የሳምንት ምግቦችን ዝግጅት ቁርስ ምሳ እራት weekly meal prep with me

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 307

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +46

    በጣም ይቅርታ በስህተት ስላጠፋሁት ነው መልሼ የጫንኩት.
    መፍጫውን ለማግኝት
    www.walmart.com/ip/BLACK-DECKER-Easy-Assembly-8-Cup-Food-Processor-Black-FP4200B/772119289
    ለ ፓን ኬክ የተጠቀምኩት
    ሁለት ኩባያ ዱቄት
    አራት የሾርባ ማንኪያ የቀለጠ ቅቤ
    ሁለት እንቁላል
    አንድ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    የሻይ ማንኪያ ጨው
    ግማሽ ኩባያ እና አንድ የሾርባ ማንኪያ ስኳር እወይም እንደ ፍላጎት መቀነስ ወይም መጨመር
    አንድ ኩባያ ወተት
    ።።።።።።።።
    ለማሳመሪያ የኦቸለኒ ቅቤ ኑቴላ
    ቸኮሌት ስትሮበሪ መጠቀም እንችላለን
    ቪድዮ ውን ላይክ ማድረግ አይርሱ
    መልካም ቀን

    • @genetbersisa4570
      @genetbersisa4570 4 ปีที่แล้ว

      Meli metenun lakilen pls

    • @mekdeshailegnaw3658
      @mekdeshailegnaw3658 4 ปีที่แล้ว +2

      ሚሉ ቸኮሌት ፆም የለውም እዴ እረስተሽ ነው አይደል

    • @messikonjo8443
      @messikonjo8443 4 ปีที่แล้ว +1

      Mekdes Hailegnaw yetetekemechewe chocolate yelewem Yene konjo,milk chocolate kalehone besetekere

    • @ethiopiafirst6661
      @ethiopiafirst6661 4 ปีที่แล้ว

      God bless u and your family.Thanks for sharing🙏🙏🙏💖💖💖

    • @senaittesfaye8875
      @senaittesfaye8875 4 ปีที่แล้ว +1

      Hi Melat, I love your work but the audio on this video is not working. I really want to watch this video with audio. Thanks!!

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 4 ปีที่แล้ว +20

    የምግብ ፕሮግራምሽን እኛንም ስለሚያግዘን ብታሳየን ይጠቅመናል

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለው ይዤ እመጣለው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ሙያ አያችሁልኝ ፈገግታሽ ብቻ ያጠግባል
    ልክ ልታዬ ስትገቡ Like አትርሱ የሚያየው ሰው እና Like አንዳይነት አይደለም ።ካየን Like አንርሳ
    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💞👍👍😗

  • @asteremenu7723
    @asteremenu7723 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ የሚገርመው ፍጥነትሽ

  • @rita1rita139
    @rita1rita139 4 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ይህ ቪዲዮ ምን ቢጎድለው ነው 👎🏿 dislike የምታደርጉት:: አለማየት እኮ ምርጫ ነው:: ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ::

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ👌👌

  • @selamtefera7894
    @selamtefera7894 4 ปีที่แล้ว

    Konjet ejeshe yebarik 🙏🙏🙏🙏

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ ባናቱማ እኔ ከስራ ስመጣ ሲደክመኝ ባናቱን እጠቀማለሁ በጣም ይጣፍጣል እወደዋለሁ እናመሰግናለን ከጥሩ ማብራሪያ ጋር እጅሽ ይባረክ

  • @nardosteklom4988
    @nardosteklom4988 ปีที่แล้ว

    Thank you dear. Tebareki.

  • @bettyshuruba2831
    @bettyshuruba2831 4 ปีที่แล้ว

    Ejish ybarek yene konjo betam tekami video new enameseginalen

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 4 ปีที่แล้ว +3

    የሳምንት ምግብ ዝግጅትሽ እና የሰንበት ቁርሥሽ ውሥጤ ነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሚልዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 4 ปีที่แล้ว +1

    ሚሚላዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቷዬ

  • @naiher9876
    @naiher9876 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nesh egish ybarek konjo ❤

  • @asefualemu7970
    @asefualemu7970 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ፓስታፉርኖ እንድታሳይኝ እፈልጋለሁ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ?

