''የእኔን የፆም በየአይነት የቀመሱ ሰዎች ፆሙ ይራዘም የሚል መፈክር ያወጣሉ'' ቅዳሜን ከሰአት በኩሽና ሰአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

ความคิดเห็น • 374

  • @etsegenetsisay9168
    @etsegenetsisay9168 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ደስስ😍😍ይላል በጌታ።መጣው መጣው👌👍 ይሄን ምርጥ ሼፍ😍😍😍ወደድኩት ኡፍፍፍ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 2 ปีที่แล้ว +78

    እኔም ፍርፍር እንደናቶቻችን እንጀራ በእጅ ተቆራርጦ ሲገባ ነው ደስ የሚለኝ ብራቮ ሼፍ ዘላለም

    • @marthagatchawe4864
      @marthagatchawe4864 2 ปีที่แล้ว +1

      ካንቺ እራሱ ብዙ ትምርያለው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 2 ปีที่แล้ว +4

      @@marthagatchawe4864 አመሰግናለው ማርቲ

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว +2

      አንቺ እኮ ሜሊ የባለሟያዎች በለሞያ ነሽ በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ 👌👌🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 2 ปีที่แล้ว +2

      አችም እኮ ሸ ፍነሺ

    • @umeemran2193
      @umeemran2193 2 ปีที่แล้ว +1

      ሜሊ ኢትዪ ስችትሄጂ መወዳደር አለብሽ

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ሸፍ ዘና ፈታ ያለ ጎበዝ ሞያም ፈገግታም ውበትም አሞልቶ የሠጠው

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው. ምኞቴ ሼፍ መሄን ነው

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 2 ปีที่แล้ว +95

    በጣም ደስ የምትል ሼፍ ነህ እድሜ ከጤና ይሰጥልን

  • @abigale2543
    @abigale2543 2 ปีที่แล้ว +21

    እጅግ በጣም ከቤቱ ጀምሮ እስከ ምግቡ ከጨዋታ ለዛ ጋር ወደነዋል ግሩም ነው እንደ አጋጣሚ ብዙ ሆነን ያየነው ኮርተንብሀል ቅር ያለን ነገር ቢኖር ሚጥሚጣ ለምን በአማርኛ አልተጻፈም ? በጨዋታህ መሀል አገርኛ ብለሕም ስለነበረ ነው ። ሚጥሚጣ ወደ አገራችን ስንመጣ እንመጣለን hoping to see MITMIA written in Amharic too . ለማንኛውም በጣም ነው ደስ ብሎን ነው ያየነው በርታ 👍👍

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 2 ปีที่แล้ว +91

    አብዱኪያር በ ኪችን ተመችቶኛል ተጫዋች ነው መልካም ስራ

    • @minlargelhkfiqir662
      @minlargelhkfiqir662 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂አረ አበዱኪያር ሙዚቃኛ እደለም

