ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን አሜን በኢየሱስ ስም ብዙ ፀጋ ብዙ ሠላም ብዙ ምህረት ይብዛልህ ዉዲ ወንድምዬ ሀብትሽዬ አሜን🫱🏾🫲🏿🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤
በጌታ ወንድሜ በእዉነት መመረጥ ነወ እንዲህ መግለጥ የጌታን እዉነት
ሃብትሽ እናመሰግናለን ተባረክ
Tsega yibzelih habtisha
የሉኡል ኣምላኽ ካህን የሆነ መልከጸድቅ ንጉስ ሰሌም እንጀራና ወይን ኣመጣ።ኣብርሃም ደግሞ ኣስራት ሰጠው ።ዘፍ 14፥18-20 ይለናልኻህን ማለት ከእግዚኣብሄር የሚያስተርቅ ነው።ለምሳሌ ጌታ የሱስ ከሞተ በኋላ ነው ኻህን የተባለው ምክንያቱ ያለደም መታረቅ የለም እብራውያን 5፥ 7-9ስለዚህ ኻህን በደም የሚያስታርቅ ከሆነ በምን መመዘኛ ነው መልከጸድቅ የኣብርሃም ሊቀ ካህን ሊሆን የቻለው፡ወይደግሞ እንደነ ኣሮን ጊዝያዊ ካህን ነው እንዳንል ዘላኣለማዊ ካህን ብሎታል ይህ የመልከጸድቅና የኣብርሃም የሚያሳየን ትንቢታዊ ኪዳን ነው።ምክንያቱ ኻህን መልከጸዲቅ ይዞት የቀረበ እንጀራንና ወይንን ነው እንጂ ሰጋውና ደሙን ኣይደለም፡ይህ እንጀራንና ወይንን የሚገልጽልን ለመጪው የሚቀርበው ስጋው እና ደሙን ነው።የየውሃንስ ወንጌል 6፥51፡ 8-56-57 እናንብብበመጨረሻ ኣብርሃም ለመልከጸድቅ ኻህኔ ብሎ ከተቀበለ በኋላ ነው ኣብርሃም ብእግዚኣብሄር ኣመነ ለጽድቅም ተቆጠረለት የተባለ፡ዘፍ 15፥6ሰው ጌታን ሲቀበል ጸደቀ ይባላልኣብርሃም ለመጭው የሚፍጸም ጉዳይ ስለሆነ ነው ለጽድቅ ተቆተረለት የተባለው።
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን አሜን በኢየሱስ ስም ብዙ ፀጋ ብዙ ሠላም ብዙ ምህረት ይብዛልህ ዉዲ ወንድምዬ ሀብትሽዬ አሜን🫱🏾🫲🏿🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤
በጌታ ወንድሜ በእዉነት መመረጥ ነወ እንዲህ መግለጥ የጌታን እዉነት
ሃብትሽ እናመሰግናለን ተባረክ
Tsega yibzelih habtisha
የሉኡል ኣምላኽ ካህን የሆነ መልከጸድቅ ንጉስ ሰሌም እንጀራና ወይን ኣመጣ።
ኣብርሃም ደግሞ ኣስራት ሰጠው ።ዘፍ 14፥18-20 ይለናል
ኻህን ማለት ከእግዚኣብሄር የሚያስተርቅ ነው።
ለምሳሌ ጌታ የሱስ ከሞተ በኋላ ነው ኻህን የተባለው ምክንያቱ ያለደም መታረቅ የለም እብራውያን 5፥ 7-9
ስለዚህ ኻህን በደም የሚያስታርቅ ከሆነ በምን መመዘኛ ነው መልከጸድቅ የኣብርሃም ሊቀ ካህን ሊሆን የቻለው፡ወይደግሞ እንደነ ኣሮን ጊዝያዊ ካህን ነው እንዳንል ዘላኣለማዊ ካህን ብሎታል
ይህ የመልከጸድቅና የኣብርሃም የሚያሳየን ትንቢታዊ ኪዳን ነው።ምክንያቱ ኻህን መልከጸዲቅ ይዞት የቀረበ እንጀራንና ወይንን ነው እንጂ ሰጋውና ደሙን ኣይደለም፡ይህ እንጀራንና ወይንን የሚገልጽልን ለመጪው የሚቀርበው ስጋው እና ደሙን ነው።
የየውሃንስ ወንጌል 6፥51፡ 8-56-57 እናንብብ
በመጨረሻ ኣብርሃም ለመልከጸድቅ ኻህኔ ብሎ ከተቀበለ በኋላ ነው ኣብርሃም ብእግዚኣብሄር ኣመነ ለጽድቅም ተቆጠረለት የተባለ፡ዘፍ 15፥6
ሰው ጌታን ሲቀበል ጸደቀ ይባላል
ኣብርሃም ለመጭው የሚፍጸም ጉዳይ ስለሆነ ነው ለጽድቅ ተቆተረለት የተባለው።