Thank you 🙏🏾 my lovely sister I appreciate you for inviting our hero Amanuel. Amanuel God bless you and have long life I appreciate for you all and your party Gad bless for all and all Tigray people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amanuiel I am from Maichew, I am your supporter too. Mariamawit, I have a big respect for you please tell him not to stop his poletical struggle. Amanye don't mention any one's name. Long live Tigray
13 วันที่ผ่านมา
With some reservations on TPLF, TPLF is my choice over corrupt/ puppet interim administration. TPLF call for new government structure & keep #TDF preserved.
This man is a good speaker and the soul of TPLF. He has 1001 good explanations why Tigray failed as an important region (Kilil) and as a part of Ethiopian nation. Tigray is not missing any development that other people are enjoying. However, Tigray has special needs because of what happened to the people and infrastructures of the province by the war. TPLF, not the people of Tigray caused the war. TPLF not the people of Tigray were running from the law being sought for various crimes. TPLF had to give chance to the people of Tigray to start fresh including having new leaders to undertake the rebuilding of Tigray and handle the affairs and issues of the people after the destructions. TPLF did not want to relinquish its power and strong hold on the people. The province has as the result become a land of robery and lawlessness . Even more sad is that the blood sucker TPLF is now divided into two hostile groups seeking to destroy each other and devastate Tigray further. This speaker thinks this is the problem of Tigray people, not Ethiopia's government. and yet he complains about the P/M of Ethiopia when the two factions still depended on him to resolve their problems. As I said this guy can explain the problems of Tigray but, he can never admit TPLF is the problem. Only when TPLF departs (desolve itself) Tigray will become a vibrant province of Ethiopia. That will take a revolution to weed out TPLF from Tigreans!
I agree with you that TPLF is the cause of so many issues but you’re are forgetting that it’s the wish of Abiy Ahmed to divide and destroy the NORTH including TPLF and Tigray. Yes TPLF should reform itself but it should stay put at this moment as a counter balance to the Abiy Ahmed government.
I am wondering why Amharic and Tigrigina speakers are mixing some English words in conversation, to me it is improper. Latinos neighbors to English speaking country America never mix when they are speaking in their language. Self confidence!
አማኑኤል አሰፋ ናይ ብሓቂ ጅግና ኢኻ ንትግራይ ከማኻ ዝመሰሉ ጀጋኑ የድልዋ እዮም ነዋሕ ዕድመ ይብካ ጅግና ምስ ህወሓት ን ቕድሚቶ💪✊👊🥰🥰🥰❤❤❤💊💊💊❤️💛❤️💛❤️💛💖💖💖
Thank you 🙏🏾 my lovely sister I appreciate you for inviting our hero Amanuel. Amanuel God bless you and have long life I appreciate for you all and your party Gad bless for all and all Tigray people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ተጋዳላይ አማኒኤል አሰፋ ❤and ሜሪየ ፍትውውውትው
ጅግና ማርያማዊት ኤማም እንዲሁ
ደስ የሚል ፕሮራም
ማርማዊት ትልቅ ሰው ሺ አመት ኑሪልን ተጋዳሐይ አማኒኤልን ሐሁለተኛ ግዜ በሚድያሽ አምጥተሸ ፕሮግራሙን እንድንከታተል እድሉን ስለ አደረግሽልን በጣም እናመሰግንሻለን እናከብርሻለን🙏🙏🙏✊👊❤❤❤🥰🥰🥰
Ato. Amanueal Asefa. JEGENACHENE. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
The right person in the right position!!. Glory to the Martyrs of Tigray!!
ይህ ሁሉ ዉርጅብኝ TPLF ን ይጥለዋል ብዬ ሰግቼ አላውቅም ። በርቱ ብቻ።
the right man on the right time in Tigray specifically in TPLF
Tnx Marye
ማርያማዊት ሐሳብሽ ሰላም ከመፈለግና ለሕዝብ ከማሰብ እንደሆነ ይገባኛል ግን ሕወሓት ለሕዝብ ያስባል እኔ እጅግ በጣም ነው የማዝነው ለምን የሕዝቡ ጉዳይ ትተው ስለራሳቸው ጥቅም ነው የሚገዳቸው ይመሰለኛል ከእጅ የማይሻል ዶማ የሆኑ ይመሰለኛል ሰለዚህ ለሕዝብ ካልሆኑ ጉዲት እንጂ ጥቅም የለውም አዚህ አዲስ አበባ በየጎዳናው የሚለምኑ ወገኖቸ ልብ ሰባሪ ነው። ሌላውም ቢሆን ግምት የተባለው በጌታቸው የሚመራ አሳዛኝ ፍጻሜ አየሰራ ነው ታሪክ ራሱ ይደግማል ይባላል ሁለታችሁም አንጃ ግን ለሕዝብ አሰቡ ሕዝብ ዝም ቢልም ማን ምን እየሰራ እንዳለ ያውቃል።
Would you explain what your Core Objective Roadmap for Tigray would be if the federal government accepts the idea?
