🔴 በሕግ መጠየቅ ያለባቸው የሐሰተኛ አጥማቂያን ጉዳይ❗️ መከሰስ አለባቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มิ.ย. 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

ความคิดเห็น • 217

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie หลายเดือนก่อน +18

    መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ጋር ሂድ ወንድሜ እንደዚህ እንድትጠላቸው ያደረገህን እርኩስ መንፈስ ያወጡሉሃል በእግዚአብሔር እርዳታ። እግዚአብሔር ይገስፅህ ለማንኛውም። መምህርን በአካል እስኪ አግኛቸውና አናግረህ ከዛ በኋላ አስተያየት ስጥ።

    • @workiyegeremew4937
      @workiyegeremew4937 หลายเดือนก่อน +1

      Tikikil

    • @user-hr5gx3gm7p
      @user-hr5gx3gm7p หลายเดือนก่อน +1

      ከውዱቅ ሰይጣን ጋር ንግግር እኛ ከንጉሱ ሰማይና ምድን ከፈጠረ አምላክ ጋር ነው ንግግራችን ከውዱቅ ጋር ቱ ማትችለው መከራ ሳይመጣብህ ብትመለስ ይሻልሃል

    • @user-ht8qr3dn3d
      @user-ht8qr3dn3d หลายเดือนก่อน

      Lier. Girma is false.​@@workiyegeremew4937

    • @13EmeyeEthiopia21
      @13EmeyeEthiopia21 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅ምስኪን ነፈር
      ሂድ ብሎ መምከሩ እራሱ ሺ አመት ያስቀል😅😅😅😅

    • @gezashignmekonnen7738
      @gezashignmekonnen7738 หลายเดือนก่อน

      እውነት ብለሀል

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 หลายเดือนก่อน +9

    ምድረ መተተኛ ያስገባዉን እግዚአብሔር በሰጣቸዉ ፀጋ ይፈውሳሉ የሚያድን በአባ ላይ አድሮ ጌታችን ነዉ ወሬ አታብዛ አባ ግርማን ያስተዋወቀችን ቅድስት ቤተክርስትያን ነች ዛሬ ምን ተገኝቶ ነዉ የሚከሰሱት 🤔ወንድ ከሆናችሁ አባ በርገርን ክሰሱት

  • @mulatuwa
    @mulatuwa หลายเดือนก่อน +13

    የሚዲያው ባለቤትፅአቶ ፀጋዬ እና ተከታዮችህ ስው ለምን ከሰይጣን እስራት ባባቶች ፀሎትና እግዚእብሔር በስጣቸው ፀጋ ለምን ስው አዳኑ በለህ ይህን ያህል ርቀት መጓዝ በፍፁም ተቀባይነት ነገር የሌለው የስም ማጥፋት ዘመቻ በመቀጠልም ያልተበላ መድረክ በቀላሉ ሰውን የማሳመኛ ዘዴዎችን የመጠቀም ተስጥዖ በመታገዝ ይእንህን ቅዱስ አባት ስም ለማጉደፍ አየተፈላስፍክ ያለሕብትን መንግድ በሌላ ሰርች እድርገሕ ቢዝነስህን ብትስራ ይመረጣል ለምን ስው ዳነ ብሎ መፈላሰፉን እዝያው ያዝ እድገው

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ ልክ ነው።

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 หลายเดือนก่อน +5

    ምን አለበት በእድሜ እንኩዋን ብታከብራቸው ገሪሚነህ ልቦና ይስጥህ

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน +15

    እኛ የአጥማቂ ተከታይ ሆነን አይደለም ነገር ግን ክርስትናን በተግባር ያየንባቸው አባቶች ናቸው ።

    • @user-hr5gx3gm7p
      @user-hr5gx3gm7p หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂ስለ አጋንንት ስትሰበኪ እየዋልሽ ቱ የነሱ ልጆች እናንተ እንኳን እራሱ ተሌግራም በግሩፕ ተሰብስባቹህ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው ነው ስትሉ ምትውሉት እናንተም መፈወስ ጀምራቹሃል😂😂😂 እውርን እውር መቸም አይመራውም ተመለሱ

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል ❤❤❤❤። መድረክ ላይ ወጦ መስበክ ብቻ ትርጉም እንደሌለው በተግባር ያሳዩን ድንቅ መምህራንን እነ መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው።

    • @user-hr5gx3gm7p
      @user-hr5gx3gm7p หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @user-hr5gx3gm7p
      @user-hr5gx3gm7p หลายเดือนก่อน +1

      ንስሐ ገብተው ቢመለሱ ደስ ይለኛል ካልሆነ ግን በአደባባይ ከሁት ሰነጥቆ ያሳየኝ ሁሉንምአጥማቂ ስጋ ለበስ አጋንቶች ለአጋንንት መቸም ርህራሄ የለኝም የነፍሴ ጠላት ናቸው ።

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie หลายเดือนก่อน +2

      @@user-hr5gx3gm7p እየሱስን ከሰቀሉት በምን ተሻልክ።

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน +9

    አንተ ራሱ የሚያስለፈልፍህ የአያቶችህ ዛር ነው።

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ ሰው እንደት ዛረና ቡዳን ከክርስቶስ በላየ ያደርጋል እረ በፈጠራችሁ አምላክ ሆሆሆሆሆ

  • @beeeeef-jw6yq
    @beeeeef-jw6yq หลายเดือนก่อน +6

    መቼም አጋንንትን አወጡ ያለው ባለቤቱ ክርስቶስ ነው። ልክ አይደለም እንዲህ የሚያደርጉት በአጋንንት ነዉ ያለ በተግባር ፊትለፊት ተጋፍጦ ትክክለኛውን ማሳየት ነዉ ።ይህን ያህል ዘመን በአዉደምህረት ሲያገለግሉ እንዴት በተግባር ክፉዉን ሀይል የሚገልጠዉ ጠፋ?ወንድሜ ክርስትና ተግባር ነው።ክርስቶስ እራሱ እናንት የክፉ ዘሮች ብሎ ሲገስጽ ምን ማለት ይመስልሀል?በጌርጌሶን መቃብር ሙሉ ለሙሉ አጋንንት ተቆጣጥሮት የነበረውስ ሰው?ሀዋሪያትን በሚያሳዩት ታምራት ሲያሳድዷቸዉ አንዱ የአይሁድ ምሁር ተዋቸው ከእግዚአብሔር ካልሆነ አይቀጥልም ትክክለኛ ከሆነ ግን ማቆም አትችሉም እኝህ አባት ስንት አመት አገለገሉ አስበኸዋል? ሰው ነገሮች መመርመሩ መልካም ነው ነገር ግን ከማቃለልህ በፊት በቅንነት መርምር።ጸበል ቦታ ሲጠመቁ የሚለፈልፍ አጋንንት የሚለውን ሰምተሀል? መርምረሀል? ሰዉ ለምን በዚህ ደረጃ ተጎዳ ብለህ ትጠይቅ ነበር ።በጣም የሚገርመው ክርስቶስ አጋንንትን አወጡ በፀበል ብቻ አላለም ። ሀዋሪያትም በተለያየ መንገድ ይፈውስን ፈፅመዋል ። የሰናፍጭ ቅንጣት ያህል እምነት ቢኖራችሁ ተራራዉን እንኳን ማዘዝ ትችላላችሁ ።በእኔ የሚያምን እኔ ካደረኩትም በላይ ማድረግ ይችላል አላለም?፧

