EP 12፡ ለንደን│London: አውሮፓ ውስጥ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በብዛት የሚኖሩባት ከተማ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 92

  • @marakiplanet
    @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም ሰላም🖤! ፕሮግራሙን ከወደዳቹት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ፣ ቀጣይ ማየት የሚፈልጉት ከተማ ወይም ሀገር ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን!

    • @EleniGethachew
      @EleniGethachew 3 หลายเดือนก่อน +1

      Georgia 🇬🇪

  • @ethtewahdo11
    @ethtewahdo11 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንደተለመደው በጣም ድንቅ አቀራረብ ነው። የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ታሪክን ያቀረብክበት መንገድ በተለይ በጣም ወድጄዋለሁ። በተረፈ ለንደን ከተማ ታምራለች፣ hopefully በቅርቡ እጎበኛታለሁ! 🤞🏽

  • @almazhagos1195
    @almazhagos1195 3 หลายเดือนก่อน +3

    London is the city of unity in diversity. God pless UK.

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you @Almaz 🙏❤

  • @Nahom19.21
    @Nahom19.21 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ አቀራረብ በረታ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you bro🙏❤

  • @lw440
    @lw440 3 หลายเดือนก่อน +3

    Very good description of London . It is a city with lots to do and interesting. You can never get bored in London. But you need the finances£££££

  • @TedyMebratu
    @TedyMebratu 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @Makibelyikuno
    @Makibelyikuno 3 หลายเดือนก่อน +5

    London konjo
    በሂወቴ ያሳክሁት ነገር ቢኖር ለንዶን ውስጥ በመኖሬ ባቻ ነው

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for shering ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 หลายเดือนก่อน

      Thanks for watching!🙏❤

  • @desutube44
    @desutube44 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ አቀራረብ ነው በዚሁ ቀጥል። ስለ ሲሸልስ ብትሰራልን ደስ ይለኛል።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you @Desu 🙏❤
      የሲሼልስ ቪድዮ አስቀድሞ ተሰርቷል!

  • @genetg2956
    @genetg2956 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ዝናብ እና ጭጋግ ብቻ ነው የማውቀው በእዚያ ላይ በጣም ውድ !!! ምግባቸውም ምንም ጥሩ ኣይደለም ስው በድብርቱ ምክንያት ሊሆን ይችላል በጣም ጠንካራ ኣልኮሆል ጠጭዎች ናቸው በእርግጥ ታሪካዊ ከተማ ናት ግን ይሄን ያህል ማሽሞንሞን ተገቢ ኣይደለም

  • @6kiloTube
    @6kiloTube 3 หลายเดือนก่อน +6

    ስለ ኢትዮጵያ ለምን አትሰራልንም ?
    ምክንያቱም ብንኖርቧትም ሃገራችን ብትሆንም አናውቃትም ::

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Zmariam 🙏❤
      የኢትዮጵያ ቪድዮም እንሰራለን!

  • @bekeledagne1275
    @bekeledagne1275 3 หลายเดือนก่อน

    Well documented!

  • @habir1726
    @habir1726 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen ketey Morocco

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Habir 🙏❤
      Morocco'n engobegnalen!

  • @tigestteklemariam
    @tigestteklemariam 3 หลายเดือนก่อน

    I have lived in London for the last 7 years ❤❤❤

  • @DawudSaid-n8o
    @DawudSaid-n8o 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው በደንብ ነው የዘግብከው ሃሪፍ ነው

    • @kingofking561
      @kingofking561 3 หลายเดือนก่อน

      እዛ ነህ እንዴ ?

    • @DawudSaid-n8o
      @DawudSaid-n8o 3 หลายเดือนก่อน

      @@kingofking561 አወ እንግሊዝ ነኝ

    • @kingofking561
      @kingofking561 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@DawudSaid-n8oበምን ላውራክ just info

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 3 หลายเดือนก่อน

    Dese yemele akerarebe ❤❤

  • @edenabraham5352
    @edenabraham5352 3 หลายเดือนก่อน +1

    Oh my god I have lived in London for 10 years some I have no idea about football

  • @Mely-s8t
    @Mely-s8t 9 วันที่ผ่านมา

    London 😊

  • @zuzu5034
    @zuzu5034 3 หลายเดือนก่อน

    ጐበዝ 👍🏽 ቀጥልበት🙏🏾

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ @Zuzu 🙏❤

  • @gloryglory4457
    @gloryglory4457 3 หลายเดือนก่อน

    I'm living in London around Wembley stadium

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁለተኛ አገሬ ስለዘገብክ እመሰግናለሁ ።ለንደን ባይተዋርነት የለም እንደ አሜሪካ ድብ ርት አትለቅብህም ዘና ፈሽ ነው።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @ጥቁር ሰው🙏❤
      ባለህበት/ሺበት ሰላም!

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማነው አሜሪካ ድብርት ይለቃል ያለህ

  • @BanteamlakTsegaye
    @BanteamlakTsegaye 3 หลายเดือนก่อน

    Footscray,Melbourne australia

    • @muluabera2379
      @muluabera2379 หลายเดือนก่อน

      I used to live Toorak and South Yarra near chapel street area. The 1st time I moved to Melbourne I missed injera; then I googled Ethiopian restaurant and went to Footscray; I felt like I’m in somewhere in Africa. 😂
      The difference in London is every couple of blocks of houses you walk pass you’ll find council apartments, you’ll see all sort of people from all over the world living in the same area; London is so well blended and multicultural.

  • @AdisuZenebe-kl2mw
    @AdisuZenebe-kl2mw 3 หลายเดือนก่อน

    Ottawa habesha

  • @AbdiHasen-oz3ef
    @AbdiHasen-oz3ef 3 หลายเดือนก่อน

    Xafaa mino❤❤❤

  • @Fede-v1i
    @Fede-v1i 3 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Fede🙏❤

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 3 หลายเดือนก่อน +1

    Buckingham (ባክንግሃም )

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 3 หลายเดือนก่อน

    Spain 🇪🇸

  • @alemumengist-p7d
    @alemumengist-p7d 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርሊን ጀርመን

    • @Nahom19.21
      @Nahom19.21 3 หลายเดือนก่อน

      ጄረመኖች ዘርኞች ቆሻሾች ናቼው ሰው አይወዱም

  • @martahill
    @martahill 2 หลายเดือนก่อน

    Ich mochte bitte Deutschland ❤

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @Afriopiatube12
    @Afriopiatube12 3 หลายเดือนก่อน

    Please Romania 🇷🇴

  • @BezaKaram
    @BezaKaram 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😊

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 3 หลายเดือนก่อน

    ኔዘርላንድ ያለ ከተማ ስራልን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Kal 🙏❤
      አምስተርዳምን በመጀመርያው ኤፒሶድ ቃኝተናታል!

  • @DesalegnabrhaAbrha
    @DesalegnabrhaAbrha 3 หลายเดือนก่อน

    Iam leveing in ukbermeinghame

  • @HenokGebi-we8vg
    @HenokGebi-we8vg 3 หลายเดือนก่อน

    FG TH-cam XAFULEN ESKE LONDON YALASHO ♥️ THANKS

  • @TarikEsmael
    @TarikEsmael 3 หลายเดือนก่อน

    Wow arf bro qetay Riyad please

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Tarik 🙏❤
      Bekrbu enhedalen wede Riyad!

  • @DesalegnabrhaAbrha
    @DesalegnabrhaAbrha 3 หลายเดือนก่อน

    Bermeingham asegbegun

  • @Techalene
    @Techalene 2 หลายเดือนก่อน

    itly

  • @MinasMargietis
    @MinasMargietis 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የምጠላሁ ሀገር ቢኖር uk ነው

    • @ራስሚዲያ
      @ራስሚዲያ 3 หลายเดือนก่อน

      Happy for you

    • @mahnobaabdo
      @mahnobaabdo 3 หลายเดือนก่อน

      ለምን???

    • @mahnobaabdo
      @mahnobaabdo 3 หลายเดือนก่อน

      ለምን???

    • @muluabera2379
      @muluabera2379 หลายเดือนก่อน

      Your reason is???

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 3 หลายเดือนก่อน +2

    በቅኝ ግዛት ዝርፊያ የተገነባ ሀገር

  • @Etaro1991
    @Etaro1991 3 หลายเดือนก่อน

    Don’t worry about Eritrean’s . Do for your country .

