አለምን ይወቁ EP 43: ሰሜን ኮርያ│North Korea

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 208

  • @marakiplanet
    @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน +18

    ሁሌም ስለምትከታተሉን እና ስለምታበረቱን፣ እናመሰግናለን። ቪድዮውን ከወደዳቹት *Subscribe* እና *Like* ብታረጉልን ደግሞ ለኛ ተደራሽነት እጅግ በጣም ይጠቅመናል፣ ሁላችሁንም እናመሰግናለን።

    • @amanyismaw9817
      @amanyismaw9817 2 หลายเดือนก่อน +4

      ማራኪ ልክ እንደ ስማቹ አቀራረባቹ ማራኪ ነው❤❤❤

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 2 หลายเดือนก่อน +10

    እንዴት የሚያሳዝን ህዝብ ነው የሰሜን ኮርያ ህዝብ በዚህ በሰለጠነ ዘመን በግፍ የሚገዛ ህዝብ ነፀነት የሌለው መውጫ የሌለው ። ልንፀልይላቸው ይገባል ነፃ እንዲወጡ በጣም በጣም ነው ህዝቡ ያሳዘነኘ እንኳን ለመመኘት ለመስማት ይዘገንናል

    • @נחהן-נ1ח
      @נחהן-נ1ח 2 หลายเดือนก่อน

      ተረታም የራስህን ህዝብ የት ለይ እንዳለ ታውቃለህ በአረብ አገር ታዋርዶ ባሪያ የሆነው የአንተ ዜጋ እንጅ የሰሜን ኮሪያ ዜጎች አይደሉም አረብ አገር ዱባይና ኳታር በመሳሰሉ አገሮች ለሽርሙጥና የሚሸጡ የኢትዮጵያ ሴቶች እንጅ የሰሜን ኮሪያ ሴቶች አይደሉም በአሜሪካ በአውሮፓ በእስራኤል ብቻ በየትኛውም አለም ተዋርደው ወራዳ ርካሽ ባሪያ ሆነው የሚገዙት የእኛ አገር ዜጎች እንጅ ሰሜን ኮሪያዎች አይደሉም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም አለም ርካሽና ወራዳ የተናቀ ባሪያ ነው ደሞ ስለጀግኖች ሰሜን ኮሪያዎች ታወራላችሁ አገራችንን ኢትዮጵያን ለግበረሰዶሞች አሳልፈን የሰጠን አገራችን ለሠይጣን ሥርዓት ተላልፋ የተሰጠችው በኢትዮጵያ መንግሥት ነው ሰሜን ኮሪያ እኮ ከምእራባውያን መክታ የያዘች ጀግና ሀገር ናት እንዲያው ወራዳ ኢትዮጵያዊ ስለሰሜን ኮሪያ የመናገር ሞራል አለው ?!

    • @נחהן-נ1ח
      @נחהן-נ1ח 2 หลายเดือนก่อน +3

      የሚሳዝንስ የአንተ ህዝብ ነው ለአረብ አገር ተዋርደው በግርድና የተሸጡት የአንተ ዜጎች እንጅ የሰሜን ኮሪያ ዜጎች አይደሉም በአውሮፓ በአሜሪካ በእስራኤል በደቡብ አፍሪካ ተቅበዝባዥ ወራዳ ባሪያዎች የሆኑት የአንተ ዜጎች እንጅ የሰሜን ኮሪያ ዜጎች አይደሉም በአሁኑ ሰአት በየትኛውም አለም እንደ ኢትዮጵያዊ የተናቀ ወራዳ ርካሽ ባሪያ የለም የራሳችንን ጉድ ትተን ስለሌለው የማውራት ሞራል የለንም ዛሬ ህዝባቸውን አገር አልባ ሆኖ በጨቋኞች አሳሩን እየበላ ነው

    • @HADIYASULTANET1315
      @HADIYASULTANET1315 หลายเดือนก่อน +2

      በአለም የምያሳዝን ሀገር ኢትዮጵያ ነች ህዝቦቹዋ በጦርነትና በስደት ምሰቃዩ😢

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p หลายเดือนก่อน +2

    ባሕላቸውን የማክበር ሕጋቸው ጥሩ ቢሖንም አንዳንዱ ሕጋቸው አስቀያሚ ነው አብሶ የሴት አለባበስ በጣም ነው የወደድኩት እኛ አገር መቶ ጀንስ የሚለብሱትን ሁሉ ቢቀጣልኝ በጣም ደስ ይለኛል ሴት የወንድ ልብ አትልበስ የሚለውን ስረአት ስለአሲያዙ በጣም ወድጀዋለሁ

