ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thanks alela for inviting Burhan .
አለላ ሚዲያ እናመሰግናለን ፤ እንዲህ ያለዉን ወንድማቸንን ጋብዞ ዕሣቤዉ እና ምልከታውን ማድመጥ ትልቅ ትምህርት ነው ፤ " ገበር " ስለተባለ የ አክሼ ኩማር ፊልሞ ወንድማችንን ልክክ ያለ ልክ ነው ያለዉ ሐሳቡም ተመችቶኛል ፤ በአጠቃላይ ኩም ብዬ ያደመጥኩት ጥሩ ውይይት ነበር ፤
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነዉ ስትፈላሰፉ አፈዘዛችሁኝ እኮ
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነኝ ባንቺ ውብ የአጠያየቅ ዘየ ቀኔን ሰርቀሽብኛል ብዙ ፕሮግራምሽን እንዳይ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ።በይ የእኔን ስራ ወስደሽ ስሪ ጊዜየን ሰርቀሻልና
🙏🙏🙏
betam konjo discussion new bertu
የመሀመድ ጫወታወች በምሣሌ ነው ምርጥ መምህር ነህ ይመችህ
ጥሩ ነው በርቺ
Tiru tiru hasaboch anstachual bertu wow alela show
ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
አብዛኛው ሰው መዝናናት እና ለተወሰኑ ደቂቃዎች ስሜቱን አርክቶ ማለፍ ነው የሚፈልገው የሰው ልጅ ሰውነቱ እንዲዳብር ለ አመጋገቡ እና ለስፓርታዊ እንቅስቃሴው ትኩረት እንደሚሰጠው በቀን የተወሰነ ደቂቃ ወስዶ ለፈጣሪውና ለንደዚ አይነት ቪዲዮዎች ወይም መልካም አሳቢ እንዲሆን ሊረዱት በሚችሉ ነገሮች ላይ ቢያተኩር ዛሬ ያለንበት መከፋፈል ላይ ባልደረስን
የኔ መዓዛ ብሩ በርቺልን
እሱ ብቻ ያውራ እስቲ ዝም በይ አኝቺ አይጠገብም እኮ