምተኛ ሰዎች ስራልን

  • @godislove1474
    @godislove1474 2 หลายเดือนก่อน

    Hi, after a long time am back Tuti

  • @Simegnnadew4081-l6z
    @Simegnnadew4081-l6z 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጥ ሰው❤

  • @RedietKebede-fy1rk
    @RedietKebede-fy1rk 2 หลายเดือนก่อน +1

    thanks 🙌

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 2 หลายเดือนก่อน +1

    እነመሰግናለን ኪራ❤

  • @yabustudio6440
    @yabustudio6440 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እንደምልህ አላቅም ፤አመሰግናለው

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam Enamesegnalen mrt tmhrt 👍

  • @MarletSisay
    @MarletSisay 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

  • @solomonwolde569
    @solomonwolde569 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks bro I have to apply this in my life. Big respect

  • @Elenimekont7404
    @Elenimekont7404 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u wendm 🙏🏾

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you kiraye,Abani and Nati🙏❤

  • @makiyamohammed5278
    @makiyamohammed5278 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከሁልጊዜዉም የበለጠ የዛሬዉ ቪድወ ለእኔነዉ በጣም ነዉ የዉስጥ ፍላጎት ተነሳሽነት የማጣ እንደሚጠቅመኝ እያወኩ የማላደርገዉ ቀላል ቢሆንም በጣጣጣም ብዙነዉ ያደግሞ በራሴ እንዳዝን በራሴ እንድናደድና የዉስጥ ሰላምሜ ነስቶኛል

  • @hawashait3260
    @hawashait3260 2 หลายเดือนก่อน +1

    Waww thank you bro

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabeher edemana xana yesxeke wademachen❤

  • @andyb2720
    @andyb2720 2 หลายเดือนก่อน +1

    Good job bro!!!

  • @kal7566
    @kal7566 2 หลายเดือนก่อน +1

    well kirayo My fov❤

  • @Zool-qv8up
    @Zool-qv8up 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ለምድነው የደነዘዝኩት እላለሁ 😢 ለካ ስልኬ ነው😊 እናመሰግናለን❤

  • @fromsagobena5364
    @fromsagobena5364 2 หลายเดือนก่อน +1

    Keep Going!!!

  • @betelhemmekonnen4839
    @betelhemmekonnen4839 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful☺

  • @astersam5820
    @astersam5820 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing thank you Keru, keep your spirituality ❤

  • @BishawAbawa-b2t
    @BishawAbawa-b2t 2 หลายเดือนก่อน +1

    God Bless You Bro

  • @የልፋል
    @የልፋል 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome bro❤❤❤

  • @AminaAbdellah-bj2ih
    @AminaAbdellah-bj2ih 2 หลายเดือนก่อน +1

    It was a great idea &helpful thanks

  • @Jeremiah.e7
    @Jeremiah.e7 2 หลายเดือนก่อน +1

    btam arif kira brother...edme na tena yistln

  • @ZinatMohammed-nn6vx
    @ZinatMohammed-nn6vx 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you❤Kira

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 2 หลายเดือนก่อน +2

    my heroo❤

  • @NardosHailu-n6v
    @NardosHailu-n6v 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you very much!

  • @Fegf-fc4zj
    @Fegf-fc4zj 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም. ጥሩ. ምክር. ነው ኪራ. አናመሰግናለን❤❤❤

  • @AduAdu-y3b
    @AduAdu-y3b 2 หลายเดือนก่อน +9

    ትምህርት ቤት ውስጥ ምን ዓይነት ተማሪ መሆን እንዳለብን ስራልን😢😢😢

    • @KittyCat-m4m
      @KittyCat-m4m 2 หลายเดือนก่อน +1

      awo pls

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidetlidu6364
    @lidetlidu6364 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ኪራ🙏🙏🙏😊

  • @Tarikuachala
    @Tarikuachala 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kira wandime bewunat betam enameseginalen idime ena Tena abzito yistih 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Abrsh1929
    @Abrsh1929 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ!
    u r my model ! ወደፊት ልሠራ በምፈልጋቸው ስራዎች!

  • @ጤንነት
    @ጤንነት 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ❤

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 2 หลายเดือนก่อน +1

    Subscribed right now bro thanks

  • @DinsefaSisay
    @DinsefaSisay 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ♥️🙏

  • @Oumuoumeyir
    @Oumuoumeyir 2 หลายเดือนก่อน +1

    tnx kira xiyaken akibrh silmelsik

  • @fathimam5937
    @fathimam5937 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kiru beallahi lene ande video siralegne siralewu gin birr save marige alichalikum mekergne Please

  • @semeregetachew
    @semeregetachew 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thaks bro betam

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek❤🤲

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @wintaluv337
    @wintaluv337 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you bro🙏

  • @Tigistsahle-p8l
    @Tigistsahle-p8l 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you kiru

  • @user-MamushA
    @user-MamushA 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank You Bro

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thaks so much

  • @AyinlamiCallaa
    @AyinlamiCallaa 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ena Amsginlwi Bro

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ❤

  • @eyobabate
    @eyobabate 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤thanks bro

  • @Sara-n2s
    @Sara-n2s 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you kirubel Ahadu❤

  • @SenaytMerhawi
    @SenaytMerhawi 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks bro❤

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 2 หลายเดือนก่อน +1

    😮😮😮እንኩዋን. ደህና መጣህ ❤እናመሰግናለን ለምክሩ ❤❤🎶 ❤❤በስደት ያላችሁ እንደኔ በቃ ብሎን ለሀገራችን ያብቃን ሀገሬ ገብቸ ኪራ ጋ ሄጄ መማር እፈልጋለሁ ከውስጤ 😢ጉጉት አለኝ በራስ መተማመን እንድኖረን በተለይ በስደት ያለን እህቶች ሀገራችን ላይ መስራት አለብን ❤❤

  • @Tglove--
    @Tglove-- 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ኣንበስ እንኻን ደን መጣህ❤🎉

  • @Sintayew7
    @Sintayew7 2 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏

  • @MihretuTadesse-c4p
    @MihretuTadesse-c4p 13 วันที่ผ่านมา

    reality yemitawora sewu neh

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx 2 หลายเดือนก่อน +1

    I am the first ❤❤❤

  • @ZeharaYmam-lp2pq
    @ZeharaYmam-lp2pq 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ቶሎ እወስንና ከሳምንት በሇላ ለካ የማልፈልገው ነገር ነው እምትፈልገውን ነገር ብታቆየው የማትፈልገው ሆኖ ልታገኘው ስለምትችል ማቆየቱ ሀሪፍ ነው

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩ ቤል♥️🥰

  • @computerpillar8285
    @computerpillar8285 2 หลายเดือนก่อน +1

    Migb bet wust eyale eyerabegn mitegnawsa