🛑በጋሻው ቤተ ክህነቱ ላይ ወረደበት ❌ ቤ/ክ ለህግ ማቅረብ አለባት❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มิ.ย. 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

ความคิดเห็น • 13

  • @user-sn5wv2qw1b
    @user-sn5wv2qw1b หลายเดือนก่อน +1

    የተሰጠውን ተሰጥኦ ለመሰይጠን ተጠቀመበት። በጣም ተወዛግቦአል።

  • @user-lu8zg5lz6h
    @user-lu8zg5lz6h หลายเดือนก่อน

    ትውልድን ረፍት የነሳው እኮ የአገልጋዮች የቅምጥል ሕይወት ነው:: ማነን አይተን እንማር? እስኪ የምእመናንና የአገልጋዮችን የኑሮ ልዩነት እንመልከት:: በድሆች የሙዳየ ምጽዋት ገንዘብ እኮ ነው እነሱ እንደ ዓለም ሰዎች የቅምጥል ኑሮ እየኖሩ ያሉት:
    እኔ በቤተክርስቲያን እድሜየን ሁሉ ያሳለፍሁ በአርባዎቹ የእድሜ ክልል የምገኝ ምእመን ነኝ:: እንደዚህ ወቅት አገልጋይ ቋቅ ብሎኝ አያውቅም:: የምእመናን ችግር አይገባቸው: የምእመናን ጭንቀት ምን አይመስላቸው: በቃ የእነሱን የቅምጥል ኖሮ ለመኖር ምእመናንን ሲደልሉና ሲያታልሉ የምኖሩ ናቸው::
    የገጠር ካህናት ናፈቁኝ ! በነጻ የተቅበሉትን በነጻ የሚሰጡ::
    ለነገሩ የከተማ አገልጋይ ቅጥረኛ እንጅ አገልጋይ ሊባል አይገባም:: ለገንዘብ ነው የሚያገለግሉ::

  • @EsayasTesema
    @EsayasTesema หลายเดือนก่อน +2

    ጸጉ እንዴ ነህ ወንድሜ የነ አኬ ጉዳይ ከምን ደረሰ ተስማሙልን?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +1

      በውስጥ እያወራንበት ነው

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y หลายเดือนก่อน

    ወይ በጋሻዉ ደሳለኝ ዐጋህ በሙሉ ተገፎ ያሞገስህ ጠፋ ወደልቦናህ ይመልስህ

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi หลายเดือนก่อน +1

    አይ በጋሻው ልቦናህን ይመልስልህ😮

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      አሜን ነው የሚባለው ሌላ ምን ይባላል

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g หลายเดือนก่อน

    ሠለም ወንድማችን በጉጉት ሰንጠብቅህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ክበሩልኝ

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg หลายเดือนก่อน +1

    Begshaw lek eko new

  • @jagamakelo286
    @jagamakelo286 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድማችን! ከቻልክ ከእናት ቤተክርስቲያን ላይ መምሕር ሮዳስ ስለ እመቤታችን ማርቲን ሉተር የመሰከረውን አቅርቦታልና ቀንጭበህ አሳየው።