Thanks Horizone free media👍
There is nothing better matured,manured and vanguard to tigray people than original TPLF. I'm from Amhara but I like TPLF even before the war
Amanuiel I am from Maichew, I am your supporter too. Mariamawit, I have a big respect for you please tell him not to stop his poletical struggle. Amanye don't mention any one's name. Long live Tigray
With some reservations on TPLF, TPLF is my choice over corrupt/ puppet interim administration. TPLF call for new government structure & keep #TDF preserved.
Amanuel keep it up we are expecting a lot from you guys!!
አብ ሓደ ዞባ አጥፊኡ ዝተበሃለ ካድረ ንምንታይ ናብ ካሊእ ዞባ ክዛወር ዝግበር ? ብብዙሕ ሰብ እዩ ዝንገር
Thank you ❤❤❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ያንችን ፕሮግራም ሳዳምጥ በርግጥ በተለያዮ ሚድያዎች ያካሄድሽያቸው ውይይቶች አይቻለሁ።በራስሽ ሚድያ ላይ ሰውን ጋብዘሽ ስትወያይ ግን ለመጀመሪያየ ነውና የታዘብኩትን በሂስ መልኩ ብነግርሽ ቅር ይልሻል ብየ አላምንም።ሞያሽ ምን እንደሆነ ባላቅም እንደ ጋዜጠኛ ግን ገለልተኛ መሆን ይጠበቅብሻል ብየ አምናለሁ አሁን እያደረግሽ ያለሽው ውይይት ሚዲያሽ የግል ሳይሆን ለፕሮፓጋንዳ የተቋቋመ የአንድ ፓርቲ ነው የሚመስለው።ሁሉም ሰው የራሱ አመለካከት ፍላጎት ምኞት አለው በጋዜጠኝነት ሞያ ግን እነዚህን የሰው ልጅ ባህሪያት መግዛት ወይንም መሰዋት ይገባሻል።
Thank you both
This man is a good speaker and the soul of TPLF. He has 1001 good explanations why Tigray failed as an important region (Kilil) and as a part of Ethiopian nation. Tigray is not missing any development that other people are enjoying. However, Tigray has special needs because of what happened to the people and infrastructures of the province by the war. TPLF, not the people of Tigray caused the war. TPLF not the people of Tigray were running from the law being sought for various crimes. TPLF had to give chance to the people of Tigray to start fresh including having new leaders to undertake the rebuilding of Tigray and handle the affairs and issues of the people after the destructions. TPLF did not want to relinquish its power and strong hold on the people. The province has as the result become a land of robery and lawlessness . Even more sad is that the blood sucker TPLF is now divided into two hostile groups seeking to destroy each other and devastate Tigray further. This speaker thinks this is the problem of Tigray people, not Ethiopia's government. and yet he complains about the P/M of Ethiopia when the two factions still depended on him to resolve their problems. As I said this guy can explain the problems of Tigray but, he can never admit TPLF is the problem. Only when TPLF departs (desolve itself) Tigray will become a vibrant province of Ethiopia. That will take a revolution to weed out TPLF from Tigreans!
I agree with you that TPLF is the cause of so many issues but you’re are forgetting that it’s the wish of Abiy Ahmed to divide and destroy the NORTH including TPLF and Tigray. Yes TPLF should reform itself but it should stay put at this moment as a counter balance to the Abiy Ahmed government.