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm 2 หลายเดือนก่อน +2

    I was waiting for this 💚. በጣም የተሟላ ስራ ነው፣ more የኤዥያ ኤፒሶዶችን እንጠብቃለን። ማራኪ አንደኛ 💚

  • @mesfintsige
    @mesfintsige 15 วันที่ผ่านมา

    every thing is surprising , from your narration the country seems " hell on the earth."

  • @yihyalemmengist-u4c
    @yihyalemmengist-u4c 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ተደምሜበት አለሁ።ምርጥ አዘገጃጀት ነው በቀጣይ ስለ ጀርመን ሀገር ብትቀርብ ባይ ነኝ።
    በርታ!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን፣ በቅርቡ የጀርመንን ቪድዮ እንሰራለን 🙏❤

  • @milkesatesfaye672
    @milkesatesfaye672 2 หลายเดือนก่อน +1

    Good job brother your explanation is very cute I love you channel you are Best TH-camr 😘😘😘

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much bro 🙏❤

  • @AlexBahiru-k4q
    @AlexBahiru-k4q 2 หลายเดือนก่อน

    Samntun stebkew yeneberku video. Best new bro, Maraki Planet 😍😍

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 หลายเดือนก่อน +2

    ማራኪዎች ኣቀራረባችሁ ለመስማትም ታሪክ ለማወቅም ደስ ይላል። Especially የክላሲካልዋ ድምፅ ይማርካል። So ቀጥሉበት።
    🙏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you @Mawcha 🙏❤

  • @surafelmulatu
    @surafelmulatu 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምር የምትለቁት በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ❤🎉🎉🎉🎉

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you bro 🙏❤

  • @shumetnecho1471
    @shumetnecho1471 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምትለቁት በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @leakewoldu6037
    @leakewoldu6037 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማራኪዎች በርቱ፡ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ጊዜው ቢቆይም የማየት እድል አግኝቻለሁ ፡፡ያላቹሁት ሁሉ ትክክል ነው ስለ ሰሜን ኮርያ፡፡መታወቅ ያለበት ግን ፒዮንግ ያንግ ከተማ ውስጥ ጭፈራ ቤት መኖራቸው የውጪ ዜጎች በዶላር ብቻ የምትጠቀምባቸው አሉ፡፡ሌላው 3 አይነት ገነዘብ እንደሚጠቀሙ 1-ለዶላር ምንዛሪ ብቻ
    2- ለተማሪ ብቻ
    3-ለሀገሬው ተወላጅ ብቻ የሚገለገሉባቸው ሲሆን ሱቆቹም ይለያያሉ፡፡

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน +2

      ዋው ይገርማል በጣም፣ ይህንን ስላጋራሀን እናመሰግናለን @Leake.
      እንዴት ግን ሄድክ እዛ? በስራ ነው?

    • @azebbezabehbelay1357
      @azebbezabehbelay1357 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @zekeriabedewi
    @zekeriabedewi หลายเดือนก่อน +1

    Good job

  • @getnetwubie
    @getnetwubie 2 หลายเดือนก่อน

    we have got a good information about our world countries

  • @MussieSolomon-ld2gv
    @MussieSolomon-ld2gv 2 หลายเดือนก่อน

    Maraki planet thank you so much

  • @shemsuljemaltube
    @shemsuljemaltube หลายเดือนก่อน

    አቀራረብህ ደስ ይላል በርታ

  • @Mely-s8t
    @Mely-s8t หลายเดือนก่อน

    Ymechachu abo ❤❤🎉🎉

  • @YabsaYonas
    @YabsaYonas 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማራኪ ምርጥ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን አረፍ ኘሮግራም አሳየን ።።።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      እኛም እናመሰግናለን ብሮ 🙏❤

    • @YabsaYonas
      @YabsaYonas 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ብሮ