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ፀጋዬ በወለላይቱ ማርያም ብዬሀለው ጥሩ ያደረክ መስሎህ ለብዙ ሰው መሰናክል እየሆንክ ነው እመ ብርሃን ልቦናህን ትክፈተው

  • @Alex-kx4fw
    @Alex-kx4fw หลายเดือนก่อน +4

    ሌላውን እንተወው እና በእድሜ አባትህ ይሆናሉ ክብር ሊኖርህ ይገባል እሱ እያልክ ስጠራቸው የእምነት ሰው ከሆንክ ሊሰቀጥጥህ ይገባል ትላልቆችን አክብሩ አይልም እምነትህ ? ሀሜት ነው ትምህርት ነው

  • @MichaelBahiru
    @MichaelBahiru 17 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወድማችን ጎበዝ እነዚ አጭበርባሪ ዎች አገልጣቸው ግርማ ና ልጁ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ናቸው
    ይሄ ሀሰተኛ አጥማቂ አለቃ ግርማ ተከታዮቹ በጣም ብዙ ናቸው እግዛብር ዬገስጻቸው

  • @user-ht8qr3dn3d
    @user-ht8qr3dn3d หลายเดือนก่อน +2

    Thank you tesgaye.

  • @surafeltesema7885
    @surafeltesema7885 หลายเดือนก่อน +14

    እኔ እንደራሴ ከአባግርማም ሆነ ከመምህር ተስፋዬ 1 ስህተት አላገኘሁም ጸልዩ ፣ጹሙ፣ ስገድ ብለው ኦርቶዶክሱን ከማንቃት ውጪ መክሰስን ምናመጣው ሰው ፕሮቴስታንት ሲሆን ደስተኛ ትሆናላችሁ ወይስ ምንድ ነው

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      እኛ ስብከታቸውን መች ጠላንና ነው ማጥመቅ ምንደነው እስኪ ንገሪን ለነሱ ለብቻቸው ስልጣኑን ማነው የሰጣቸው ቅድስት ቤተክርስቲያናችንስ ፈቃድ ሰታቸዋለች????

    • @God-db9vp
      @God-db9vp หลายเดือนก่อน +2

      ​@@user-lt7en7cq4u ስልጣኑ ለኛ ተሰጠኝ መች ኣሉ፧

    • @dekebora
      @dekebora หลายเดือนก่อน

      ​@@user-lt7en7cq4u ቆይ አጥማቂ የሌለበት በ/ክርስቲያን አለ እንዴ? የነሱ በምን ተለየ???

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      @@God-db9vp
      ታዳ ቅድስት ቤተክርስተያን ፈቃድ ሳሰጣች ነውደ አሚያገለግሉን???

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir หลายเดือนก่อน +8

    በቃ ቪው ሲቀንስብህ መነገጃ ስታጣ የአባቶችን ስም ለዘለፋ ተቆርጦ የተለቀቀን ቪዶ ይዘህ ትመጣለህ ለሀቅ ቢሆን የምትሰራው ቀርበህ ትጠይቃቸው ነበር እና ደግሞ እናንተ ትለፋላችሁ ትጮሀላችሁ እንጂ እናንተ አጥማቂ እያላችሁ ስማቻውን የምታጠፉት መቼም ቢሆን ምንም ማድረግ አትችሉም ምክንያቱም እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ነው ለነገሩ ኢየሱስ ክርስቶስምንም በሰአቱ የተቀበለው የለም እንኳን እነዚህ ካህን አባቶችን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      አለመመልከት ይቻላል

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      ለላይኩ አዝነሽለት ነውደ ታዳ የገባሽው እ ፕሮፋይልሽ ላይ ያለችው ፀበለ ማርያም በቃልኪዳኗ ሰውን ከመከተል ታድንሽ

  • @user-lt7en7cq4u
    @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน +11

    ወንድም አለም እንግድህ ስድቡን ቻለው የአጥማቂያን ተከታይ አፋቸውን ይከፍቱብሀል ግን ያሳዝናል በእውነቱ 😢😢😢😢😢😢😢የሀሰተኛ አጠማቂያን ተከታይ መሆናችን😢😢😢😢

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +2

      ቸሩ መድኃኔዓለም ልቦና ይስጥልን እንጂ ሌላ ምን እንላለን ከባድ ነው።

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      @@Tsegayekiflu
      አሜን አሜን አሜን በእውነቱ እኔኮ እሚገርመኝ የሴትን ልጂ ገላ እያሻሹ ዘይት ቀባን የሚሉት ነገር ነው ሆሆሆ ጉድ እኮነው

    • @MayeIove
      @MayeIove หลายเดือนก่อน

      በጣም የእኔ እህት ይገሉታን በስድብ ልቦና ይስጣቸው😢😢😢

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      @@MayeIove
      አሜን በእውነት😢

    • @YidnekachewMulugeta
      @YidnekachewMulugeta หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሄር ረጅም የአገልግሎት እድሜና ጤና ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡ እናመሰግናለን

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew หลายเดือนก่อน +5

    መስገድ መፀለይ አስተማሩን የሚሉ ሰዎች በጣም ያሳዝናሉ ...... እነሱ እንዳስተማሩት የምትሰግዱት እና የምትፆሙት "አጋንንትን ለመቀጥቀጥ" እንጂ እውነት ለእግዚአብሔር ስለመገዛት ነው? ..... በአጋንንት ትምህርት አእምሮን ከማጨቅ እስኪ ስለ ቅዱሳን ሕይወት ብንማር እና እነሱን ለመምሰል ብንጥር መልካም ነው ..... ሳስበው አስተዳደጋችን ይመስለኛል አዉ መጣ ጭራቁ መጣልህ እየተባልን አድገን የፍራቻ ሕይወት ይመቸናል መሰለኝ 😂😂

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +2

      ያክብርልኝ

    • @user-gj1pc5ke5o
      @user-gj1pc5ke5o หลายเดือนก่อน +2

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

    • @yohannestariku2662
      @yohannestariku2662 หลายเดือนก่อน

      መሀይም

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      ​@@yohannestariku2662
      ተናደድሽደ😂😂😂

    • @YidnekachewMulugeta
      @YidnekachewMulugeta หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ሚገርም ጭንጭላት ፐ በጣም የምሁር ፅሁፍ ፐ......የሆነ ሹመት ቢሰጥህ ጥሩ ነበር...ጠብደል

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄን ሰውዬ ሳየው መተተኛ ደብተራ ይመስለኛል ምነው ተንጨረጨርክ ያስገባህው አብሾ አላስተኛ አለህ በግዜ አባጋ ሄደህ ብታስወጣው ይሻልሀል ቤተሰቦችህን ሳይጨርሳቸው ሰይጣን ይሉኝታ አያውቅም
    ለአባታን ለመምህር ግርማ ረጅም ጤና ለፆም ለፀሎት ለስግደት ለቅዱስ ቁርባን ያበቁኝ ሳላቃቸው ትምህርታቸውን በመከታተል ብቻ ፀጋዎት ይብዛ መንፈሳዊ አባቴ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน +1

      ከንቱ ነሽ ማርያምን ደብተራ ስድብ መሰለሽደ ሰድብ መስሎሽ እናትሽን ቅድስት ድንግል ማርያምን እየተሳደብሽ ነው ላቲ ስብሐት
      ደብተራ ድንኳን እያለ ያመሰግናታል ነብዩ ህዝቅኤል ምነው እናንተ የሰው ተከታይ ሆነችሁ ቀራችሁ ያሰፍራል በእውነቱ ልበና ይስጠን😢😢😢😢

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      @@user-lt7en7cq4u አልሰማችም ሳትሰማ ነው የምትጽፈው

    • @lemlemsolomon8580
      @lemlemsolomon8580 หลายเดือนก่อน

      @@user-lt7en7cq4uመምህራችን ስድብ አላስተማሩንም አንተ ምንአልባት እሁድ እሁድ ብቻ ነው የምትፀልየው እግዚአብሄርን የምታውቀው አኛ የአባ ፍሬዎች በየሰዓቱ በየቀኑ ቤታችን እየፀለይን እየሰገድን እግዚአብሔር ከእኛጋ ነው ብዙ ከማውራትህ በፊት አንድ የአባ ፍሬ የሆነ ሰው አናግርና በህይወቱ ምን አይነት መንፈሳዊ ለወጥ እንዳመጣ ተያለህ በጭፍን አትፍረድ አንተ ላይ ያለ ርጉም መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፀው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +1

      ለዛ ነው ደብተራ እያላችሁ ክቡር የሆነውን ማእረግ የምትሰድቡበት

    • @lemlemsolomon8580
      @lemlemsolomon8580 หลายเดือนก่อน

      መንፈሳዊ ደብተራና ርኩስ ደብተራዊ መንፈስ አለ ይሄ እኮ ነው የናንተ የእሁድ አንበሶች ለመሆኑ አንተ ፀሎት ቤት አለህ ትሰግዳለህ ትቆርባለህ ማን አስተምሮህ አትድከም ዝም ብለህ የመምህር ተከታዮች በሚሊዬን የምንቆጠር ነን ክርስትና በደንብ ገብቶናል እስከዛሬ የተሞኘነው ይበቃናል ሌላ ዘዴ ፈልግ የዪቱብ ገንዘብ መሰብሰቢያ

  • @nerfsquad1659
    @nerfsquad1659 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ገና በቅናትና በብስጭት የምትቃጠልበት ብዙ ዘመናት አሉልህና ወገብህን በጊዜ ጠበቅ አድርግ። ገና ብዙ አጥማቂያን እኔንም ጨምሮ ማለት ነው እየመጣንልህ ነው። መጪው ጊዜ እንዳንተና መሰሎችህ ላሉት የሴጣን ፈረሶች በጣም አስጨናቂ ነው የሚሆነው። ገና ኡኡኡኡኡ ትላላቹ ግን ሰሚ የለም። ያው ጊዜህን ያለቅድስና እየኖርክ ሳታስበውጌታህ ዲያብሎዝ ወደዘላለም መኖርያህ እያዳፋ እስኪወስድህ ድረስ መጠበቅ ነው። በዚህ መልከ ጥፉ ፊትህ መጥተህ በቪድዮ መቀረፅህ እራሱ ይገርማል አለማፈርህ።ገምቦ ራስህን እየወዘወዝህ ስትዘላብድ እንዴት እንደምታስጠላ ባየህ።

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj หลายเดือนก่อน +5

    ወድም የአንተን ሚዲያ አልከተልም የመንፈስ ቅዱስን ስራ ከሚቃወም ሰዉ ምን አለኝ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ጥሩ አድርገኻል ግን ቤተ ክርስቲያን ሄደክ ተጠመቅ ግለሰቦች ጋር አትርመጥመጥ

    • @kidanemaryamsem
      @kidanemaryamsem หลายเดือนก่อน +1

      @@Tsegayekiflu ኣረ እባክህ መጀምርያ እራስህን መርምር

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      @@kidanemaryamsem ምን ጎደለ?

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 25 วันที่ผ่านมา +1

    KIDUS EGZEABHER LEBONA YESTEN, YETEBKEN, YERDAN!!! 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂እናነይ መጀመሪያ አባቶችን ከመንቀፍህ በፊት አንተ ፆለት ቤት አለህ ትሰግዳለህ ትፆማለህ መጀመሪያ አንተ በደንብ እራስህን ፈትሽ በሁለት እግርህ ቁም እና ትንሽ እንኳ አስተዳደግ እሚባል አለ ትንሽ አባቶችን አክብር ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል😅😅 አለ መምህርዬ❤ ፈትሽ ፈትሽ ፈትሽ እራስህን🙏

  • @user-hr5gx3gm7p
    @user-hr5gx3gm7p หลายเดือนก่อน +4

    እነዚህ አጥማቂ አደሉም ስጋ ለበስ አጋንንት ናቸው ሥላሴ ይጠብቀን ከነዚህ አውሬዎች 😢😢😢

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie หลายเดือนก่อน +1

      ይልቅ ሂድና የሰፈረብህን አጋንንት ያውጡልህ። እግዚአብሔር በረከታቸውን ያሳድርብን። ሁሌም ጥሩ የሚሰራ በተንኮለኞች ይሳደዳል እንደናንተ ባለው ማለት ነው።

    • @user-hr5gx3gm7p
      @user-hr5gx3gm7p หลายเดือนก่อน +1

      @@biniyamkindie እኔ የሥላሴ ማዳሪያ ነኝ አጋንንት በምን ችሎኝ ነው ቱ የንጉሱ የክርስቶስ ልጅ ነኝ የድንግል ልጅ ነኝ እ በእኔ ላይ ስልጣን የለውም ከንቱ እውርን እውር አይመራውም ቢመራውም ተያይዘው ገደል እናንተ ደግሞ ተያይዛቹህ ሲኦል

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie หลายเดือนก่อน

      @@user-hr5gx3gm7p አረ ወይኔ የት ሄጄ ልሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
      ለማንኛውም አንተ ቅዱስ አይደለህ ሰይጣን እንዴት ይጠጋሃል😂😂😂

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      @@biniyamkindie
      ስቀሽ ሞተሻል ታዳ አጋንንት ቢኖርበት ግርማ ነውደ እሚየወጣለት ፀበል እምነት ሞልቶናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y หลายเดือนก่อน +2

    እኔማንነኝ በሰዉ እምፈርደዉ

  • @sabawelu7045
    @sabawelu7045 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማች እኛ ከምትጠይቅ አንተ እውነትና ሃሰት ያምያቅ እግዚአብሔር አለና ለምን አንተ ፀሎት አታርግበትም ?አንተም ከምትሳሳት እግዚአብሔር ግለፅልኝ ኡነታ አትለውም ሰው መጠየቅ ምን አመጣው ሰው ነው ትክክለኛ ወይስ እግዚአብሔር ነው ምክር ነው ከተቀበልከ ይጠቅማሃል ወንድሜ ፀጋይ እሽይ ?

    • @nafqotha1
      @nafqotha1 หลายเดือนก่อน

      በቅድሚያ የእግዚአብሔርን መገለጥ ከነገሩን ነቢያትና ሐዋርያት (ካስተላለፉልን መጽሐፍት) ፣ ከሐዋርያነ አበው፣ ከመምህራነ ወንጌል... ይጠይቅ እንጂ! ብሉይ፣ ሐዲስና ሌሎችም አዋልድ የተጻፉት፣ አበውም የተናገሩት ለጥያቄዎቻችን ሁሉ መልስ አይደለምን? በተሠጠን ልቡና ሳንመረምር እግዚአብሔር ራሱ ይግለጥልን ማለት ትዕቢትና ዳተኝነት አይመስልዎትም? በትሕትና፣ በንፁህ ኅሊናና በተወደደ ጸሎት ተግተው መጽሐፍትን ቢያነቡ፣ እግዚአብሔር ይመስገን መልሱ እዚያው አለ። ጸግሽ በርታ!

  • @abbabba7124
    @abbabba7124 หลายเดือนก่อน

    Luke 10 አማ - ሉቃስ
    42: የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም።”

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 หลายเดือนก่อน +3

    ደብተራስ ?

  • @Gonamhethi12345
    @Gonamhethi12345 หลายเดือนก่อน

    I admire tsegaye kiflu somuch,keep it up

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 หลายเดือนก่อน +1

    የአጥማቂያኑ ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ነው እኛ እኮ ፃድቃኔ ሌሎችም ገዳማትና አድባራት ያለ አጥማቂ ተጠምቀን ከብዙ ደዌ ተፈውሰናል. ጌታችንና መድኃኒታችን ነውራችንን በደላችንን ያየብንን ያላሳየብን ሞታችንን ሞቶ ህይወትን ሰጠን ለምን ማስተዋል ተሣነን , አጥማቂያኑ ቪድዮ ቀርፀው እየቸበቸቡ ኪሣቸውን ያደልባሉ. አረ ህዝቤ ንቃ
    ወንድሜ እውነት በመናገርህ ብዙ የአጥማቅያኑ ተከታዮች ሊሰድቡህ ይችላሉ ቻለው ትግስቱን ይስጥህ. እነዚህን አጥማቀዎች ለምን ሲኖዶሱ አያወግዙልንም .

  • @wubakaleshetu7513
    @wubakaleshetu7513 หลายเดือนก่อน +3

    Betam baleg nek biyans eyakelelk batawera kant yemibelt leg alachew abatek yehonalu

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน +4

    ጥላቻ ደንቆሮ እንደሚያደርግ ባንተ አረጋገጥኩ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ ለሚል ገሐነም እንደሚገባው ደግሞ መጽሐፍ ይላል

    • @YeMaryam-cb2mj
      @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน

      ወንድሙን የሚጠላም ነብሰ ገዳይ ነው​@@Tsegayekiflu

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ምንንም አልጠላሁም አልጠላምም ሥራቸውን እንጂ

    • @hermelakassahun8806
      @hermelakassahun8806 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tsegayekifluስራቸው አልክ?😂😂😂😂 በጣም ጥቂት እውቀት ካላቸውና እሷኑ እየመነዘሩ ለሰዎች መሰናከያነት ከሚያውሉ ሰዎች ይሰውረን ከእንዳንተ አይነቱ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @zegeyenasir6856
    @zegeyenasir6856 หลายเดือนก่อน +1

    በቀዳማይ እግዚአብሔር አምላክን በፀሎት መጠየቅ ቢቀድም የምንናገረው ህዝብ ይሠማዋል ይደናገራል ይህም ያሥጠይቃል።

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน

    በትክክል ማውራትና ትክክለኛውን ነገር ማውራት ልዪነት አለው

  • @tilahunassefa8525
    @tilahunassefa8525 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ግርማን መተቸት ከመፀሀፍ ቅዱስ አንፃር እንጅ ቃላትን በስንጥቅ አይደለም ስምህ ቀን ስም እንደወጣ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ነው አለቀ

  • @millionhailemariam4984
    @millionhailemariam4984 28 วันที่ผ่านมา

    ልቦና ይስጥህ ምን አለበት ብትማር ምን አለ ደንቆሮ ባትሆን እንደው የሰዎቹን ችግር ቢገባህ

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i หลายเดือนก่อน

    Ene yemigermegn esachewen ena esachewen yemeselu sewochin yalagegnen sewoch beka be aganent teyizen new yeminenorew malet nee weyis esachew Le 100 million sew tederash nachew Egziabher lehulachinem libona yisten! Le zich alafina tefi alem Zim bilen sew keminiketel wede fetariyachen wede enatachin weladit amlak tetegiten atbiken binimatsen bewnet Mels enagegnalen! Be mrkera binefetenim lebego new wedih wrdya alemalet yishalal❤❤❤

  • @nafqotha1
    @nafqotha1 หลายเดือนก่อน +1

    Tsegesh a thorough research phase will provide valuable insights into the workings of this cult.

