MK TV || ዐውደ ስብከት || በተማርከው ትምህርት ጸንተህ ኑር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

ความคิดเห็น • 95

  • @kidusanabew12
    @kidusanabew12 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ሂወት ያሰማልን።❤😢አረ የተዋህዶ ልጆች እንነሳ

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k ปีที่แล้ว +25

    የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ይህንን የመሰለ የእግዚአብሄር ቃል ምነው ብንመገብ ማስተዋሉን ያድለን በእወነት

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d ปีที่แล้ว +3

      በጣም አሁን ጥቅም የለው ነገር ቢሆን ስንት ሺ ሰው ያየው ነበር የምር ያሳዝናል የት ነን ግን😭😭😭😭

    • @user-vr3gv8km5w
      @user-vr3gv8km5w ปีที่แล้ว +1

      ምነው ወገኔ ከርትዕት ተዋሕዶዊነት ወደ ኦርቶዶክሳዊነት ከሕግና ስርዓታችን ርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖታዊነት በመውጣትና በማፍረስ ከአረማውያን ከሃድያን የአለም ከሃዲዎች ማህበር የተቀላቀሉ የተዋሕዶ ሕግ ስርአት የሻሩ አባ ጳውሎስ የጥፋት መንገዳቸው የቀጠሉላቸው አባ ማትያስ በአባ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ የተነገረ ሕግና ስርዓት ቅድስት ቤተክርስትያን አልሰሙትም አልተቀበሉትም። ስለዚ እውነት በሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ አድሮ የተናገራቹ የተናገርን የገሰፀን ያስታወቀን ተመለሱ ብሎ የተናገረን እግዚአብሔ ያልሰማቹ እንዴት መእመናን ያልሰማን ትላላቹ? የተናገሩት ያስተላለፉት የቤተክርስትያን ሕግ ነው ብላቹ የማትክዱ እስክሆናቹ ድረስ ለእርሳቸው ሳይሆን ለሃዋርያትና ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው ያልሰማቹ። አሁንም ይሁን መእመናን አባቶችህ እወቅ።
      አንድም የፈሪሳውያን ዘመን እንዳለን ይሰማኛል አጥማቂ ብላቹ የምትሳደቡ አንደኛ ለእግዚአብሔር በዘመነ ኖህ ዓለም በማየ አይሂ ያጠመቀ ገናና እሱ እግዚአብሔር ነው። ሁለተኛም ሃዋርያትም ከመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮውሃንስ ጀምሮ ማጥመቅ አጋንንት ማውጣት ድዉያን መፈወስ ሃዋርያዊ አገልግሎት ነው። የሚታመን አገልግሎት ነው። ምነው በዘመናችን ፈሪሳውያስ አስተሳሰት ልታስሩፁብል የምትጥሩ? ምነው የጠንቋዮችና የድያብሎስ ጥብቅና በመቆም ሃዋርያዊ አገልግሎት ከቤቱ ከምኩራብ ታሳድዱት አያቹ የሄው አስተሳሰብ ፈሪሳውያን መምህራነ አይሁድ ነውና ወደ እውነት ተመለሰ። ካልሆነ ከመላእክት ጠሪዎች አጋንንት ጠሪዎች አንድነት ከፈጠራቹ ዘመናት እንደቆጠራቹ ማብራሪያ አያስፈልግም አለቃ አያሌው ምስክር ናቸው።
      ሌላም በአዲስ አበባ እንኳን በመንግስት እውቅና የተሰጣቸው 98 የጠንቋዮች ቤቶች እንዳሉ በቤተክህነት በማስረጃ የነገራቹን በናንተ ሚድያ ነው። መእመናን ወደ እነዚህ እንዳይሄዱ ያለስተማራቹ የእነዚህ ጠንቋዎች ስራቸው የሚያፈርሱ ሃይል መንፈስ ቅዱስ የሞላቸው የምትቃወሙት የማን ወገን እንደ ቆማቹ እወቁና።
      ወደ እውነት ሃዋርያዊ አገልግሎት ቅድስት ቤተክርስትያንና ህግና ስርዓት ቀድማቹ እናንተ ተመለሱ።

    • @meticar4025
      @meticar4025 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫ በእውነት 😢😢😢

  • @user-ud5tb5rm7p
    @user-ud5tb5rm7p ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @saragasa174
    @saragasa174 ปีที่แล้ว +1