  • @amanyismaw9817
    @amanyismaw9817 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማራኪ ልክ እንደስማቹ አቀራረባቹ ማራኪ ነው በርቹ❤❤❤

  • @RahelRicho-uo3zo
    @RahelRicho-uo3zo 2 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen marakiwoch

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      እኛም እናመሰግናለን @Richo 🙏❤

  • @ruoey8180
    @ruoey8180 2 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ነህ ፕሮግራምክን በጣም ነው የምወደው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 🙏❤

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen🎉🎉🎉🎉🎉

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  หลายเดือนก่อน

      Thank you @Meaza🙏❤

  • @beniyman
    @beniyman 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ለእምዬ ኢትዮጵያ !

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ዝግጅት ነው 👏👏👏 ቀጥሉበት

  • @Getachewkassa
    @Getachewkassa หลายเดือนก่อน

    Wow best amazing history 😅

  • @NnNn-p6b6e
    @NnNn-p6b6e หลายเดือนก่อน

    ወይ ሰሜን ኮሪያ ህዝቦቹ በጣም የሚሳዝኑ ናቸዉ
    እንዲህም ይኖራል? አጂብ ነዉ

  • @KamilReshad-q8d
    @KamilReshad-q8d 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን

  • @HailemariamMengstu-n3y
    @HailemariamMengstu-n3y 2 หลายเดือนก่อน

    Thx bro

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you too bro 🙏❤

  • @bekalutemesgen7094
    @bekalutemesgen7094 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks man

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Cheers bro 🙏❤

  • @tarikubelayneh8291
    @tarikubelayneh8291 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል በርቱ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much bro 🙏❤

  • @AmareTbebu
    @AmareTbebu 2 หลายเดือนก่อน

    ይመችዎት

  • @mastewaldelelegn5898
    @mastewaldelelegn5898 2 หลายเดือนก่อน

    ግሩም አቀራረብ ነው በርቱ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA หลายเดือนก่อน

    ይገርማል፡ የኪም መንግሥት አባገነን ነው።

  • @zerihungetachew8475
    @zerihungetachew8475 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @eyoelamanuel4783
    @eyoelamanuel4783 2 หลายเดือนก่อน +1

    Emejemeriaw comach lehon balemechale bazenem, konjo konjo video selemeseralen enamesegenalen broye berechi

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much bro 🙏❤

  • @Sol-n6x
    @Sol-n6x 2 หลายเดือนก่อน

    Tuned to this 🎉🎉😊😊

  • @ethtewahdo11
    @ethtewahdo11 2 หลายเดือนก่อน +15

    ማራኪ አልተቻላችሁም፣ እፁብ የሆነ አቀራረብ ነው። በቀጣይ የሌሎቹ ኮሪያዎች ሙሉ ኤፒሶድን እንጠብቃለን።😊

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much🙏❤

  • @BiniamGezae-e6x
    @BiniamGezae-e6x 27 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ፈጣሪ፡ እንኳን የሰሜን ኮርያ ልጅ አልሆንኩ፡ ግንኮ የአፍሪካዊቱዋ ሰሜን ኮርያ ልጅ መሆኔ ረስቸው'ኮ ነው በተለይ የ Internetዋ ነገር ! 🤔 😂

  • @BIGPANDA-g8k
    @BIGPANDA-g8k 2 หลายเดือนก่อน

    Super 🥰

  • @ZeybaY-pl9qc
    @ZeybaY-pl9qc 2 หลายเดือนก่อน

    አበሽር በርታ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much @Zeyba 🙏❤

  • @hassanendries9002
    @hassanendries9002 18 วันที่ผ่านมา

    Berta berta

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 2 หลายเดือนก่อน

    Well come🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Meaza 🙏❤

  • @geletawadem5964
    @geletawadem5964 หลายเดือนก่อน

    go on it is good

  • @Adot340
    @Adot340 2 หลายเดือนก่อน +7

    መሉ በሙሉ ከምእራባውያን ነው የወሰድከው መረጃው አነሱ የጠሉት ሃገር በሚዲያቸው አንተ እንደምትለው ነው ሚያቀርቡት

    • @Sol-n6x
      @Sol-n6x 2 หลายเดือนก่อน +3

      Ewnet new eko gn, America metfo bthonm kenezih aynet mengstat gn shi gize mierabawyanu yshalalu.

