Thankyou my sis. You did a good job just i will try to make weekly meal plan like you. Saving time.... i do for some Ethiopians food but still i have no plan:) just to share my experience on smoothly, i love mixed berries (blueberry, raspberry, blackberry& strawberry) and just i use strawberry ( one of my daughter just want strawberry) The other thing i use flaxseed with chia seeds and avocado is must:) Tebareki!
Meleye ene smothy sesera besament 3 ken new segno erob ena arb and it consists of Muz Mango Avocado Baby Spinach Cucumber Brokeli Carrot Cellery Tomato Apple strawbery or black berry And it is tooo yammi
I love all 🌞thank you for sharing and the egg you used that one my son favorite I try almost all organic egg but this on is number one ☝️ the taste like back home. Thanks 🙏
Hi Meli endat neshi? Betam des beloge yemayew ye Migebe amarache sefelege bekelaleu yememarebet channels new betam gobez neshi keep up! But I have one question during this pandemic beze be corona wekete ke shopping yegezashewen ekawoch, vegetables batekalaye endat adergeshi new yemtatbeyachew wede pantry or refrigerator kemasgebateshi befit yemtadergewen tenekaka betasayen betam des yelegale i really stressed out ekawn vegetables becha ke shopping yemeta eka satbe new yemewelew pls yanchin betasayen des yelegale thanks.
ሜላትኛ ቻናል
th-cam.com/video/MJKJI--E_z8/w-d-xo.html
ዘመናይት ቻናል
th-cam.com/video/xZrmgaW6eFA/w-d-xo.html
የብርትካን እና ሎሚ ኩኪስ ለመስራት
ሶስት የሾርባ ማንኪያ የብርትካን ወይም የሎሚ ጭማቂ
የብርትካን እና የሎሚ ፍቅፋቂ
አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
አንድ እንቁላል
ሶስት የሾርባ ማንኪያ ስኳር
አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
ሁለት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
አንድ ኩባያ እና ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዱቄት
ትንሽ ጨው
ይህንን ቩድዬ ከወደዱት ላይክ ማድረግ አይርሱ
ሜልዬ በጣም ጥሩ ዘዴና አሰራር ነው: እኔ መናገር የምፈልገው ለምን ታምስ አፕ 👍🏾 ሁሉም ተመልካቾች አያደርጉም: እኔ 10 እጅ ቢኖረኝ አንድ አይደለም 10 እሰጥሻለው 😘😘
ኦ ከልብ አመሰግናለሁ በውነት
@@melatTUBE meluye I really mean it.
Same here I wish I can give her more likes
በጣም ነው የማደንቅሽ ፡ልጆችሽና ባለቤትሽ እድለኞች ናቸው ።የምትሰሪው ምግብ ሁሉ በጣም ነው የሚያምረው!
ሁሉም በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ሳንድዊቹን ብትሰሪልን ደስ ይለናል
ሜሉዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የሣንዱች አሠራሩንም እንጠብቃለን እጅሽ ይባረክ
እሺ ይዤ እመጣለው አመሰግናለው በጣም
ሜሉ ሁሌም በአንቺ ጥንካሬ እገረማለሁ የምታሳይን ነገር ሁሉ ጠቃሚ ነው ከዛም በላይ ተባረኪ በርቺ 😘😘😘😍😍😍👏👏👏👏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Thank you for sharing.Smoothie ሰትሰሪ ትንሽ የተልባ ዱቄት ጫምረሸ ሞክሪው ትወጅዋለሸ።
hi melat tiyake lemeteyek neber......... ene manignawinim wet sisera timatim echemiralew ena timatitim yalew wet lesamint refrigerator wist mekoyet yichlal wey?
በጣም እናመሰግናለን ሚላትዬ ቀላል ይጠቅማል..👌
Betam new yemamesegnew thank you for sharing melat 👌👌👌👌
Hey can you please link which exact instant pot that is
Wow! Melu great job! You always have something new to share! Thank you 🙏
Wow wow delicious ejesh yebarek konjeya
አሜን አሜን
Thankyou my sis. You did a good job just i will try to make weekly meal plan like you. Saving time.... i do for some Ethiopians food but still i have no plan:) just to share my experience on smoothly, i love mixed berries (blueberry, raspberry, blackberry& strawberry) and just i use strawberry ( one of my daughter just want strawberry)
The other thing i use flaxseed with chia seeds and avocado is must:)
Tebareki!
