Ethio Today
Ethio Today
  • 12
  • 4 150

วีดีโอ

#የምድራችን የምንጊዜም ጀግና
มุมมอง 1054 หลายเดือนก่อน
የ#ምድራችን #የምንጊዜም ጀግና #ሳይንቲስት #ተመራማሪ #መሪ
ሱዳንን ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ የከተቷት ጀኔራሎች ፍላጎት ምንድን ነው?
มุมมอง 1586 หลายเดือนก่อน
የወታደራዊ የመንግሥት ግልበጣና ሕዝባዊ #አመፅ የማይለያት #ሱዳን፤ ሱዳን ከሰፊ ሕዝባዊ አመፅ ወደ ከፋ የእርስ በርስ #ጦርነት ተሸጋግራለች፤ የኦማር አልበሽር ከሥልጣን መወገድን ተከትሎ የሱዳን መፃኢ እጣ ፈንታ በጦር ጄኔራሎች እጅ ገብቷል፤ የሌተና ጄኔራል አብዱልፈታህ #አልቡርሃንና የሌተናል ጄኔራል መሐመድ ሃምዳን #ዳጋሎ ፍጥጫና መጨረሻ ምን ይሆን? ሱዳን ለዴሞክራሲዊ ሥርዓት አልታደለችም ፤ 11 ወራትን ባስቆጠረው ጦርነት ከ8.1 ሚሊዮን በላይ ሱዳናዊያንን አፈናቅሏል፤
የ#ሩሲያና #ዩክሬን ጦርነት የ#ኒኩሌር ጦርነትን ያስነሳ ይሆን? ጦርነቱስ አዲስ የ#ዓለም ስርዓት ያዋልድ ይሆን?
มุมมอง 1026 หลายเดือนก่อน
#የዩክሬንና #የሩሲያ #ጦርነት በዓለም ላይ ያስከተለው ቀውስ ዘርፈ ብዙ ነው፤ #የርዕዮተ ዓለም እና የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቱ ከሯል፤ #ፑቲንና ዘለንስኪ መረጃዎችን በመደበቅ በጦርነቱ ከሁለቱም ወገን ምን ያህሎቹ እንደሞቱ፣ ስንቶቹ እንደተገደሉ፣ ስንቶቹ እንደተሰቃዩ እና እንደተሰደዱ በግልጽ የሚሉት ነገር የለም፤ ዩክሬንን የጦርነቱ አውድማ አደርጎ በ#ኔቶና በሩሲያ መካከል የሚደረገው ጦርነት #ኑክሌር ያማዝዝ ይሆን? ኔቶ - የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት ሲሆን የተቋቋመው በአውሮፓውያኑ 1949 ነበር፤ ጦርነቱን ሩሲያ #ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ስትለው ምዕራባዊያንና አሜሪካ ደግሞ #ወረራ ብለው ይጠሩታል፤ ጦርነቱ ወደ #...
የዓለም ፍፃሜ አርማጌዶን መነሻ ምድር የት ነው ?
มุมมอง 1186 หลายเดือนก่อน
መካከለኛው ምስራቅ በጦርነት ህዝብ የተገበረበት እና ደም እንደጉድ የፈሰሰበት ምድር ነው፡፡ የዓለም ፍፃሜ #አርማጌዶን መነሻ ምድር የት ነው ? የ #እስራኤል እና የ #ሀማስ ጦርነት እና ቀጠናዊ ውጥረቱ 3ኛውን የዓለም #ጦርነት ያስነሳ ይሆን ? መካከለኛው ምስራቅ ጦርነት እንደቶን እሳት የሚንቦገቦግበት የ #ዓለም ክፍል ነው፡፡ #ኒውኩለር እና #አቶሚክ ቦምብ ድብቆቹ የእስራኤል የጦር መሳሪያ አቅሞች ከእስራኤል ጀርባ ያሉ ሀያላን ሴራና የሀማስ ጋሻጃግሬዎች
የእንቁው ደራሲና ጋዜጠኛ በዓሉ ግርማ መጨረሻ ምን ሆነ ?
มุมมอง 1.3K7 หลายเดือนก่อน
በልብ ወለድ እና በፈጠራ የሥነ ጽሑፍ ሥራዎች ከታወቁት የኢትዮጵያ ደራሲያን መካከል ተወዳጅነትና ዝናን ያተረፈ ዕውቅ የስነ ጽሁፍ ሰው ደራሲና ጋዜጠኛ #በዓሉ ግርማ ። #ከአድማስ ባሻገር የተሰኘው መጽሐፋ በሩስያኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለቀድሞዋ ሶቪየት ኀብረት አንባቢያን የቀረበ። የዛሬይቱ ኢትዮጵያ እና የ#አዲስ ዘመን ጋዜጦች ዋና አዘጋጅ ፤ የመነን እና የአዲስ ሪፖርተር መጽሔት ዘዋሪ፤ ይህች ውድ የሆነች ትንሽ ቁራሽ ሕይወት፤ እንደ አብርሃም ቤት የለኝ፤ እንደሙሴ መቃብሬ ሳይታወቅ፡፡ መኖር፣ መጻፍ - ሕይወትን በተስፋ ወደፊት እየኖርኩና ወደኋላም እያስተዋልኩት" ነበር ያለ ስመ ጥር ደራሲ በወርሃ የካቲት 1976 በአንዲት ክፉና...
የምንጊዜም ወርቃማዉ ኢትዮጵያዊ ላዕከ መንግሥት፤ ጀብደኛው ዲፕሎማት ጸሐፊ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ
มุมมอง 1.9K7 หลายเดือนก่อน
#የምንጊዜም ወርቃማዉ ኢትዮጵያዊ ላዕከ መንግሥት #ጀብደኛው ዲፕሎማት ጸሐፊ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ #የደርግ መንግስት አክሊሉን ጨምሮ በ60 ባለስልጣናት ላይ ግድያ ሲያስብ አጼ ኃይለ ስላሴ “አክሊሉን ተውት፤ ለእናንተም ለሀገርም ይጠቅማልና” ሲሉ ከራሳቸው ነፍስ ይልቅ ስለእሱ የተከራከሩለት የሀገር ሰው #የኢትዮጵያን አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከምስረታ ጀምሮ እስከ በራሳችን ልጆች እንዲዘወሩ እና እንዲመሩ የሠራ አርቆ አሳቢ #በዲፕሎማሲው መስክ ጣሊያኖችን በአውሮፓ ምድር እረፍት ሲነሳቸው ትልልቅ ማባበያ ቢሰጡት አልፈልግም ያለ፤ ዳረጎታቸውን እምቢ ሲላቸውም እናትና ወንድምህን እንገድልብሀለን ሲሉት ” እ...
መቋጫ ያልተበጀለት የወልቃይት ጉዳይ መጨረሻው ምን ይሆን ?
มุมมอง 1287 หลายเดือนก่อน
#ድብቁ ደብዳቤ ሲፈተሸ #ወልቃይትና የህገ መንግስት ጉዳይ #የችግሩ አልፋና ኦሜጋ መለስ ዜናዊ ወይስ ታምራት ላይኔ? #ድብቁ ደብዳቤ ሲፈተሸ #ወልቃይትና የህገ መንግስት ጉዳይ #የችግሩ አልፋና ኦሜጋ መለስ ዜናዊ ወይስ ታምራት ላይኔ? #ወቅቱ የወልቃይት ባለአደራዎች ፈተና #የሰሜኑ ጦርነት እና ያስከተለው መዘዝ #የትግራይና የጎንደር የዘመናት ትስስር #ሴራ ያልበጠሰው ዝምድና #ከጭና እስከ ጉና #ከጋሸና እስከ አጣየ #ማይካድራ የድም ምድር
በእድል ወይስ በትግል? ሴባስቲያን ሃለር ከሞት ወደ ህይወት
มุมมอง 397 หลายเดือนก่อน
#ከተወዳጁ #የአፍሪካዋንጫ ጨዋታ ምን እንማራለን? #የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ እና #አይረሴ ትዝታዎቹ #ሴባስቲያን ሃለር ከሞት ወደ ህይወት፤ #ካንስርን ድል የነሳ ብሔራዊ ጀግና!!
ሰዎች በረሃብ እየረገፉ ነውን? #ሙስና​ የሀገራት ሌላኛው ፈተና፤#ትራምፕ የሚመኙትን የሰላም ኖቤል ሽልማት ያገኙ ይሆን?#የካፍቴሪያው​ ቀልብ ሳቢ ድርጊት
มุมมอง 457 หลายเดือนก่อน
ርሃብ​ ወይስ ድርቅ ስንባባል ሰዎች በረሃብ እየረገፉ ነው? የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም #ሙስና​ የሀገራት ሌላኛው ፈተና፤ሙስናና የሀገራት ደረጃ በትራንስፓረንስ ኢንተርናሽናል ዓይን #ዶናልድ​ ትራምፕ የሚመኙትን የሰላም ኖቤል ሽልማት ያገኙ ይሆን? #የካፍቴሪያው​ ቀልብ ሳቢ ድርጊት አግራሞትን ፈጥሯል
የኢትዮ ቱደይ ዋና ዋና ዜናዎች
มุมมอง 467 หลายเดือนก่อน
#ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በብሪክስ ስብሰባ መካፈል ጀመረች፡፡ ኢትዮጵያ እና ብሪክስ ምንና ምን ናቸው? #በነዳጅ እና በቢንዚን የሚሰሩ የቤት መኪኖች ወደ ሀገር ቤት እንዳይገቡ ታገዱ፡፡ #ቀይ ባህርን መርከቦች እየሸሹት ነው #እናት ከልጆቿ ይልቅ ውሻቸውን የ2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ዶላር ወራሽ አደረጉ፡፡
Ethio Today Advert/የኢትዮ ቱደይ ማስታወቂያ
มุมมอง 777 หลายเดือนก่อน
#Ethio Today Advert #የኢትዮ ቱደይ ማስታወቂያ #ፖለቲካዊ ፣ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን በስፋትና በጥልቀት ይዳስሳል! #ሀገራዊ ፣አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ መረጃዎችን ልምድ ባላቸው ጋዜጠኞች በበሳል አቀራረብ ወደናንተ ያቀርባል። #Your Reliable Source for #News about #Ethiopia!