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 4 ปีที่แล้ว

    very delicious recipe's👈👌👌👌

  • @jumasirajsalih6608
    @jumasirajsalih6608 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez fetnetesh you’re so clean wow Allah yegezesh 👌👌👌

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow meluye konjo you’re just amazing talented and beautiful very respectful God bless you konjo sis🙏⛪️✝️💕💕💕🥰🌼Thank you 🙏👌🥰♥️

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว +1

    ታድለሽ ጎበዝ ነሽ ሜሉ እናመሰግናለን 🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 ปีที่แล้ว

    በስማም በጣም ጎብዝ የእውነት ብርታትሽን አደንቃለሁ ጉልበትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ሜሉየ 🙏

  • @betelehembenti7937
    @betelehembenti7937 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ ሜላ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Thank you yen konjo

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing meluye 🥰🥰everything looks very delicious ጀግና ነሽ ጎበዝ የኔም ልጅ በጣም የድፍን ምስር ወጥ ትወዳለች ካንቺ ብዙ ተምሬኣለሁ ተባረኪ👍👍🥰

    • @selamtsegay380
      @selamtsegay380 4 ปีที่แล้ว

      Thanks for sharing meluye everything looks delicious 😍 😍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔን

  • @meseretberihun8357
    @meseretberihun8357 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትየ በጣም ጎበዝ ነሽ የምትሰሪው ለኛም አገር ቤት ላለነው በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን፡፡ከአንድ በላይ ላይክ የሚቻል ቢሆን 100 ግዜ ላይክ አደርግሽ ነበር፡፡አንድ ነገር ግን ልጠይቅሽ ብዙ ግዜ ሙዝ ከኩኪስ ጋር ተጠቅመሻል ፍራፍሬ እሳት ከነካቸው በውስጣቸው የያዙት ነገር አይጠፋም? ጎመን በጣም ከበሰል? ስለነዚህ ነገር እስቲ ንገሪኝ? በተረፈ የምትሰሪው ነገር ደስ ስለሚለኝ በጣም እወድሻለሁ፡፡

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      Betam አመሰግናለሁ ።ሙዙ በኔ አስተሳሰብ ምንም ችግር የለውም ብዬ ነው የማስበው ።
      በዘይት ስላልጠበስነው።
      የጎመኑ ግን ሁሌም እንደዚህ አልሰራውም ከስንት አንዴ የመርጠው ነው. መሲዬ አመሰግናለው

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 4 ปีที่แล้ว +2

    Mel, healthy and nicely cooked and of course beautifully presented...you are the best...berchi.. we are with you.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናልን ሜሉ በጣም ነው የሚያሩት እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እሞክረዋለሁ ተባረኪ

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ 4 ปีที่แล้ว +1

    እባክሽ የምግብ ፕሮግራምሽን ንገሪኝ ለቤተሰቤ የምሰራው ይጠፋኛል በተረፈ በርቺ

  • @tsigehaile7524
    @tsigehaile7524 4 ปีที่แล้ว

    U the best i wish can be like u .good job

  • @maria9514
    @maria9514 4 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነው ❤👌👍

  • @tigistworku2274
    @tigistworku2274 4 ปีที่แล้ว

    እውነትም መለኛ እጅሽ ይባረክ

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 4 ปีที่แล้ว +2

    ሜሊ ሱሴ የኔ አስተማሪ በጣም እናመሰግናለን የስጋውን መፍጫ ሊንክ አስቀምጭልን😍💕🙏🏾

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      አስቀምጫለው የኔ ቆንጆ ከኮመንት መጀመሪያው ላይ ታገኝዋለሽ ሁሌም መልካም አስተያየት ስለምትሰጭኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @helentekalign9773
    @helentekalign9773 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen meluye betam konjo nw hulem leyu nesh yene wed👌👌👌

  • @zelalemtadesse5242
    @zelalemtadesse5242 4 ปีที่แล้ว

    Thank you melu I appreciate your weekly recipe. Enyen betam nw yerdagn gizye endinorgn seladrgshign thank you 😍😍😍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔም ከልቤ

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 4 ปีที่แล้ว

    Meluye thanks yene balemiya, bizu astemarshign. Instant pot 7 in one, but I'm not sure if it's a good brand or not. I read the reviews though. Let me know if you have recommendations. Thanks a lot

  • @samrawitgmeskel132
    @samrawitgmeskel132 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ጥሩ ስራ ነው ሃበሻ ግን ምግብ የምንጠቀመው የምንበላው ጥቂት ነው የለመድነው ለሳምንት ያዘጋጀሽው አረቦች ለአንድ ቀንም አይበቃቸውም በጣን ከሁሉ አይነት ይበላሉ

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 4 ปีที่แล้ว

    Thank u so so much dear

  • @elenig2297
    @elenig2297 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ቃል የለኝም በጣም ጎበዝ ነሽ ሜሉዬ በርቺ

  • @kyzlove3865
    @kyzlove3865 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነውእናመሰግናለን

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም በጣም ቆንጆ ናቸው ሜሊዬ ጉብዝናሽን አድንቄአለው 😍❤️