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @teruwork.8766
    @teruwork.8766 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህራችን ገብረ መድኅን ቃለሂወት ያሰማልን ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን በተለ እንደእኔ አይነቶችን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @ashenafibekele8929
    @ashenafibekele8929 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mahaalhammadi5464
    @mahaalhammadi5464 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @ritasentayew2064
    @ritasentayew2064 11 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንደ እናንተ ያሉትን ትክክለኛ የኦርቶዶክስ መምህራንን ያብዛልን እኛም በተማርነው መልካሙን ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን

  • @tuuilgig
    @tuuilgig 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን።❤❤❤

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይ ዋት ያሰማልን

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም ማስተዋል ይስጠን።
    እሰኪ ለሌሎች ወንድም እህቶች መዳን ይሆን ዘንድ ሼር ላይክ እናርገው ለስንት አለም ፕሮግራም እናረግ የለ እባካቹ ለወንድ እህቶች ሼር እናርገው

  • @user-ck1rr4np5n
    @user-ck1rr4np5n 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን።።።።።

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tafa2327
    @tafa2327 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ እይወት ይሰማልን እሜን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏✝️⛪️

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን እኛንም ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን

  • @saray-cz4ie
    @saray-cz4ie ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 ปีที่แล้ว +1

    Joro yalew mesematen yesema😔😔😔😔kalehiwot yasemalen abatachen🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsaaragaw7744
    @elsaaragaw7744 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን!

  • @user-dx4pk1my9w
    @user-dx4pk1my9w ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qale hiwet yesmealn wd memhrachin yeagolgulot zemeh ybarklnh Medhanie alem kestos ❤️❤️❤️

  • @user-kg6jd5xj1y
    @user-kg6jd5xj1y 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ልቦናችንን ያብራልን

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Alem24251
    @Alem24251 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኵሉ ሥምረትከ አቡነ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልንመምህር፣

  • @hiwotendale4394
    @hiwotendale4394 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰሐማዎት አባታችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ጤና ከእድሜ ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን እኛም የተዋህዶ ቤተሰቦች በተማርነው ትምህርት ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድፈራ አምላክ በቸርነቱ ይርዳን አሜን ! እውነት አባታች ትውልዱ በቲክቶክ በቁማር ጭቅላቱ ተሰርቋል ወላጆች በድግል ማርያም ልጅ የሚባል ሁለት ፊደል የያዘ ስም ይዘን ልጆቻችን ከምግባር ከሃይማኖ ወተው ለጋ ሃይምሮ አቸውን ለማስተማር የምናወጣው ስት ነው መዳንያለም ክርስቶስ ልቦናቸውን ይመልስልን አሜን!!

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው ሁሉ በስንፍናችን የመጣብን😢😢

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጡ ልን መምህራችን

  • @h.taf.220
    @h.taf.220 ปีที่แล้ว +3

    ምን ማለት እንችላለን: ሁሉም እውነት ነው:: እውነት ደግሞ ክርስቶስ ነው:: ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን::መምህራችንን የሕይወት ቃል ያሰማልን:: እኛም ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን::

  • @WodajeAwoke-xc2zb
    @WodajeAwoke-xc2zb ปีที่แล้ว +1

    እድሜ እና ጤና ይሥጥልን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y ปีที่แล้ว +1

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @Selamkiki
    @Selamkiki ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤kale hiwet yasemaln

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @user-sc2uf8wu6z
    @user-sc2uf8wu6z 11 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwet yasemalin

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነው !! ይህች ናት በቃ የቤተክርስቲያን ድምፅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብቻ ነው ልል የምችለው🙏

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር እርስዎን የመሰለ መምህር ስለሰጠን ስሙ ይባረክ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ደነዘዝዝዝዝዝዝዝዝዝን እግዚኦ ነው አባቴ ልቦናችንን ያብራልን ለመከሩን ለአስተማሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእነውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህሬ በእውነት በሀይማኖታችን እንድንፀና እግዚአብሔር ይርዳን😢

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🖤⛪️🖤ቃለህወት ያሰማልን 🙏

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የኔታ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለኛም ማስተዋልን ያድለን ቸሩ እግዚአብሔር ሼር እናድርግ ይህን የመሰለ ምግብ መጠጥ እንመገብ አቤቱ የልድያን ልቦና እንደ ከፈትህ የኛንም ልቦና ክፈትልን

