- 126
- 2 113 415
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Netherlands
เข้าร่วมเมื่อ 20 ก.ย. 2023
የተመረጡ የአማርኛ መፅሀፍት ትረካዎች
ዘወትር ሰኞ ረቡዕ እና አርብ !
Every Monday, Wednesday, and Friday, a selected Amharic book is read aloud.
ዘወትር ሰኞ ረቡዕ እና አርብ !
Every Monday, Wednesday, and Friday, a selected Amharic book is read aloud.
ትረካ - የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልክ እና ጀነራሎቹ | ሌ/ጄነራል ዮሃንስ ገብረመስቀል | አዙሪት #tireka #ትረካ #amharicbooks #azurit
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ
#አዙሪት
#ሌ_ጄነራል_ዮሃንስ_ገብረመስቀል
#azurit
#ዶክትሬትበጉልበት #ያየሰውሽመልስ #የሴራእርካብየደምመንበር #አብይአህመድ #abiyahmedali
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ethiopia #ethiopianews #ethiopialatestnews #ethiopiapolitics #yegnasewbeamerica #nebiymekonnen #ewenetegnatarik #nebiymekonnenonshegerfm
#ethiopianews #news #abelnews #ethiopiandailynews #ethiopiandaily #ethiopiandailyanalysis #ethiopianews #ethiopia #fetadailynews #fetadailynewstoday #ethiopia:ዘ-ሐበሻየዕለቱዜና #zehabeshanews #dailynews #thehabeshanews #ethiopiadarama #ethiopiamusic #ethiopiamovie #viralethiopia #ethiopiacomedy #fetadaily #fetadailyworld #ethiopiannew #ethiopianmusic #aradadaily #zehabeshanewstoday #derenews #ethiopiangovernment #protestsinethiopia

มุมมอง: 7 227
วีดีโอ
ትረካ - የአፄ ፋሲል ጆሮ እና ሌሎችም ወጎች |ታደለ ገድሌ (ዶ/ር) | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #comedy
มุมมอง 3K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #e...
ትረካ - ቡዳው እና የ ቡዳው ልጅ | የጌታቸው እና የዮሀንስ ነገር | ስሜነህ ባይፈርስ | የግዞት ሰንሰለት | #tireka #ትረካ #amharicbooks
มุมมอง 7K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በ''ነፃ ሀሳብ'' የሙግት ፕሮግራሙ የምናውቀው ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ከሰሞን በርካታ ነገሮችን የተነተነበት፣የሄሰበት እንዲሁም አያሌ መረጃዎችን ያጋለጠበትን መፅሐፍ ለንባብ አብቅቷል። ከዚህ ''የግዞት ሰንሰለት'' ከተሰኘው መፅሐፉ ውስጥ ያገኘነውን ከቅንጅት ምስረታ ጀምሮ ያልተሰሙ ጉዳዮችን የዳሰሰበትን በሁለቱ ፖለቲከኞች መፈራረጅ እና መወቃቀስ ላይ እስከ አሁን ከምናውቀው ባለፈ ባንዳው ማን እንደሆነ በማስረጃና በትንታኔ ያስነበበበትን ምዕራፍ ወደ እናንተ ለማድረስ ወደድን። በርካታ ነገሮችን ታተርፉበታላችሁና እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ! ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክ...
ትረካ - ደርግ እና ሞሳድ በምን ተስማሙ? | ቪክቶር ኦስትራቭስኪ | #amharicaudiobooks #ትረካ #tireka #tereka #amharicbooks
มุมมอง 3.2K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ ሞሳድ እና ካርሎስ ቀበሮ th-cam.com/video/swFRJeNCI48/w-d-xo.html 00:00 መግቢያ 00:14 ትረካ #ሞሳድ #ካርሎስ_ቀበሮ #ካርሎስ #ማክሲ_ጎርኪይ #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks ...
