እንዴት Discipline ያለዉ ሰው እንሁን.. ከሌለህ ምንም አይኖርህም |How to get disciplined |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 142

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 6 หลายเดือนก่อน +19

    አይ አንተ የልጅ አዋቂ የሆንክ ሰው ያለ ዕድሜ የበሰልክ
    በዕድሜ በጣም ታንሰኛለህ ግን እኔ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬያለው በጣም ነው ማመሰግነው 🙏

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 14 วันที่ผ่านมา +1

    Pain of discipline is less than pain of regret ❤❤❤

  • @سعدى-س3ر
    @سعدى-س3ر 6 หลายเดือนก่อน +7

    የምር ያለምንም ማካበድ ለኔ አንተ እጅግ ጉበዝ ምርጥሰዉ ደጋግሜ ስሰማክ የማልሰለችክ

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 6 หลายเดือนก่อน +7

    አንተ ልጅ ግን በጣም ጎበዝ ነህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @yenetabet
    @yenetabet 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ነው ያለህ እውቀት የተኖረ እንደሆነ ንግግር ያስታውቃል❤❤❤❤❤❤

  • @كرستيانورونالدو-ص2ظ
    @كرستيانورونالدو-ص2ظ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደኔ ለሁተኛ ግዜ አንድ videoውን የያው በላይክ 👍

  • @lilyfiseha4205
    @lilyfiseha4205 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርመው ስህተቶቼ ሁሉ ያነበብከኝ ያህል ትነግረኛለህ ዘመንህን ይባርከው ወንድምአለም

  • @IsmaliAhmed-nx3jf
    @IsmaliAhmed-nx3jf 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኪራ በጣም ምርጥ ስፖርት እየሰራሁም አዳምጥሀለው በርታ🧘‍♂️

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 หลายเดือนก่อน

    እየፃፍኩኝ ነው የሰማሁህ ምክንያቱም ጀምሬ ስለማቆም ልክ ልኬን የሚነግረኝ ሰው እፈልጋለሁ ። ተምሬበታለሁ

  • @YiseAbrsh
    @YiseAbrsh 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጌታ ነህ ወንድሜ

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ሰላም መጣህ ኪሩ ንግግርህ አይጠገብም እየፈተፈትክ እንዴምታጎርሰን ያክል ነው እሚሰማኝ ዝቅ ብለህ ነገራቶችን እምታስረዳበት መንገድ በጣም ይመቸኛል በዚሁ ቀጥልበት እናመሰግናለን

  • @kidu_media
    @kidu_media 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኪራየ የኔ ሽቅርቅር በርታልን ወንድማለም እኔ በራሴ የምተማመን ሰዉ ነኝ ያልመሰለኝ ነገር አልቀበልም ጎወደኞቼ ይናደዱብኛል

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ!! ኪራ ሕይወት እንደሚያስተምረዉ ምንም ነገር አያስተምርም ህዚች ምድር ላይ
    Thank you!!

  • @MmKk-i3g
    @MmKk-i3g 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራየ ትለያለህ የምር በጣም እወድህ አለሁ አከብርህ አለሁ❤❤❤❤

  • @New-sc5xw
    @New-sc5xw 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ብሩክ ነህ

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህ 🙋ዳይ ለማዳመጥ🏃

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ ይሄኳ እኔን እብቢ ብሎኛል እስኪ እጠናከራሁ ምክሮችህ ግን በጣም ውስጤ ናቸው በርታልን 👌👍💐

  • @fithalewadigo
    @fithalewadigo 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ማነኛዉንም ፊልም ለማየት ጀምሬ እስከመጨረሻዉ ካየሁ 1-8 ዓመት አልፎኛል፡፡ የፊልም ኢንዱስትሪዉ ስራ እየሰራ አይደለም ማለቴ ግን አይደለም፡፡ ችግሩ ከኔ ሳይሆን እንደማይቀር እርግጠኛ ነኝ፡፡ ያም ሆነ ይህ ይሄንን ፊልም ተጀምሮ እስኪያልቅ በተመስጦ አይቸዋለሁ፣ በጣም ነዉ የወደድኩት፡፡

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js 3 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ደሞ ዘና እያልኩ ነው ያዳመጥኩህ. በንግግሮችህ እናመሰግናለን

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከልብ እናመሰግናለን ክሩቤዬ❤🙏

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጠክር ወድሜ እዴት ሰስቤስ ሁኝ እደማዳምጥህ ባተ ምክር ብዙ ነገር ጠቅሞኛል ተምሪያለውም ያለፈ ቪዲወን እራሱ አያለው እግዚሐብሄር እውቀትን ይጨምርልህ🎉❤

  • @GanaaatSlam
    @GanaaatSlam 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራየ ብጣዕሚ እየ ዘክትረካ❤❤❤😊

  • @henokmulugeta4307
    @henokmulugeta4307 6 หลายเดือนก่อน +1

    Genuinely እንደኛ ነህ always I am waiting you

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yes, definitely you have to work hard. Get up early. You have to do it.

