የጀብሃ እና የሻእቢያ ታሪክ ||ኢሳያስ አፈወርቂ ወደትግል የገባበት ሁኔታ||የኤርትራ ፌደሬሽን መፍረስ||ክፍል 1||ጸሀፊ፡- አፈንዲ ሙተቂ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 175

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 6 หลายเดือนก่อน +11

    Thank you EDF for your sacrifice to free us from this criminal Ethiopian colonialism!

  • @eritree9794
    @eritree9794 6 หลายเดือนก่อน +2

    🌴🇪🇷 ኤርትራ 🇪🇷🌴
    ✌የጠላቶቿ መቃብር✌

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal 6 หลายเดือนก่อน +2

    Eritrea is the land of history like Adulice, Metera Aksume King Dome,,, the pole of the Red Sea and the core of civilization, HERO PEOPLE

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 6 หลายเดือนก่อน +3

    Betam merti new part 2 enitebqalen... Tarik lhulu yedron የahun tewldin ekul yasfelgal Ina

  • @Mehari2491
    @Mehari2491 6 หลายเดือนก่อน +10

    የኤርትራ ታሪክ እናንተ በፈለጋችሁት የተወላገደ የሰካራ ትንተና ሲቀርብ በጣም ያሳዝናል:: ከሓቀኛ ታሪ ተምራችሁ: መርምራችሁ ሌላ ምንጭ አንብባችሁ: ከማቅረብ ይልቅ: ይህች በመበታተን አፋፍ ያለች: ማንም የማያዝንላት አገራችሁ ኢትዮጵያ በሚያከብር አቀራረብ: ስታነቡት አታፍሩም?
    መጀመሪያ:
    የታጋዮቹ ስሞች በተሳሳተ ንባብ ስታቀርቡት:
    ሁለተኛ:
    ስዉእ እድሪስ ሓምድ ዓዋተ የተሰዋው: በውጊያ ሳይሆን: በበረሃ ተኝቶ እያለ በእባብ ተነድፎ ነው::
    ሶስተኛ:
    "ህዝቢ ሃይሊ የሚባል ሃይል አልነበረም: ህዝባዊ ሓይልታት ሓርነት ኤርትራ እንጂ::
    ሓረካ በሳሕል በረሃ አልነበረም::
    የኤርትራ ክቡር ታሪክ አጭበርብሮ ማቅረብ የተለመደ ባህላችሁ ነው::
    ሌላ እመለስበታለሁ

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደራሲው ሙጠቂ የታሪክ ሰው አደለም ሲል ድሬዳዋ እጽፋለሁ ብሎ የሆነች ብ ጣቃ ወረቀት ታሪክ ብሎ ጻፈ ምንም ሳይመረምር መጨረሻው የOLF ሰው ስለሆነ ትርጉም የለውም ሁሌ ታሪክ ማጣመም አይነተኛ የሚጠቁ ጸባይ ነው ልክ እንደ OLF!

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 6 หลายเดือนก่อน

      @@adugnatesfaye6346 ye Amhara kit atabi.

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 6 หลายเดือนก่อน

      Why are u crying over the past? Why so much hatred for Ethiopia and Ethiopians? For all we care, GO TO HELL. Ur hate of Ethiopia will destroy ur mind. It will not hurt Ethiopia a bit.

  • @zackzack2193
    @zackzack2193 6 หลายเดือนก่อน +7

    ያ ደንቆሮ ኑጉስ ፈደረሽን ባያፈርስ በስላም ይኖር ነበር። ሆነም ግን ያልነበረ ታሪክ ፈጥሮ ሸግር ላይ። ገባ

    • @ephremtaye1767
      @ephremtaye1767 6 หลายเดือนก่อน +1

      ነህ

    • @GetschewTsadik
      @GetschewTsadik 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወዳጄ ንጉሱን ደንቆሮ የማለት ሞራልን ከምን አመጣህው?ንጉሱ አሁን የሉም ታሪካቸው ግን በኢትዮጵያ ታሪክ ጎልቶ ይኖራል:;ፈዴሽኑ መፍረሱ ሁሉም እኩል ኢትዮጵያዊ እንዲሆኑ ታስቦበት የተደረገ ነበር:;ይሁን እንጂ ኤርትራ በቅኝ ግዛት ሥር ስለቆየች የኤርትራ ኤሊቶ የሰለጠንን ነን ብለው ስለአመኑ በኢትዮጵያዊነት እኩልነት አላመኑም:;በኢትዮጵያ የበላይነትን ተመኙ:;አልሆን ሲላቸው መገንጠልን አቀነቀኑ::ከዛም ቅኝ ተገዢዎች ነን ብለው ለነፃነት ተንቀሳቀሱ ነፃም ወጡ::ምን አገኙ?ድህነት ኢትዮጵያዊነትን አጡት:;አሁን 1500ኪ.ሜ የባህር ጠረፍ ቢኖራቸውም አንዲት የሚጠቅም ወደብ የላቸውም::ወደቦቹ መጥቀም ከነበረባቸው ለኢትዮጵያ ብቻ ነው መሆን የሚችለው:;ወደቦቿን ኢትዮጵያ ካልተጠቀመችበት ግመል ውኃ ያጠጡበት የተባለውም ለዚህ ነው ::እየሆነ ያለውም ይሄው ነው::ኢትዮጵያም አልተጎዳችም አልተጎዳችም እያልኩ አይደለም 1500ኪ.ሜ የባህር አጥታ ጎረቤቶቿን እየተለማመጠች ነው::ኢትዮጵያ ብዙ አማራጮች ስለአሏት ጅቡቲ ሶማሊያ ኬንያ ሱዳን ወጪ ገቢ ንግዷን በውድ ዋጋም ቢሆን መከወን ችላለች ::ወደፊትም ትችላለች::ኤሪትሪያ ግን ከኢትዮጵያ ግን ካልተስማማች መቼም የባህር ጠረፎቿን የግመል መጠጫ በላይ መጠቀም አትችልም::እኛ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራዊያንን እነደ ንጉሰ ነገስቱ ዘመን ኢትዮጵያዊ ሁኑ ብለን አንለምናቸውም ቅኝ ገዝተናቸው ነበር ብለን አንዛበትም:;እዚህ አዲስ አበባ ሚሊዮን በብዙ ሥራ ተሰማርተው ይኖራሉ:; በአስመራ የሚኖር አንድ የለም : :በትጥቅ ትግሉ ዘመን በኢትዮጵያዊነት ላይ የተሰራውን ግፍ አልረሳንው ::ይሁን ለመበቀል አንፈልግም::
      ወዳጄ ንጉሰ ነገስቱን "ደንቆሮ"ያልከው የት ሆነህ ነው?