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @bilagibilsgi80
    @bilagibilsgi80 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወትን ያሠማልን ሊቃወተ ቤተክርሥ ቲያንን ይጠብቅልን አቤቱ አምላካችን ሠላምህን ሥጠን

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @dawitasfaw2231
    @dawitasfaw2231 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u ปีที่แล้ว +1

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን❤

  • @user-xo7yr2rk8i
    @user-xo7yr2rk8i ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጦ አባታችን እንደዚህ ትምህርት ይቀጥል።በብዛት ያሰፈልጋል

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 ปีที่แล้ว +1

    እንደ አንድ አካል መናበብን ይስጠን። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mussabilal4586
    @mussabilal4586 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያለማልን

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏 ትልቅ ነገር ነው ያስተማሩን፣ ደኅና እና መልካም ቦታ ብቻ ሳይሆን ምድር በምልዓ የእግዚአብሔር ናትና መጥፎ ብለን የምናስበው ቦታም ቢሆን ቃሉን ማስተማር ማሳወቅ አለብን🙏🙏

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን መች ይሆን የሚገባን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን በስማነ ለማፍራት ያብቃን

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወትን ያሰማለን። መምህራችን ገብረ መድኀን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እንደ ርስዎ ቀድመው የተረዱት በኛ ቸልተኝነት እና ዱንዟዜ ድካማችሁ ከንቱ እንዳይሆን በቸርነቱ እንደ አንድ አካል እንድንሆን ይርዳን!!

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 ปีที่แล้ว

    ኑሩልን!

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምሕራችን በእውነት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልንን

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3v ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እኛም አይነልቦናችን ይብራልን ❤😢

  • @hanakifle1280
    @hanakifle1280 ปีที่แล้ว +1

    Egzybhior Amlke edmi tna yadelelen!!
    Egnam mastwalun tebebun ydlelen!!!

  • @user-gy6li4up3u
    @user-gy6li4up3u ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህራችን በእውነት ትምህርተዎት በጣም ነው ሚያንፀኝ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቃሉ በህጉ ታንፀን እንድንኖር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን❤

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር ❤

  • @asnakech9413
    @asnakech9413 ปีที่แล้ว +1

    Abatachin kale hiyotin yesemalin🙏🙏❤❤❤

  • @Eman-ys6hs
    @Eman-ys6hs ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤

  • @user-mb6yg6ne1e
    @user-mb6yg6ne1e ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህርነ !

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ

  • @user-zr8kn1qh4t
    @user-zr8kn1qh4t ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭ዝም አልን በጣም😭😭😭

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ።

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች

  • @mulubiza3339
    @mulubiza3339 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን አዎ በውጭ አለምማ ቤተክርስታን በዘር የተሰበሰበ ነው።

  • @nahubetsehaadmassie8257
    @nahubetsehaadmassie8257 ปีที่แล้ว +7

    መኑ ዪሰምዎ ለብዕሴ ረዕቱ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! እውነተኛን ሰው ማን ዪሰማዋል

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችነቃለሂወትንቃለበረከትንያሰማልንበእዉነትለኛምማስተዋሉንያድለንአድያድርገንመምህረእረጅምእድሜእናጤናዎትንይስጥልን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +1

    ሰባክያውያን ሰብሰቦ ትምህርት ያሰፈልጋል

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +1

    የትምህርት እጥረት አለብን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun ปีที่แล้ว +2

    Qal hiywet yasmalen yenta semiy jerwona astway lebena yadelen

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +2

    ይንን የመሰለ ትምህርት በጣም የሚጣፍጥነው ግን የመናፍስትን ትምህርት መመርመርና የክፉ አጋንትን ጉዳይ አብራችሁ ሠዎ የያዘው የዳዕድ አምልኮ አብሮ የሚሼከም አለ። የደብተራ ክፉ አሰራሮችን ጨምራችሁ አስተምሩ ከመቅደሱ ወደል ደብተራ አለአለ። ይህንን ጎርጉራችሁ አውጡ??