ትረካ - የገንጣዮች የቀን ቅዥት - ሜ/ጄ ሁሴን አህመድ | መስዋዕትነት እና ፅናት | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ
มุมมอง 17Kวันที่ผ่านมา
''መፅሐፍን መፅሐፍ ያነሳዋል'' እንዲሉ 👀 ስለ ሜጀር ጀነራል ሁሴን አህመድ እኛ ከምንናገር የዘመን ተጋሪያቸው ሻለቃ ማሞ ለማ ''የወገን ጦር'' በሚል ርዕስ ባሳተሙት መፅሐፋቸው ላይ ጄነራሉን እንዲህ ይገልጹዋቸዋል። ‹‹ጄኔራል ሁሴን ኢትዮጵያ አሏት ከሚባሉት ምርጥና ታዋቂ የጦር ጄኔራሎች ውስጥ አንዱ ነበሩ፡፡ ጄኔራል ሁሴን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሐረር ጦር አካዴሚ 1ኛ ኮርስ ተመራቂ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን ታዋቂና ምርጥ የጦር ጄኔራል ያደረጋቸው በሰሜኑ የጦር ግንባር ከክፍለ ጦር እስከ አርሚ ድረስ ያለን ግዙፍ ሠራዊት በከፍተኛ ብቃትና ችሎታ በመምራት ታዋቂና ተደናቂ የነበሩ ስለሆኑ ነው፡፡›› ይሉናል። በ 1969 ዓ.ም የ...
ትረካ - የችሎት ወጎች | ካሴ መልካም | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #የአማርኛመፅሀፍት
มุมมอง 2.8Kวันที่ผ่านมา
ዳኛ ካሴ መልካም ለህትመት ካበቃው ''የችሎት ወጎች'' ከተሰኘው መፅሐፍ ውስጥ ያገኘነውን እውነተኛ ታሪክ የሆነውን አስደናቂ የችሎት ወግ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ትረካውን እንደምትወዱት ተስፋ እያደረግን እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን እንድትቆዩ ጋበዝናችሁ! ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #t...
ትረካ - እግር እና ዜጋ |አለንጋ እና ምስር | አዳም ረታ | #ትረካ #amharicaudiobook #amharicbooks #tireka #Adamreta
มุมมอง 7K14 วันที่ผ่านมา
የልብወለዱ ንጉሰ ነገስቱ አዳም ረታ ከሚታወቅባቸው ድንቅ ስራዎቹ መካከል “ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ” ዋነኛው ነው፡፡ በበርካታ አንባቢዎች የተወደደና በስነፁሁፉ ዘርፍም ታላቅ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ አብርክቶ ተደርጎ ይወሰድለታል፡፡ ይህንን በከፍተኛ ጥራት የተዘጋጀውን የአዳም ረታን ከ“ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ” ውስጥ የተገኝውን “የመንግስቱ ንዋይ ጊዜ” የተሰኘውን ትረካ ስናቀርብላቹ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ትረካውን ማድመጥ ሲጀምሩ ቪድዮውን ላይክ በማድረግ ይጀምር፡፡ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጉ …. ምን ይጠብቃሉ…? የተመረጡ ትረካዎች እናዳያመልጥዎ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ! ካለ እናንተ ተሳተፎ ...
ትረካ - ንጉሱ እንዴት ተገደሉ ? | የ 4 ኪሎ ቤተመንግስት ትዝታዎች | ክፈለው አርጋው #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks
มุมมอง 5K14 วันที่ผ่านมา
ትረካችንን ከወደዳችሁት ቻናላችንን ሰብስክራብ ማድረግ አይርሱ። አብራችሁን ቆዩ! 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ #ክፈለው_አርጋው #የ4_ኪሎ_ቤተመንግስት_ትዝታዎች #የስደተኛው_መሪ_ትረካዎች #ይታገሱ_ጌትነት #መንግስቱ_ኃ/ማርያምን #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #...
ትረካ - አስደናቂው የስለላ ዓለም! | ቪክቶር ኦስትራቭስኪ | #amharicaudiobooks #ትረካ #tireka #tereka #amharicbooks
มุมมอง 28K14 วันที่ผ่านมา
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ 00:00 መግቢያ 00:14 ትረካ #ሞሳድ #ካርሎስ_ቀበሮ #ካርሎስ #ማክሲ_ጎርኪይ #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ሊዎ_ቶልስቶይ #amharicaudiobooksfullle...