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

      ድንቁርናቹ አፈር እስበልቶ ደሃ አረጋቹ በሳቸው ዘመን ጥጋብ ነበር ምድረ ቅራቅንቦ አሁን ታድያ ለቃቹ ውጥዋ

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

      @@GetschewTsadikእነሱ በቅናት ጥላቻ ነው ዛሬም መኖር የሚፈልጉት ኢትዮጵያ ነው ድረ ሻብያ

  • @jibriltaha3096
    @jibriltaha3096 6 หลายเดือนก่อน +2

    ታሪኩ ትልቅ ጉድለት አለ በተ የዓብደልቃድር ከቢረ ስም አልተነገረም የዚህ ታላቁ ታጋይ ታሪክ ስላሌተነገረ ጉድለት ያለው ታሪክ ነው: ሸር አለማረግ ተገደናል::

  • @biniamgebramichael1380
    @biniamgebramichael1380 6 หลายเดือนก่อน

    Eritrea 🇪🇷 is an independent nation state now. It has its own historiography. Period

  • @dawit9686
    @dawit9686 6 หลายเดือนก่อน +2

    We don't care about eritrea.We all need a strong United Ethiopia

    • @abrahamdebessai9294
      @abrahamdebessai9294 6 หลายเดือนก่อน

      Wright😂😂😂😂 but my Grand pa told me 😢😢😢Son Nothing is free in World😂😂😂 fight😂😂😂 I will take your WIFE 😅

  • @Josephsol55
    @Josephsol55 6 หลายเดือนก่อน +15

    ከኣሁን በኃላ እናንተን ፈርቶ የሚኖር ኤርትራዊ የለም የምትችሉትን ሁሉ ጦርነትና ጭፍጨፋ አካሂዳቹብናል በሰላም በጉርብትና ለመኖር ሞክሩ። ከሁሉ በላይ ደግሞ ከስንዴ ልመናና ከእርዳታ መጠበቅ ተገላገሉ ጉራና ትእቢት ተውት።

    • @enegennegusenshomekugn4627
      @enegennegusenshomekugn4627 6 หลายเดือนก่อน +2

      ምነው ጠብ ያለሽ በዳቦ አልክሳ?ወይስ ሌላ ተልዕኮ አለህ? ትዕቢትና ጉራስ ከኤርትራዊ በላይ ማን አለው? የለመነውንስ ዳቦና ስንዴስ የምታጫርሱን እናንተው አይደላችሁ እንዴ? ይሄ የልባችሁ ክፋትና ተንኮል ነው በምድራችሁ ተዘልላችሁ እንዳትቀመጡ የከለከላችሁ በማን ላይ ተቀምጠሽ ማንን ታሚያለሽ አሉ

    • @mestewalie6479
      @mestewalie6479 6 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ነው እንዳንተ ሰላም ያሳጣቹ ምን ታረጋለህ ገዳይ ሻብያ ኢትዮጵያ ሰው ኤርትራውያን ከበረሀ ሚስጢር አላቸው ምናምን ተብሎ መሀል አዲስ አበባ ይገድሉ ነበሩ ኢትዮጵያ መስኪን የዋህ ህዝብ ነው ከነ ወትሀደሩን የሻብያን ጉድ አልወጣም ገና

    • @eeeee2022
      @eeeee2022 6 หลายเดือนก่อน +2

      ተገንጥላችሁ አገራችሁ ብትቀመጡ ጥሩ ነበር ግን ከሠላም ስምምነት በኃላ ግልብጥ በላችሁ ወደ ኢትዮጵያ መጣችሁ,ስንት ኢትዮጵያዊ ወደ ኤርትራ ሲመጣ አይታችኃል,ቀልደኞች ናችሁ,😂😂😂

    • @MichaelHanal
      @MichaelHanal 6 หลายเดือนก่อน

      @@enegennegusenshomekugn4627 mafere alebesh be worada gefe be eritrea laye yetefesemewu , begeza mesareyachuhe kemetene newu eritrean neasa yawetanete .....berehanu jula teyekewu ....be 100000 murekegna

    • @subsc691
      @subsc691 6 หลายเดือนก่อน

      እኛን ፍሩ ኣላልንም ቢትችሉ ተጠራርጋችሁ ከሀገራችን ውጡ እናንተ ተምች እንጂ ሰዎች አይደላችሁም ነው ጥሪያችን!!!!!!!!ፈሳም እንዳንተ አይነት መርዝ ይዞ መጓዝ ራሱ አጢያት ነው ይሄኔ የጣሊያን ቂጥ ላሽ ነህ !!!ባለጌ!