    • @zebenaybayssa6924
      @zebenaybayssa6924 2 ปีที่แล้ว

      😂😉

    • @zebenaybayssa6924
      @zebenaybayssa6924 2 ปีที่แล้ว

      አረ ቦታውን ንገሩኝ 😂😉👍

    • @hamudawol9213
      @hamudawol9213 2 ปีที่แล้ว

      @@zebenaybayssa6924 🤣😎👍🏼

    • @melsatube3058
      @melsatube3058 2 ปีที่แล้ว

      አብድ ኪያረ አደለም

  • @riseandshine7960
    @riseandshine7960 2 ปีที่แล้ว +24

    የምትገርም ሼፍ እናመሰግናለን
    ሙያህና ለዛህ ደስ ይላል

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 2 ปีที่แล้ว +38

    The Chef's sense of humour is so cool...I love it 💕💕💕💕

  • @sadiyasadik1029
    @sadiyasadik1029 2 ปีที่แล้ว +9

    ከፊትፊቱ ፊቱ የምባለዉን
    በተግባር አየዉ

  • @kaleabendale8459
    @kaleabendale8459 2 ปีที่แล้ว +2

    ስሙን አገርኛ ለማድረግ ነው ጥሩ ነው ግን ደግሞ ስሙ ሲፃፍም በአገርኛው ቋንቋም መፃፍ አለበት:: ሌላው ደግሞ ምን ሆንችሁ ነው ኪችን ኪችን የምትሉት እንዴት ነው ነገሩ ዘመናዊ ማዕድ ቤት ኪችን መባል አለበት እንዴ? አረ ባካችሁ ቀስ በቀስ ቋንቋቸዎቹንም እንደ ህዝቡ አታሰድዱት በተለይ የሚዲያ ሰዎች እራሳችሁን ተመልከቱ ስልጣኔ መስሏችሁ ከሆነ ተሳስታችኃል::🛑🛑

  • @hanitad1992
    @hanitad1992 2 ปีที่แล้ว +24

    እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው! አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ። በዛ ላይ ተጫዋች ነው አብሬው ብሰራ ደስ ይለኝ ነበር ። ያስተላለፈው መልእክት ትልቅ ነው በአድ ነገር ለሚጨምሩ ። ሼፍ ዘላለም እናመሰግናለን።

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 ปีที่แล้ว +23

    በእውነት ሼፍ እግዚአብሔር ይስጦት ልክ ነው ለራሳችን እማንበላውን እንዴት ለሰው ልጅ ይእንሰጣለን** ሳ * አለ ዮኒ ኤ ሳ

  • @Damu6.
    @Damu6. 2 ปีที่แล้ว +10

    ወንደ ላጤ ነኝ ክትፎ እወዳለዉ ለመስራት ይቀለኛል ክትፎ ደሞ ስበላ ከጎን ሽንኩርት የሌለዉ ሽሮ ወጥ አድርጌ ነዉ የምበላዉ እና ፋራ ተመጋቢ ነኝ እል ነበር😀 ያዉ ሼፉ እንደኔ በመብላቱ ተስፋ አለኝ ለሼፍነት ማለት ነዉ😀👌

    • @compunour1250
      @compunour1250 2 ปีที่แล้ว

      እንዳያቃጥልህ ነው ሽንኩርቱ

  • @henokgebreyes431
    @henokgebreyes431 2 ปีที่แล้ว +15

    የሻለቃ አላምረው ልጅ የልደትዬ ልጅ ከእናንተ ቤተሰብ ለሀገር የሚያገለግሉ ሰው አይጠፋም እውነት ተባረኩ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +10

    ሼፉ ተዋናይ አበበ ባልቻን ይመስላል😁

    • @ayinalmayinalm404
      @ayinalmayinalm404 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ብየነበር ክክክክክክ

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 2 ปีที่แล้ว

      እኔም መጀመርያ ፖስቱን ሳየው መስሎኝ ነበር።ደስ የሚል ሼፍ ነው ግን አርቲስትም መሰለኝ ባልሳሳት!

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 2 ปีที่แล้ว +17

    ሼፉ ምግባቸው ብቻ ሳይሆን ቀልዳቸው ፍቅር ያስይዛል ደስ የሚሉ ሰው ናቸው ወደ ሐገር ስንመጣ ብቅ እንላለን ምርጥ ሜንዩ!

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 ปีที่แล้ว +21

    ቤቱን ባህላዊ ይዘቱን በጣም ነው የወደድኩት

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 2 ปีที่แล้ว +13

    የምር ተጨዋች ሸፍ ነህ።በርቱ።ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ቁመቱ ተሳስተዋል ሸፉ እንዴት ሜትር ከስሳ ስምንት ብቻ አረ ይበልጣል ረጂም እኮ ነው?🤔🙄

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 ปีที่แล้ว +18

    ቅልል ያለ ተጫዋች ሼፍ ደስ ሲል

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስ የሚል ሼፍ ወግና ጨዋታ የሚያቅ ተመቸኝ ሰላምና ጤና ከሥራ ጋር ለሚጥሚጣ ሸፍ ለአቶ ዘላለም ተመኘን😍😍😍😍 ከጀርመን