ትረካ - የጠፋው የበዓሉ ግርማ ልጅ - አለማየሁ ገላጋይ #ትረካ #amharicaudiobook #amharicbooks #tireka #alemayehugelagay
มุมมอง 13K21 วันที่ผ่านมา
አለማየሁ ገላጋይ #Amharic #audiobooks #ትረካ #tireka #Ethiopia #amharicbooks #tereka #books #alemayehugelagay #አለማየሁገላጋይ #ማዕበል_ጠሪ_ወፍ #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharic...
ትረካ - አብዮት ጠባቂዎቹ እና ጓድ እርገጤ መድቤ| ገነነ መኩሪያ | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #ገነነመኩሪያ
มุมมอง 29K21 วันที่ผ่านมา
ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ እና ታሪክ ሰናጁ ገነነ መኩሪያ ካስነበበን በርካታ መፅሐፍቶች ውስጥ "ኢህአፓና ስፓርት"ን የሚረሳ የለም። ይህ መፅሐፍ በሦስት ክፍሎች የቀረበ ሲሆን በተጨማሪነትም ''መኩሪያ'' እና ''ፍትሐዊ የጠጅ ክፍፍል'' የሚሉ ስራዎቹን አበርክቶልናል። እኛም ለዛሬ ''የአማርኛ መፅሐፍ'' ትረካ መሰናዶችን "ኢህአፓና ስፖርት" ቁጥር አንድ መፅሐፉ ላይ ያገኘነውን እውነተኛ ታሪክ መርጠን... ይዘን ቀርበናል። ትረካውን እንደምትወዱት ተስፋ በማድረግ እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን እንድትቆዮ ጋበዝናችሁ! ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡ th...
ትረካ - ባንዳው እና ምንዳው | ስሜነህ ባይፈርስ | የግዞት ሰንሰለት | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian
มุมมอง 51K21 วันที่ผ่านมา
በ''ነፃ ሀሳብ'' የሙግት ፕሮግራሙ የምናውቀው ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ከሰሞን በርካታ ነገሮችን የተነተነበት፣የሄሰበት እንዲሁም አያሌ መረጃዎችን ያጋለጠበትን መፅሐፍ ለንባብ አብቅቷል። ከዚህ ''የግዞት ሰንሰለት'' ከተሰኘው መፅሐፉ ውስጥ ያገኘነውን ከቅንጅት ምስረታ ጀምሮ ያልተሰሙ ጉዳዮችን የዳሰሰበትን በሁለቱ ፖለቲከኞች መፈራረጅ እና መወቃቀስ ላይ እስከ አሁን ከምናውቀው ባለፈ ባንዳው ማን እንደሆነ በማስረጃና በትንታኔ ያስነበበበትን ምዕራፍ ወደ እናንተ ለማድረስ ወደድን። በርካታ ነገሮችን ታተርፉበታላችሁና እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ! ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክ...
የሰንበት ተረክ - የተለያዩ ምርጥ አዳዲስ ትረካዎች #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #የአማርኛመፅሀፍት #amharicbooks #ethiopia
มุมมอง 4.4K28 วันที่ผ่านมา
ይህ የአማርኛ መፅሐፍት በየሳምንቱ በዚህ ሰዓት ወደ እናንተ የሚያደርሰው ‘የሰንበት ተረክ’ ሲሆን በዚህ ዝግጅት የተለያዩ የተመረጡ የብዕር ትሩፋቶች በቡፌ መልክ የሚቀርቡበት ከ ወጉ፣ከግጥሙ፣ከአጫጭር ልብወለዶች፣ ከእውነተኛ ታሪኮች ወዘተ… ካሻዎት እያነሱ የሚያጣጥሙበት የጾም፣የፍስክ ብለው የሚያማርጡበት… ይሄ እንዲህ ቢሆን… ይሄ እንዲህ ባይሆን ብለው ሀሳብዎች የሚያጋሩበት የጋራ ሳምንታዊ የጥበብ ድግሳችን ነውና እንኳን በደህና መጡ! መቼም ጋባዥ ጥሪውን ሲያከብሩለት የደገሰውን ሲበሉለት ደስታው ወደር አይኖረውምና እስከ ዝግጅቱ ማብቂያ ድረስ ትረካዎቹን ታደምጡ ዘንድ የጥበብ እልፍኙን በር ከፍተን ጋበዝንዎ! አብራችሁን ቆዩ!...