ተመን ርእሱ እንተነቕነቐስ ዝፈለጠ ይመስሎ ....እንተናዬ
ይህ የእኔ አስተሳሰብና ያለችኝን ቁንጽል እውቀት ላካፍላችሁ ። ህወሃት ሲመሠረት የነበረው ሥርዓት በትግራይ ላይ የፈጸመውን ተጽእኖ አላውቅም ። ያ ተጽዕኖ ሀርነት ትግራይ ሊያሰኝ ይችል ይሆናል ።
አሁን ግን በደረስኩበት የዓለም ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ስገነዘብ በኢትዮጵያ ዘር ተኮር የፖለቲካ ድርጅት አያስፈልግም መገንጠል አይጠቀምም ።
እናም ህወሃት የሚል ሥም በመቀየር ለትግራይ ክልል ሕዝቦች ፍትህ ሰላምና እድገት የሚታገል ከሌሎች ኢትዮጵያን አለ አብሮ በሰላም በፍቅር እኩልነት አብሮ በመኖር የሥልጣን ባለቤትነት የሚያረጋግጥ የፖለቲካ ድርጅት መመሥረት ሥም መሰየም አስፈላጊ ነው የሚል አስተያየት አለኝ
ማርያማዊት ዝግጅትሽ እጅግ እወደዋለሁ ግን ለተጋባዥ እንግዶችሽ ጥያቄ ስታቀርቢ እጅግ ታስረዝሚዋለሽ ይሄ ደግሞ ያስለችልና ትንሽ ቀነስ ብታደርጊው
Thank you Horizon free media
ህወሓት መጠናከር 30 ያለበት ድርጅት መሆኑን ተገንዝቢያለሁ።አብዛህኛው ኢትዮጵዊያን እንዳቅማቸው በልተው እንዲኖሩ ለማስቻል የበቃ ኢኮኖሚ መፍጠር ጀምሮ ነበር።አሁን ሁሉም ኢትዮጵዊያን በድህነት እየተቀራራቡ እኩል እየሆኑ ነው።ችግሮችን ሁል ጊዜ ወደውስጥ የሚመለከት የፖለቲካ ባህል እንዲዳብር አበክሮ ይወስድ ነበር።አሁን ግን እርስበርስ በመነታረክ በመጠመዱ እንኳን ለኢትዮጵያ ለትግራይ ህዝብም ተስፋ መሆኑ ታሪክ ሆኖ እንዳይቀር ስጋት አለኝ።በትግራይና በአማራ መካከል ያለውን መቃቃር የሚያለዝብና የሚያቀራርብ ሰፊ ስራ መስራት ከሁለቱ የፖለቲካ ሊህቃን ይጠበቃል።በጦርነቱ ሁለቱም ተጎዳዱ እንጅ አልተጠቀሙም ወይም
አላተረፋም።
what does it mean by Tgray National (Beherawi) interest????????????
ያችን የመሰለች ታላቅ ሀገር ባዶ ያስቀራት ተገንጣይ አስተሳሰብ ያላቸው Tplf እና ሻቢያ ናቸው እንዴት ያበሳጫል ግን ማንም አልተጠቀመም ሰፊውን ህዝብ በታተናችሁት 😥😥💚💛❤️
@@BTesfaye-r8m የሳት እራት ዝም በል እስቲ አዳምጥ
❤❤❤
ሰላም ❤️
what a joke of a century " TPLF is Ethiopian politics hope"
ሰላም ማርየ
ለሚነገረው መልስ በየጊዜው መስጠት አለባቸው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ማርያምየ
Amanuel Assefa ❤❤❤👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
🖐🖐🖐🖐🖐🖐💯💯💯
ምልቶችፍኖ 🇧🇴🇻🇳⛪🔐✝️🌿🌽❤️
የህዝብ ጥያቄ አይቀድም ነበር ? ህወሓት ከውስጥ ሕዝቡን ይዞ ግምትን ማጣል ይችላል ብዬ አስባለሁ :: እባካችሁ የተለዩ ሰዎች አምጡና ህዝባችን እናድን ብዙ ጥያቄ አለው ህዝቡ ቅድሚያ እናድርግ
ሀገር ከማጥፋት ከመበጥበጥ ውጭወደብ አልባ ከማስገንጠል ውጭ የትግራይን ሕዝብ ችግር ውጥ ከመክተት ውጭ ምን ጥሩ ሰራችሀ????
በለዉ ህዋት ከንግዲ ህ ኢትዮጵያ ውስጥ ህይወት የለውም።
@@Hailemariam-tu4ti እውነታው አሁን ያለው ኢትዮጵያ ሁኔታ ነው።
ሻሎም ሜሪ ከምኡውን ምስ ክቡር ዕድምኪ ጋሼ ኣማኒኤል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወጣት ነው ያልሽው ???