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 ปีที่แล้ว +5

    እንዴ. የጋሽ አላምረው ልጅ ነክ ኦኦኦኦኦ የሰፈሬ ልጅ የአባቴ ጋደኛ በጣም ትልቅ ቤተሰቦች ናቸው አደለም ፀጉሩ ደረቱ ተመልጧል አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 2 ปีที่แล้ว +1

      @@free-spirit-z6y 🤣🤣🤣🤣እኔ ይሄንን አላቀውም ሌሎቹን ነበር የማቀው በጣም ፈኒ ነው የቶሎሳ ሰፈር ልጅ አደል 🤣🤣🤣🤣

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ስመጣ እዚህ ሬስቶራንት መመገቤ አይቀርም ከፍትፍቱ ፉቱ አይደል ተረቱ እንካን ::

  • @GeniTube
    @GeniTube 2 ปีที่แล้ว +22

    ምራቅ ያስውጣል ዋው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሼፍ

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 2 ปีที่แล้ว +10

    ዩኒ ሼፍ ማለት ከፈጣሬ በታች የሰው ጤንነት የሚጠብቅ ለገንዘብ ተብሎ ያልሆነ ምግብ መሸጥ ሰውን ገድሎ ጥቅም ማግኘት ነው ይህ ወንድማችን ግን የተለየ ነው ❤❤

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 ปีที่แล้ว +24

    ሳናዘፍነዉ ለቀቅነዉ እንዳትሉኝ ሼፍ ዘላለምን ልጨርሰዉማ ቪድዬዉን

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +14

    ቤቱ ውስጡ ሲያምር ድይዛይኑ እኔ እንደዚ አይነት ቆንጆ ምግብ ቤት ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር😊 ሼፉም ስራውም1ኛ ነው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 ปีที่แล้ว +7

    እጅ ይባርክ ወይኔ ሞንሟናው ጤፍ ከየት ላምጣሽ ጤፍ የተሰጠው ከእግዚአብሔር ለአገሬ ኢትዮጵያ ብቻ ነው ወንዝ ተሻግሮ ምንም ቢጨነቁለት እንዲህ አይወጣም ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይምጣ በቶሎ

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 2 ปีที่แล้ว +9

    ምናለ ፈጣር የሁሉንም ልብ እንድህ ባራራልን ከሼፍም በላይ ልዩ ሼፍ ነዉ እናመሰግናለን ሼፍ በርታ እናመሰግናለን ፀጊ እና ዮኒ

  • @fereferegetachwe1451
    @fereferegetachwe1451 2 ปีที่แล้ว +20

    ዬኒ ስወድህ ትህትናህ የሚገርም ስብእና ነው ያለህ ፀጊ ጎበዞች

  • @ESU05
    @ESU05 2 ปีที่แล้ว +11

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን"!"!!!!!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +14

    I want to visit this restaurant when I come back to Ethiopia !! The food looks delicious 🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽

  • @eldanayegetachewlij7857
    @eldanayegetachewlij7857 2 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ሲል በእመቤቴ እንመጣለን ሲያዩት በራሱ በስማምዬ God bless you 😍

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +4

    ሼፉ ምግብ መስራትብቻ ሳይሆን ቀልድ አዋቂም ጭምር ነው።

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 2 ปีที่แล้ว +11

    I think I will start watching ምርጡ ገበታ from now on just because of this new chef being a host..he is too funny and has a great sense of humor. I bet he will do great 👍

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ ምርጥ ሼፍ ነህ የሬስቶራንትህ ስም እራሱ በጥም ገራሚ ነው ምክርህም ምግብህም ምርጥ ነው ምራቄን ውጪ ልሞት ነው አሪፍ ምግብ ነው ያስታውቃል ።

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว

      ግን ምርጡ ገበታ ለይ ሳያሸነፍ በመቅረቱ ቅር ብሎኛል

  • @mariyadagnew4158
    @mariyadagnew4158 2 ปีที่แล้ว +4

    ሚገርም ሼፍ እኔም በምግብ ሙያ ነው ሥሠራ የነበረው በሼፍነት ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ አሁን ግን........