ትረካ - | በአልበርት አንስታይን አእምሮ ውስጥ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #አልበርትአንስታይን #alberteinstein
มุมมอง 3.5Kหลายเดือนก่อน
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ #አልበርትአንስታይን #alberteinstein #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #fikremarkosdesta #am...
ትረካ - የፀጋ በላቸው ዘጠኝ የጠለፋ ቀናት| #ethiopia #tireka #ትረካ #amharicbooks #abiyahmedali #ethiopian #news
มุมมอง 3.6Kหลายเดือนก่อน
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ 00:00 መግቢያ 00:15 ትረካ #ዶክትሬትበጉልበት #ያየሰውሽመልስ #የሴራእርካብየደምመንበር #አብይአህመድ #abiyahmedali #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #eth...
ትረካ - ፖለቲከኞቻችን እና ድብቁ ማንነታቸው | ቤተልሔም ታፈሰ | 5 ጉዳይ | እኔ እና የኤል ቲቪ ሚስጥሮቼ | #tireka #ትረካ #amharicbooks
มุมมอง 39Kหลายเดือนก่อน
ትረካ - ፖለቲከኞቻችን እና ድብቁ ማንነታቸው | ቤተልሔም ታፈሰ | 5 ጉዳይ | እኔ እና የኤል ቲቪ ሚስጥሮቼ | #tireka #ትረካ #amharicbooks
ትረካ - ባለ ጥቁሩ ባርኔጣ | ሮበርት ቫራክ | ሌሊሳ ግርማ | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ሌሊሳግርማ
มุมมอง 2.4Kหลายเดือนก่อน
ትረካ - ባለ ጥቁሩ ባርኔጣ | ሮበርት ቫራክ | ሌሊሳ ግርማ | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ሌሊሳግርማ
ትረካ - አንድ ለእናቴ - አለማየሁ ገላጋይ #ትረካ #amharicaudiobook #amharicbooks #tireka #alemayehugelagay #ኩርቢት
มุมมอง 3.5Kหลายเดือนก่อน
ትረካ - አንድ ለእናቴ - አለማየሁ ገላጋይ #ትረካ #amharicaudiobook #amharicbooks #tireka #alemayehugelagay #ኩርቢት
ትረካ - ሮብን ደሴት - የጨለማ አመታት | ኔልሰን ማንዴላ | #amharicaudiobooks #ትረካ #tireka #ethiopia #amharicbooks
มุมมอง 3.7Kหลายเดือนก่อน
ትረካ - ሮብን ደሴት - የጨለማ አመታት | ኔልሰን ማንዴላ | #amharicaudiobooks #ትረካ #tireka #ethiopia #amharicbooks
ትረካ - የቤት ሰራተኛዋ የኢህአፓ አባል | ገነነ መኩሪያ | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #ገነነመኩሪያ
มุมมอง 43Kหลายเดือนก่อน
ትረካ - የቤት ሰራተኛዋ የኢህአፓ አባል | ገነነ መኩሪያ | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #ገነነመኩሪያ
ትረካ - ህሊናችሁ ይፍረድባችሁ ብሎ ብቻ ዞር ማለት በቂ አይደለም! | በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia
มุมมอง 13Kหลายเดือนก่อน
ትረካ - ህሊናችሁ ይፍረድባችሁ ብሎ ብቻ ዞር ማለት በቂ አይደለም! | በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia
ትረካ -ከሸንጎ ጉባኤ እስከ ዚምባቡዎ ያልተነገሩ ሚስጥሮች | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks
มุมมอง 8Kหลายเดือนก่อน
ትረካ -ከሸንጎ ጉባኤ እስከ ዚምባቡዎ ያልተነገሩ ሚስጥሮች | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks
ትረካ - የሰለሞን አወዳደቅ እና ሚስቶቹ | #amharicaudiobooks | Ethiopia | #tireka #ትረካ #amharicbooks
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
ትረካ - የሰለሞን አወዳደቅ እና ሚስቶቹ | #amharicaudiobooks | Ethiopia | #tireka #ትረካ #amharicbooks
ትረካ - የኔ ፕሮፌሰር እና ባለቁምጣው መሃንዲስ | አለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks
มุมมอง 2.2Kหลายเดือนก่อน
ትረካ - የኔ ፕሮፌሰር እና ባለቁምጣው መሃንዲስ | አለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks
ትረካ - እያስመዘገብኩ ነው | አውግቸው ተረፈ | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #Awgechew #እያስመዘገብኩ_ነው
มุมมอง 3.6Kหลายเดือนก่อน
ትረካ - እያስመዘገብኩ ነው | አውግቸው ተረፈ | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #Awgechew #እያስመዘገብኩ_ነው
ትረካ - የመንግስቱ ንዋይ ጊዜ | አዳም ረታ | Ethiopia | #ትረካ #amharicaudiobook #amharicbooks #tireka #Adamreta
มุมมอง 10K2 หลายเดือนก่อน
ትረካ - የመንግስቱ ንዋይ ጊዜ | አዳም ረታ | Ethiopia | #ትረካ #amharicaudiobook #amharicbooks #tireka #Adamreta
ትረካ - የኢዲ አሚን አሰቃቂ ድርጊቶች | ዴቪድ ላምብ | #amharicaudiobooks #ትረካ #tireka #ethiopia #tereka #amharicbooks
มุมมอง 8K2 หลายเดือนก่อน
ትረካ - የኢዲ አሚን አሰቃቂ ድርጊቶች | ዴቪድ ላምብ | #amharicaudiobooks #ትረካ #tireka #ethiopia #tereka #amharicbooks
ትረካ - ሃያ ስድስቱና አንዷ - ማክሲም ጎርኪይ - #amharicaudiobooks #ትረካ #tireka #ethiopia #tereka #amharicbooks
มุมมอง 4.5K2 หลายเดือนก่อน
ትረካ - ሃያ ስድስቱና አንዷ - ማክሲም ጎርኪይ - #amharicaudiobooks #ትረካ #tireka #ethiopia #tereka #amharicbooks
ትረካ - ሽማግሌውና ባህሩ | አርነስት ሄሚንጎይ | ሙሉ ክፍል | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
ትረካ - ሽማግሌውና ባህሩ | አርነስት ሄሚንጎይ | ሙሉ ክፍል | #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks
ትረካ - የፖለቲካው መሃንዲስ ምስጢሮች | ያልተሰሙ ፖለቲካዊ ድብቅ ሚስጢሮች | ቤተልሔም ታፈሰ | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian
มุมมอง 31K2 หลายเดือนก่อน
ትረካ - የፖለቲካው መሃንዲስ ምስጢሮች | ያልተሰሙ ፖለቲካዊ ድብቅ ሚስጢሮች | ቤተልሔም ታፈሰ | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian
የዚህ ፔጅ አዘጋጅ ራሱ ትግሬ ጠል ነው። በተለያዩ ወቅቶች ፀረ-ትግራይ የሆኑ ፅሁፎችን እየለየ ሲያቀርብ አይቼዋለሁ። ትግሬ ሆኖ ትግራይን የወጋ ባንዳ ነው! አለቀ
አይ ጥልዬ በሴቶች እንዳልተጫወትክ በስተርጅና ፎንቃ ነው ብለህ ነው? ?? ተስፋ መቁረጥ እንጂ የራስ መተማመን መውረድ ተፈላጊነትህን ያጣህ እየመሰለህ እንጂ ፍቅር አይመስለኝም😢
መንጋግ ከሃዲ ኣዎ ነህ እምነትህ ከመጀመሪያ ጀምሮ በትግራይ ህዝብ ላይ ጆነሳይድ መፈፀም ነበር ደግሞ ኣርገሃዋል።
ከሀዲ መልክ ቢኖረው ይሄን ሰውዬ ይመስል ነበር
የእብይ አሽከር ሆድአደር ከሃዲ የጻፈውን ትንግርት እንደቁም ነገር የምታስተላልፉ አጨብጫቢዎች በታሪክ ተጠያቂዋች ናቹህ
one side story
Ante wsha kenhn tebq agame
General ketafi leba
ደስ ስትሉ😅😅
"ምን ሊወለድ ይችላል? ለካ በሆነ ታሪክ ሂደት ሃገርም ታረግዛለች? ትልቅ ብቃት የሚጠይቀው ሃገር ማረገዝ መቻሏ አይደለም ሊወለድ የሚችለውን ነው። ምን ሊወለድ እንደሚችል አለማወቅ ከህውሃት መሪዎችና ተዋጊና አዋጊዎች እንደነበረ ከትረካው ተረድቻለሁ። አሁንም ቢሆን ሃገራችን ወቅቱን ያልጠበቀ እርግዝና ውስጥ እንዳለች መገመት አያዳግትም ከትግራዩ ለየት የሚለው ለመገመትም የሚያዳግተው የምትወልደው አንድ ወይም ሁለት አይደለም በአንዴ ብዙ ልትወልድ ትችላለች የተጎዳች እናት ደሞ በአንዴ ብዙ ከወለደች የእሷንም የወለደቻቸው ልጆች ህይወት ልታጣ ትችላለችና ከወዲሁ ሃላፊነት እንደሚሰማ መልካም ባል ራሳችንን ሚዛናዊ ሆነን እንፈትሽ እያስፈራራሁ አይደለም እያስጠነቀቅሁ ነው።
We can not get any rest,shame.
💚💛❤️አቢቹ በጣም ነዉ ያቀበጣቸዉ.💚💛❤️
ኤርትራ እንደዚ ካረገች ደጋረገች😂😂😂😂 የውሸት ሃገር ወሸትነው ምተርከው
Thank you!
በተከታታይ ይተረክ ሂደቱ ባልተጠናቀቀ ጉዳይ ላይ በርካታ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ነዉ
Ketay kifl kalew 🙏🙏
Amazing general waw.
የቅርብ ጊዜ እውነታ ነው ወያኔ አሁንም አርጅቶ የፊት ጥርሱ ወልቆ ጦርነት ማወጅ ይፈልጋል
የትግራይ ህዝብ አሳዛኝ ድርጊት የተፈፀመበት በህወሃት ድንቁርና የተሞላበት ስትራቴጂካዊ የአመራር ስህተት ነው ።
አሪፍ ትረካ ነው:ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤
የትግራይ ተዋጊዎች አማራ ክልል ላይ በተለይ ወሎና ጎንደር ላይ ያደረሱት ወንጀል ምነው አልተጠቀሰም። የትግራይ ገዳዮች አማራ ክልል ላይ ምን አደረጉ። ንብረት ዘርፈዋል : ፋብሪካ ነቅለው ወስደዋል ፣ ሆስፒታል ዘርፈዋል ፣ ከብት አርደዋል ፣ ቤተክርስትያን አፍርሰዋል ፣ ሴቶች ና ሕፃናትን ደፍረዋል አረ ስንቱ ፡ ሰውዬው ከገለፀ እውነቱን ከሁሉም ጎን መግለፅ ነበረበት
ይሄንንስ ትረካ ብታነሳዉ! በኢትዮጵያ ታሪክ ጥቁር ጠባሳ!
ምነው ከነከነህ? መሬት ላይ የነበረው እውነታ መነገር አለበት::
ወያኔ የኢትዮጲያ ጠባሳ ነዉ.