    • @user-tp7sd5oz9o
      @user-tp7sd5oz9o ปีที่แล้ว +3

      ደብተራ ማለት ግን ተረገሙ ታወቃለህ

  • @jhonethio8691
    @jhonethio8691 ปีที่แล้ว

    መምህራኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ እናንተን አያሳጣን።

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +1

    ፔንጤዋች ጥላቻ እያስተማሩ ዛሬ ዛሬ ፔንጤዋች ኦርተዳክሰውያን እየገደሉ ነው።

  • @user-vr3gv8km5w
    @user-vr3gv8km5w ปีที่แล้ว +1

    ምነው ወገኔ ከርትዕት ተዋሕዶዊነት ወደ ኦርቶዶክሳዊነት ከሕግና ስርዓታችን ርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖታዊነት በመውጣትና በማፍረስ ከአረማውያን ከሃድያን የአለም ከሃዲዎች ማህበር የተቀላቀሉ የተዋሕዶ ሕግ ስርአት የሻሩ አባ ጳውሎስ የጥፋት መንገዳቸው የቀጠሉላቸው አባ ማትያስ በአባ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ የተነገረ ሕግና ስርዓት ቅድስት ቤተክርስትያን አልሰሙትም አልተቀበሉትም። ስለዚ እውነት በሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ አድሮ የተናገራቹ የተናገርን የገሰፀን ያስታወቀን ተመለሱ ብሎ የተናገረን እግዚአብሔ ያልሰማቹ እንዴት መእመናን ያልሰማን ትላላቹ? የተናገሩት ያስተላለፉት የቤተክርስትያን ሕግ ነው ብላቹ የማትክዱ እስክሆናቹ ድረስ ለእርሳቸው ሳይሆን ለሃዋርያትና ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው ያልሰማቹ። አሁንም ይሁን መእመናን አባቶችህ እወቅ።
    አንድም የፈሪሳውያን ዘመን እንዳለን ይሰማኛል አጥማቂ ብላቹ የምትሳደቡ አንደኛ ለእግዚአብሔር በዘመነ ኖህ ዓለም በማየ አይሂ ያጠመቀ ገናና እሱ እግዚአብሔር ነው። ሁለተኛም ሃዋርያትም ከመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮውሃንስ ጀምሮ ማጥመቅ አጋንንት ማውጣት ድዉያን መፈወስ ሃዋርያዊ አገልግሎት ነው። የሚታመን አገልግሎት ነው። ምነው በዘመናችን ፈሪሳውያስ አስተሳሰት ልታስሩፁብል የምትጥሩ? ምነው የጠንቋዮችና የድያብሎስ ጥብቅና በመቆም ሃዋርያዊ አገልግሎት ከቤቱ ከምኩራብ ታሳድዱት አያቹ የሄው አስተሳሰብ ፈሪሳውያን መምህራነ አይሁድ ነውና ወደ እውነት ተመለሰ። ካልሆነ ከመላእክት ጠሪዎች አጋንንት ጠሪዎች አንድነት ከፈጠራቹ ዘመናት እንደቆጠራቹ ማብራሪያ አያስፈልግም አለቃ አያሌው ምስክር ናቸው።
    ሌላም በአዲስ አበባ እንኳን በመንግስት እውቅና የተሰጣቸው 98 የጠንቋዮች ቤቶች እንዳሉ በቤተክህነት በማስረጃ የነገራቹን በናንተ ሚድያ ነው። መእመናን ወደ እነዚህ እንዳይሄዱ ያለስተማራቹ የእነዚህ ጠንቋዎች ስራቸው የሚያፈርሱ ሃይል መንፈስ ቅዱስ የሞላቸው የምትቃወሙት የማን ወገን እንደ ቆማቹ እወቁና።
    ወደ እውነት ሃዋርያዊ አገልግሎት ቅድስት ቤተክርስትያንና ህግና ስርዓት ቀድማቹ እናንተ ተመለሱ። ተወያዩበት!!!

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 ปีที่แล้ว +2

    እረኛ የሌለው በግ ሆንና😢

    • @hiruthaile2666
      @hiruthaile2666 ปีที่แล้ว +1

      Ayzon Mekera yadekmal, hulum yalfal, getachin mech delaw, yesue teketayoch hawariayt bemekera meru, Ayzon, Egziabiher yabertan,

  • @kalkidanzenebechi7400
    @kalkidanzenebechi7400 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 6 หลายเดือนก่อน

      💚💛❤👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