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @w.h167
      @w.h167 2 หลายเดือนก่อน

      እስቲ አንተ ደግሞ እፍሪካኖች ስለ ስሜን ኮሪያ የሚሉትን አቅርብልን😂😂

    • @HaregAsnake
      @HaregAsnake หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከ 12k በላይ እይታ አለው ላይክ ያደረገው ግን 1k አይሞላም።ላይክ አይከፈልበት

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much🙏❤

  • @NgstKahsu
    @NgstKahsu หลายเดือนก่อน

    በርቱ
    በስመ አብ ህዝቦቹ ያሳዝናሉ ኡፉ ከኤርትራ ያባሰ ነው😢

  • @HailemariamMengstu-n3y
    @HailemariamMengstu-n3y 2 หลายเดือนก่อน

    Here we go 50k 🎉❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much bro 🙏❤

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ
    @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน

    Er besemam koria seoll lay new yalut malete new yegermall

  • @AliAli-v4w4c
    @AliAli-v4w4c 2 วันที่ผ่านมา

    Wow bartuln

  • @constructionchannel5265
    @constructionchannel5265 หลายเดือนก่อน

    ሰሜን ኮሪያዊ ሆኜ ብፈጠር ደስ ይለኝ ነበር

  • @kesete767
    @kesete767 2 หลายเดือนก่อน

    Betam,des,ylal

  • @todaytube718
    @todaytube718 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus said I am the way, truth and life

  • @gamhayt
    @gamhayt 2 หลายเดือนก่อน

    nice

  • @Peace-j1l
    @Peace-j1l 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትነቱ ያጠራጥራል አንዳንዱ ደግሞ በጣም የተጋነነ ይመስላል።

  • @SisayYeshewawork
    @SisayYeshewawork วันที่ผ่านมา

    Bertu❤❤❤

  • @YonasSolomon-li3is
    @YonasSolomon-li3is 2 หลายเดือนก่อน

    Korea betam asazne hager nat

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl 2 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን። ሰርዓት መስከበሩ ጥሩ ነበር ለምሳሌ የምዕራብዊያን ባህል አለመግባቱ፣ የሴቶች አለባበስ፣ መኪና የመንዳት ፖሊሲዎ ( የአየር ብክለትን በጣም ይቀንሳል።) እነዝህ ወደ እኛ አገር ቢተገበሩ እና የደገፍኮቸው ናቸው። በተረፈ ትንሽ ተፅዕኖ የበዛ ይመስለኛል። በተረፈ በርታ...

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው @Teferi.
      ለተለመደው ኮሜንትህ አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @AlemuBelay-hl7iw
    @AlemuBelay-hl7iw หลายเดือนก่อน

    መልካም

  • @AdamTadese-z5h
    @AdamTadese-z5h 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Adam🙏❤

  • @mesfeneyereab
    @mesfeneyereab หลายเดือนก่อน

    እዛ ብወለድ ከዘረኝነት ነፃ ኑሮ ነበር

  • @user-os4vy1fn6c
    @user-os4vy1fn6c หลายเดือนก่อน

    nayse

  • @Meznagnashow
    @Meznagnashow หลายเดือนก่อน

    please reduce the time and make it to parts

  • @SmfjdngmnsmmdDmxmfmjdmsmmdf
    @SmfjdngmnsmmdDmxmfmjdmsmmdf 2 หลายเดือนก่อน +2

    የደቡብ ኮርያ ኦፒሰርበቀጣይ እንጠብቃለን

  • @ReyhanZuber-ld6dg
    @ReyhanZuber-ld6dg หลายเดือนก่อน

    የኢንተርኔት አጠቃቀሙ የሴቶች አለባበስ ጥሩ ናቸው አምባገነንነቱ ግን በዛ

  • @RahimaDermolo
    @RahimaDermolo 2 หลายเดือนก่อน

    Berta Teru program nwu

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much @Rahima 🙏❤

  • @Ethiopiantoday12
    @Ethiopiantoday12 2 หลายเดือนก่อน

    Wow yeleyal

  • @fursimedia1063
    @fursimedia1063 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል እውነትነቱላይ ግን ጥርጣሬ አለኝ ከእስርቤት የበለጠ ከባድ መከራ