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 2 หลายเดือนก่อน

    ጆርዳን

  • @futumasyed9907
    @futumasyed9907 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለንደን መጥቸ ነበር ግን እማቀው ሠው የለኝም ኢቶጵያዊያኖች አለን በሉኝ በአላህ እዚሁ ለመቅረት ፈልጌ ነበር ከሠወቸ ልጠፍቸው ነው ሠው ካገኘሁ

    • @mahnobaabdo
      @mahnobaabdo 3 หลายเดือนก่อน

      ጥፊ ዝም ብለሽ ከዛ ሰው ታገኛለሽ😊

    • @futumasyed9907
      @futumasyed9907 3 หลายเดือนก่อน

      እሺ መጥፍቱ ቀላል ነው ግን ሠው ያስፈልገኛል

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 หลายเดือนก่อน +1

      Eney alew yete sefer neshe yaleshew? Weyem Finsbury park weyem shepherdbush belesh bethaje yehabesha suqoch megeb betoch alu

  • @EstifanosAyalu
    @EstifanosAyalu 3 หลายเดือนก่อน

    አውሮፓ መሄድ እፈልጋለሁ

  • @giannimelita4703
    @giannimelita4703 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ኖሮ ማውራትና አንብቦ ማውራት እንዴት ይለያያል ጃል! አሽሞነሞንከው እኮ ለንደንን የማያቁት ሀገር አይናፍቅም አለ።

  • @abrahamtesfai6597
    @abrahamtesfai6597 2 หลายเดือนก่อน

    It is your take, but London is the worst city to live on. I mean...wow

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 3 หลายเดือนก่อน

    Why Ethiopian are worried about Eriteria? Eriteria is a different country? Eriterian do not care about Ethiopia? Why Ethiopian mention Eriteria? Eriteria don’t like Ethiopian. Get it? Eriteria were slaughtered and expelled Ethiopian even removed their Gold teeth and expelled Ethiopian from Eriteria.

  • @retasa7652
    @retasa7652 3 หลายเดือนก่อน

    London ke Etiopia wetalchi beka

  • @mussiekidane7968
    @mussiekidane7968 3 หลายเดือนก่อน

    Please eritrea 🇪🇷

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  3 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you @Mussie🙏❤
      We will make Asmara/Eritrea's video too!

  • @eyobtiruneh1282
    @eyobtiruneh1282 3 หลายเดือนก่อน

    Peru

  • @e.gebremedihen9551
    @e.gebremedihen9551 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሃበሻ ኣብስንያ ማለት ነው እኛ አርትራውያን ኣብስንያ ማለት ጠላት እንጅ እኛን ኣይመልከተንም እዝያ ኣብስንያ ሰንደቅ ዓላማ የኛን ሰንደቅ ዓላማ አጠገብ ማረግ የለብህም የናንተ ነገር ማየት አንፈልግም

    • @Nahom19.21
      @Nahom19.21 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሱ የ30 አመት ታሪክ ነው ወደሗላ መለስ ብለህ አንብብ ወዳጄ እስተውል

    • @mahnobaabdo
      @mahnobaabdo 3 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ለማንም አውሮፓ የልተገዛች ብቸኛዋ አፍሪካ እኮናት ዋዋዋዋዋዋውውውውውው የጀግኖች አገር

    • @mahnobaabdo
      @mahnobaabdo 3 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ለማንም አውሮፓ የልተገዛች ብቸኛዋ አፍሪካ እኮናት ዋዋዋዋዋዋውውውውውው የጀግኖች አገር

    • @mahnobaabdo
      @mahnobaabdo 3 หลายเดือนก่อน

      እናንተ በጣልያን ተገዝታችሁ የለ እዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ አቀራረብ ነው ግን ጎንደር የሚዘረፍ ቅርስ የላትም የአክሱማውያን እንጂ,,,ጎንደር የፈላሻ ሀገር ነው::

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 3 หลายเดือนก่อน +3

      በደንብ አናፋ ጦርነቱም የተካሄደው አክሱም ላይ ነው ብለህ። ከርከሮ

    • @fitsumMana
      @fitsumMana 3 หลายเดือนก่อน

      @@destalencho9106 በጊዜው የቴድሮስ ጄነራሎች ትግራዩች ናቸው ጋፋት,አርጎባማ እጂ ተቆርጧል::

    • @loveGodforever1998
      @loveGodforever1998 3 หลายเดือนก่อน

      @@fitsumMana BRO HAVE CAPING MASTERS FROM CAPING UNIVERSITY

    • @Nationalismandpatryotisem
      @Nationalismandpatryotisem 3 หลายเดือนก่อน +2

      በአክሱም ስልጣኔ ወቅት ትግሬም አማራም እልነበሩም እንድነት ከፈለጋችሁ እንድ እንሁን ካልፈለጋችሁ ተዉን ተገንጠሉ እና ሀገር መስርቱ ።

    • @fitsumMana
      @fitsumMana 3 หลายเดือนก่อน

      @@Nationalismandpatryotisem ትግራይ ካልነበረ ማን ሊሆን የሰራው የኔ አዊ kkk

  • @eyobtiruneh1282
    @eyobtiruneh1282 3 หลายเดือนก่อน

    Peru