  • @birght8920
    @birght8920 4 ปีที่แล้ว

    Melu amesegenalehu yene konjo,melu gen nech duket bezu atetekemi letenash,

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว +4

    Konjo ♥️ you always show really beautiful stuff so thank you for sharing Meluye 🙏💓 berchi be blessed 🙏🙏🙏🙏💓

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @emus323
    @emus323 4 ปีที่แล้ว

    Wow 🤩 betam gobez nesh tenkaram chemer ena gen ehan Hulu neger mayet enji mesratun almokerewem yidekmal.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      Ayeee Ande eskemtlemjiew new keza suse new yemihonew betaye

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሰጎመጃል።thank you for sharing 🙏🏻

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @ethiokal4416
    @ethiokal4416 4 ปีที่แล้ว

    Weyne melu cokes serchew waw betam ytaftal egesh ybarek

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @imankemal7864
    @imankemal7864 4 ปีที่แล้ว

    You're amazing

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 4 ปีที่แล้ว

    የእኔ ጎበዝ በርች አንች ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባከው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @qonjokiwi2564
    @qonjokiwi2564 4 ปีที่แล้ว

    I wish you were my sister! You’re so organized! Good job 👏 thanks for the videos you post I learned a lot.

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 ปีที่แล้ว

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @almazbelete5235
    @almazbelete5235 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you melu🙏🙏

  • @aklessatiruneh1901
    @aklessatiruneh1901 4 ปีที่แล้ว

    ሚ ልየ በጣም ቆንጆ ስራዎች ናቸውና ዛሬ ም እህቴ አጂሽ ይባረክ ባለ ሙያ በርች 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 👍❤️

  • @rg6423
    @rg6423 4 ปีที่แล้ว

    Melu, thank you so my dear

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ጥሩ አይዲያ ነው ሁሌ ምግብ ከመስራት ጥሩ ዘዴ ነው አመስግናለው ሜልዬ ተባረኪ 😍🤩🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 4 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen Konjo new

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ሜልዬየኔ ፀባየ ሰናይ ወይ ሙያ ክፍጥነት ጋር ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ቤቲሻ

  • @michaelgirma7075
    @michaelgirma7075 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሜሉ በሳምንት ምግቦችሽ አንቺ ትለያለሽ

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 4 ปีที่แล้ว

    Tankyou melu le 4 sew shear argyakew 👌👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing

  • @yehalashet9156
    @yehalashet9156 4 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family 🙏🙏❣️❣️ Thanks for sharing

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @ስርጉተስላሴ
    @ስርጉተስላሴ 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሙያ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 ปีที่แล้ว

    Meal prep at its best meli! Keep it up my dear!

  • @kuribachew123
    @kuribachew123 4 ปีที่แล้ว

    Meluye meluye yene tenafake metashilen thank you so much 🙏🙏🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 4 ปีที่แล้ว

    ሜላዬ እናመስግናለን የኔ ጎበዝ የአንችን ስራ ማየት እኮ ምንም አይስለችም በርችልን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ኦ በጣም አመሰግናለሁ

  • @maronayalew5133
    @maronayalew5133 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ሜሉዬ የኔ ባለሞያ ከንፅህና ጋር እጆችሽ ይባረኩ እውነት በርቲኝል የኔ ትሁት

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 4 ปีที่แล้ว

    Always beautiful always full of ideas....You are creative TFS

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @alemalem5337
    @alemalem5337 ปีที่แล้ว

    የምግብ ፖሮግራምሽን እስኪ አሳይን እህታችን🙏🏽

  • @hanayirga39
    @hanayirga39 4 ปีที่แล้ว

    Wuy wuy yihen instant pot yet new yemahegnew??????ethiopia wust ayichew alakim .lemangnawum tnx konjit

  • @selameyassu918
    @selameyassu918 4 ปีที่แล้ว

    Thank you sis

  • @rahelwolde8093
    @rahelwolde8093 4 ปีที่แล้ว

    Nice good job my lovly sis

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @serkalemfamily4983
    @serkalemfamily4983 4 ปีที่แล้ว

    You always do great job konjo God bless you 🥰

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 4 ปีที่แล้ว

    Wow well done 😍!!! Melateye Betam gobez nesh harif idea naw kanchi bezu teru neger eyetemarkubesh naw , amesegenalehu ejesh yebarek 🙏🏽💕❤️🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ በውነት

  • @zoetadesse
    @zoetadesse 4 ปีที่แล้ว

    Thanks meluye betam Tekami new

  • @betelhemketema1893
    @betelhemketema1893 4 ปีที่แล้ว +3

    Meluye benatsh yene konjo laschegrshe ye megeb Programshen betakafiyen ene aras selhonku yetekmgnale lebalebetena le telku leje yesament megeb mazegajet eflgalehu programed mehon eflegalehu ebakshe meluye zare yeserashew betam arifena kelale new berchelgne