እናመሰግናለን ለትረካው🎉
@samsonvictorio9635 እርገጤ መድበው አሁንም አለ በህይወት? ሌሎችም እንደነ ያለምዘውድ ይትባረክ የከፍተኛ 19 ቀበሌ 54 የአብዮት ጥበቃ ሊቀመንበር አይነቶች ብዙዎች የሰፈሬን ልጆች ደብዛ ያጠፉ ምንም ሳይጎድልባቸው እስካሁን አሉ። ያለምዘውድ ስሙንና ማንነቱን ቀይሮ ካናዳ በሬስቶራንት ንግድ ሥራ ተሰማርቶ ይኖራል። በጣም የማይረሳ ከበደ ሆዶ ብለን የምንጠራውን የአእምሮ በሽታ ታማሚ ቱቦ ውስጥ በተኛበት እንዲገደል ያደረገ ነው። ሌሎች ዘርዝሬ የማልጨርሳቸው ደብዛቸው የጠፉም አሉ። እድሜው አሁን 70 -75 ቢሆነው ነው። ስራው የሰይጣን ሆነ እንጂ መልከ መልካም ፀጉሩ ሉጫ የሚባለው አይነት ሲሆን ቁመቱ ረዘም ያለ ነው። ካናዳ የምትኖሩ ይህን ሰው ህግ ፊት ብታቀርቡት እላለሁ። የኢህአፓ አባል ሳይሆኑ ወጣት ብቻ ሆነው ስለተገኙና ወረቀት በመያዛቸው ብቻ ብዙ ግፍ የተፈፀመባቸው እስከዛሬ ህመማቸውን ይዘው የሚኖሩትን ቤት ይቁጠራቸው። ይህን ቀውጢ ግዜ አሳልፈው ከአመታት በሁዋላ በህይወት ያገኘሁዋቸው በላያቸው ያየሁትን ፍርሃት እስካሁን አልረሳውም። ለምን መፅሀፍ እንደማይፅፉ ግን አይገባኝም፣ በየሰፈሩ ስንትና ስንት ታሪክ አለ መሰላችሁ!!!
አብይ ለዘላለም ይንገስ 💪
😂
እናንተ ፈንገሶቹ ላይ ከሆነ አዎ ይንገስ። ፈንገስ
ስጠብቀው የነበረ መፅሓፍ🙏 የብርሃ ፀጋ ዘአብ የኢህዴግ የቁልቁለት ጉዞ እጠብቃለሁ ❤
የትረካው ዘለላ ልክ እንደስንዴ ነዶ ተራ በተራ መንዠርገጉ ማርኮኛል። ጎበዝ ናት።
Eritrea ye neka yshenefal le tnt,
በጣም ኣሪፍ ነዉ
Banda berhanu
ስሜነህ ብርሀኑ ከምጠላዉ ሰዉና ከባንዳ ጋር አላወራም ማለት መብቱ እንደሆነ ለምን ረሳኸዉ? አንተ በሂወትህ ማታወራዉ ወይም አብረኸዉ መቀመጥ ማዉራት ማትፈልገዉ ሰዉ ጋር እኔ አስገድጄ ማቅረብ እችላለሁ ወይ?
ከነአተራረክህ ማራኪ ነህ። በኛ የማንበብና ቁምነገር የማድመጥ በህላችን እስኪያድግ ተስፋ ሳትቆርጥ ታትርልን።
እናመሰግናለን
Aznalehu😂😂
❤❤
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
ተናፋቂ እየሆነ ነው ፕሮግራማችሁ
🙏🙏🙏ክበርልን! መልካም ጊዜ!