Instant pot ena crack pot difference alachew?
You are so well done. Thank you dear. Please share if couldn't kids breakfast and snacks, lunch, dinner
ቀጣይ ቪድዬ እሱ ነው አዚዬ ከልቤ አመሰግናለሁ
@@melatTUBE eshi dear thankful
Thank you Melat. This is wonderful. I'll try to make these dishes. Healthy and delicious.
Betam enamesginalen everything looks yummy 😋
thank you melye yene teyake megebochun deep weset new metasegebiw weys ketach new metasekemechiw lesamentu bemulu
Mel...everything is cooked with passion and look deliciously tempting....Mel you really deserve all the best girl...Keep rocking!❤❤❤
ኦ ፈጣሪ ያክብርልኝ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ
Melu...lesint dekika new yabeselshiw oats and banan bread?
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሚልዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
እጅሽ ይባረክ ሁሉም ነገር ያምራል ተባረኪ እህቴ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Betam gobez neshi u inspiring me a lot
Meleye yehe pot yasefelegenal enede? Ene instant pot alegn
አንደኛ ነኝ !
በጣም ቆንጆ ቆንጆ ምግቦችን ከጥሩ አሰራር ጋር በጣም እናመሰግናለን ሜሉ እጅሽ ይባረክ እህቴ👌👌👌👍
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@@melatTUBE ሜሉዬ አንቺ እኮ ሁሉን አሟልቶ እኮ ነው የሰጠሽ እጆችሽ አሁንም ይባረኩ ባለሙያ💓🥰🙏🏻
@@melatTUBE ሜሉ የተለመደ ትብብርሽ አይለየኝ እህቴ ሼር አርጊልኝ እግዚአብሔር ያክብርሽ አመሰግናለሁ ሜሉ🥰💓🙏🏻
Melateye ejes yebarek 😍 megebohu yamralu 😋 betam gelagle zede naw 👌🏻👍 thank you for sharing 🥰❤️
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Selam lanchi yhun betam bale moya gobez nesh egishin ybarek enamesegnalen melu 😍😍👌
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔም
ሜሊዬ የምትሰሪያቸው ምግቦች በጣም ደስ ይላሉ... ቀላል እና ማራኪ... ሁልጊዜ የምትጠቀሚያቸውን ingredients መጠን እና ስም ከ ቪድዮ ስር ብትፅፊልን... እናመሠግናለን
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እሺ እንደዛ ለማድረግ እሞክራለው
Good inspiration👍🏾👍🏾
Meal prep at its best! Love it 😍 thanks for sharing Meliye😍
Meleye ruzun le 12 dekika high pressure lay new?
ሜላትየ በጣም ቆንጆ ምግብ አሰራር ነው የሳምንት የሰራሽው እኛም በዛሬው ቀን ማለት ሐሙስ ቀን እንዳችው አርገን እየሰራን ነው በጣም ጎበዝ ነሽ።
ሜላትየ ልጄም ደሊና በጣም ትወድሻለች ሳንድች ያልሽው አደራ።
በጣም በጣም አመሰግናለው ይኔ ውድ እድግ በይልኝ ።። እሺ. በቀጣይ ሳምንት ይዤ እመጣለው አመሰግናለው
Good job
እናመሠግናለን ሜሊ እጆሽ ይባረኩ ሳንዱቹን እንጠብቃለን
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም የተዋጣለት ስራ 100%%
አመሰግናለሁ👏💗
በጣም በጣም አመሰግናለው ሀኒሻዬ
Wow I really love it definitely I’m going to try it I love slow cook thank you for sharing melaye 😍🥰🙏
Great job, Everything looks amazing proud of you👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽😘❤️🙏🏽
የኔ ቆንጆ በጣምምም ከልቤ አመሰግናለሁ
Yena konjo ejish ybarek 😍
በጣም ምርጥ እና ጤናማ አስራር እጅሽ ይባረክ ሜሉ
በጣም በጣም አመሰግናለው
ከልብ አመሰግንሻለው ይህን ዘዴ በጣም ጥሩ ነው እኔም አንቺ በምታሳይው መሰረት ነው የምጠቀመው እጅሸ ይባረክ
በጣም በጣም አመሰግናለው
Thank you Meluye .
Wow you are amazing. Especially ur postivity to explain everythings
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ዋዉ ቆንጆ ቁርስ ምሳ እራት ነው የሰራሽው ቦታው ሲያምር ቦት ያለበት ልክ ነሽ ክረምት እየመጣ ነው ጤነኛ ነው ደግሞ ውዴ የተቆራጭ ኬኩ ሩዝ ምንም አልቀረም ሁሉም ምራቄን አስዋጥሽኝ እናመሰግናለን 👍🏾👏🏾
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በውነትት
በጣም የሚያምሩ ምግቦች ናቸው ሜሉዬ እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ተባረኪ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ስጠብቀው ነበር እንኻን ደና መጣሽ ሜልዬ ተባረኪ 😍🥰🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@@melatTUBE 😍🥰
ዋው ሜሉ እጅሽ ይባረክ
በጣም በጣም አመሰግናለው
ሜላቴ ባለሙያ እጅሸ ይባረክ
እኔም በኢንሰታት ፖት) ወጥ
ሰራሁ በርግጥ ሰዓት ቆጣቢ ነው።
እናመሰግናለን።
በጣም በጣም አመሰግናለው ልክ ነው በጣም ግልግል ነው
My favorite smoothie is kale, blueberry, banana chia seed, flexeseed, and moringa powder if i have i put some ginger ..delicious
ሞሪንጋ በጣም ለጤና ጥሩ ነው አስታወስሽኝ እረስቼው ነበር በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ሜሉ ጎበዝ እንደሁሌው በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በጣም በጣም አመሰግናለው
በጣም የምደንቅ ሥራ ነዉ ተበረክ ወደጀሻለሁ
You really make people’s life easy! What a talent👏
በጣም በጣም አመሰግናለው
ሚሚላዬ በጣም ቆንጆ ነው
ቤትዬ በጣም አመሰግናለው
በጣም ቆንጆ ድካም ያቀላል እጅ ይባረክ
ዋዉ ሜሊዬ ሁሉም በጣም ምርጥ ናቸው በጣም ነው የወደድኩት እኔ የምወደው እስሙዚ ማንጎ በ ፕናፕል ነው ሳንድውች ያልሽውን ኣሳይን thank you for sharing yena konjo tebarki 👍🥰🥰
እሺ ይዤ እመጣለው አመሰግናለው በጣም
Its so nice recipe !!! Well done!!!
በጣም በጣም አመሰግናለው
ሜሊዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይባሪክሽ
በጣም በጣም አመሰግናለው
ሜሉየ እንካን በደህና መጣህሽ የኔ ማር ተባረኪልኝ 🙏 በጣም ቆንጆ ነው ያዘጋጀሽው
ያንቺ ለየት የሚለው ባንዴ ብዙ ነገር ነው የምትሰሪው ይገርማል። በጣም በጣም ምትደነቂ ሴት ነሽ ሜሉ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘😘😘😘
ፂዬ በጣም አመሰግናለሁ
Meltey.egeg brame enamesgenalen tebarekey
እኔም ምስጋናዬ ከልብ ነው
ዋዋዋዉ በጣም እናመሰግናለን ሜልዬ
በጣም በጣም አመሰግናለው ቤቲሻ
በጣምነውየምተወደጄው ባለሞያ ነሸ የሴት ቁንጮ ነሸ!
MELUYE ESKE PROGRAMOCHESHN LIST ARGESH AKAFEN?
Thank you Meluyee egesh yebrak yeni gobez balemuya👏
አሜን አሜን
Betam gobeze
Meleye ene smothy sesera besament 3 ken new segno erob ena arb and it consists of
Muz
Mango
Avocado
Baby Spinach
Cucumber
Brokeli
Carrot
Cellery
Tomato
Apple
strawbery or black berry
And it is tooo yammi
Omg u r amazing. I will try to follow you. This will make life easier. Thanks dear so much.
እኔም ምስጋናዬ ከልብ ነው
Wawwwewee betam emeygerm new i really love it thanks again and again tebarkiy 😗😗😗😗
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ነው የማመስግነው ተባረኪ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Can you tell us the link for the pan you used to make the cabbage?
www.amazon.com/gp/aw/d/B0869MQ38T?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
በጣም በጣም አመሰግናለው
@@melatTUBE Thanks!