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን

  • @asrse539
    @asrse539 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደሕና መጣህ ኪራ ወንድሜ ❤

  • @Tgs542
    @Tgs542 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይባርክህ ♥️♥️

  • @konjittadiwos6074
    @konjittadiwos6074 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራየ በጣም ነው ውድድድድድድድድድድድድድድድድ thank You so much ❤❤

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቐ9ዀ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቐ9ዀ 6 หลายเดือนก่อน

    💪💪ጀግናየምክርሕብርታቴነዉክበርልን❤❤❤😘

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ኪሩዬ ምርጥ ትምህርት ነው🙏❤🥰

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 6 หลายเดือนก่อน +47

    በነገራችን ላይ ወንድም አለም አንድ ጥያቄ ጠይቄ ነበር አላየህውም ልድገመው እጅግ የበዛ የፍርሀትና የማፈር ባህሪ አለብኝ እንዴት ላሶግደው አግዘኝ ስራላይ ችግር እየፈጠረብኝ ነው

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 6 หลายเดือนก่อน +6

      እኔም ያዉነኝ ዛሬግንአፍቶኛል የመዳምልጅ መቶኝ😢😢😢😢😢እፍስደትአደትእደዳሥጠላኝ

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  6 หลายเดือนก่อน +32

      Video enseralen

    • @netsanetgatachew8846
      @netsanetgatachew8846 6 หลายเดือนก่อน +8

      @@emanahmed-vb6fy አይዞሽ ውዴ ያልፍል ግን ሲመቱሽ ለምን ዝም ትያለሽ ትንሽ ከሆነ ለቤተሰቦቹ አሳዊቂ ትልቅ ከሆነ ደሞ ህግ የሚባል ነገር አለ አትፍሪ የት ነሽ ደውይ ፖሊሶች ጋር ያግዙሻል እራስሽ አስከብሪ ማንም እንዲመታሽ አትፍቀጅ ስራሽ ስሪ አለቀ ዱላ ሲቃቱ Noማለት አለብሽ ፈጣሪ ያግዝሽ እኔ አጋጥሞኝ ስላስቆምኩኝ ነው የምነግርሽ እህት

    • @netsanetgatachew8846
      @netsanetgatachew8846 6 หลายเดือนก่อน +3

      @@kirubelahadu እጠብቃለሁ በጣም አመሰግናለሁ ወንድ አለም እግዜር ያክብርልን🙏

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 6 หลายเดือนก่อน

      @@netsanetgatachew8846 ዉይይከብዳል እፍፍፍእኔሢበዛዝም ነዉእምለዉ ጠፍቸሥለምሠራ ለትንሽወራትብቻልቻልብየነዉ ሀገርለመግባት አስቤለሁ

  • @godislove1474
    @godislove1474 5 หลายเดือนก่อน

    You are number one. I am proud of you, and I love you. Keep it up, wonderful, and thank you big sister .sister is the best❤❤❤❤😮😮😮Tuti.

  • @hanankonjo5529
    @hanankonjo5529 6 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ነው
    እናመሰግናለን ❤️❤️ ወንድማቺን

  • @mametube2168
    @mametube2168 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ admehn rayim yargwe anamsgnaln

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩዬ በጣም እናመሠግናለን የሆነ ንቅት የሚያደርግ ትምህርት

  • @AbMan-oh5si
    @AbMan-oh5si 6 หลายเดือนก่อน +1

    🛑 የሚገርም አረዳድ
    🛑 የሚገርም አገላለጽ
    Wow kira 🙏 𝗗𝗶𝘀𝗰𝗶𝗽𝗹𝗶𝗻𝗲

  • @ZeynabHussin
    @ZeynabHussin 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነህ ካላደቅህ አላልፍም ቁጥርህን ተባበረኝ

  • @seniyemrtua
    @seniyemrtua 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kira tmecheyalek.....bertaln😍

  • @EsiLamek
    @EsiLamek 6 หลายเดือนก่อน

    ትክክል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zumera-y5p
    @zumera-y5p 4 หลายเดือนก่อน

    የኛውድ ወንድም በርታ

  • @Salemjourney
    @Salemjourney 6 หลายเดือนก่อน +2

    Discipline is a rule#1

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኳንደህናመጣህልንኪራየ❤

  • @nebyusolomon
    @nebyusolomon 5 หลายเดือนก่อน +1

    kiru mn endehon tawukaleh.....beka keahun behuala aendezih mehon alebgn,yihen yihen adergalew biye some how beka yehone bemayreba ye hiwot routine wust gebiche lerase yegebahut kal resichew weym beka nege akakisalehu eyalku yihew ahun lay gizew yedebgn kiruye ke 6 amet befit jemro still adergewalehu endalku jemre endetewukt nw.i admire you.