  • @Lovelybeneart
    @Lovelybeneart หลายเดือนก่อน

    Bertu

  • @mezgebuabebe1742
    @mezgebuabebe1742 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከምር በዚህ ዘመን ሰሜን ኮሪያ በዚህ ደረጃ አምባገንነት 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @SamiTekilay-l4q
      @SamiTekilay-l4q 2 หลายเดือนก่อน

      ከኢትዮጵያ ይሻላል ስለራስህ አልቀስ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ጥሩ ፕሮግራም ንው

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hulem mert nager naw yemetakerbaw berta.....!!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much @Bini🙏❤

  • @temsgendagnachew6234
    @temsgendagnachew6234 หลายเดือนก่อน

    አቀራረባችሁ ማራኪ ነው በርቱ

  • @ge_tube
    @ge_tube 2 หลายเดือนก่อน

    በደቡብ ኮሪያ የተሠራውን "Crush Landing# 16 eps yalewun tv series betyu lyunetachewina NK min yahil huala endekerech tayalachu . ❤

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 หลายเดือนก่อน

    እውነትም ማራኪ

  • @tesfayeseyoum3041
    @tesfayeseyoum3041 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምነው ሰሜን ኮሪያን የገሃነም መድር አደረካት? ዜጋ በመሆናቸው ብቻ በነፃ የሚያገኟቸው ብዙ መብቶችና አገልግሎቶች እንዳላቸው ለምን ዘነጋከው?

    • @AlexBahiru-k4q
      @AlexBahiru-k4q 2 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነህ አሜሪካን የመጥላት ያልተገደበ መብቶች አሏቸው፣ ሲያስቀኑ 🤪🤪🤪

    • @w.h167
      @w.h167 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ደግሞ በመብታቸው እንዴት እንደሚጠቀሙ አሳውቀን😂😂😂

  • @zelalemMotbaynor
    @zelalemMotbaynor 2 หลายเดือนก่อน

    Berta

  • @YonasFikadu-vp7rl
    @YonasFikadu-vp7rl 2 หลายเดือนก่อน

    ማራኪ ትማርካላቹ

  • @TarikEsmael
    @TarikEsmael 2 หลายเดือนก่อน

    Bertu meraki🥰🥰🥰woch

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much @Tarik🙏❤

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 2 หลายเดือนก่อน

    Absolutely the same with Erteria

    • @ge_tube
      @ge_tube 2 หลายเดือนก่อน

      🤔

    • @MoabHopemarry
      @MoabHopemarry 2 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባህ አንተ ዘረኛ

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 2 หลายเดือนก่อน

    ⭐️⭐️⭐️

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 2 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ነው!!

  • @Sol-n6x
    @Sol-n6x 2 หลายเดือนก่อน

    America ena mierabawyanu yerasachewn tikm lemaskeber bzu gfochn biserum kenezih aynet mengstat gn enesu yishalugnal shi gize.

  • @TofikKedir-dp1xk
    @TofikKedir-dp1xk 2 หลายเดือนก่อน

    Eshe

  • @HezkelHenok
    @HezkelHenok 20 วันที่ผ่านมา

    Ere bexam qefafi hager bateley yemerichewn resa yemiyamelkut negar

  • @amanuelgebremikael1679
    @amanuelgebremikael1679 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉

  • @NinaNina-og5sx
    @NinaNina-og5sx 2 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ በስመአብ ሰሜን ኮርያዊ በሆንኩ ብዬ ነበር እኮ ቱ ቱ ቱ....ወጋሁ

    • @ethtewahdo11
      @ethtewahdo11 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፊልሞች ላይ የምናያቸው ኮሪያዎች ማለትሽ እንዳይሆን 😂😂😂

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ethtewahdo11😂😂😂😂😂😂

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      😂😅

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 2 หลายเดือนก่อน

      ሰሜን አደሉማ ደቡብ ናቸው

  • @temesgenbirhanu8420
    @temesgenbirhanu8420 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 2 หลายเดือนก่อน

