የምንጊዜም ወርቃማዉ ኢትዮጵያዊ ላዕከ መንግሥት፤ ጀብደኛው ዲፕሎማት ጸሐፊ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.พ. 2024
  • #የምንጊዜም ወርቃማዉ ኢትዮጵያዊ ላዕከ መንግሥት
    #ጀብደኛው ዲፕሎማት ጸሐፊ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ
    #የደርግ መንግስት አክሊሉን ጨምሮ በ60 ባለስልጣናት ላይ ግድያ ሲያስብ አጼ ኃይለ ስላሴ “አክሊሉን ተውት፤ ለእናንተም ለሀገርም ይጠቅማልና” ሲሉ ከራሳቸው ነፍስ ይልቅ ስለእሱ የተከራከሩለት የሀገር ሰው
    #የኢትዮጵያን አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከምስረታ ጀምሮ እስከ በራሳችን ልጆች እንዲዘወሩ እና እንዲመሩ የሠራ አርቆ አሳቢ
    #በዲፕሎማሲው መስክ ጣሊያኖችን በአውሮፓ ምድር እረፍት ሲነሳቸው ትልልቅ ማባበያ ቢሰጡት አልፈልግም ያለ፤ ዳረጎታቸውን እምቢ ሲላቸውም እናትና ወንድምህን እንገድልብሀለን ሲሉት ” እናትና ወንድሜ ከብዙሀን እናት ከኢትዮጵያ አይበልጡም ብሎ የመለሰ እና ከንዋይ እና ከቁስ ይልቅ ሀገሩን ያስቀደመ ዓለም አቀፍ ታማኝ ጀግና ፤
    #በኢትዮጵያ ታሪክ ከታዩ ፖለቲከኞች መካከል በጥንካሬያቸዉና በአዋቂነታቸዉ ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚሰለፍ

ความคิดเห็น • 6

  • @eshetubiwota4936
    @eshetubiwota4936 3 หลายเดือนก่อน +2

    ባለውለታ ነን: : በግፍ በመግደላቾን ኢትዮጵያውያን ተጠያቂ ነን:

  • @tewodrosnigussie4921
    @tewodrosnigussie4921 19 วันที่ผ่านมา

    Legend Akililu

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይቆጫል !....ያንገበግባል !!!

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du หลายเดือนก่อน +1

    One of the biggest mistakes the Dergue did was to kill the best Ethiopian Diplomat, Aklilu Habte-wold.
    Yilma Wako Ashagre from the USA though born and grew up in Ethiopia.

  • @Sorenay
    @Sorenay 3 หลายเดือนก่อน +3

    then why did you Ethiopians kill him?

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነተኛ #ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት #አክሊሉ ሀብተወልድ፡፡ ስለዘከራችሁት እናመሰግናለን::