ความคิดเห็น

  • @fikirtmesganew2000
    @fikirtmesganew2000 3 หลายเดือนก่อน

    arif report

  • @tewodrosnigussie4921
    @tewodrosnigussie4921 4 หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @tewodrosnigussie4921
    @tewodrosnigussie4921 4 หลายเดือนก่อน

    Legend Akililu

  • @-zutaliemedia5945
    @-zutaliemedia5945 4 หลายเดือนก่อน

    Good job & do more please

  • @EthioToday-1
    @EthioToday-1 4 หลายเดือนก่อน

    #ባህር ዳር ከተማ ተፈጥሮ የቸራትን ታላቁን የዓባይ ወንዝና ጣና ሐይቅን በምን መንገድ ብታለማ ተጠቃሚ ልትሆን ትችላለች? ሃሳብ አስተያየታችሁን አጋሩን፡፡

  • @goliyadayehu6065
    @goliyadayehu6065 4 หลายเดือนก่อน

    good job and IO say thank you

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 5 หลายเดือนก่อน

    🖊🖍📝📝📝📝📝📝🖍🖍🖍🖍🖍

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 5 หลายเดือนก่อน

    One of the biggest mistakes the Dergue did was to kill the best Ethiopian Diplomat, Aklilu Habte-wold. Yilma Wako Ashagre from the USA though born and grew up in Ethiopia.