May be the camera man is saying something to you
ሰማ ወድሜ 😮በተኮል በሴራ በመጠላለፍ በመጠራጠር በመቀኝነት በቅናት ያደገ ሰነልቦና አስተሳሰብ ይዘህ ብትገነጠልም ትግራይ ሰላም አታገኝም ተመለከት ኤርትራ ተገነጠሉ እጂ ሰላም አላገኙም ሰነልቦናቸው ያው ነው ትግራይ ሰላም የምታገኝ ከሆነ የሰነልቦና ለውጥ የሰፈልጋል ዘለአለም በኛ አከባቢ ነው ጦርነት የሚነሳው ለዘመናት ለምን ብለህ ጠይቅ ራስህን እንውጣ ከሴራ እንግባ ወደስራ እኔ ፖንአፍሪካነስት ነኝ
መጀመሪያ ሀገርክን አድን ጭራሽ ፓንአፍሪካ ?😀 ባይሆን ፋኖን አግዝ
@@Welse1965 panafricanist??weet weet.. min age bah sile eritreaa??ethiopian governors since 1952 w w second,
ማርያማዊት ከዬትኛው ነሽ
ምነው ዛሬ ለቅሶ የለም በጥቅስ አስድግፈሽም ብሆን
ስለ ትግራይ በኣማርኛ ቋንቋ ይገርማል
ትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ ናት ምንድን ነው ችግሩ ? ደሞ ወያኔ የምትወቀሰው በአማርኛ ነው በአብዛኛው ።
Were bela hadami leba
እቲ መብሪሕ ውድብ ከምቀደም ብር እናበልኩም ትሕብዎ ገለፃ ከምቲ ማይ ምስተደፍአ ምእዋይ ሓደ እዩ ኮኑ ክትዐፃፀፉ ኣለኩም፡፡ ኣቱም መራሕቲ መሪሕ ውድብ ፖለቲካ ዓለም ተቀይሩ እዩ ዘሎ እቶም ኣፅነቲ ሕጋዊ መስርሕ ከየፍረሱ ድላዮም ይገብሩ እቲ መሪሕ ውድብ ብውዕል ብሕጊ ተቀይዱ ዓይንኹም ናረዐኹም ቀስ ብቀስ ናብ ረግረግ ኣቲኹም ምንታይ ከም ኣባጋውየ ስለትስድሩ፡፡ ካብ ዘይ ክትወፁ ተኮንኩም፡-
ቀዳማይ ቅልጡፍ ምትእርራይ ገይርኹም ብቅልፁፍ ሕዝቡ ኣድጅዉ፡፡
ካኣልኣይ መጋጥምትኹም ፈሊጥኩም ፖለቲካ ቃልሲ ሚድያ ተረባረቡ ኣብ ድልዱል መሰረት ዘለዎ ፖለቲካ ምትዕርራይ ክመፅእ፡፡ምክንያቱ እቶም ትግራይ ሕዝቢ ዝኻሃዱ ውሕዳት ውልቀ ሰባት ብናሕሪ ምስ ኣፅናቲ ኢድን ጓንተን ብሚድያ ፖሮፖጋንዳ ተፀሚዶም ከይብረቡ ኣለዉ፡፡ ንሰካትኩም ናይ ምኣባጋውየ ናሕሪ ትጓዙ ኣለኹም፡፡
ሳልሳይ ምስ እዋኑ ዝከድ ፖለቲካ ፖሮፓጋንዳ ስርሑ ንደህሪት ሽንኮል ኣይትበሉ፡፡
ራብኣይ ኣብ መሬት ሱጉምቲ ክትወስዱ ስራቂ ብፖለቲካ ገምጋም ምሕላፍኩም ሕዚ ሰረቅቲ ገቢሎም ትግራይ የድምይዋ ኣለዉ፡፡ እም ንፖለቲካ ሓልኪ ክትብሉ ጉሒላ ሓቂ ፍኩም ይትጓዙ፡፡
ሻድሻይ እቶም ኣፅነቲ ኮነ ኢሎም ብድዘይን ሕዝቡ ኣብ ዘይዛሪ ፅንተት ነኺሮም ልእሊ ቅርፂ ሃፍተገነት ትግራይ ኣብሪሶሞ ሕዚ ትሕቲ መሬት ሃፍተገነት ትግራይ ይጉሕጓ ኣሎ ጠጠው ኣብልዎ ገባር ገረቡ እምኡ ሜድኡ ብውዳበ ክሕልው ግድን አለዎ ቀጢን መምርሒ ኣውርዲ ኣፍኩም ተለጉሙ ኢድኩምን እግርኹም ተኣሲርኩም ነዊሕ እዋ ብፅናኹም ሕዚ ሞቑሕ በጣትስዎ ብስራሕ፡፡
ማኦ ኣብ ግንቦት 1966 ባህላዊ ሰውራ ኣበጊሱ ንምንታይ ናይ ምዕራባውን ባእታታት ርእሰማላውነት ኣብ መንግስትን ሕብረተሰብን ሰርስሩ ኣትዩ ኣሎ ንዙይ ምምፍሻል መንእሰያት ነቲ ዋና ቤት ፅሕፈት ቦምባ ክድርብዩ ፀዊዑን ክዕምፁምፁ ኣዊጁ።
እቲ ዝተለሞ cultural revolutions ስትራቴጂ ሓላፍነት ዘሸከሞም እቶም red guards ዝባሓሉ መንእሰያት ዝኣዘዞም ኩሉ ናይ ቀደም ልምድታት፣ ናይ ቀደም ባህሊ፣ ናይ ቀደም ክብርታት ፣ናይ ቀደም ሓሳባትን ኣረጊት ሰብ ንክውደሙ ትእዛዝ ሂቡ ንክልተ ዓመት ቻና ዑና ገይሮማ ውኢቱ እዞም መንኣሰያት ዝገብርዎ ናእቢን እንወትን ካብ ቁፅር ማኦ ወፅኡ ድሕሪኡ ነቂሑ ንገፀር ብክማሓሩ ገይሩዎም ንምንታይ ስልጣኑ ንምሕላዉ ዝገበሮ ነይሩ፡፡
እዙይ ኣብ ትግራይ ብውሕዳት ውልቀ ሰባት ንስልጣን ውልቀ ክቱር ፅልኢን ንምርዋይ መንኣሰያት የላእሉ ኣለዉ፡፡ ኮኑ ግን ከምቲ ማኦ ዝገበሮ ዕድል ኣብ ትግራይ የለን ንምንታይ ፈላመይ ዓይኑ ዝዐወረ ብገንዘብ ዝዐበደ ግዚየዊ ውልቃዊ ረብሓ ተሸፊሞም ነንባእሎም መንደር ፈልዮም ብቃላላት ጦርነት ይገብሩ ኣለዉ ሕዚ ናብ ናዕቢ ተተሳጊሩ መውደእቱኡ ምጥፍፋእ ጥራይ ክኸውን እዩ፡፡
እቶም ውሕዳት ውልቀ ሰባት ንዙይ ሓዊ ክባራዕ ብናሕሪ ዝሰጉሙ ዘለዉ ንቲ ባርዕ ጠጠው ከብልዎ ኣይክሉን፡፡ እሞ ኩሉ ትግራዋይ ውዳብኡ አሕይኩ ክረባረብ ኣለዎ ብፍላይ ሰራዊት ትግራይ ስጉምቲ ግድን ክወስዱ ኣለዎም፡፡
ashqabacoch
Or you are reading a comment
የበሰበስሽ የሸተትሽ አሮጊት
በአ ህዝብ ትግራይ ላይ ትልቅ ክህደት ነው የሄኤ ደአሞኦ ለአ ህዝባችን እናአ ለአ ጀአነራሎቻችእ እናአ ለአመረዎቻችእን የቀርዉን ህዝባአችእን ለመጨረአስ እናአ ለአመጨፈጨአፈ ነው:: ሲጀአመአር እንዴት ተብሎኦ ነው ጆኖሳይድ የፈፀመአ ወአንጀአለአኛ ወታደአር መግባት የሚችለአዉ ?
በትግራይ ህዝብ ጀኖሳይድ የፈፀሙ የኢትዮጵያ ሰዎች የእጃቹ ታገኛላቹ
Sister you are not with him
You Are Not Neutral Be Neutral As A Journalist
I am wondering why Amharic and Tigrigina speakers are mixing some English words in conversation, to me it is improper. Latinos neighbors to English speaking country America never mix when they are speaking in their language. Self confidence!
ፎሸካል በይዉ
የህዋሃት ትግራይ ህዝብና ታጠቂዉ ሀይል የእዉነት ኢትዮጵያዊነቱን የሚፈልግ ከሆነ፣ በሁለቱ በትግራይና በአማራ ህዝቦች መካካል የለዉን የመሬት የይጋባኛል ጥያቄ የአማራ ትሁን የትግራይ ወደ ፊት ችግሩን በድርድር ለመፍታት በይደር አቆይታዉ የዝህን የአንባጋናን መንግሥት አገዛዝ ተበብራዉ መስወጋድ አለባቸዉ።
የማን ነህ ገመማ? "ኢትዮጵያዊነቱን የሚፈልግ ከሆነ......." ዋናው ችግራችን ከትግራዋይነት ለኢትዮጵያዊነት ለዘመናት መሞታችን ኣይደል እንዴ? ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ነን ተብየዎች ባለፈው የዘር እልቂት ጦርነት ያስተማራችሁን ቢኖር ፍፁም አስበነውና ገምተነው የማናውቅ አውሬነታችሁና ሁዋላ-ቀርነታችሁን ነው:: The world is now aware of who Ethiopians are- Barbaric! ስለሆነም ኣትድከም! ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ባናቱ ይተከል::
You Are Not Neutral Be Neutral As A Journalist