አለምን ይወቁ EP 44: ታይዋን│Taiwan

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 44

  • @የኛቤት
    @የኛቤት หลายเดือนก่อน +19

    ፍትህ ሁሌም ፓስፖርታችንን ሳናሳድስ አብርን ለምንጉዋዝ ተጉዦች😂😂😂😂😂

  • @yilmawoubishet3709
    @yilmawoubishet3709 หลายเดือนก่อน +6

    አስገራሚ ስልጣኔ እና ስልጡን ህዝብ ያላት ሀገር ናት። ከአምስት ጊዜ በላይ ተመላልሼባታለሁ።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you @Yilma 🙏❤

    • @oziaselpaal8578
      @oziaselpaal8578 หลายเดือนก่อน

      ለቢዝነስ ምን ትመክረናለህ፣ ከዛ የሚመጣ?
      አመሰግናለሁ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you @Salam 🙏❤

  • @Sol-n6x
    @Sol-n6x หลายเดือนก่อน +3

    Well done!🎉😊

  • @BezalemNegash-s9j
    @BezalemNegash-s9j หลายเดือนก่อน +3

    ከማይሰለች አቀራረብ ጋር በዛዉም Geography እየተማርን ነዉ በርታ 👏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @Mely-s8t
    @Mely-s8t 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉 bertu guys

  • @atire2020
    @atire2020 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው በርታ በቀጣይ ደግሞ ስለ ማካኦ ብትሰራልን

  • @ZeybaY-pl9qc
    @ZeybaY-pl9qc หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድማች ብዙ አስተማርከን የማናቀው እደዚህም አለ እንዴ ጉድ እያልኩ ነው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you @Zeyba 🙏❤

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @halefomredae4724
    @halefomredae4724 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውድ ወንድሜ፤ ረጅም እድሜ እና ጤንነት እመኝልሃለሁ፡፡
    ስሜ ሀለፎም ይባላል የዘወትር ተከታታይና አድናህ ነኝ፡፡
    በአጋጣሚ አይደለም የእኔ የቆየ እና የዘወትር ህልምም እንዳንተ መሆን ስለሆነ ነው (ከበርካታ አመታት በፊት ጀምሮ) ሆኖም እስካሁን ድረስ እውን አልሆነም፡፡ አሁን እድሜዮ 50 ገብቻለሁ ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ይህቺ በጂኦግራፊ አልያም በሚዲያ የማውቃትን(የምሰማትና የምመለከታት አለም) ከመሞቴ በፊት በአካል ለማየት ሁሌም እጸልያለሁ፡፡
    ስለዚህ በሃሳብ የምትረዳኝ ነገር ካለ ልጠይቅህ ብየ ነው ወንድሜን፡፡
    አመሰግናለሁ

  • @EthiopiaAirlines-k1p
    @EthiopiaAirlines-k1p หลายเดือนก่อน

    ስለ ቱርክ

  • @arditube7340
    @arditube7340 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much🙏❤

  • @dirarnuredin8549
    @dirarnuredin8549 หลายเดือนก่อน

    enamesgenalen ye hagaratn tarik betam nw mwedew wollahi andim video alalefegnm eskilelkek dres nw mtebikew

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you @Dirar 🙏❤

  • @ZeybaY-pl9qc
    @ZeybaY-pl9qc หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያን አቅርብልን ግን የትኛው ክልል ስልጡን መሀበረሰብ እንዳለ በግልፅ ንገረን የኢትዮጵያ ባለውለታ ማነው

    • @teshomewolde7996
      @teshomewolde7996 หลายเดือนก่อน +1

      OROMIYA & OROMO is the iron foundation for the unity of today's Ethiopia.

    • @befekaduyohannes
      @befekaduyohannes 21 วันที่ผ่านมา

      እንደዛ አይነት ነገር አያስፈልግም ድሮም እኔ እኔ በሚለው ማህበረሰብ መሀል
      ለኢትዮጵያ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አስተዋጽኦ አድርጓል

  • @Nani-Ibrahim
    @Nani-Ibrahim หลายเดือนก่อน

    Keep it up, brother. I find it very useful and interesting channel. On your up coming travel please we want to know about DRC and Mali .
    Since we are african, we wish to know about the early civilization of the Black Nation .
    With regards

    • @Sol-n6x
      @Sol-n6x หลายเดือนก่อน

      I agree

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you @Nani🙏❤

  • @yohannesbelay7020
    @yohannesbelay7020 หลายเดือนก่อน

    እባክህን የጀርመን ስራልን እና ቀጥልቀቴ ጡሩ ፕሮግራም ነው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you @Yohannes🙏❤
      በቅርቡ የጀርመንን እንሰራለን።

  • @AbdiusemedAmme
    @AbdiusemedAmme หลายเดือนก่อน +2

    Sila chichiniya nigaran

  • @MancheAm
    @MancheAm หลายเดือนก่อน

    አረረረረ ቀጣይይይይይይይ Scotlandን

  • @DANIELBEYENE-nl9jm
    @DANIELBEYENE-nl9jm หลายเดือนก่อน

    አይዞን brazer

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much bro🙏❤

  • @halemuhalemu
    @halemuhalemu หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tigist422
    @tigist422 22 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሩሲያ ንገረን

  • @YafetKinfe
    @YafetKinfe หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @MihretTmichael
    @MihretTmichael หลายเดือนก่อน

    chilewelnext pleas 😊

  • @EthioNewsDaily000
    @EthioNewsDaily000 หลายเดือนก่อน

    እኔ በታይዋን ለ5 ኣመት ኑሬኣለው። የታወቁ ሰይጣኖች እና ቁማርተኞች ናቸው። ስንቱን የ ህንድ እና የሌላ ኣለም የPhD ተማሪዎች ላብ እንሚቀሙ ኣንተ ኣታውቓቸውም።

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 หลายเดือนก่อน

    ገላቸውን በመሸጥ /በሽርሙጥና ሥራ በዓለም አንደኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ናቸው።

  • @sisaygirma7654
    @sisaygirma7654 หลายเดือนก่อน

    Vietnam 🇻🇳 please

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you @Sisay 🙏❤
      Vietnam's Episode is already made!

  • @AkliluAbrha-sg8db
    @AkliluAbrha-sg8db หลายเดือนก่อน

    sle New zealand sreln

  • @md-mm7pg
    @md-mm7pg หลายเดือนก่อน

    Ante Den Koro! Talking about your country!😆