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ሼፍ አንተማ ኮሜዲ መሆን ነው የነበረብህ😂😂

  • @R.A52
    @R.A52 2 ปีที่แล้ว +5

    የዛሬው ሼፍ የሰው ማኛ ነው👌👌👌👌

  • @zeemk7437
    @zeemk7437 2 ปีที่แล้ว +5

    Genuine guy honest message god bless your family hopefully we will visit and test your combo when we come addis

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekiling shef migibih bicha sayihon chawetah mikirihim yitaftal emetalehu

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 2 ปีที่แล้ว +6

    ቤቱን ባህላዊ ይዘቱን በጣም ነው የወደድኩት;; በጣም ደስ የምትል ሼፍ ነህ እድሜ ከጤና ይሰጥልን

  • @fathimakhadheejafathima474
    @fathimakhadheejafathima474 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ሴት በሆነው ባልሆነው ስትገለፍጥ ትዘጋለህ

  • @danealguta6692
    @danealguta6692 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ይገርማል ።በርታ ሼፍ ዘላለም ። ስላየሁክ ደስ ብሎኛል።

  • @zz3042
    @zz3042 2 ปีที่แล้ว +10

    Chef has a good sense of humor

  • @atm5614
    @atm5614 2 ปีที่แล้ว +7

    ዘሌ በርታ በጣም የምታኮራ ሼፍ ነህ 🙏

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያክብርህ ሼፍ ትልቅ መልዕክት ነው ለእራሳችን እማንበላውን ነገር ለሌሳም ሰው አንስጥ ወደ ሆድ የሚገባ ምግብ ያስጠይቀናል የሚለው ትልቅ ምክር ነው

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ደስ የሚሉ ሸፍ ኖት በርቱበት

  • @makedistaddy1225
    @makedistaddy1225 2 ปีที่แล้ว +3

    ምግቡን ባልቀምሰውም ጫወታው አጠገበኝ

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 2 ปีที่แล้ว +3

    Yetebareke yhun maroch 💚💛❤👍👍

  • @yemibekele7189
    @yemibekele7189 2 ปีที่แล้ว +4

    I know this guy from DC he used to cook Betty gojo but he look so old god

  • @nigistmahi2246
    @nigistmahi2246 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተነህ አላምረው የኢትዮጵያ ባለውለታ ጎል በማስገባት ሻለቃ አላምረሁ ደግሞ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ባለውለታ ናቸው ስለዚህ ቤተሰቡ በሙሉ ባለዝና ነው ማለት ይቻላል

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ለራስህ የምትበላዉን ለሰዉም አቡላ👏👏👏

  • @rahelabebe9755
    @rahelabebe9755 2 ปีที่แล้ว +1

    betam des ylal laloch hotaloch yemayaqerbutn yseruna lala sewu lbela sihad tnsh neger newu miyaqerbut slzi mgbum des ylal lkatum tru newu

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 2 ปีที่แล้ว +17

    የምር በጣም የምገርም ሼፍ ነዉ ቀልዱ በዛላይ ለሀገሩ ያለዉ ክብር ፈጣር ያኑርልን

  • @ኒቃቤነውውበቴ
    @ኒቃቤነውውበቴ 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚሉ ሼፍ ዋው እኔ በጣም ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ምግብ መስራት ነው

  • @abelking7546
    @abelking7546 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ሚገርም ጎበዝ ሼፍ ነው ዋውውው

  • @hamudawol9213
    @hamudawol9213 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘለቀ ባጀቴ😀😀😀😄😄😄🤣🤣😋

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 2 ปีที่แล้ว +4

    ሸፉ ግን ደሥ ሢሉ እግዚአብሔር እድሜ ይሥጦት

  • @michealegdey4760
    @michealegdey4760 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰንት አመት ሊኖር ነው 😇🙏big respect