  • @user-dh6lr7es2m
    @user-dh6lr7es2m 2 วันที่ผ่านมา

    አት ዝበል ሰው ይዳን😢😢

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m หลายเดือนก่อน +1

    በአጋንንት ትረካ የደነዘዛቹ ተረጋጉ

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge2629 หลายเดือนก่อน +1

    ተከታዮቻቸውን ነው የሚያነሳሱት ከመመለስ ይልቅ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      እሱ ነው ከባዱ

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 หลายเดือนก่อน +1

    Gna algebahem broooo😂😂

  • @AschalewHailu-or4ix
    @AschalewHailu-or4ix หลายเดือนก่อน +1

    Ewunetgna abat mekeses Fetarin meresat new libonachu yibera biyanes teru ngr meserat biyaketachu enkefat atehunu ...

  • @user-dh6lr7es2m
    @user-dh6lr7es2m 2 วันที่ผ่านมา

    አለ ይወስዳል እድል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 วันที่ผ่านมา

      አንድ ጥቅስ ጠቁሚኝ እስኪ

  • @wendiyfrawwanna2019
    @wendiyfrawwanna2019 14 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ብዙ የማታውቀው ነገር አለ። ለምን ከሁለት ጎራ ሆናችሁ ከምትከራከሩ ተቀራርባችሁ በውይይት ልዩነቱን አትፈቱም?

  • @wendiyfrawwanna2019
    @wendiyfrawwanna2019 14 วันที่ผ่านมา

    ለምን ከመጻሕፍት ትፈልጋለህ? ችግሩ ያለባቸውን ብትጠይቅ ይነግሩሃል።

  • @netsanetdebalkie3134
    @netsanetdebalkie3134 หลายเดือนก่อน

    እኔ የማዝነው እንደዚህ አይነት ቦታ ልጆችን ይዞ መሄድ ነው። (አጋንንትን በአጋንንት ማውጣት እንደሚቻል ቅዱሱ መጽሐፍ እንደሚነግረን አንርሳ።)

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @medhinhailu861
    @medhinhailu861 หลายเดือนก่อน

    ግድየለሽም አታቆሚም 😂😂😂

  • @tadioshaile5874
    @tadioshaile5874 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ አንድ አስተማሪ የሆኑ ኮሜንቶችን ደግሞ ታጣፋለህ😮😮

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      የማንን አጥፍቼ አውቃለሁኝ

  • @fektalbu2164
    @fektalbu2164 หลายเดือนก่อน

    Dededbu Tsegaye
    Enateh astenquya Abateh Metach Mehonun Asmesekerk . Enante Yesgebachutene enesu eyefewesu neew, dedeb

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      የግርማ ልጆች መንፈሳዊነት መለኪያው ስድብ ሆኖ ይቅር?

  • @user-cv9ee4kk9f
    @user-cv9ee4kk9f หลายเดือนก่อน

    እርግጠኛ ነኝ ኣባትህ ኣጋንት ጎታች ደብተራ ነበር ለዛ ነው እንዲህ ያንገበገበህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      የቤተሰብኽን የምታውቀው አንተ ነህ

  • @getasewgech074
    @getasewgech074 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶከስ ነኝ ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተከታይ አይደለሁም የኢትዪጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች በባህል ነው የሚኖሩት ለዛ ነው እነግርማ የሚጫወቱበት

  • @tkifle2628
    @tkifle2628 20 วันที่ผ่านมา

    እረ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እያወክ አታደናብር ሀጢያት የሚያሰራው፣ለአጋንንት መታዘዝ ፣ ለወደቀው መንፈስ ባሪያ መሆን ነው።

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 3 วันที่ผ่านมา

    አሣራዎቹ እኮ እነሡ ናቸው መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የምትቃወሙ ጠንቁዋይና መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ አሥመሣዮች በመጀመሪያ ከመተተት ከጥንቆላ ውጡ በናንተ ምክንያት አገሪቱ ሠላም አጣች ችግሩ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ው ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው ።

  • @tibletsestifanos9125
    @tibletsestifanos9125 หลายเดือนก่อน +6

    ተውቃለህ በጣም ስድነህ አባትህ ይሆናሉ ግርማ አትበልአላቹሁኝ ግን መልሰህ ግርማ ትላለህ ተከበሩ አባት ናቸው እድሜ ለሳቸውና ለመምህር ተስፈዪ ጾም ጸሎት አወቅንእድሜ ከጤና ያድልልን አንተ የማይመለከትህን አትዘባርቅ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ቤተ ክርስቲያን ሳታስተምርህ ቀርታ ነው?

    • @dekebora
      @dekebora หลายเดือนก่อน

      ​@@Tsegayekifluአነሱ የት ነው ያሉት ቤተ ክርስቲያን አይደለም አንዴ ? ላንተ ቤ/ክርስቲያን ሲባል ህንፃው ብቻ ነውዴ? እንዳንተ ከሆነ ምንም አይነት መምህራን አያስፈልጉም ማለት ነው። ቆይ ግን ጤነኛ ነህ ምንድነው የዚህን ያህል መደፈን።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      @@dekebora ቢሆንማ ቤ/ክ አስተማረችኝ እንጂ እነ ግርማ አስተማሩኝ ባላልክ ነበር

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน

    ጌታችን ቅዱስ ጴጥሮስን ስለምንድር ነው አንተ ሰይጣን ከኋላዬ ሂድ ያለው ቅዱስ ጴጥሮስ ነጻ ፈቃድ የለውምን?

