ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን አሜን በኢየሱስ ስም ብዙ ፀጋ ብዙ ሠላም ብዙ ምህረት ይብዛልህ ዉዲ ወንድምነት ሀብትሽዬ አሜን🫱🏾🫲🏿🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ሃብትሽ🙏🙏
ፀጋ ይብዘልክ ወንድም ሃብቴ❤
ሀብትዬ ብዙ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ🎉
ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
Habtish Bizu tsega Ina Selam Yibzali Wondime❤❤
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልሕ የኢትዮጵያ ነቀርሣ ኦርቶዶክሥ ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
ነው ግን ጌታ ለነሱም ሞቶላቸዋል በርህራሄ ልናያቸው ይገባል ከተቻለ የምልጃ ጸሎት ማረግ ነው ከዛው እግዚያብሄር ሰው ያስነሳላቸዋል
ጸጋ 😊ይብርክህ
ሰላም ወንድሜ ቁጥር 42 ላይ በትክክል መነጠቅን ገልጾ የሚደመድመው ይመስላል ጌታ የሚመጣው ደግሞ እኛን ሊወስድ ነው ታዲያ መወሰድ መነጠቅ አይደለም ማለት ነው።
Wuw, min aynet megelet new!
ጌታ ስመጣ አንድ ሰው አገኛለሁ ብለው የጠያቄውስ??
ምኑጋ ነው ሚለው?
አንተም ፖስተርህም የራሳችሁን መረዳት በጨዋነት ጸጥ ብላችሁ ለምን አተናገሩም? ሌላውን እያኮሰሳችሁ ራሳችሁን ሰማይ እየሰቀላችሁ ተናገራላችሁ። እናንተስ ብትሆኑ እንደ ሌላው አብባችሁ ከመረዳት ወጭ ከሰማይ አልመጣችሁም ግብዝነት መልካም አይደለም።
ልክ ነው ግን ደሞ ደካማ ጎናቸውን ትተን እውነታቸውን መጠቀም አለብንበዚህ ትምህርት ውስጥ ግን ከእውነታው ውጪ የተናገሩት ነገር የለም
@@tegegnkebede9232 ስህተት ነው ከልክ እውነቱን ንገሩና😒
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን አሜን በኢየሱስ ስም ብዙ ፀጋ ብዙ ሠላም ብዙ ምህረት ይብዛልህ ዉዲ ወንድምነት ሀብትሽዬ አሜን🫱🏾🫲🏿🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ሃብትሽ🙏🙏
ፀጋ ይብዘልክ ወንድም ሃብቴ❤
ሀብትዬ ብዙ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ🎉
ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
Habtish Bizu tsega Ina Selam Yibzali Wondime❤❤
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልሕ የኢትዮጵያ ነቀርሣ ኦርቶዶክሥ ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
ነው ግን ጌታ ለነሱም ሞቶላቸዋል
በርህራሄ ልናያቸው ይገባል
ከተቻለ የምልጃ ጸሎት ማረግ ነው ከዛው እግዚያብሄር ሰው ያስነሳላቸዋል
ጸጋ 😊ይብርክህ
ሰላም ወንድሜ
ቁጥር 42 ላይ በትክክል መነጠቅን ገልጾ የሚደመድመው ይመስላል ጌታ የሚመጣው ደግሞ እኛን ሊወስድ ነው ታዲያ መወሰድ መነጠቅ አይደለም ማለት ነው።
Wuw, min aynet megelet new!
ጌታ ስመጣ አንድ ሰው አገኛለሁ ብለው የጠያቄውስ??
ምኑጋ ነው ሚለው?
አንተም ፖስተርህም የራሳችሁን መረዳት በጨዋነት ጸጥ ብላችሁ ለምን አተናገሩም? ሌላውን እያኮሰሳችሁ ራሳችሁን ሰማይ እየሰቀላችሁ ተናገራላችሁ። እናንተስ ብትሆኑ እንደ ሌላው አብባችሁ ከመረዳት ወጭ ከሰማይ አልመጣችሁም ግብዝነት መልካም አይደለም።
ልክ ነው ግን ደሞ ደካማ ጎናቸውን ትተን እውነታቸውን መጠቀም አለብን
በዚህ ትምህርት ውስጥ ግን ከእውነታው ውጪ የተናገሩት ነገር የለም
@@tegegnkebede9232 ስህተት ነው ከልክ እውነቱን ንገሩና😒