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ሼፍ ዘለዓለም

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ሼፍ ፊቱ አድስ አልሆነብኝም ምርጡ ገበታ ላይ ተወዳድሯል መሠለኝ

    • @mahib799
      @mahib799 2 ปีที่แล้ว

      እኔም የት እንደማዉቀዉ ጠፍቶብኝ ነው እንጂ አውቀዋለሁ።አርቲስትም ይመስላል

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 2 ปีที่แล้ว +4

    እናተ የሞያ አባቶች የእውነት ክብር ይገባችዋል ሼፋችን

  • @joinmeki
    @joinmeki 2 ปีที่แล้ว +4

    I can't help but notice the chef looks like Abdu Kiar. Very entertaining to watch this chef!

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት የሚገርም ኣራዳ ጨዋታ ኣዋቂ ሼፍ ነው ክበርልን

  • @eyerusgezu7887
    @eyerusgezu7887 2 ปีที่แล้ว +1

    Shef z yemigerm sew new kezih bekatu betechemari lesew yazenal techelaleh dear. selam negn ke v lounge kassanchis

  • @ritkonjoethiopiaadesabeb8082
    @ritkonjoethiopiaadesabeb8082 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ሼፍ ነው

  • @misirben3240
    @misirben3240 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጊና ዮኒ በቃ ንገሩልኝ እኔ ሼፍ ዚን ወደጄዋለሁ ደሞ ላላገባቹ አላገባሁም ብሎ የለ

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 2 ปีที่แล้ว +4

    ቼፋ እንዲህ ፈታ ብሎ የሚሰራው ምግብ በጣም ዘና የሚያደርግ ይመስለኛል!

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሼፍ ዘሌ ምርጥ ሰው ፈገግታህ እርጋታህ

  • @meron7439
    @meron7439 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄንን ፕሮግራም ፀጊ እና ዮኒ ነው የሚያምርባቸው ባለፈው ሳምንት አብርሃም አልሆነለትም ። ለአብርሃም ጉብኝት ነው የሚያምርበት

  • @alemedebas5488
    @alemedebas5488 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘሌ ፣በርታ በጣም አሪፍ ነው

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam mewedew shafi zele ftari edema tena yesit kemelawe beets gar and we love you ❤️❤️❤️

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 2 ปีที่แล้ว +3

    ጸገነት ደስ ምትል ሴት ነች በተለይ ሳቋ

  • @ፎዚያጀማል-ኘ5ዠ
    @ፎዚያጀማል-ኘ5ዠ 2 ปีที่แล้ว +5

    ፈታ ያለ ሼፍ ይመችክ ወንድሜ

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 2 ปีที่แล้ว +6

    I can’t thank you enough for giving your restaurant an authentic #Ethiopian name and decor! Can’t stand so called upscale restaurants and their foreign or Europeanized names 😩. If we don’t respect ourselves who else is going to respect us? Even better If you’d have used our own Geez Fidel on top ሚጥሚጣ and use English in the bottom😉👌🏾.

    • @Hana-ur5lb
      @Hana-ur5lb 2 ปีที่แล้ว +2

      Omg yes, it’s so embarrassing in Addis having all these foreign names given to restaurants. I know none Ethiopians be laughing at us cuz it’s busy so tacky.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      አስተያየትሽም በአማርኛ ቢሆን ኖሮ ፡ ወቀሳው ተቀባይነቱ የላቀ ይሆናል ። በፊደሎቻችን ጻፉ ለማለት እንግሊዝኛ መጠቀም ያስተዛዝባል ። 🤔

  • @hamudawol9213
    @hamudawol9213 2 ปีที่แล้ว +2

    ምራቄን አስዋጠኝ😁😁🤭ሲያምር🤣 እሩዝ አይበላኝም 🥺እግድህ🥺አይይ

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 ปีที่แล้ว +1

    Please ask this person if he is the brother of Abdu Kiyar? wow he look like him. He came with the best idea! Rebelt! 👍🏾🍀💐🌻👌🏽🦋🌼🌼🙏🏽🌻💐🍀👍🏾