  • @hjf1744
    @hjf1744 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግሊዘኛው 😢😢😢😢😢😢😢ይቅር

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 6 หลายเดือนก่อน +1

    Great lesson thank you for sharing stay blessed kira❤

  • @adanechbekele8571
    @adanechbekele8571 6 หลายเดือนก่อน +1

    አውነትነው❤❤🙏🙏🙏👍

  • @EthioSkillShare
    @EthioSkillShare 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግነዋለሁ 🙏❤

  • @HanaDerbie
    @HanaDerbie 6 หลายเดือนก่อน +1

    Hy kira yemigerimh sile displine sitawera betam yetewat sew mehon efeligalehu malet hule 11:00 seat menesat efeligalehu gn sharp mehon alichalikum ena andande 12:00 seat new minesaw mashashal alichalikum yesira bahriye betewat endinesam yifeligal! Any way i try again and again! Thankey esh!

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ምክር

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 6 หลายเดือนก่อน +2

    Fabulous ❤

  • @AbenezerSheno
    @AbenezerSheno 6 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ቅናት እና ራስን ስለማወዳደር video ስራልን 🙏

    • @HcTx-n7n
      @HcTx-n7n 6 หลายเดือนก่อน

      ውይ በጣም

  • @Abrish_Digital
    @Abrish_Digital 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምርጥ ነዉ ስራህ ግን pls የራስህን video በመሃል በመሃል የምታሳየውን ነገር ተው, እንቅልፍ እንቢ ሲልህ ቡና ስትጠጣ ምናምን አይነፋም ብሮ

  • @bereketsintayhu7971
    @bereketsintayhu7971 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ነገር እኮ ነው የሚከብደኝ😂

  • @DanaytHAGOS-ip1zv
    @DanaytHAGOS-ip1zv 5 หลายเดือนก่อน

    Amazing 🎉🎉🎉

  • @Past80
    @Past80 6 หลายเดือนก่อน

    Betam new bmetweraw neg erasen yemayew thanks ewntun selmtwera

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks you kiraye❤🙏

  • @thomasbayih2589
    @thomasbayih2589 6 หลายเดือนก่อน

    Man gar new mtawera beya

  • @MisganagaliIct
    @MisganagaliIct 6 หลายเดือนก่อน

    Much respect

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks so Munch

  • @bekiman7358
    @bekiman7358 6 หลายเดือนก่อน +2

    subconscious mind endet endemisera ngeren

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከተሰበርክበት አንስቶ ጠግኖ ሕይወትን እድትወድ አርጎህ መልሶ ሰባብሮህ እዳትቆም አጎህ የሄደን ሰው እዴት ትረሳዋለህ

  • @LIYUAFERA
    @LIYUAFERA 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kiraye eski sle crush sralen.malet endet crushachen notice endemyadergen malete new ayteh atlefew mels setegne

  • @HikmaAdusemed
    @HikmaAdusemed 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @tigimele
    @tigimele 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሱስ ሆንክብኝ። Good job 👍

  • @l_o.l
    @l_o.l 6 หลายเดือนก่อน +1

    kira yionichi lij aleche betam new yemewdat gn eswa ayhonem alechege keza demo lerekhe alefelegem demomeme alechege mn larege betam chinikage eko

    • @WtipirerOitfdhhf
      @WtipirerOitfdhhf 6 หลายเดือนก่อน

      በውስጥ አናግረው ውንድም .

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬኪራችን ኒኩለር የሆነ espk fact ነው የነገርከን ልክልኬን ነጭ ነጮን ነው ቢመረኝም ዎጥ አርጌ ተቀብየዎለው በርግጥም ስሸሸው የነበረው ደረሰብኝ እውነቱ የሄ ነው discipline ወሳኝ የስኬት mastr ( Ke) ነው

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኦ ኪራራራራራራራ ዌልካም ወነድሜ

  • @filmon_on21
    @filmon_on21 6 หลายเดือนก่อน +1

    kira camera eyayek awra lju aschenekew ko

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
    @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወንድማችን ቴሎግራም ካለህ ስልክህ አስቀምጥልን

  • @MeheretAddisu
    @MeheretAddisu 6 หลายเดือนก่อน +1

    I really 😂😂 😂 love the way how kira expresses even if you have to be discipline to loss ,you have to be lazy 😂😂😂😂 totally true

  • @jerusalem8478
    @jerusalem8478 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ልጂ እንደኔ ሚወደዉ ማነዉ

  • @judyshewa7995
    @judyshewa7995 6 หลายเดือนก่อน +1

    I like ur contents a lot, but there is nothing wrong with talking about spirituality and marriage like u can talk what u believe in or ur perspectives about marriage