  • @terbinosaboliberaki
    @terbinosaboliberaki 6 หลายเดือนก่อน +9

    Eritrea be johnfoster Dallas tezerfa yeneberechw be lijochwa hail netsa wetach

  • @tesfamicaelabraha7630
    @tesfamicaelabraha7630 6 หลายเดือนก่อน +3

    very exceptionnelle and intéressant histoire. Bravo 👏

  • @mesfinfikereslassie1404
    @mesfinfikereslassie1404 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yegermal sew endet ye hagerun tarik ayawkim 😢😢😢😢 Ethiopia empire neberech bizu gizatoch neberu Eritrea degmo 1 gizat neberech like wollo, kaffa, wollega

  • @guuleeddiini4589
    @guuleeddiini4589 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለእረትራ ሙሰሊሞች ማኅበረሰብ ትግልና ታሪክ አንድ ጺንፈኛ ትረካ ሊሸፈን አይችልም

    • @MakdaBereket
      @MakdaBereket 6 หลายเดือนก่อน

      What are you trying to say

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 หลายเดือนก่อน

    የፈለገ ምክር ዝክርን ኃ/ሥላሴ ቢቀበሉ ባይቀበሉ ግብፅ ከጀርባ እያለች ኤርትሪያን ማስገንጠሏ አይቀርም ነበርና ብዙ ማውራት አያስፈልግም። ከዚህ ይልቅ የግብፅን ሚና ቢትተርከ ይሻል ነበር!!!!!

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 6 หลายเดือนก่อน +42

    መጀመሪያ ሃይለ ስላሴ ፌዴሬሽኑን አፍርሶ ስለወረሳት ኤርትራ አቅርቡልን። በሃይል አንድ የሆነ በሃይል ወደ ቀድሞ ቦታው ተመልሷል።

    • @HanokaLemayew
      @HanokaLemayew 6 หลายเดือนก่อน +3

      selezi awen lemin wed Ethiopia temtalachu
      wed Eritrea yemehad 1 Ethiopiaw yelem..ketegentelachu lmin temtalachu??

    • @FNeway
      @FNeway 6 หลายเดือนก่อน +3

      At least እሳቸው በል የሆንክ አምበጣ በሊታ። ግማሽ ሚሊዮን ህዝብህ ነው አዲስ አበባን ያጣበበው።

    • @gbm5905
      @gbm5905 6 หลายเดือนก่อน

      💪👏💪👏💪👏

    • @ደንደን-ቀ5ሰ
      @ደንደን-ቀ5ሰ 6 หลายเดือนก่อน

      @@FNeway ሀይለስላሴ (ሀይለሰይጣኑ) በአሜሪካን ታግዞ ኤርትራን የወረረው ቅሌታም ቆሪጥ የነጭ ቂጥ አጣቢ ባሪያ በቁሙ የሞተ ኢሊሙናቲ ግብረሰዶም ያስፋፋ ለዶላር ብሎ ልመና ባርነት ውስጥ የገባ የጨለማ ተምሳሌት ነው

    • @Josephsol55
      @Josephsol55 6 หลายเดือนก่อน +3

      @@FNewayሃይለስላሴ ተላላኪ ውሻ ነበር።😂😂😂

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 6 หลายเดือนก่อน +12

    ኤርትራ ነጻ ኣገር ናት ። ኢትዮጲያውያን ለመዳኘት እንዲረዳቹ ፣እውነተኛ የኤርትራና ህዝቦቿ ታሪክ ኣንብቡ ። መርምሩ። በታሪክ ኤርትራ የኢትዮጲያ ኣካል ሆና ኣታውቅም።

    • @robiye3496
      @robiye3496 6 หลายเดือนก่อน +2

      ምስ እትዪጵያ ባ ምሓሸና ኣበይ እሞ ክንረክቦ ሕጂ ዲእ ተረምሳ ሃገርና ህዝባ ብስደት ጸንቱ ቡላሽ ኮይና ተሪፋ እዛ ርምስቲ ሃገርና ምስ ሃብታ እንኮላ ሳኣን ምሕደራ ተረምሳ ሞይታ ዳግማይ ዉን ትትሳእ ኣይትመስልን መክንያቱ ህዝባን መንእሰያን ኣርሕቁ ጸንቱ እዩ ናብ ሃገሩ ናይ ምምላስ መደብ ኪኣ ዘለዎ ኣይመስልን ስለዚ ካብ ዓባይ እትዮጵያ ምፍላይና ክሳራ ጥራይ ዘይኮነስ ንህላወና ዉን ኣብ ሓደጋ የእትይዎ ዩ ብላሽ መሰዋእቲ ብላሽ ገድሊ ፌክ ናጽነት

    • @Matiti000
      @Matiti000 6 หลายเดือนก่อน +3

      ድምሱስ ሎሚ ከኣ ከም ኢትዮጵያ ነንሕድሕና ንቃተል ምሃለና ንስኻ ግን ናይ ነብስኻ ግበር ኢትዮጵያዊ ሙዃን ቀሊል ስለ ዝኾነ ክትከውን ትኽእል ኢኻ፡፡ ንህዝቢ ኤርትራ ወኪልካ ክትዛረብ ኣይትኽእልንኻ ህዝቢ ኤርትራ ቅድም ብደሙ ድሓር ከኣ ብድምጹ ሃገር ዝመስረተ እዩ ንስኻ ግን ብልክዕ ኤርትራዊ ኣይመስለንን