    አውሮፓውያን እንደሚዘግቡት ከሄድን አፍሪካ ባስተሳሰብ ዝቅተኛ ያልተማሩ መሪወቻቸው ወንበር ከያዙ የማይለቁ የኛኗ ሀገር ደግሞ እረሀብተኛ ብለው አስቀምጠውናል

  • @jemalsirmolo
    @jemalsirmolo หลายเดือนก่อน

    ከአለመችን ምርጡ ሀገር ሰሜን ኮሪየ የሜረከ ተለለኪ ኦኮ አይደለም ነቀ በል

  • @መኛዉነኝ
    @መኛዉነኝ 2 หลายเดือนก่อน

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አብዛኛው ያልካቸው ነገሮች እንዳለ ሆኖ ጨለማ ባልከው ሀሳብ አልስማማም ሊንኩን ክፈትና እየው::

  • @Dawit-y1j
    @Dawit-y1j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ማትረባ ሀገር ናት ። ሰሜን ኮሪያንን አፈርሳታለሁ።

    • @AhmadAhmad-lv2hp
      @AhmadAhmad-lv2hp 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @Ahmdeendris
      @Ahmdeendris 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኧ ረተዉ ኑጻሃንን ትጨፈጭፋለህ❤😂

    • @medid.454
      @medid.454 2 หลายเดือนก่อน

      Dr abiy tew enji wede beshashanet litkeyrat naw malet naw? Kkkk

    • @FdilaMuhamed
      @FdilaMuhamed 2 หลายเดือนก่อน

      😂👍​@@Ahmdeendris

  • @MustefaKamil-w1z
    @MustefaKamil-w1z 2 หลายเดือนก่อน

    የምናፍቀው ስለቱርክ እና መሌዢያ መቼ ነው የምታቀርበው ❤❤❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      በቅርቡ 🙏❤

  • @tomasbehailu3017
    @tomasbehailu3017 2 หลายเดือนก่อน

    ከኢትዮጵያ ይሻላል

  • @HashimGulla
    @HashimGulla หลายเดือนก่อน

    Mebrat tefto new ende semen korea mata michelimew
    Tew enji western countries balut atshewedu biyans mizanaw hunu
    Ambagenen nechi enji chelema aydelechm nuclear bemamirat lay yalech hageri endet mebrat tefto chelema hona tinorelech

  • @SamiTekilay-l4q
    @SamiTekilay-l4q 2 หลายเดือนก่อน

    በፓርላማ ውስጥ ማንቀላፋት የሞት ቅጣት በመሆኑ ተመችቶኛል😂

    • @jesusislord5480
      @jesusislord5480 หลายเดือนก่อน

      ህጉ እኛ ሀገር ላይ ቢሆን አብዛኞቹ አልቀው ነበር 😂

  • @TekalegnGetane
    @TekalegnGetane 2 หลายเดือนก่อน

    Arif

  • @Dawit-y1j
    @Dawit-y1j 2 หลายเดือนก่อน

    👊👊👊

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 2 หลายเดือนก่อน

    አቤል ዘገባህን ማዳመጥ ስህተትን ለማጥናት ይረዳል 85% ጥሩ አይደለም:: ጨለማና ብርሃን ላንተ ዘጋቢው ማዳነቂያና ማስፊያ ይሆናል በሰባና ሰማንያ ውስጥ ያለ መረጃ ነው የምትዘግበው : በኔ ሁለት አመት ቆይታ ባህላቸው ከሌላው መለያ ተደርጎ ነው የተሰራው ለሰባአምስት አመት በምራባውያን ያራቁዋቸውን ያህል ደርበው የራቁናቸው የራሳቸው ብቃት ያለው ስርአት አላቸው ትምህርት አላቸው ስለ አመጋገባቸው የራሳቸው ኮድ ያላቸው ጥንቃቄ ያለው መረጃ ያላቸው ዛሬ ምራቡን አንገት ያስደፋ ጥበብ ያላቸው: አያንዳንዱ ዜጋ የራሳቸው ጥበብ የተካነው ችሎታ አላቸው ዛሬ በአለም ላይ ከቻይና ገዛሁት የምትለው ሁሉ የነሱ ምርት ነው ካለም ገበያ ብቻነው የተለዩት

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜን ኮርያ እስር ቤት ነች እንጂ ምን ሀገር ነች 👹