  • @halumialihijabicqueen9969
    @halumialihijabicqueen9969 2 ปีที่แล้ว +2

    አብዱ ኪያር መስሎኝ ነበር በርታ ብቃት አለኸ ይህ ምግብማ ሰርቸ መቅመስ አለብኝ በሬቄን አሳዋጠኝኮ

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 2 ปีที่แล้ว +3

    ሼፉ 👌👌👌👌👌 ዋው ነው እድሜ ይስጥልን ዮኒ ፀጊ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ፒሲንጋ አለ ዮኒ👍👍👍👍

  • @da8387
    @da8387 2 ปีที่แล้ว +3

    ካሪዝማቲክ ሼፍ👍

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነዉ ለራሰ ማት በለዉን ለሰው አትሰጥ

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 2 ปีที่แล้ว +10

    Ebs need to hire this Chef and give him his own show,chewata yechelale

  • @selamalemu7270
    @selamalemu7270 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ምርጥ ሼፍ ጨዋታው ያዝናናል

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +1

    yeTSOM BEYAYNETTU
    #SEGGA ENNA #AYBE ENDEMICHEMER ALAWQEM NEBER 😁

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 2 ปีที่แล้ว +3

    ዬኒ ይህ ሼፍ በጣም አመስግንልን በሚገርም ሞያውን አድንቀው አልሁ ❤❤

  • @sofiyaolpidris7335
    @sofiyaolpidris7335 2 ปีที่แล้ว +3

    ሼፍ ተጨዋችነው ደስ ይላል

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Shef zelalem you're so funny 😂

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው ደስ ሲል 😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍
    😍ዮኒዬ💖 ጾመ ጽጌን 💖እየጾምክ ነው😘😍 ጾምህን እግዚአብሔር አምላክ ይቀበልልህ🌹🌹🌹❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
      @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว

      የመግቢያው ፕሮግራም ላይ ቅቅሉን ሲበላ አላየሽውም😎

    • @godolyas7601
      @godolyas7601 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ እ አላየሁትም በልቷል እንዳትይኝ.ብቻ እና ታዳ ከዚህ የጾም ምግብ ምን አስበላው 😬

  • @ayinalmayinalm404
    @ayinalmayinalm404 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውውውውውቤቱእራሱ ፅዳቱብቻ ያስበላል

  • @hiwetadane4252
    @hiwetadane4252 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሲያምር ሼፉን ነው ያልኩት እስቲ ሲንግል ከሆነ አጣሩልኝ he's so sexy, funny and talented 🤦‍♀️can u imagine he can make u laugh and cook for you 😲🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️am going

  • @aeshaahmad8135
    @aeshaahmad8135 2 ปีที่แล้ว +1

    እደምግብ ስራ እምወደዉየለም ቢጥምምባይጥምም መደፍደፍነዉ

  • @dagialax
    @dagialax 2 ปีที่แล้ว +3

    የምር ሼፋ አንደኛ ጭዌ ይችላል ዋው😂

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅህ ይባርክ በጣም ያምራል በጣም ወሳኝ መልክት ነው ያስተላለፍከው የራሳችን ማንበላው ምግብ የሰው መስጠት ሀፂያት ነው

  • @memeyilma6409
    @memeyilma6409 2 ปีที่แล้ว +3

    ምረጥ ሼፍ የውነት

  • @ethiopialove8122
    @ethiopialove8122 2 ปีที่แล้ว +1

    ከተሞረደ በሗላ ቢላዋ መታጠብ አለበት 🤷🏾‍♀️

  • @selamawitalemu3414
    @selamawitalemu3414 2 ปีที่แล้ว +3

    ጨዋታ አዋቂ እና ጎበዝ ሼፍ በርታ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ሼፍ tnks