    • @robiye3496
      @robiye3496 6 หลายเดือนก่อน

      @@Matiti000 ንሕናስ ንቃተል እንዶ ኣለና ኣብ ዓዲ ባዓሎም መራሕቲ እና ባሃልቲ ዉሕዳት ማፍያታት ምስ ሰዉራና ትሓቡኦም ዝመጹ ሸፋቱ የጽንቱና ይኣስሩና የሳድዱና ገፊፎም ኣብ ኩናት ይእትዉና ኣለዉ ኣብ ስደት ኪኣ ነንባዕልና ንቃተል ኣሎና ከብዚ ዝዓቢ ዉርደት ኣሎ ድዩ ድሓሪ ኪኣ ናጽነትና ዶ ሃገርና ትቡል ሲ ስለምንታይ ኣሻሓት ኪሎሜተር ካብ ሃገርካ ሃድምካ ኣብ ስደት ትክርቲት ኣሎካ ዘይትከይዲ ናብታ ርምስቲ ሃገርካ እወ ጥዕምቲ ናጽነት ዘለዋን እንተኮይና ኪድ ናብ ሃገርካ ብዛዕባ ኤርትራዉነተይ ኪኣ ንዓካ ክአምን እለ ብዙሕ ኣይዛረቡን የ ከም ደስ ዝበለካ ርኣየኒ

    • @meharitedros4196
      @meharitedros4196 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@robiye3496 መንገዲ ዝሓዘካ የልቦን ።ወሸለ ኬድካ ሕጂ ሕጂ ናብታ ተፍቅራ ገሃነብ ኢትዮጲያኻ ጽርግፍ በል።

    • @Josephsol55
      @Josephsol55 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@robiye3496ከልቢ ዓጋመ ውሕ ውሕ😂😂😂

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኤረትራ መቸ ነዉ ኢትዮጵይ ነበረች እስቲ ንገረን ኢትዮጵይ እንደ አገር የሆነች ከአድዋ ጦርነት ምነሊክ የኦሮሞ ብሄርና ለሎቹ በሃይል ወደግዛቱ አግብቶ በ1904 ኢትዮጵይ የሚል ስም ተሰጥቶ አገር ሆነች። ከዛ በፊት ኢትዮጵይ አብስንይ የሚል ሰም ነበራት በመሳፍንት ተከፋፍላ እርስ በእርሳቸዉ ሲዋጉ ነዉ የነበረ በዛን ግዝየ ሐማስየን ተብላ ትጠራ ነበረች።ከትግራይ መሳፍንት ከሀማስየን ሁሉ ግዜ ጦርነት ነዉ የነበረ ጦርነቱም ለዝርፍይ ነዉ የሚመጡት።

    • @subsc691
      @subsc691 6 หลายเดือนก่อน

      አንተ ነበርክ ያኔ?😁

  • @mesfinmengistu-fb7ko
    @mesfinmengistu-fb7ko 6 หลายเดือนก่อน +1

    መጽሐፉን እጅግ በጣም ወደነዋል ። ቶሎ ተሎ ልቀቁልን በናታችሁ ። ፍቅር ናችሁ

  • @emahatsionyohannes2272
    @emahatsionyohannes2272 6 หลายเดือนก่อน +5

    Sijemer awate binamir aydelem ke nara yemibal gosa new techemari tela bayru berasu alweredem tarik matamem ke zerachu new

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርትራ ለኤርትራውያን በኤርትራውያን።

    • @subsc691
      @subsc691 6 หลายเดือนก่อน

      ለራሶህ የሰው ሀገር እያጨቀየህ ኤርትራ ን ኤርትራውያን ሲትል አታፍርም? ድንጋይህን አቅፈህ ተኛ ሌላ ምንም የለህም😂

  • @dinraringhahah4947
    @dinraringhahah4947 6 หลายเดือนก่อน +9

    ኤርትራ ኢትዮጵያ ሆና ኣታቅም።

    • @temporary995
      @temporary995 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኤርትራና ኢትዮጵያ ሁለት ህዝብ ናቸው ብሎ የሚያስብ ሰው እውነትን የማያውቅ ነው፣ክቡር ፕረስዴንት ኢሳያስ ኣፈወርቂ
      ኤርትራን ኢትዮጵያን ክልተ ህዝቢ'ዮም ዝብል እቲ ሓቂ ዘይፈልጥ ጥራሕ ዩ

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@temporary995 ጅሎች እንዲህ ብሎ ጮቤ አሰረግጦ ደመኞቻችንን ትግሬዎች እውስጥ ገብተን ለመግረፍ የተጠቀምንበት ስልት ነው።

    • @Eritreana1991
      @Eritreana1991 6 หลายเดือนก่อน

      እሱ ራሱ ምን ሓቅ ያውቃል እና ​@@temporary995

    • @Prddde
      @Prddde 6 หลายเดือนก่อน

      120 million people will die before that

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 6 หลายเดือนก่อน +1

    አድ አገር ስሌላኛው ታሪክ ለማውራት ስትሞክር የሚገርመው እራሷዋ የራሷን ታሪክ ተውቀው ነበር በታሪክ የኢትዩጲያ ታሪክ ከየት እስከየት ነው የሦስት ሺ ወይስ የመቶ አመትተብየው ያደኛው ገዥመደበ ስሄድ ልላኛው እደሱስሜት የሚቀባጥረው በመጀመሪያ የራሳችሁን ታሪክ ማንነታችሁን በትክክል ፈትሹ ከዛ ስለጎረቤት ትቀባጥራለህ ከባለቤቱ በላ የሚያቀው ቡዳነው ቀናተኝነታችሁ እራሱን የቻለ በሽታነው እኛ ከናንተጋር ላዴና ለመጨረሻው ተገላግለናል ለርስ በርሳችሁ ታሪካችሁን በትክክል አስፍራችሁ ለመታረቅ ያብቃችሁ ያሳዝናል ምህረቱን ይስጣችሁ

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 6 หลายเดือนก่อน

      ፈሳም፣ አሁንም ታላዝናለህ።

    • @ephremtaye1767
      @ephremtaye1767 6 หลายเดือนก่อน

      መቼ ተገላገልንህ መጥተህ እንደመዥገር ተጣበቀህባት,,,,ሆዳም ነገር

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 5 หลายเดือนก่อน

      Please Google Ethiopian History & Google Eritrean profile if you Read all this. Ethiopian History is your part of your history. Two Countries History changed by European Colonization.