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለም ቪድዬውን አስተካክልና በቀጣዩ ሳምንት ይዤ እመጣለው

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 4 ปีที่แล้ว

    Thanks mamay

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว +22

    በጉጉት ስንጠብቅሽ መጣሽ ስምሽን አትጠገብ ብንልሽ ጥሩ ነው 😂

    • @zionmekonnen3212
      @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነሽ እህቴ ቆንጆ ስም አወጣሽላ
      She is so sweet ሜሉ 🍞 🍞 ዳቦ እንቁረስላት ለአዲስ ስም bless 🙏 you

    • @betelihemketema505
      @betelihemketema505 4 ปีที่แล้ว

      😆😆

    • @betelihemketema505
      @betelihemketema505 4 ปีที่แล้ว

      😁😁

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว +1

      Zion Mekonnen that will be nice 👍🏾😂

    • @zionmekonnen3212
      @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว

      @@EasyMixlemlem thanks 🙏

  • @na-se6nw
    @na-se6nw 3 ปีที่แล้ว

    Melu when you roast the chicken in the instant pot did you add water?

  • @fanit1411
    @fanit1411 4 ปีที่แล้ว +1

    Berchi gobez

    • @hilinawoldeamriam3260
      @hilinawoldeamriam3260 4 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ I like the way you manage your time and making good looking food. Definitely I’ll try your way . Thank you dear you weak me up 🤭

  • @shalomali6157
    @shalomali6157 2 ปีที่แล้ว

    You didn't link the food processor???

  • @betelhemketema1893
    @betelhemketema1893 4 ปีที่แล้ว

    Eshi meluye amesegnalehu

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว

    Melye thank you for sharing this is a great idea mouth watering 😋👌tebareki 🙏🏾❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @tazukassahun
    @tazukassahun 4 ปีที่แล้ว

    yene gobez, proud of you Melatye

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @meserettegbaru4310
    @meserettegbaru4310 4 ปีที่แล้ว

    I really like 👍 i needs to do it's you always doing good 👍 job

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው መሲዬ

  • @efnaelyeeyesusleg1858
    @efnaelyeeyesusleg1858 4 ปีที่แล้ว

    Betam mtgermi gobez balemoya nech Egziabher ybarksch

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @ameenajamila4638
    @ameenajamila4638 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ይሄን ሁሉ ሠርተሽ እኔሥ እቃ ማጠቡን ፈራሁልሽ ማሬ ጠክሪ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ሀሀ ከላይ ከላይ አጥበዋለው ።ማሽኑም ያግዘኛል ።ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @ruthandmoses3341
    @ruthandmoses3341 4 ปีที่แล้ว

    አደይ አበባ ቀጥፈን አቅማቸው ደከም ላሉ እናቶች ሸጠው እንዲጠቀሙ እንስጥ
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    th-cam.com/video/rzLrBOKzO6w/w-d-xo.html

  • @mhiretalemu1316
    @mhiretalemu1316 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሜሉዬ 😘

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @seblewongelgezahegne7442
    @seblewongelgezahegne7442 4 ปีที่แล้ว

    Betame gobeze neshe betame enamesegenalen

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @lemlemlem8737
    @lemlemlem8737 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜልዬ ባለሙያ ነሽ።ተወዳጅ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 4 ปีที่แล้ว

    It’s yummy and healthy meal plan .I will definitely try it .great job 👌🏽❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @selamnahomselam1138
    @selamnahomselam1138 4 ปีที่แล้ว

    I m new for your page but I like your food preparation.Thank you.!!!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @geneteshetu9872
    @geneteshetu9872 4 ปีที่แล้ว

    Wow like like syanshe new yene konjo

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው ገኒዬ

  • @ritak.5644
    @ritak.5644 4 ปีที่แล้ว

    Tnx a lot melu pls share the food processor link tnx again 🤚😍

  • @azeb8953
    @azeb8953 4 ปีที่แล้ว

    Amazing thank you 🙏🏾

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @judjud4209
    @judjud4209 4 ปีที่แล้ว

    Enkan dena metsh malu betam arif new 🙏🙏👍😘

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank u meleye.plz ruz be sega hulun wehawenem ruzunm yemetetekemiwen neger eyemetenesh asayen be instant pot plzzzz🙏🙏🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለው እሺ ይዜ እመጣለው

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 4 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE okay meleye thank u 😍

  • @muluyezelalem8832
    @muluyezelalem8832 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርች

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እጀሽ ይባረክ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 4 ปีที่แล้ว

    Did u realize that u like to say more ቆንጆ አና በታም አቤት ብዙዙዙዙዙ ጊዜ😂😀😀😀

  • @nebiatshiferaw8724
    @nebiatshiferaw8724 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቆንጆ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለው