MK TV || የወጣቶች ገጽ || የግብረ ሰዶማውያንን መብት የምታከብር ሀገር ውስጥ መኖር ኅሊናዬ እንቢ አለኝ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2023
  • Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK?s....
    th-cam.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

ความคิดเห็น • 297

  • @genetbelew8964
    @genetbelew8964 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሰነፊ ኦሮቶዶክስ ጴንጤ ይሆናል ጎበዚ ጴንጤ ኦሮቶዶክስ ይሆናል❤❤❤❤

    • @akt-tube
      @akt-tube หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ፫።
      ገራሚ አባባል ነው።
      እግዚአብሔር ያክብርህ?

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 6 หลายเดือนก่อน +203

    ውድ እህታችን፣ የነገርሽን ታሪክ እጅግ አስተማሪ ነው። ለካ አሜሪካም ትናቃለች? የሚል ጥያቄ እና ሃሳብ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጋር ሊመጣ እና ሊያስብበት ይገባል። ከእህታችን ታሪክ እንደተረዳነው ክፋ የሚባሉ ድርጊቶች በዋነኝነት ምንጫቸው ውጪ ነው። ከነዚህ ድርጊቶች ራሳችን ነቅተን የመጠበቅና ሃይማኖታችንን ማስከበር ይኖርብናል። እናመሰግናለን ።

    • @matusala8322
      @matusala8322 6 หลายเดือนก่อน +2

      መብላቷን ሳታቅ ታጥባ መጣች አሉ 😂
      አሜርካ መቼ እንድትመጣ ለመነች

    • @mikiyasderbe7213
      @mikiyasderbe7213 6 หลายเดือนก่อน +15

      @@matusala8322 ይችን የመሰለች ልጅ አሜሪካ እንኳንስ ለምና ጠይቃ ይቅርና የአለም ዕዳዎችን ሰርዛለሁ ብላ ለመውሰድ ብትመጣ እንኳን ከዚህ በኃላ አንሰጣትም። ዝንጀሮ ሙዝ በልቶ ሰው ነኝ አለ አሉ😂😂

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 6 หลายเดือนก่อน +9

      ሰዉ አሜሪካ ኢሮፕ አዉሮፓ ይመኛን እኔ ሀገር ሀገርም መስሎ አይታየኝም🤕🤕🤕

    • @Beryaa
      @Beryaa 6 หลายเดือนก่อน

      @@matusala8322😂😂

    • @Beryaa
      @Beryaa 6 หลายเดือนก่อน

      እስኪ የእውነት ከናቀቻት ዜግነቷን ትመልስ 🤭

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i 6 หลายเดือนก่อน +25

    ላንቺ ያደለሽን ማስተዋል ለሁሉም ወጣቶች አዋቂዎች ይስጠን ይስጣቸው 🙌🏻

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r 6 หลายเดือนก่อน +130

    ለዚህ ዘመን ወጣቶች ትልቅ አስተማሪ ነሽ እህቴ መድኃኔዓለም ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ❤❤❤

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 6 หลายเดือนก่อน +54

    እህታችን ሐና እንደኔ በውጪ ላሉ ኢትዮጵያውያን ወንድሞች እና እህቶች ተምሳሌት የሆነች ጎበዝ ዘመኑን የዋጀች እህታችን ናት። እንኮራብሻለን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምረው!

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 6 หลายเดือนก่อน +29

    አሜን በእውነት አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ወደ ቤቱ ይሰብስበን ፍፃሜሽ በቤቱ ይለቅ

  • @shimelistibebu3102
    @shimelistibebu3102 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀያሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ!!! አይደለም እውጪ ላሉ ኢትዮጵያን ቀርቶ በአገር ውስጥ ላሉ የስም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች ምርጥ አርአያ ነሽ! ካንቺ ሊማሩ ይገባል!!!

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 6 หลายเดือนก่อน +52

    ከነበርሽበት ሂወት አውጥቶ ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህታችን።ልጅሽንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ❤ ላንች የደረሰች ወላድተ አምላክ እኛንም ለንሰሃ ህይወት እንድበቃ ትርዳን😢 እሚገርመው ይችን እህታችንን በግምት ከ፪ ዓመት በፊት ፌስቡክ ላይ ቪድዎ የሰራችው ተለቆ ስለ ነበረችበት እያውራች ያው ጊዜው አላስተማምን ስላለ የስንዱ ቢጤ ትሆን ብየ የጀመርከትን ሳልጨርስ ወጣሁ ከዛ ወደዚህ አንድ ቀንም ተከታትያት አላውቅም ነበር። ዛሬ ማህበረ ቅዱሳኖች አቅርባችሗት ሳይ አደመጥኳት ደስም አለኝ😊ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ያሳምርልን እህታችን።

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 6 หลายเดือนก่อน +29

    ከቤት ላለነው ምንም አይታየንም😢😢 ብዙዎች ተጠምተው መጥተው ረክተዋል😢ለነፍሳቸውም እረፍት አግኝተዋል😢 እኔ ከቤት ሆኘ ግን😢 ጸሎት ስትጸልዩ አስቡኝ😢

    • @user-nb6wc6uv9i
      @user-nb6wc6uv9i 4 หลายเดือนก่อน

      Sew betselot asbon egna kaltseleyn yesew mnm waga yelewm atrsu enji gehanem eko zelealemawi nat geta fit stkerb mn ltl new

    • @fhhf7500
      @fhhf7500 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነው ከቤትሆነን የተጠማን ብዙነን

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 6 หลายเดือนก่อน +28

    ዘመንሽ ይለምልም ዕድሜሽ በቤቱ ይለቅ🙏 እኛ ከቤቱ ወጥተን ያተረፍነው የለ "በዚህ መኖር ለኛ መልካም ነው" እንዳለው ሀዋሪያው እኛንም ወደቤቱ ይመልሰን::

  • @demewozakalu1058
    @demewozakalu1058 6 หลายเดือนก่อน +16

    የተግባር ክርስትና የሚኖሩ እኅቶች እና ወንድሞችን ያብዛልን::

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 6 หลายเดือนก่อน +50

    ሐንዬ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልን በቤቱ ያኑርሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤❤

    • @user-nf4td3hh4g
      @user-nf4td3hh4g 6 หลายเดือนก่อน

      Tadelshialiweyan????????

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሀኒ እንኳን እድህ እምር ድምቅ ብለሽ እምትታይባት ቅድስት ቤተክርስቲያንን ውስጥ ሆነሽ ይቅርና ከዛ በፊት በነበረሽ እከታተልሽ ነበርና ለሀገርች ለበሃሉ ያለሽ ፍቅር ይገርመኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስትሆኚ ዋው

  • @akt-tube
    @akt-tube หลายเดือนก่อน +1

    ቸሩ መድኃኔዓለም እመ ብርሃን በቤተ ክርስቲያን ያጽኑሽ።

  • @onedaytube2129
    @onedaytube2129 6 หลายเดือนก่อน +20

    እንደዚህ የተግባር ክርስትና የሚኖሩ እኅቶች እና ወንድሞችን ያብዛልን

  • @AmanAmuniki
    @AmanAmuniki 24 วันที่ผ่านมา +1

    እስከ ህይወትሽ ጥግ የእግዚአቤሄር ባርኮቱ አይለይሽ በኦርቶዶክሳዊነትሽም ያፅናሽ።

  • @EmebetTeshome-qn7bm
    @EmebetTeshome-qn7bm 6 หลายเดือนก่อน +15

    ጎበዝ ልጂ ትክክለኛው እምነትሽ ይሔነው ቢጎልብሽ በሥላሤ በወላድተ አምላክ ይሞላልሻል

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 6 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአቢሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ወደ ምንናፍቃት ምንሳሳላት ኦርቶዶክሰ እምነት መጣሺ በቤቱ ያጸናሺ 🙏🙏🙏

  • @BrketMan-hp1yh
    @BrketMan-hp1yh 6 หลายเดือนก่อน +7

    ይህንን ድንቅ ታምር እንድትነግሪን እንድታስተውይ የረዳሽ የቅዱስ ላሊበላ አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @tadael21
    @tadael21 6 หลายเดือนก่อน +18

    "ከጥበበኞች የሰወርካትን ሀገር ለኔ የፈቀድክ አምላክ ተመስገን😊😊"

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሃንዬ በጣም የማከብርሽ እህቴ ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው በእውነት። እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው ታሪክን መቀየር ይችላል። እኔ አሜሪካ እያለሽ ጀምሮ ነው የምከታተልሽ የነበረው አንቺ ስለሴት ልጅ አለባበስ ስታስተምሪ እውነት ይህ የእግዚአብሔር ትዛዝ ነው ነበር ያልኩት። ቀጥታ የሄድኩትም ወደመፅሀፍ ቅዱስ ነው። ከዛን ቀን ጀምሮ ቀሚስ ነው የምለብሰው። ባንቺ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ለዘለአለም ይክበር ይመስገን። እርሜን ሂይማን ሄር ለመጀመሪያ ጊዜ ብገዛ የተናገርሽው ቃል በሗላም ያየሗቸው ዶክሜንቶች ምንም እንኳን £300 ብገዛውም ተመልሼ ማየት እንኳን አልፈለኩም። ወደ ሀገራችን እንድንመለስ ደግሞ እግዚአብሔር ይርዳን። ሃንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የእናቱ የድንግልማርያም ፍቅር ይደርብሽ በቤቱ ያፅናሽ።

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i 6 หลายเดือนก่อน +17

    ዉድ እሕቴ በረከትሽ ይድረሰን ሙሉ ሴት ነሽ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን የድንግል ማረያም ልጂ ኢየሱስ ክረስቶስ

  • @user-ld1lu9qc8o
    @user-ld1lu9qc8o 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት እውነትም ህይወትም ኢየሱስ ነው ወደ አብ መግብያ መንገድም እርሱ ነው ገዳም በመመላለስ አደለም አሁንም እግዚአብሔር ሰማያዊውን ምስጢር ይግለጥልሽ ለምዳን በኢየሱስ ማመን በቂ ነው አትሽወጂ መንፈስ ቅዱስ ወደ እውነት ይመራል ቃሉን ያበራልሻል ወደ ቃሉ ተመለሺ

  • @tadessehaile7226
    @tadessehaile7226 6 หลายเดือนก่อน +15

    ወደ እውነት በእግዚአብሔር ቸርነት መጥተሻል ፍፃሜሽን ፍፃሜያችን ያሳምረው

  • @SoliyanaYearega
    @SoliyanaYearega 6 หลายเดือนก่อน +19

    ❤እንዴት ደስ እንደምትይኝ አለባበስሽ የእውነተኛ ክርስቲያን ነው

  • @orthodox8997
    @orthodox8997 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሀኒ። ሁሌ ታሪክሽን ስሰማ እንዳዲስ ሆኜ ተገርሜ ጥንካሬሽን እያሰብኩኝ የምገረመው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለሽ መጠራት ማለት እንደዚህ ነው ከዉጥንቅጥ አለም እንደዚህ በተአምር ያወጣል የድንግል ማርያም ልጅ💚💛❤️

  • @beseech7768
    @beseech7768 6 หลายเดือนก่อน +21

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህቴ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ⛪⛪⛪🙏🙏🙏💚💛❤

  • @senayitlove2885
    @senayitlove2885 6 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ተጠርተዉ ከተመረጡት መካከል ያድርገን በእውነት
    በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሐናዬ😘 ከቻልሽ ቤተሰቦችሽንምአድኚ 🙏😘😘😘😘😘 😘 እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው🙏🙏🙏🙏🙏 ቅድስት ድንግ ልማርያም በምልጀዋ ትጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የጠፋት ይፈልግልን ዘንድ በፀሎታችን ልናስባቸው ይገባል 🙏🙏🙏 አምላኬሆይ ሐናዬን ጥያቄ አብዝተህ በምክኒያት ወደ ቤትህ እዳመጣሀት ለኢትዮጵያ ሰላም ለወጡት መመለስን ኑሮን ለማሸነፍ የተሰደድነውን ለንስሀ ሞት አብቃን ማስተዋልን ስጠን አምላኬሆይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 6 หลายเดือนก่อน +6

    ፍጻሜሽን ያሳምረው እህቴ እግዚአብሔር በስአቱ ጠርቶሻል ከተመቻቸ ቦታ የስጋዊ ምቾት ምንም እንዳልሆነ ገብቶሽ ደዴቤቱ መምጣትሽ መታደል ነው. አንገትሽ ማዕተብ የለውምሳ ውዴ ይችን አስተካክይ ይሄ እህታዊ ምክር ነው ❤

    • @goasd8257
      @goasd8257 6 หลายเดือนก่อน +2

      አላት ቀይ ጥቁር ነጭ በጎን በኩል ይታያል ❤

    • @user-ph4zt7vw3u
      @user-ph4zt7vw3u 6 หลายเดือนก่อน

      እረ አላት እህት

  • @getachewyeshiwas8820
    @getachewyeshiwas8820 6 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ሌላ ምን ይባላል በቤቱ ያፅና። ለሌሎች መዳን ምክንያት ሆነሻል እና ሌሎችም ወደዚህች እና ወደቀመችዋ እውነተኛውን የሚመጡበትን ልቦና ያድልልን።

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 6 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ በቤቱ ያጽናሽ. ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽልን ❤❤❤

  • @lidiziwizi8172
    @lidiziwizi8172 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሀንዬ ያንቺ መመረጥ እና መባረክ ደግሞም ፅናትሽን ለምናይ እዝህ ለቀረን የቅርብ ጏደኞችሽ እግዚአብሔር እንድንማርብሽ እያደረገን ነው. በርቺልን እመቤቴ ትርዳሽ ጌታ መድሀኒአለም በቤቱ ያፅናሽ, ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልሽ🙏🙏

  • @user-lj4yb2yh1l
    @user-lj4yb2yh1l 6 หลายเดือนก่อน +8

    ጠባም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ከከንቱ ውዳሲ ይጠቡቅሽ ከቤቱ አይለሽ እህቴ

  • @user-lu8zg5lz6h
    @user-lu8zg5lz6h 6 หลายเดือนก่อน +6

    የዚች እህት አንደበተ ርእቱነት ይገርመኛል:: ከእድሜዋ ይገዝፍብኛል:: ገና ስትጀምር ነበር የማውቃት::
    ያጽናሽ እህት!

  • @user-yh2zd3xn1d
    @user-yh2zd3xn1d 6 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤እኔም ብሞክር 75% እድል አለኝ ግን ሃገሬን መርጬ ተቀምጫለሁ

  • @mahi_6070
    @mahi_6070 6 หลายเดือนก่อน

    እኅታችን ሃና እግዚአብሔር አምላክ ወደዝች ትክክለኛ ሃይማኖት ስለጠራሽ ስሙ የተመሰገነ ይኹን! እስከፍጻሜ በቤቱ ያጽናሽ! ... ከበፊት ጀምሮ የምታስተላልፊያቸውን እከታተል ነበር። አብዛኛው ነገር መልካም ነው። ነገር ግን ከአንዳንድ አጥማቂዎች እና በቤተክርስቲያን ስም ከሚነግዱ ሰዎች ራስሽን ጠብቂ እንዳያስቱሽ

  • @diresmd
    @diresmd 6 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ሀና እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅሽ፣ በጣም ነው የምወድሽ፣ የማከብርሽ።
    ምንም እንዳትጠራጠሪ ትልቅ አርዓያ እየሆንሽን ነው። አንድ አንጥረኛ ወርቅን ቀጥቅጦ እና አቅልጦ ቅርፅ እንደሚያስይዘው ሁሉ እንችም የውጭው አለም ሁሉ ነገራችንን የወሰደብንን እኛን እና የእኛን ብኩን ትውልድ ቅርፅ እያስያዝሽው ነው። አውቃለሁ ፈተናሽ ቀላል አይሆንም ትውልዱ አይኑም ስለታወረ፣ ጀሮውም ስለደነቆረ ማስተማሩ ዋጋ ያስከፍላል፣ ግን እመኝኝ አንች ሳትሆኝ ባንች ውስጥ የሚሰራው መድሀኒተ አለም ክርስቶስ ሁሉንም ይችላል። መንፈሳዊ እህቴ ብትሆኝ በጣም ደስ ይለኛል ፈቃድሽ ከሆነ። በርች ሰላመ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን። አቅራቢወቹም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 6 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ እህቶችቻን ጸጋዉን ይብዛልቹ ሃናየ የነ ዉዴ በርችልኝ❤

  • @DestayeneshMekonnen
    @DestayeneshMekonnen 12 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ አስተማሪ ትምህርት እህታችን አስተምራናለች እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @asefashmathewos2458
    @asefashmathewos2458 6 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራልና ለእህቶች በተለይ ትልቅ ትምህርት ነው፡፡ እህታችን መድኃኔዓለም ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ፡፡

  • @YohansMan-sz3dz
    @YohansMan-sz3dz 6 หลายเดือนก่อน +6

    እዉነት ሀኒ በጣም አስተማሪ ነሽ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ ።

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እንደት መታደል ነዉ ለዚህ ክብር የመረጠሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግሽ❤❤❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 6 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ያንቺን ፅናት ትጋት ለኛ ለደካሞቹ ያድለን🙏

  • @Kaleab1265
    @Kaleab1265 6 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 6 หลายเดือนก่อน +9

    በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አንቺም ተባረኪ በርቺ ለሁላችን ፀልይልን አሜን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሀንዬ የኔ ጀግና ሴት በረከትሽ ይድረሰኝ አንችን ከዛ ህይወት አውጥቶ እንዲህ ለብዝዎች ምዕመናን ምሳሌ ያደረገሽ እኔም በቤቱ እየኖርኩ በሃጢአት ተዘፍቄ ለምኖረው ከዚህ ካለሁበት ጎትቶ ያውጣኝ😢😢

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 6 หลายเดือนก่อน +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኅታችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን በርቺልን😊

  • @mokemoke2535
    @mokemoke2535 6 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ እናት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ።

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 6 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን እህቴ ሁላችንም በሃይማኖት ያፅናን አቤቱ ቸሩ አምላካችን

  • @GetnetAmsalu-vy6tz
    @GetnetAmsalu-vy6tz 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚቤሄር ሲጠራ እኮ...........።እንደት መታደል ነው እግዚቤሄር በፈተና ጽናትን ይስጥሽ በርች .......።

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 25 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉብ የዚህ ዘመን እዳች ያለም አለ ለካ የኔ እቁ የስጋ ፍላጎት እያባላን ያለን እዝቦች ምሃል አች እቁ ልዮ የወታቶች ገፅ ነሽ😢😢❤❤❤ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ያሳምርልን💒💒💒❤❤❤❤

  • @southethiopia9620
    @southethiopia9620 6 หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ መድኃኔዓለም ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y 6 หลายเดือนก่อน +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረውን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ሓብተይ መስትውዓል ያድልና 🙏🏽🤲🥰🥰🥰

  • @dagmawitmersha3282
    @dagmawitmersha3282 6 หลายเดือนก่อน +3

    This video will probably change the lives of many people. We all have to realize that true satisfaction in life does not come for worldy jewls as King Solomon rightly pointed out everything is like following the wind. True fulfillment in life comes from the well being of our spiritual life and our relationship with God. And God has blessed us with a country that nurtures our spiritual life like no other. This video really makes us appreciate our country more. I don’t follow you much but I had seen your posts and thought it was superficial but you proved me wrong God be with you!!!!

  • @elsi.1
    @elsi.1 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አንችን ወደ ቤቱ የመራሽ አምላክ እኛንም ወደቤቱ ይምራን የእኛንም አይን ያብራልን የምናውቅበትን አዕምሮ ይስጠን ልቦናውን ማስተዋሉን ያድለን
    በእውነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የምታውቂበትን ፀጋ ያብዛልሽ❤❤❤

  • @ethioaddis5766
    @ethioaddis5766 5 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን!

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን ሀና በጣም ነው የምወደሽ ምን አይነት መመረጥ ነው እና መታደል ነው ሁሌም አንችን ሳስብ እቀናለው እኔንም ወጦ ከመቅረት ይሰውረኝ እንዳች ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 6 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻሽን ያሳምረው በጣም አክባሪሽ ነኝ የምትገርሚ አርአያ መሆን የሆንሽ ሰው ነሽ

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሃንቾ እግዚአብሔር ይጠብቅር ለብዙተች ምሳሌ የምቶኒ አስተዋይ ወጣት ነሽ 🥰

  • @kflomdebessay646
    @kflomdebessay646 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሃና ሓብትና ጓል ተዋህዶ እግዚኣብሔር ኣብ ቤቱ የጽንዕኺ

  • @user-rp9xe9eh6s
    @user-rp9xe9eh6s 6 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ የተመረጥሽ ነሽ እህቴ ሌሎች ከቅድስት ሃገር ስዎጡ ኣንቺ ግን ወደ ቅድስት ሃገር ገብተሽ እንደ 9ቱ ቁድሳን እየኖርሽ ነው እ,ሄር ይመስግን ።እኔ እንዳ ኣንቺ ብሆን ብዬ እመኅሎው።

  • @madesign21
    @madesign21 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሀና በጣም የማደንቅሽ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን እህታችን ነው ❤❤❤

  • @kiflebelachew7293
    @kiflebelachew7293 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ዘመን ወጣቶች ትልቅ አስተማሪ ነሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ : ከቤት ላለነው ምንም አይታየንም; ብዙዎች ተጠምተው መጥተው ረክተዋል😢ለነፍሳቸውም እረፍት አግኝተዋል::

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሓፍተይ ብሩኽ እያ🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-ur4rf3ss8e
    @user-ur4rf3ss8e 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ ኦ ኦ ድንቅ ልጅ እግዚኣብሔር በቤቱ ያፅናሽ !!!እንዳቺ ከመንገድ የጠፉ ብዙ ስላሉ ላንቺ ይበልጥ ይሰማልና የጠፉትን ልጆችህን ወደ መንገድህ መልሳቸው እያል ፀልይላቸው አሜን አሜን አሜን !

  • @bizutibeb
    @bizutibeb 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅና አስተማሪ ዝግጅት ነው። እህታችን እንኳን ጌታ እረዳሽ ፥ በቤቱ ያጽናሽ።

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 6 หลายเดือนก่อน +14

    Wode Hana,
    Your calmness, understanding about Ethiopia Orthodox Tewahedo Religion in a short period demonstrates your strong commitment. The way you answer for the questions is remarkable. Your recommendations to the young generation to listen and consult the elders are highly respected and appreciated.
    You could play a vital role and contribute significantly if you join Mahendra Kidusan Media. You have an extraordinary potential.
    Thanks,

  • @user-ys3pp8yj8y
    @user-ys3pp8yj8y 6 หลายเดือนก่อน +2

    መንክር ዉእቱ ግብረ እግዚ!