  • @EthioH76
    @EthioH76 6 หลายเดือนก่อน +3

    1) Use the correct photos while narating. For example, you are talking about ELF but showing photos of EPLF.
    2) Change the audio to Eritreans music
    3) Dont repeate photos again amd again

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 6 หลายเดือนก่อน +1

      Right!

    • @hermonogbamichael8599
      @hermonogbamichael8599 6 หลายเดือนก่อน

      A fair comment

    • @paulosyoseph6208
      @paulosyoseph6208 6 หลายเดือนก่อน

      Federation is not the same as federal system. ፈደረሽንና የፈደራል ስርኣት ይለያያል።

    • @EthioH76
      @EthioH76 6 หลายเดือนก่อน +1

      This channel doesnt grow b.c the prsenter doesnt listen opinions. We have been telling him many constructive ideas but he is stone head!

  • @hame605
    @hame605 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷the power of Eritrean for ever ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🚀🚀🚀🚀🚀🚀

  • @fabucell5517
    @fabucell5517 6 หลายเดือนก่อน +3

    Lemejemria geze Eritrea bfegertion ende tqrnech be Etiopiwyan af sineger ewnet tdebka atnorem melkam jemare

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኤርትራ መገንጠል የምትሉ ሁሉ ታሪክህን ያለማወቅህ ነው የሚያሰይ. ኢትዮ. ወራሪ ስለሆነች ያው ኤርትራ ወራ ያዘቻት. ኢትዮ. ወራ አታውቅም የምትል ከሆነ አሁን ሶማሌ ክልል ተብሎ የሚጠራ ያለው ሶማልያዊ ነው.

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 6 หลายเดือนก่อน +4

    አፍቃሪ አረብ የሆነው ጀብሃ በሻዕቢያ መተካቱ ለኢትዮጵያ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @dawitazin1590
    @dawitazin1590 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይገንጥላቹ የኢስራኤል ኣምላክ ኤርትራ በፍጹም ኣንድ ሆነን ኣናውቅም የኤርትራ መገንጣል የሚለውን ቃል በቅራሽ ኣስተካክለው ኢትዮጵያ ለኤርትራ ይምትፈልጋት ለባህርዋ ብቻ ነው ኤርትራ ከኤትዮጵያ በፊት ሀገር የነበረች ኣገር ናት ኢትዮጵያ መቸ ነው እንደኣገር የታወቀች ይሀ ዝም ብሎ የ3000 ኣመት ታሪክ ምናምን የምትሉት ቅራ ቅምቦ kkkkkkk ለትውልዱ የእዉነት ታሪክ ብታስተምሩት ይሻላል

  • @Badema1991
    @Badema1991 6 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ መፅሐፍ ከሞላ ጎደል ኤርትራ የኢትዮጲያ አካል እንዳልነበረች ገልፆታል እናመሰግናለን ። አንዳንድ ሰዎች እስካሁን ባህር ናፋቂዎች ኤርትራ የኢትዮጲያ አካል ናት ብለው ሲያወሩ በጣም ያሳፍራል እንደዚህ ታሪክን ቢመረምሩ ኡነታውን በቀላሉ ሊያውቁ ይችላሉ።

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 6 หลายเดือนก่อน

      አሁን አፈንዲ ሙጠቂን የታሪክ ሰው አድርገህ ሞተሃል አንድ ቁጥር በዘበዛ የደደር ወተር በደኖ ልጅ ነው ። ደንታ የለውም to details እንዳመጣ ለት መዘባረቅ ነው ። Don't take him seriously !

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 6 หลายเดือนก่อน

      @@adugnatesfaye6346unreconstructed Amhara neftena Eriterea is a country it was a country give up you will loose Oromia tigrai Somalia Etc whe you go back to Sell Dingy we will see if you would be better than Eriterea game over Amhara

  • @ghirmayteklu-s7w
    @ghirmayteklu-s7w 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኣዎ ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል ሆና ኣታቅም ከስርዓት ሃይለስላሰ በፊት ኤርትራ ራስዋ የቻለች ሃገር ነበረች ስርዓት ሃይለስላሰ ወደ ስልጣን ከመምጣት ተከትሎ ግን ከኣመሪካና እንግሊዝ ባለስልጣናት ድጋፍ ኤርትራ በፌደሬሽን ከኢትዮጵያ እንድትቀላቀል ተደረገ ለኣሜሪካ ብሄራዊ ጥቅም ሲባል

  • @KemalGeleto-i5y
    @KemalGeleto-i5y 6 หลายเดือนก่อน

    ሀይለስላሴ የሚባል ንጉሥ የቀሽሞች ሁሉ ቀሽም ንጉሥ down with Hailesilase!

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 6 หลายเดือนก่อน +3

    በተጨማሪም ኤርትራን ወደ ኢትዮጵያ የተቀላቀለችበትን የአሜሪካንና የሀይለሰላሴን ተንኮልም ግለጸው መቸና እንዴትየኢትዬ አካል አንደነበረች ተናገር

  • @טסנה
    @טסנה 6 หลายเดือนก่อน

    ባጭሩ የወሎው የደሴሊ ኢስያስ አፈ ወርቅ የአፄው የዱህንነት ኦፉሰር የግሉ ቢዝነስ አድርጎ ኤርትራ የምትባል ሀገር ፈጥሯል

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 หลายเดือนก่อน

    አፈንዲ ሙተቂ ወናፍ ነው። ምን ያውቅና!

