ትረካ - ህሊናችሁ ይፍረድባችሁ ብሎ ብቻ ዞር ማለት በቂ አይደለም! | በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 16 วันที่ผ่านมา +7

    ይገርማል ወላሞ የሚለው ቃል ግን እዚያው ተወልደው ያረጁ የብሄረሰቡ ተወላጆች ሲናገሩ አካባቢውን ያቀኑት ወንድማማቾች ስም የተወሰደ ነው። ግን እንዴት ብሎ ማስረዳት ይቻላል ሆን ተብሎ ለተጣመመ እሳቤ ማስረጃ ማቅረብ ከንቱ ልፋት ነው ያሳዝናል። ወላይታን ሲቀጠቅጠው የኖረው የራሱ ተወላጅ የሆነው ካዎ ጦና እንዲሁም ከሱ በፊት የነበሩት ኃይማኖት አልባ ገዥዎቻቸው ነበሩ። ብቻ ልቦና ይስጠን ፍቅርን ይመልስልን የማይጠቅም የጠማሞች ቅንብር በመነዳት መጠማመዳችን አይጠቅመንም ባይ ነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @Bible370
    @Bible370 16 วันที่ผ่านมา +11

    አፄ ሚኒልክ ከነሱ አባቶች ስለሚሻሉ ነው የቀኑባቸው

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 16 วันที่ผ่านมา +5

      ትክክል ❤❤❤😂😂😂😂

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 16 วันที่ผ่านมา +8

    አራጅና ጨካኝማ በኛ ዘመን አሁን ላይ አየንን እንጂ ያውም በቪዲዮ የተቀረፀ መረጃ ያለው

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 16 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅ መረጃ ነው ህዝባችን ከመጠላላት እና ከመገፋፋት አንድነታችንን ብንጠብቅ ነው የሚያምርብን ሁሉንም ነገር አይተነዋል የሚጠቅመን ፍቅር ብቻ ነው ።

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @HilinaT
    @HilinaT 16 วันที่ผ่านมา +1

    የነዚህ ክፍት የነዚህ እምባ ነው ዛሬ ህዝብ ዋጋ የሚከፍለው ብዙ አሳፍሬ ታሬክ አለን!!!!

  • @raheladdis6317
    @raheladdis6317 16 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 16 วันที่ผ่านมา

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 16 วันที่ผ่านมา +6

    ትረካችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ አማርኛን አስተካክላችሁ አለመፃፋችሁ እያናደደኝ ነው ወገን። ችሁ መባል የሚገባውን ቹ እያሉ መፃፍ የስልጣኔ ምልክት ይሆን፣? አጉል የቋንቋ አጠቃቀም ብዙ ችግሮች ያመጣል። እኔ በበኩሌ ክ የምትባል ፊደል አላግባብ እንደመጠቀም ለይቼ አላየውም እኔምልክ እወድካለኩ አያችሁ እንዴት እንደሚደብር😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @amaretchtademe2338
      @amaretchtademe2338 16 วันที่ผ่านมา

      የ አማርኛ ትምሀርት; ግብረገብ ( በፈረነጁ moral studies የሰዉን ልጅ ጥሩ ዜግነትን መተሳሰብን የሚያስተምር እንጅ ይሄንን ሃይማኖት ተከተል የሚል አለመሆኑን ልብ ልንል ይገባል) እና ታሪክ ከ(curriculum) ላለፉት 30 አመታት መወገዳቸውን ልብ ስላላልን ብዙ ተጎዳን::
      በተለይም የኦሮሞን ብሄረሰብ የራሱ የሆነዉን ፊደል የ አማራ ብለው በማስተው:
      በሃይሌ ፊዳ ጀርመን ለዲግሪ በሰራው "በ200 ገፅ የቁቤ ገለጻ” በፈረንጅ (colonizer Latin alphabet ) ቀ ጨ ጠ ጰ የሚለዉን ድመጽ ለመፍጠር ሲታገሉ፣ 1 ገጽ ለመጻፍ 5 ገጽ እየጻፉ ሲማሩ እና ምንም እዉቀት በሌለው የእንግሊዘኛ አስተማሪ ስለተቀለደባቸው; በ አማርኛ ወይንም በ እንግሊዘኛ ታሪክ እንዳያውቁ ;እነዳይጠይቁ እንደተድረገባቸዉ ሳይገነዘቡ
      በጅምላ ዩኒቨርሲቲ አስገብተዉ በመጀመሪያው ሴሚስተር ከፈተና በመዉደቃቸዉ ተባረሩ ስንባል እንዴት ብሎ የማይጠይቅ ሊህቃን መፈጠሩ ያሳስባል።

  • @bdirjheirhehej731
    @bdirjheirhehej731 15 วันที่ผ่านมา

    ይህን መረጃ ለሙግት በሀገራዊ ምክክሩ ላይ አቅርቦ በዚህ ደረጃ መረጃ አለኝ የሚል አዋቂ አቅርቦ ላንዴ እና ለመጨረሻ ይህን የአሉ ባልታ ፖለቲካ የዘር ልዩነት መፍታት ይቻላል ባይ ነኝ። እዉነት የምትፈለግ ከሆነ።

  • @saeedyimam2845
    @saeedyimam2845 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምለው አሁን ምንደነው ጥቅሙ ያለፈን ታሪክ እውነትም ወይም ውሸትም ሊሆን ይችላል አንስቶ መጨቃጨቅ::

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 15 วันที่ผ่านมา +1

    ከ አብይ አህመድ በላይ ለ ኢትዮጵያዊያን ጨካኝ እና ክፋ አለ???

  • @amanuelhaile3454
    @amanuelhaile3454 16 วันที่ผ่านมา +1

    ምኒልክ እጅና እግራቸውን የቆረጣቸው የኤርትራ ወታደሮች ለምን ኣልተጠቀሱም።
    ምኒሊክ ጣልያኖችን ያሸነፈው በነ ባሻይ ኣውዓሎም የስለያ ስራና ከጣልያን በከዱ ኤርትራውያን ወታደሮች ድጋፍ ኣልነበረም ወይ ?

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 15 วันที่ผ่านมา +3

      Kkk! Are you joking? Don't forget your ancestors were Bandas who brought italians during both invasion ok? Italians always remember your contribution.

  • @moges468
    @moges468 15 วันที่ผ่านมา

    ያለው የጸብ ትርክት አልበቃ ሲላቹህ ደግሞ አዲስ ተሩት ተረት ጀመራቹህብን?ራሳቹህ እሳቱን ትሞቁታላችህ እግዛብሄር ቢዘገይም ለፍርደድ ይደርሳል😂😂