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ለኛም ልቦና ያድለን አንችንም በቤቱ ያጽናሽ❤

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f 6 หลายเดือนก่อน +2

    I followed u for years. I really thought u would go back to US after a while when u get tested in many ways but u proved me wrong … I love ur perseverance

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r 6 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት እህታችን በጣም አስተማሪ ነገር ነው የነገርሸን ለዚህ ዘመን ወጣት ጠቃሚ ምክር ነው አንቺም እግዚአብሔር መፀረሻሽን ያሳምርልሽ 🤲

  • @meronbogale4759
    @meronbogale4759 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሐንየ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግኒት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ!

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታቸን እንኳን ወደቤቱ መለሰሽ ብርቱ ነሽ እስከ ፍጻው ያጽናሽ

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ስለላለባስ ካነሳሽው አባቶቻችን ጠከር ብለው ቢናገሩ ምክንያቱም በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሚፈቀድ እደሚመስል ሁሉም የወንድ ልብስ ነው የሚለብሱት 😢

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 😮❤❤❤❤❤

  • @dawitalemu442
    @dawitalemu442 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር መጨረሻችንን ያሳምረው፡ በርቺ እህታችን ፡ የአባቶቻችን አምላክ ይርዳሽ፡ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልድሽ።

  • @MimiMimi-fj5rl
    @MimiMimi-fj5rl 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይበርታሽ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 6 หลายเดือนก่อน +4

    በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @fikirewassie9076
    @fikirewassie9076 24 วันที่ผ่านมา

    እግዜአብሄር ከአንች ጋር ይሁን ያፅናሺ

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d 6 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን እህቴ እግዚአብሔር ይርዳን ወደ ቤቱ ይጥራን❤❤❤

  • @fhhgggv6367
    @fhhgggv6367 6 หลายเดือนก่อน +1

    እመ ብርሃን ታስብሽ እህታችን እኛንም የተግባር ይበለን እመ ብርሃን ታግዘን ለሁላችን ✝️

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 6 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሰምር ሀኒየ❤

  • @tigisttekeste2727
    @tigisttekeste2727 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏿GOD BLESS YOU 🙏🏿

  • @bizunehaschalew6221
    @bizunehaschalew6221 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፍጻሜያችንን ያሳምርልን

  • @brhaneabrham2462
    @brhaneabrham2462 6 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 6 หลายเดือนก่อน +2

    በቤቱ ያጽናሽ 🙏🏾 መልካም ምክር ስለለገስሽን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @alexdrsha1079
    @alexdrsha1079 6 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እንኳን ለቤቱ አበቃሽ። እጅግ አስተማሪ ነገር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ። ማኅበረ ቅዱሳን እንማርበት ዘንድ ይህን መሰል የወጣቶችን መርሃ ግብር ስላጋራችሁን እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @user-ff4pk5mj6n
    @user-ff4pk5mj6n 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ💒❤❤❤❤❤

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 6 หลายเดือนก่อน +4

    #ሀናዘኢትዮጵያ🎉

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዛብሔር እኛንም ይርዳን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 6 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ዘመን ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው እውነት የመጥፎ ድርጊቶች መስኤው ውጪነው😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ማስተዋልን ያድለን🙏በቤቱ ያጽናሽ እህታችን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ርጋታሽ አስተዋይነትሽ ደስ ሲል መጨረሻሽን ያሳምረው እህታችን❤❤❤❤

  • @fekedewhailemariam5979
    @fekedewhailemariam5979 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወደድኩሽ፣ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ😊

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ

  • @user-co5ev9ik1w
    @user-co5ev9ik1w 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን በተዋህዶ ያጽናሽ ! ምሳሌ ነሽ