  • @mokonenbrhane8992
    @mokonenbrhane8992 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሓምድ እድሪስ ዓዋተ በጦርነት ኣልሞተም በሰላም ግዜ እባብ ነድፎት ነው የሞተው

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 6 หลายเดือนก่อน +1

    እበት ፈደሬሽን እንጂ ክፍለ ሀገር አይደለም።ፈዴሬሽን ሲፈርስ ትግሉ ተጀመረ ከአሜሪካም ከሩስያም ጋር ተዋጋ ነጻም ወጣ።

  • @emahatsionyohannes2272
    @emahatsionyohannes2272 6 หลายเดือนก่อน +4

    Ante ye amenzra lij Eritrea eko keza befit ye Ethiopia huna atawiqim

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 6 หลายเดือนก่อน

    ኣንዳንድ ስሕተት ቢኖርበት over oll dena ነው ይትገሉ ጀማሪ ዓዋተ የትሰዋ ባንድ ዓመቱ ሳይሆን ሁልትኛ ዓመት in 1963 ነብረ

  • @hermonogbamichael8599
    @hermonogbamichael8599 6 หลายเดือนก่อน

    The main culprit was Dullus Foster who forcefully annexed Eritrea to Ethiopia...in the interest of US. It cost all of us a destructive war

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 6 หลายเดือนก่อน

    ስለ ኢትዮፕያ የፈረሰች ያለች ኣውራ ሐላሚ

  • @adriana3856
    @adriana3856 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤🇪🇷❤️ Eritrea ❤🇪🇷❤️

  • @FanoMichaelKassa-zu7xp
    @FanoMichaelKassa-zu7xp 6 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ባንዳዎች የገብጽ ተላላኪዎች ምኞታቸው ኤርትራን ከመገንጠል ባለፈ የመሐመድን ሃይማኖት በኢትዮጵያ ጭምር ለማስፈን ነበር። ነገር ግን በአጭር ቀሩ እንጂ?

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 6 หลายเดือนก่อน +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️

  • @iskatl1098
    @iskatl1098 6 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል የትኛውም ግዜ ኣልነበረችም ታሪክን ወሽተህ አትስራ በመላ ኣለም ያለ ህዝብ እየ ሰማ ነው።

    • @amanuelghedai7622
      @amanuelghedai7622 5 หลายเดือนก่อน

      ከጣልያን በፊት ኤርትራ ብቻዋን አልነበረችም

  • @semereabsemere2270
    @semereabsemere2270 5 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia nesh yetegenetelech ke Eritrea

  • @CAMBRIDGETRUCKING-qt1no
    @CAMBRIDGETRUCKING-qt1no 2 หลายเดือนก่อน

    የክልሎች ነግር ማድረግ ኣይሻልህም?

  • @danielgebrechristos2505
    @danielgebrechristos2505 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ ደስ እንዳላቹ ስለ ኤርትራውያን ታሪክ ሁላችንም ኤርትራውያን በደንብ እናውቀዋለን ኤትዮጵያውያን ግን አታውቁትም። ምክንያቱም በ ውሽት የታሪክ ትምህርት ተታላችኋል ።
    ኤትዮጵያኖች ምርጥ ናቹ ግን የ ኤርትራ ነገር አይገባችሁም እንጂ። ለምሳሌ ኤርትራ ሃገር አልነበረችም ትላላቹ ( ተገንጥላ ነው) ።ታዲያ ኤርትራ ሐገር ካልነበረች፡ እነ ግብጽ፡ እነቱርክ፡ እናት ሀገር ጣልያን፡አረፍን ስንል ደሞ እንግሊዝ ሲገዙን ኤትዮጵያ የት ነበረች? ብቸኛዋ ያልተገዛች አፍሪካዊት ሀገር አይደል ምትባለው? 🤔

  • @AdaRaMs402
    @AdaRaMs402 6 หลายเดือนก่อน

    Why Federation if 🇪🇷&Ethio were together? Thought 🇪🇷 "Deserves to be independent in 1952 from 🇬🇧, but 4 the saked of 🇺🇸 she was forced to be to colonized by backwarded country 🇪🇹 in the name of federation. So we fought to drive out the new puppet colonizer Ethiopia.

  • @Wellaitay
    @Wellaitay 6 หลายเดือนก่อน

    If I were Ethiopia, I would be half Amhara half Oromo.😂

  • @habtomhabtom7831
    @habtomhabtom7831 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ታሪክ ብዙ ስተት ወይም ውሸት ነው ምታነበው ሐመድ እድሪስ ዓዋተ በ ጦርነት አልሞተም እባብ ነድፎት ነው የሞተው

  • @davidyeh91
    @davidyeh91 6 หลายเดือนก่อน

    The reality of Eritrean history, Eritrea was never part of Ethiopia! The creation of modern-day Eritrea is a result of the incorporation of independent, distinct kingdoms and sultanates (for example, Medri Bahri and the Sultanate of Aussa) eventually resulting in the formation of Italian Eritrea. In 1952 Eritrea became part of a federation with Ethiopia, the Federation of Ethiopia and Eritrea. Subsequent annexation into Ethiopia led to the Eritrean War of Independence, ending with Eritrean independence following a referendum in April 1993. After 30 years of war the longest war in Africa! STOP this nonsense “የኤርትራ መገንጠል ጉዞ" ፡ ኤርትራ ኣልተገነጠለችም ነጻነትዋ ነው ያስመለሰችው…. Let's all try to live peacefully and coexist harmoniously with respect and tolerance!!!