  • @NerSeid
    @NerSeid 5 หลายเดือนก่อน

    Betkl🎉🎉🎉

  • @EluLol-u6v
    @EluLol-u6v 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቁጥርህን ከየት ላግኘው 🙏🙏🙏

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  6 หลายเดือนก่อน +1

      0948486063

  • @abatnehendawoke8432
    @abatnehendawoke8432 2 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሶስተኘ ነኝ ዛሬ ❤❤የኪራ ወዳጆች እስኪ5k አስገቡኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ❤

  • @Leyatwondimu-j6r
    @Leyatwondimu-j6r 6 หลายเดือนก่อน +1

    Enamsgnln❤

  • @endenatejigushamati7227
    @endenatejigushamati7227 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @bekiman7358
    @bekiman7358 6 หลายเดือนก่อน +2

    ebakh ayteh atlefew subconscious mind endet mnfelgewn endanasaka endet endemikawemen nger aymro wst mimeta hasab hulu ewnet aydelem tl yele endet enleyew mejrehen metegber akategn bakh atlefew sewoch like arut endiyayew

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  6 หลายเดือนก่อน +1

      Sure will make a video

  • @tgsttgst-tx1qu
    @tgsttgst-tx1qu 6 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ ነኚ ዋዉ

  • @DestaKahsay-pr9dg
    @DestaKahsay-pr9dg 4 หลายเดือนก่อน

    ግን እየደበረህ እንዴት ትሰራለህ

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሞኛል ወላሂ በሥደት

    • @Balge-hl3ty
      @Balge-hl3ty 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞሺ ማማየ

  • @Beyene-n5z
    @Beyene-n5z 6 หลายเดือนก่อน +1

    8 gna lay zare gana pleas like for me micky from south africa

  • @ሰብሊ
    @ሰብሊ 3 หลายเดือนก่อน

    50/ ፐርሰንቱ እንግሊዝኛ እየጨመርክ ነው ያስተማርከን ባማርኛ አውራን ምኑም ሳይገባኝ ዲስፕሊን እያልክ ጨርስከው😎

  • @hjf1744
    @hjf1744 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዲስቢሊ ምንድነው እዴ ተቸገርኩኝ እኮ

  • @fatumasultan2515
    @fatumasultan2515 3 หลายเดือนก่อน

    It is jehhad in islam if you control your nafse! Diciplene is every thing!!!

  • @etayenatwa769
    @etayenatwa769 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለህ

  • @eexx2236
    @eexx2236 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @madhanitb3840
    @madhanitb3840 6 หลายเดือนก่อน +3

    መቼም መፈትሄ አይጠፋም አንተ ጋር ኪራ

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉🎉🎉

  • @HayatHayat-iw1yo
    @HayatHayat-iw1yo 6 หลายเดือนก่อน +1

    በምን ነው ላግኝህ የምችለው 😢😢😢😢

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  6 หลายเดือนก่อน

      0948486063

    • @HayatHayat-iw1yo
      @HayatHayat-iw1yo 6 หลายเดือนก่อน

      @@kirubelahadu ኣመሰግናለሁ እደውላለሁ

  • @gualabaytigray
    @gualabaytigray 6 หลายเดือนก่อน +1

    𝘉𝘳𝘢𝘷𝘰🔥🔥🔥🤞

  • @nardosgebre8343
    @nardosgebre8343 6 หลายเดือนก่อน +5

    "ዲስፕሊን የሌለውን ሰው መርዳት በጣም ይከብዳል" ……ትልቅ አይታ ነው ኪራ

  • @FikeralemYite
    @FikeralemYite 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tmechegnalh

  • @AlazarSamuel-v4h
    @AlazarSamuel-v4h 6 หลายเดือนก่อน

    Abeni eyasakek new a 😂

  • @madhanitb3840
    @madhanitb3840 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ደግሞ አይን ለ አይን እያዩ ማውራት በጣም ያስፈራኛል ልክ ውሸት እንደሚያወራ ሰው ሌላ ሌላ ቦታ እያየው ማውራት ነው የሚቀለኝ

    • @GanaaatSlam
      @GanaaatSlam 6 หลายเดือนก่อน +3

      በትንሹ ብሆን መኩሪዉ ማማየ አትፍሪ🎉🎉

    • @madhanitb3840
      @madhanitb3840 6 หลายเดือนก่อน +1

      እና video aserabetem ? Kirayee

  • @EsiLamek
    @EsiLamek 6 หลายเดือนก่อน

    ትክክል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BurtukanGemechu-i3k
    @BurtukanGemechu-i3k 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @EsiLamek
    @EsiLamek 6 หลายเดือนก่อน

    ትክክል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @godislove1474
    @godislove1474 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