Thank you so much salasebw balmouya adergshegn🙏
እሉ በጣም አመሰግናለሁ
Wow all look so yummy! Very helpful to save time👍Thank you Melye ❤
በጣም በጣም አመሰግናለው
Just wow God bless you dear
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
thanks dear
Thank you for sharing Melu❤️❤️❤️🥂
በጣም በጣም አመሰግናለው
Thank you sis 😘 💓
በጣም በጣም አመሰግናለው ዘመንዬ
ሜላት እጅ ይባረክ ለሁሉም ዝግጅትሽ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ አሜን
Ejish yibarek 😍
አሜን ብሉዬ
Betam enamesegenalen meluye hulem leyu nesh yene wed berchilen
ሄሉዬ በጣም በጣም አመሰግናለው የኔኔ ቆንጆ
እንዴት ስልካችን በመጠቀም የዩቱዩብ Thumbnail መስራት ይቻላል?/How to make Thumbnail for youtube Videos on Android 2020 amharic tutorial
የእይታ ሰዓታችን እንዲጨምር ምርጥ ተንብሌን መስራት ይጠቅመናል???
ፎቶውን ተጭነው ይመልከቱ
The food looks so yummy 😋 and healthy. It’s good for busy schedule. And I love the smoothie great job👌🏽Thank you for sharing ❤️
አመሰግናለሁ ሞክሼ
@@melatTUBE ሜልዬ she’s my cousin 😍
You’re welcome ሞክሼዬ😀😉😍❤️
ምርጥ እኮ ነሽ
እጅሸ ይባረክ በጣም ያምራል 😘
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ሜሉ የሎሚውን ኬክ አቡክተን ወድያው ነው የምንጋግ ረው ?
በርች የእኔ ጠንኳራ
በጣም በጣም አመሰግናለው
Melk sitegn enji moya ke meluye emaralew
ሜሉ ተባረኪ ባለሙያ እህታችን ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ያዘጋጀሽውን ፍሩት የትኛው የፍሪጅሽ ክፍል ነው የምታስቀምጪው ሁለቱኛው ጥያቄዬ ለስንት ቀን የሚሆን ነው የምታዘጋጂው
በረዶ ቤት ነው የማስገባው ።ለስድስት ቀን ነው የማዘጋጀው
ጎበዝ ሚሉ አንቺ እኮ ልዩ ነሸ!!!
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Thank you 🙏🏼 melaty
በጣም በጣም አመሰግናለው
I love all 🌞thank you for sharing and the egg you used that one my son favorite I try almost all organic egg but this on is number one ☝️ the taste like back home. Thanks 🙏
እኛም በጣም ነው የምንወደው የትሬደርስን እንቁላል ከልብ አመሰግናለሁ ልጅሽን ሳም አድርጊልኝ
I will ... if you can explain about this egg it will help what to buy ,they have more than hundreds 🤗
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በሜላትኛ ቻናሌ ይዤ እመጣለው ። ልክ ብለሻል
Thank u ቆንጆ
@melat tube where do you buy your meets?
እኔ ከሀበሻ ሱቅ ነው የምገዛው
Thanks Melu
Hi Meli endat neshi? Betam des beloge yemayew ye Migebe amarache sefelege bekelaleu yememarebet channels new betam gobez neshi keep up! But I have one question during this pandemic beze be corona wekete ke shopping yegezashewen ekawoch, vegetables batekalaye endat adergeshi new yemtatbeyachew wede pantry or refrigerator kemasgebateshi befit yemtadergewen tenekaka betasayen betam des yelegale i really stressed out ekawn vegetables becha ke shopping yemeta eka satbe new yemewelew pls yanchin betasayen des yelegale thanks.
th-cam.com/video/E1897nFWneA/w-d-xo.html
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በዚህኛው ቻናሌ ሙሉ የገበያ ቀን ውሎ አካፍያለው እስኪ ከጠቀመሽ እይው
@@melatTUBE thanks a lot
ሜሉዬ ስወድሽ ሩዝ በደቃ ስሪልን በጣም አምሮኛል ግን መብላት እንጂ መስራቱን አልችልበትም ማለቴ ሲሰራ አይቼ ስለማላውቅ
እኔም አላወኩትም የኔ ቆንጆ ምን ይሆን
Gobez.
Meluye yenim eski share adrgilgne adiss negne aberetachigne
Wow👏👏👏👏❤❤
በጣም በጣም አመሰግናለው
ሜሉ ሳንዱቹን አሰራር መቼ ታቀርቡልናለሽ ጎበዝ ባለሙያ 👍
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በቀጣይ ሳምንት ይዤ እመጣለው አልሚሚዬ
👏👏👌
I been looking this video every where to make ye aja tekorach 😁
ሠላም እጅሸ ይባረክ በርች
በጣም በጣም አመሰግናለው