  • @afewerkirussom4756
    @afewerkirussom4756 6 หลายเดือนก่อน +4

    👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌💪💪💪💪💪💪💪

  • @giuseppepinna707
    @giuseppepinna707 6 หลายเดือนก่อน +1

    Prima di raccontare il falso leggi umpo la storia ti consiglio il libro di zewde reta e fare umpo di ricerca

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal 6 หลายเดือนก่อน

    why was Eritrea annexed with Ethiopia? That was benefited of America by America .
    minilik already sold Eritrea

  • @PowerAndP-g3v
    @PowerAndP-g3v 6 หลายเดือนก่อน +2

    በግብፅ ይደገፉ ነበር። አሁንም ሻቢያ የውሻ ስብስብ ነው። አሁንም ኢትዮጵያ ላይ ትጮሀለህ . ግብፅ እንደ ቀይ ባህር ጠባቂ ስትጠቀምባቸው።

    • @asmeromembaye419
      @asmeromembaye419 6 หลายเดือนก่อน +3

      የእድሜ ልክ ለማኞች የአሜሪካ ቂጥ ላሽ

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 6 หลายเดือนก่อน +2

      Woyanne cadre.

    • @PowerAndP-g3v
      @PowerAndP-g3v 6 หลายเดือนก่อน

      @@asmeromembaye419 edme lik rehabtega Ena tigega

  • @alexjohn996
    @alexjohn996 6 หลายเดือนก่อน +1

    Sextant ygentlih...meches ye Ethiopia neberech ??...Eritrea eko ke ZEthiopia befit yeneberech hager nat. Buda

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. 3 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ይሄ እንደጻፈዉ ባዉቅ አለደምጥም ነበር።ለምን? ታሪክና ፖለቲካ ስለሚለያይ።😂

  • @e.gebremedihen9551
    @e.gebremedihen9551 6 หลายเดือนก่อน

    ኢህየ የ ኣብስንያ የታሪክ ማጭበርበር ተውትና ኤርትራ ከ ኣብስንያ በፊት ለረጅም ግዝየ አገር ነበረች ሃያላን አገሮችና የተባበሩት መንግስታት በሃይል ኤርትራን ለኣብስንያ ሰጥዋት በዚህ ምኽንያት የነጻነት ትግል ተጀመረ ኤርትራ ከሁሉ ዓለም በተለይ ሃያላን አገሮች በቀትጥታ ስለገቡበት ኤርትራ ብቻዋን ነበር በዓለም ለመጀመርያ ታይቶ የማይታወቅ የርትራውያን ጀግንነትና ችሎታ የታየበት ነው አንተ እንደ ምትለው ኢህየ የኣብስንያ ቆሻሻ ቅዋንቅዋ የመገንጠል ትግል ሳይሆን የነጻነት ትግል ነበር የኣብስንያህን 3000 ታሪኽ ብታወራ እሻልሃል የኤርትራ ታሪኽ ኣይመለከትህም በተለይ በአማርኛ ስትገልጽ ለመስማቱ በጣም አስቀያሚ ነው

  • @AhmedinAbdella-rb5qv
    @AhmedinAbdella-rb5qv 6 หลายเดือนก่อน

    ቡዙህ ስህተት የለው ታሪከ ኖው

  • @eyasuhajay5872
    @eyasuhajay5872 6 หลายเดือนก่อน

    በመግቢያ ያልከው ቃል ውሸት ነው አንድ ኤርትራ ለመገንጠል ያልከው ኤርትራ የተነጠቀው ናጽነትዋ በሃያላን ሃገራት ተላላኪ የኖረችና ያለች ኢትዮጵያ በፈደረሽን ባርከው የሰጡትን በመቋወም ብህግ ሰሚ ሲያጣ ነው በጦርነት የተነጠቀው ሉኡላውነትዋን የመለሰቸው ውሸት ታሪል ብለህ አትናገር

  • @mesfinmengistu-fb7ko
    @mesfinmengistu-fb7ko 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ተፈጠረ ? የኔ ዉዶች ..
    ክፍል ሁለት ዘገየብን እኮ ...፣ ልባችን ተጠልጥሎ ቀረ እኮ

  • @nyo1026
    @nyo1026 หลายเดือนก่อน

    Poor country

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 6 หลายเดือนก่อน +1

    የአንዳርጋቸዉ መሳይን ሚና ከነጋህሲ??

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወራዳዎች ስለ ልበ ወለድ የ ኣገራችሁ ታሪክ ዉሸት ተመልሳችሁ ሓቀኛ ታሪክ ብ ትጽፉ አይሻም?
    ወራዳዎች ምን ኣገባችሁ ስለ ሻቢያ ጀብሃ ኣልዋሕዳ? ርካሾች አናንተ በ ኤርትረአ ያወረዳችሁት በደል ኸ አሜሪካና አንግልዝ ሆናችሁ በታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ አይረሳም!
    አግዛብሄር አይሳሳትም የ ተሳስተው ኤርትረአ የ ኢትዮጵያ ጎረቤት ማረጉ ነው!
    በ ኣፍሪቃ የተርገመች አገር ብትኖር ያ የ ዉሸት ታሪክ አዘል ኢትዮጵያ ናት ለዘላለም በ ድህነት በጦርነት በ መራባውያን ሎለነት ሆና ትቀራለች!
    ወራዳዎች

  • @mehariwelderufael512
    @mehariwelderufael512 2 หลายเดือนก่อน

    Yefederechn guzo eretria k Ithiopia gar

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ላይክ ድስ ላይክ ነውእንጅ ውሸታም ኢትዮፕያ ፈርሳለች 😂😂😂😂

  • @mesfinmengistu-fb7ko
    @mesfinmengistu-fb7ko 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ገጠማችሁ ፣ ዉዶቼ ?

  • @durimohammed5282
    @durimohammed5282 5 หลายเดือนก่อน

    Sorry you have no right or knowledge to cover issue about Eritrea. The true Eritrean gistory is very different from what you reported. Better focus on the disintegratimg Ethiopia.

  • @nusurogbassilasie5339
    @nusurogbassilasie5339 6 หลายเดือนก่อน

    The hero Hamed Idris Awate wasn't killed in battle field,he was died of Illness. Please try to give the Right Information.