የማይገባ ታሪክ ነው ሌላ ነገር አቅርብልን
Berta, good job! I like how you read 📚
ይሄን የመጽሃፍ ንባብ ደጋግሜ ሰማሁት .። በሁሜክ የ35ኛ መድፈኛ ሻለቃ በቃኝነት 6 ዓመታትን በኤርትራ አሳልፌአለሁ ። በዚህ መጽሃፍ የተጠቀሱትን ቦታዎች በከፊል ነበርኩባቸው ። የጀኛው ሁለተኛው አብዮታዊ ሰራዊት አባል በመሆኔ ሁሌም ያኮራኛል ። በጊዜው የነበረውን አሉባልታ ከጄኔራሉ መጽሃፍ የተብራራ በመሆኑም ምስጋናየ የላቀ ነው .። ጄኔራሉን ከረን ላይ በአካል በቅርበት አይቻቸዋለሁ መልካቸው ትንሽ ተቀየሩብኝ ፣ ያኔ ቆንጆ የቀይ መልዓክ የሚመስሉ ቆፍጣና ለግላጋ ነበሩ ....። የእስራኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን እኔም በህይዎት ተርፌ ታሪክ ሆኖ ከመቅረት . እንደ ቅጠል ከረገፉት ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ ጋር ወድቄ ሳልቀር ታሪኬን ሰሚ ለመሆን አበቃኝ ..። ተመስገን
ጌቾ ጀግና😂😂😂
ምነው እንዲህ የገለባ ክምር ቆልላችሁ፣በፍሬ ቁምነገር የታጨቀ እውነት ነው ብላችሁ፣ ሀገር፣ እምነት ከእነእማኙ እንደምንም ሳይቄጠር እየረገፈ በሚገኝበት፣ በርሀብ ጠውልጎ ለልጄቹ የሚስጠው አጥቶ በጭንቀት ተውጥሮ የገሀነም ምድር ላይ በአንድ ሁለት ሳይባል በገፍ ፣በግልጽ በሰማይ በድሮን በምድር በጥይት ሕዝብ በየቀኑ ምድር ላይ ቁማችሁ፣እንዴት የድሮ የጥቂት ኢፍትህዊነት ፍለጋ ብላችሁ የአሁኑን ይሕዝብ እልቂት ታዳፍናላችሁ? ቆይ እንዳለ ጌታ፣ የብልጽግና አዲሱ ዐይነት አዘናጊ ግብረ ሀይል አደረጃጀት ገፀ-ባህሪይ ተዋናኝ መሆኑ ነው? እንደዚህ ሟቾች የትም ቦታ ያአለፍርድ በሚረግፉበት ከተማ ውስጥ እየኖረ አጽም ፍለጋ ተንከራተትኩ የሚለው፣ ሊታረድ ያእለውን የሰው ዘር ማዳን ነው የሚሻለው ወይስ ለሞተው ሙሽ ማውረድ ነው የሚጠቅመው?
Why did they close LTV?
yhasid trfu werdet new wegene..timrt ytefelegew lsera new..sew dr hone prof seraw yimesekral..miqegnnet ltalaq sew gett nw yante prof min feyede egnan byseferu were eyteketatelu endearogit meqlel enji yh sew gin ene brase prof adrgewalew yihn hula miqegna mchal bzih lay eyemerah...bbiqat adel..yanten degree prof tizzh west chemrew kgna ga miyameqaqgn weradanetn kzero class betach adrghalew...ena wedaje kante ga sejajal btinqolah attack sdereg alnorm beeeeeeqagn..mr wurrage..kzih wedih kslkum ewetalew ..browse aladergm..chaaaw kshadowh ga fightu...beqtognal..ya sheqaba yzemzem bank telalaki half mejnun nesrellahih selkun siyametta bnersu control endehone endenebber bante bet alawqm..so kuwas bicha aybetalew ...beeeqagn..ayerlay tiqeraleh sheqaba wurrage hulla ezih shimglna felagi neh ezih degmo lela yyehudi sera nw ymitserawna alfelgm quraan hafzbettalew bgizeye..allah zilzal yadrgh bismillahi..sheqaba
ፍሬ ከርስኪ
ስሜነህ ከጌታቸው እጅ ስለበላ በእሱ አይጨክንም
🙏🙏🙏
ብርሐኑና፡ሲሳይ አጌና በአሜሪካ ሀገር በውሸት የታጠረ ም ስእብናቸውን አሳይተውናል ግዜ ይፍታው
እኔ ምለው ፍቃዱ ተ/ማርያም ሞቷል አደል እንዴ ታዲያ ማነው የሚተርክልን ።