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 6 หลายเดือนก่อน

    ይቆጫል !....ያንገበግባል !!!

  • @zozambatube8976
    @zozambatube8976 6 หลายเดือนก่อน

    nice ❗❗❗

  • @rohayoutube851
    @rohayoutube851 6 หลายเดือนก่อน

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ አቀራረብ ነው በርቱ፡፡

  • @EthioToday-1
    @EthioToday-1 6 หลายเดือนก่อน

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ እታ ነው በርቱ፡፡

  • @-zutaliemedia5945
    @-zutaliemedia5945 6 หลายเดือนก่อน

    yes good point of view

  • @rohayoutube851
    @rohayoutube851 6 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @muluemebetmebratu1202
    @muluemebetmebratu1202 6 หลายเดือนก่อน

    good and keep it up !1

  • @salualemengda2579
    @salualemengda2579 6 หลายเดือนก่อน

    Ywelekayit mulu merja ytkzi adagn tewuled kemilew metsehafe anebebute

  • @salualemengda2579
    @salualemengda2579 6 หลายเดือนก่อน

    SABI NEW GOOD

  • @salualemengda2579
    @salualemengda2579 6 หลายเดือนก่อน

    HIHI ASLECHI ENDAYHONE KEVERUNE SABI ENA MARAKI LEMADREG MOKERU BETRF BERTU

  • @salualemengda2579
    @salualemengda2579 6 หลายเดือนก่อน

    GOOD JOB BROTHERS

  • @eshetubiwota4936
    @eshetubiwota4936 6 หลายเดือนก่อน

    ባለውለታ ነን: : በግፍ በመግደላቾን ኢትዮጵያውያን ተጠያቂ ነን:

  • @tanatube1656
    @tanatube1656 6 หลายเดือนก่อน

    ☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑💲

  • @zenebuganfur241
    @zenebuganfur241 6 หลายเดือนก่อน

    bravoo

  • @rohayoutube851
    @rohayoutube851 6 หลายเดือนก่อน

    very nice

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯

  • @-zutaliemedia5945
    @-zutaliemedia5945 6 หลายเดือนก่อน

    Great !! Say No for War !!

  • @Sorenay
    @Sorenay 6 หลายเดือนก่อน

    then why did you Ethiopians kill him?

  • @martindrake8707
    @martindrake8707 7 หลายเดือนก่อน

    P r o m o S M 🎶

  • @-zutaliemedia5945
    @-zutaliemedia5945 7 หลายเดือนก่อน

    #ደራሲና ጋዜጠኛ በዓሉ ግርማ Our Legend !! Thank you for sharing this golden Boy !!

  • @rohayoutube851
    @rohayoutube851 7 หลายเดือนก่อน

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 7 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 7 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ #ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት #አክሊሉ ሀብተወልድ፡፡ ስለዘከራችሁት እናመሰግናለን::

  • @rohayoutube851
    @rohayoutube851 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏✍✍✍✍✍✍ በርቱ

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 7 หลายเดือนก่อน

    በጥም ጥሩ መረጃ ነው በርቱ

  • @zozambatube8976
    @zozambatube8976 7 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @-zutaliemedia5945
    @-zutaliemedia5945 7 หลายเดือนก่อน

    Good and wel come

  • @tamirat1818
    @tamirat1818 7 หลายเดือนก่อน

    Keep it up my Brother

  • @EthioToday-1
    @EthioToday-1 8 หลายเดือนก่อน

  • @rohayoutube851
    @rohayoutube851 8 หลายเดือนก่อน

    wow!

  • @-zutaliemedia5945
    @-zutaliemedia5945 8 หลายเดือนก่อน

    Intersting

  • @rohayoutube851
    @rohayoutube851 8 หลายเดือนก่อน

    nice

  • @ETHIOTUBE16
    @ETHIOTUBE16 8 หลายเดือนก่อน

    wow!