  • @robelteclemichael763
    @robelteclemichael763 6 หลายเดือนก่อน

    ተረትና ኢትዮጵያ ውሸት እና ኢትዮጵያ

  • @alexjohn996
    @alexjohn996 6 หลายเดือนก่อน +2

    ERITREA NEVER BEEN PART OF ETHIOPIA. FACTUALLY, ERITREA WAS A COUNTRY BEFORE zzETHIOPIA.

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 6 หลายเดือนก่อน

      There was no ‘Ethiopia’ anyways, until WWII. They were called ‘Abbisinia’ and it did not include most of the south people, including Ugaden. This is another made up history.

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርመው በ ኤርትረአ የፈጸማችሁት የወረራ ሌብነት ሳታፍሩ ማውራታሁ ነው! ኣታፍሩም ያለ ኣገርችሁ መወረር አስባችሁ ተሸንፋችሁ ታሪኩን ስታወሩ?
    ወራዳዎች

    • @skking3686
      @skking3686 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሁን ይህን ታሪክ ይምትነግረው ለኤርትራ ነው ወይስ ለኢትዮጵያ ? እኛ እናቀዋለን ታሪካችንን ለኢትዩጵያ ትክክለኛ ታሪክ መንገር ኣለባችሁ ህዝባችሁን በተረት ኣትሸውዱት ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል ኣደለችም እንኮን ኤርትራ ግማሽ እትዬ የኢትዮጵያ ኣልነበረም

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 6 หลายเดือนก่อน

    ቀዳደ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ለመነጠል ትላለህ ውሸታም መቸ ኣንድ ነበርን በሃይል መሬታችን ወራቹ በሓይል ደሞ ወጣቹ ኣበቃ

  • @ghebretedros
    @ghebretedros 6 หลายเดือนก่อน

    ሃምድ ኢድሪስ ብጦርነት ኣይደለም የተገደለው፡በእባብ ተነድፎ ነው የተሰዋ

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 6 หลายเดือนก่อน

    ከ ኢትዮጵያ በላይ ሻብብያን የገደለው ይብሳል ታሪክ ካወቅክ ኡነቱን ነው ደርግ አትውጡ ቅማላም የሚላቸው የነበረ አሁን ስናስበው ጨካን ሻብያ ፍትሀዊ አይደለም

  • @robiye3496
    @robiye3496 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዉሻ ታርክ ነዉ

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 6 หลายเดือนก่อน

    የሌለ ታሪክ ከመተረክ ስለ ሃገርህ ኢትዮ. እወቅ. ኦሮሞ ከየት መጣ ? ኦሮሞ ክልል የምትለው ያለኸው ማን ይኖርበት ነበር? የሶማሌ ክልል ጅጅጋ የማን መሬት ነበር ? ኢትዮ. ወራ ያዘቻት በኢትዮ. ተጠራች. ከኦሮሞ በፊት ሶማልያውያን ነበሩበት ኦሮሞ እያስፋፋ የመጣ እንጅ. ወደ ኤርትራ ታሪክ ደግሞ ኤርትራ ፈጽማ ኢትዮ. ተጠርታ አታውቅም. የራሳችን ህግ እና ስርኣት የነበረን ያለን ነን

    • @subsc691
      @subsc691 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ታወራለህ????? ፈረንጅ ለመሆን እኮ ምንም አልቀራችሁም ገና እከካችሁ ሳይራገፍ። ኢትዮጵያዋ መባል ምን ያስነውራል? ኢትዮጵያ እኮ ሚሊዮን ልጆቹን ገብሮ ፍቅር አሳያችሁ። በየ መሬቱ አጥንቱንና ደሙን በትናችሁ(ሳይቀበር የቀረ ስንት አጥንት በየ 100 ሜትር ቀርቶ) ዛሬ በኛ ሐገር ደግሞ እኩል ከኛ ጋ መኖራችሁ ግን እጅግ ያሳዝናል። ባንድራችሁ በኢትዮጽያ ሲውለበለብ ኤርትራዊው ኢትዮጵያ መስሎ ከኛ ሲኖር ግን ከኤርትራ አንድ ኢትዮጵያዊ መኖር ሳይችል እንደ ጸላኢ እየታየን እስከመቼ??? እኔ ኮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ገርነት ያሳዝነኛል። እናንተን የመሰለ ተምች ጋ ያለፍቅር መኖሩ ግን ያንገበግበኛል። አምላክ የእጃችሁን ሰጣችሁ ትላንት ሲንጋporን የተመኛችሁላት ኤርትራ ዛሬ ጭንጋፎር ሁና በየሓገሩ በስደት እና የባህር አሳ ቀለብ ሁናችውሃል። ውድቀታችሁን ገና አምላክ ያሳየናል። የቱርክ ግብጽ እና ጣሊያን ገረድ የነበራችሁ ዛሬ ኢትዮጵያዊ መባል ምን ሼም አለው?? የልባችሁን አይቶ መልስ ሰጣችሁ ጌታ! ወደብ እንጂ ኮ የረባ መሬት እንኳ የላችሁም እኮ!!! ገበሎዎች! ምንጊዜም ያን ወደብ 5:32 ኢትዮጵያ አትጠቀምም እከካችሁን አራግፋበት እየዋኛችሁበት! አንፈልግም!! አናንተ በወደቡ ገቢ ልትበለጽጉ ነበር እልማችሁ! በናታችሁ ተጠራርጋችሁ ካገራችን ውጡልን !! ኤርትራዊ የሚባል ሰው አስጠላኝ አሁንስ!!!! እናቴ የአካለ ጉዛይ ሰው ነበረች ኢትዮጵያዊ አግብታ ከወጣች ረጅም አመት አላት። ግን ሁኔታችሁን ሳይ በጣም ጠላሁዋችሁ!!!!!!666!!!!!