  • @tadioshaile5874
    @tadioshaile5874 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታዛዝናለህ አባ ግርማን ጡት ከምዝ ሞልክሴ ጋር ማመሳከሪያ አድርገ ማቅረብህ።
    ....ብዙ ማለት ይቻል ነበረ አንተ ልጅ ነህ በብዙ ...ሁሌት ሞቶ ብር እና ዝርዝር ሳንቲም ያላቸዉነ ልዩነት ያህል የእውቀት gap ይታህባል መፃፍ ቅዱስንም ብዙ የምታነብ አይመሰለኝም ።

  • @user-ko2xl5zj3o
    @user-ko2xl5zj3o หลายเดือนก่อน

    የእነዚ ብርታት እኮ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ድካም እኮ ነው ። መወገዝ አለባቸው እነዚ የሚመስሉ ሁሉም።

  • @user-hr7HD
    @user-hr7HD หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ይቅርታ የማይብህ አነጋገር መንፈሳዊ እንደሆነ ሰው አደለም atleast በእድሜ እንኳን አይተህ አክብራቸው ሁለተኛ እርግጠኛ ባልሆንከው ነገር ይመስለኛል ብለህ አታውራ የዛር መንፈስን ከጥንተ አብሶ ጋ አያይዘህ የተናገርከው ነገር ምንም ሚገናኝ ነገር የለውም ሶስተኛ ከጥላቻ ወጥትህ እውነትን ለመረዳት ሞክር ከቻልክም positive ሆነህ መምህር ተስፋዬ አበራን አግኝተህ ለማውራት ሞክር እውነቱንም ተረዳ። አሁንም ቅን ከሆንክ ገጠመኝ ትምህርት ተከታተል

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 หลายเดือนก่อน +1

    ልቦና ይሰጥህ አንተም መንፈሰህ እንድትነሳባቸው አድርጎሀልና

  • @samuelhaile9761
    @samuelhaile9761 หลายเดือนก่อน

    ገና ሲጀምር አሉ ብለህ ተነሳህ ሲቀጥል ይሄን ያህል ለሰው አስበህ ከሆነ ተነስተህ አፈላ ልገህ ሚያገለግሉበት ቦታ ሄደህ እባክዎትን ብለህ መጠየቅ እውነታውን መረዳት አንድ ሐገር እና ክተማውስጥ ቁጭ ብላቹህ አሉ ብሎ ትንታኔ መስጠት ምን ይሉታል ደሞ አንተ ማለትህ ከእድገትህ ጀምሮ ቢሆን ትልቅ ሰው ማክበር ምታቀው ልብህ እሺ አይልህም ቢሰድቡህ እንኩዋን አውቀውህ እርሶ ብለህ ትስድባቸው ነበር

  • @kidanemaryamsem
    @kidanemaryamsem หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን ጸጋውን ያብዛላችሀው ። ኣንተ ግን ምንም ማስረጃ የለኝም ትላለህ ምንጉድ ደብተራ እኝደሆኑ ስራ ገንዘብ ስለምታገኝበት ኣረ ጸሎት አስኪ ኣድርግ ለራስክ you tube ተተክለህ ስተቶች መልቀም እኔ ማን ነኝ በል

  • @yohannesdesalegn7947
    @yohannesdesalegn7947 หลายเดือนก่อน

    አዎ ወንድሜ ተብለተናል በሰይጣን ተይዘን ማን መንገዱን ይምራን እስቲ ንገረን ውስጤ የሚሰማኝን እኔን የማቀው ተው ቢያንስ መርምር አጥና ጠይቅ 😢😢😢😢😢

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ስሜት እና እውነት የተለያዩ ናቸው 🙏🙏🙏

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 หลายเดือนก่อน

    Tiru naw enwakew malthe selaziye memhire tesfaygne taykew

  • @Addisalem-eq3ms
    @Addisalem-eq3ms 29 วันที่ผ่านมา

    ምን ለማለት ነው አባ ግርማን,መምህር ተስፋዬን ከነማን ጋር ለመደመር እየሞከርክ ነው ይቅር ይበልህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  29 วันที่ผ่านมา

      ከአሳሳቾች ጋር

  • @bereketgebregzabiher3082
    @bereketgebregzabiher3082 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ግን እንድሰድብህ በጣም ትገፋኛለህ። ስለ መምህር ግርማ ሰው እንዲህ አለ ብለህ ታወራለህ?ለመሆኑ አንተ ስለስጋ ነው የምታወራው ወይስ ስለ መንፈሳዊ ነገር እምታወራው? I really don’t understand this guy man. ስማ ወንድሜ አንተ በስጋዊ ነው ነገሮችን የምታየው።። ለዚህም ነው ግርማ እያል የምትጣራው። እንደ መምህር ግርማ እግዚያብሃሔርን ያዘ ሰው ከፍ ይላል እንጂ ወደ ቁልቁል አይሄድም። እግዚያብሔር ልቦና ይስክ እሺ።

  • @Ku_Mek
    @Ku_Mek หลายเดือนก่อน

    "Setan adrobn kehone hatyat mnseraw egna ሲዖል megbat yelbnm malet nw" Aba Gebrekidan endezi silu yesmahu meselgn

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ተጥያዊው ሰይጣን እንጂ እኛ መሆን የለብንም

  • @leakewoldebadie1897
    @leakewoldebadie1897 หลายเดือนก่อน

    ለምን ዝም ብለህ ትቃወማለህ የውሽት ክስ የታለ ማስረጃህ

  • @meazisole3146
    @meazisole3146 หลายเดือนก่อน

    ልብ ይስጥህ ወንድሜ ምናለበት የሰው መዳንና እረፍት ማግኘቱ ቢታያችሁ የእግዚአብሄር ሀይል በእሳቸው ላይ አድሮ አድኖናል ስንል አልዳናችሁም እኛ ነን የምናውቅላችሁ እያላችሁን ነው ትንሽ ቆም ብላችሁ ብታስቡ ጥሩ ነው::

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie หลายเดือนก่อน +1

    ሌላው እስኪ ቤተሰብህን ጠይቅ። እና ደግሞ ጀግና ከሆንክ እስኪ መምህር ተስፋዬ ጋ ሂድ በአካል አግኘውና ከዛ በኋላ አውራ። ዝም ብላችሁ ክፉ ነገር አታስወሩን። ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት ማርያምን።

  • @haymanotshimelis2959
    @haymanotshimelis2959 25 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛው ምንም ሀጥያት የሌለበት ክርስቶስ እንኳን በጲላጦስ አደባባይ ለክስ ቀርቧል
    ደሞ ከሳሽነት የዲያቢሎስ ስራ ነው
    ስራውን ለእሱ ተውለት እንጂ እሱ አንደሆነ አጋዥ አይፈልግም

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ጠማማ ነህ ሲደርስብህ ስትታሰር ይገባሀል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +1

      ቢደርስብኝ ሲኦል አልገባ።
      ደብሬ ላይ ጸበል አለ እጠመቃለሁኝ

    • @adamuMeazaw
      @adamuMeazaw หลายเดือนก่อน

      ለምን ሲኦል አትገባ ወንድሜ አጋንንት ይዞህ ከሆን የሱን ስራ እየሰራህ የማትጸልይ የማትቆርብ የማትሰግድ ከሆነ።ደግሞ ጸበል አትሄዱ ያሉ አስመሰልከው በጣም ጥሩ ምናልባት ጸበል ብትጠመቅ ያንተውም ችግር እንደ ድሮው ዲ/ን ሄኖክ እንዳሁኑ ቀሲስ ሄኖክ ይፈታልሀፈ ይሆናል

    • @MayeIove
      @MayeIove หลายเดือนก่อน

      ​@Tsegayekiflu ትክክል

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      አላልኩም ስድቡ ጄመረ😂😂😂😂

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      ​@@MayeIove
      👍👍👍👍

  • @abdi9388
    @abdi9388 หลายเดือนก่อน

    ወይ ግርማ ወንድሙ በሱ ብሶ ካህናት ላይ ሙድ መያዝ ጀመረ። ግርማ ወንድሙ የደርግ ወታደር የነበረ ወያኔ ስትመጣ ወደ ሱዳን ሸሽቶ እዚያ በነበረ ጊዜ ሲመከር እምቢ ብሎ ጥንቆላን ሥራዬ ብሎ በመማር መጀመሪያ አንድም የክህነት አገልግሎት ያልነበረዉ ሰዉዬ ይሄዉ አገራችንን በጥንቆላ እያጥለቀለቃት ነዉ። ሰዉ እንዴት ከሠይጣን ጋር ይመላለሣል? የሚያሣዝነዉ ግን በሱ ጥንቆላ ድነናል ብላችሁ ለልጆቻችሁ የሚተላለፈዉ አጋንንት ነዉ። አሁንማ ለልጁም አዉርሶታል። እስኪ ግርማ ወንድሙ ወንድ ከሆነ ቋራ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ይሂድ።

  • @Asgodommenges-jh3co
    @Asgodommenges-jh3co หลายเดือนก่อน

    ይልቁንስ ሌሎችን የኦርቶዶክ ታሪክ እሚያጣምምና ንዋይ ቅድሳንዋ ወስደዉ እሚያቆሹሹ ለምን አትታገልም።

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን አንተ አውቀሀል እስኪ ናና አስወጣ ለመሆኑ መፀሀፋቸውን አንብበሀል ተራ ነህ ከዚህ በፊት አንተን ሰው ነህ ብዬ ማየቴ መምህር የተባሉ አንተ ዛሬ ዩቱብ አለኝ ብለህ አንተ አልካቸው ይህ አባቶችን ማክበር ነው???? አፍህን ብስበው ከመክፈትህ በፊት

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we หลายเดือนก่อน

    Wandema anta eraseke hayelagh manefase alabeke tabale hede kachaleke

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 หลายเดือนก่อน

    ምንም መልስ ልትሰጣቸው አቅም የለህም ለማያውቁ አንተ አጃጅል ማውራት ቀላል ነው 😂😂😂

  • @user-Tewodros
    @user-Tewodros หลายเดือนก่อน

    Bedbik mimetut abatochin lemn atagaltim tadya kirstyan kehonk

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      እነማን ናቸው?

  • @adeyimedia6243
    @adeyimedia6243 หลายเดือนก่อน

    i think he will try to say they came to there to see he that way he said eaten by ዳቢሎስ (ተበልታቹሀል) ያሉት አባቶቻችን አትሂዱ ብለው አዘው ነበር ይሄ ሁሉ ሕዝብ አልሰማም ብለው የተበሉ ስለሆነ ነው ተበልታቹዋል የተባላችሁት

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE หลายเดือนก่อน

    መምህር፡ግርማ፡ወንድሙ፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡ወ/ማርያም፡መምህር፡ተስፋዮ፡አበራን፡እግዜአብሔር፡አምላክ፡ይጠብቅልን፡የአገልግሎት፡ዘመናቸውን፡ይባርክላቸው፡ወንድሜ፡አንተ፡የቤተክርስትያን፡ነገር፡የሚያሳስብህ፡ከሆነ፡ደፋር፡ከሆንክ፡እስኪ፡ደብተራዎችን፡መተተኞችን፡አስማተኞችን፡ጠንቋዮችን፡ለምን፡አትቃወምም፡አታጋልጥም፡አጋንትን፡የሚያስገቡትን፡ዝም፡ትሉና፡አጋንት፡የሚያሱጡትን፡ትቃወማላችሁ፡ለምን፡ወንድሜ፡

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ጠቁመኝ እስኪ

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we หลายเดือนก่อน

    Wandema segamare anta ya mameher gerema sem materate eraso atechelem ya sayetan lege nake ewake tabale tatamake

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 หลายเดือนก่อน

    Areee ante bisasatum enquan germa belahe naw mitetraw tefategna bihonem enquan fetari naw waga misetaw .fetari libuna yistheeè.

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj หลายเดือนก่อน

    ብለህ ብለህ ለአጋንንት ጠበቃ ሆነህ አሰፍከው ያሳዝናል

  • @brhanuseyoum3159
    @brhanuseyoum3159 หลายเดือนก่อน

    አይ ግርማ! በጣም አንቧተርክ እኮ
    "ሥራቸው በግብራቸው ይገለፃል" የሚለው የጽሐፉ ቃል ይኸው በግርማ ሲገለጽ
    አባቴ መጎረር አይደለም፤ ክርስትና በህይወትህ የምትኖረው እንጅ የሰውን ገመና በቪዲዮ እየቀረጽክ የገቢ ማሰባሰቢያህ፣ ተከታይ ማፍሪያ በማድረግ አይገለጽም
    ተስፋየ ደግሞ እንዲሁ ሳይህ አንተ ራስህ ዛር፣ቡዳ፣ ሰላቢ፣ መናፍስት የምትላቸውን ሁሉ ትመስለኛለህ

  • @mihretabandualem4025
    @mihretabandualem4025 หลายเดือนก่อน

    አትቀባጥር

  • @TsedashCheru
    @TsedashCheru หลายเดือนก่อน

    Ante sanef eski sigad ye amlok sigdet keza aba min enda milu tisameleh

  • @malokoya8045
    @malokoya8045 หลายเดือนก่อน

    አንተ ነህ በህግ መጠየቅ ያለብህ የሠው ሰም የምታጠፋ ስም ሰትጠራ እንኳ አስተካክለው ምን አይነት ትውልድ ነው ግን የተፈጠረው አንተ ለገንዘብ ብለህ ስም ሰታጠፋ አታፍርም

  • @ajjajjajaajjajjajababbab6239
    @ajjajjajaajjajjajababbab6239 5 วันที่ผ่านมา

    ግርማ ውሸታም ነው ልጁም አንድ ወጠጤ እንደአባቱ ሰይጣን አወጣለሁ ይላል ምን ስለሁኖ እኛ እኮ ፀበል አለን እሡ ነጋዴ ነው እግዛብሄር ይቅር ይበለው ወሸታም እዝቡ አግዛብሄር አምላክ ልቦና ይስጠው እዛ የሚሄድ ሁላ

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n หลายเดือนก่อน

    ይሄንን ሁሉ ከየተማሩት እነተስፋዬ

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 หลายเดือนก่อน +1

    የታላቹ የአቶ ግርማ ፎሎወሮች😂😂😂😂

    • @MayeIove
      @MayeIove หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂እንደይገሉሸ በስድብ ክክክክክክ

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse หลายเดือนก่อน

    አንዳንዴ እግዚአብሔርን ያገለገልነው እየመሰለን ሴጣንን ባለማወቅ እናገለግላለን(እንደ Tsegaye Kiflu ) ይሄን ያህል ልዩነታችን እንዴት በዛ? እስኪ ወንድሜ ሱባዬ ገብተክ ጠይቅ … …ይሄ ሁሉ ሰው እኮ ምንአልባት ልክ ቢሆኑስ??

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse หลายเดือนก่อน

      አባቶች አቁም ሲሉክ ካቆምክ አንተ የአባቶች እንጂ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ እንዴ?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር በአባቶች እንደሚናገር ስታውቅ ደግሞ ኦርቶዶክስ ትሆናለክ

  • @MayeIove
    @MayeIove หลายเดือนก่อน

    አየ መላከ አከርት ሸቅል ጠበል ከሄዴ ይለፈልፋል በእርግጠኝነት ወጣለት የተባለው ሰውየ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +1

      እንዳይሄዲ እኮ ይከለክሏቸዋል። ምክንያቱም ያውቁታላ

    • @MayeIove
      @MayeIove หลายเดือนก่อน +1

      የሚገርመው ምዕመኑን የያዙት ስገዱ ጸልዩ ጡሙ እያሉ ነው ቤተ ክርስቲያን እያስተማረች እንዳልኖረች ይገርማል ብቻ ያሳዝናል ሐይማኖታችን በዚህ ልክ😢

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 5 วันที่ผ่านมา

    ፀጋዬ የድንቁርናህ ብዛት አንተላይ ያለው አጋንን አደጋኛ ነው እግዚህሐቤር በሳቸው ላይ እየሰራ መሆኑን ለመረዳት ያቃተህ የዘመናችን ዱንዙዝ ነህ እንካን አባታችን አንተ እንካን አቃለው ብለህ እየቀባጠርክ ነው ቀፎ ነህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  5 วันที่ผ่านมา

      ስድን እንጂ መጽሐፍ እንዳላስተማሩኽ ህልጽ ነው

  • @kidanemaryamsem
    @kidanemaryamsem หลายเดือนก่อน

    ጸበል ኣምጡጥ ስትል ነበር ኣንተ እስኺ የጥሉትን ውስድህ ኣጸብል መምሕር ነህ ኣይደል ሃውርያት ሲሰሩት የነበረውን ስራ መችየም ኣንብበሀዋል ስያወሩ ኣይደልም የሚውሉት

  • @user-ht8qr3dn3d
    @user-ht8qr3dn3d หลายเดือนก่อน

    Girma wendemu &his son,henoke, Tesfaye are living for stomach. Don't follow them.

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 24 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ!!! በጣም ገና ነህ ።ቤተሰብህን ወይም በዙሪያ ያለውን ማህበረሰብ ወይም የውጪ ሃገር ፊልሞችን ብቻ አይተህ ስለ መንፈስ አሰራር ማወቅ ትችላለህ።

  • @Addisalem-eq3ms
    @Addisalem-eq3ms 29 วันที่ผ่านมา

    አንተ ሰው በስመአብ ብሎ ጀምሮ ምቀኝነትና ክፋትን ማንፀባረቅ ግን አይከብድህም

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 หลายเดือนก่อน

    ምን ወሬ ታሳምራለህ ቤተ ክርሰቲያን ውስጥ ብዙ ደብተራ የለም ? መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ፀሎት ቤት ሰርቶ ጠዋት ማታ መስገድ መፃም መፀለይ በተግባር የተረዳ ስለሆነ ማንም አይሰማህም

  • @wendiyfrawwanna2019
    @wendiyfrawwanna2019 14 วันที่ผ่านมา

    አንተ ስትላቸው አታፍርም?

  • @tesfademisew6328
    @tesfademisew6328 หลายเดือนก่อน

    Esti ante rasu tetemek wendime

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      ተጠምቄያለሁኝ

  • @tkifle2628
    @tkifle2628 20 วันที่ผ่านมา

    አንተ በወር $2:99 ክፈሉና አባል ሁኑ እያልክ ብርህን ትቸበችባለህ ያውም በዶላር እስኪ ሂድና 666 የሚያስፋፉትን ለምን አትናገርም ????

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  20 วันที่ผ่านมา

      ላክልኝ መረጃቸውን

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን እንዲህማ ካልክ አሁን ብቻ አይደለም አቶ ግርማ የጳጳሳቱን ትእዛዝ የናቁት በቅባ በሜሮንና በቅባቅዱስም አልሰማ ብለው ሀያ ሁለት በሚገኘው ቤተ ሳይዳ ሱቃቸው ሲቸበችቡ ከርመማዋል ሄጄ በአይኔ ስላየሁኝ እናገራለሁኝ እመሰክራለሁኝ ሌላው እሚገርመኝ የልጃቸውስ ገና ከመቀሰሱ እንደሳቸው መስራቱ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      አቡነ መቃርዮስ አይደል እንዴ የመረቁላቸው ይገርማል እኮ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u หลายเดือนก่อน

      አቤቱ ማረን😢😢😢😢😢

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt หลายเดือนก่อน

    ጌጃ አህያ ውሻ