//ዙረት// ድርሹን በጌም ዘረርኳት ... በርገር ለሁለት ወር በነፃ ከፈለጉ /በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ค. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 90

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t 11 หลายเดือนก่อน +30

    እርጉዝዬ ምን አማረሽ ሚለውን ዘፈን ጋብዤሻለው መቅዱ ❤❤❤❤

  • @user-dy2jt1ok4w
    @user-dy2jt1ok4w 11 หลายเดือนก่อน +24

    ምግብ ሰሪዎቹ ግን ምን አለ ጓንት ቢጠቀሙ

  • @bbvv9093
    @bbvv9093 11 หลายเดือนก่อน +10

    መቅዲ እርጉዝ ነች❤❤

  • @user-wr9um9xo8c
    @user-wr9um9xo8c 11 หลายเดือนก่อน +2

    የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሀገራችን እያደገች መሆናን እና ከዚህም በላይ መስራት ይጠበቅብናል ብዙ ያልተሰ ሩነገሮች አሉ ባለሀብቶች ብራቹን ባንክአስቀምጣቹ ❤ዬሄን ያህል አለኝ ከምትሉ ስራ ለሌለዉ ምስኪኑ ወጣት ስራፍጠሩበት እናተም ሀገሩም ተጠቃሚ ይሆናል እና በምግባቹ ዙርያደሞ ዉስጥ በምሰሩበት ሰአት ምግብ ሰሪዋች ጋንትማድረግን አትርሱ በተረፈ አሪፍነዉ በርቱ ❤❤

  • @zufanaweke4998
    @zufanaweke4998 11 หลายเดือนก่อน +7

    መቅዲዬ እንካን ደስ አለሽ እዉነት በጣም ደስቡሎኛል ❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f 11 หลายเดือนก่อน +8

    መቅዲ ስወደሽ ድርሹ ስትመችኝ❤️

  • @Bubululu1234
    @Bubululu1234 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u so much ebs TV for showing us such amazing things about our country and the amazing entrepreneurs that r born in our country.this things are the reason why we always want the peoples outside their country r looking for. i am so proud of u guys.

  • @eyea7297
    @eyea7297 11 หลายเดือนก่อน +21

    ሼፎቹ (ግላቭ ) ጉዋንት የሚባል ነገር ለምን አይሰጣቸውም❓❓❓ እጅ ብዙ ነገር ሊነካ ይችላል ቅድሚያ ንፅህና

    • @LubabaMuhamed
      @LubabaMuhamed 11 หลายเดือนก่อน

      ግላቩ ምን ላይ ነዉ እሚለበሠዉ በእጂ ላይ አደል እ? አዎ ከሆነ መልሡ በግላቩ ላይ መንካት አይችሉም ወይ እ?

    • @eyea7297
      @eyea7297 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሆሆሆይ ግላቭ ምን ላይ ይደረጋል ❓
      are u kidding ❓ፀጉርሽ ላይ እጅሽ ላይ ሆስፒታል ከሆነም ጫማሽ ላይ ጭምር ይደረጋል በተለያየ ቅርፅ እና ስም አለ ጥያቄሽ ስንት አይነት እረኸጥ ቆሻሻ የሚስማማው እና ጭንቅላቱ ለማይረባ ኮሜንት ብቻ የሚጠቀም እንደአለ አሳይቶኛል I hope u got my point by the way u can change ur gloves anytime u want 🧤 BEFORE U TAKE each order FROM CUSTOMER and if u go any professional restaurant NO ONE TRY TO TOUCH OR PREPARED UR FOOD WITH OUT WEARING GLOVES 🧤 AS I SAID BEFORE THEY SPEND MONEY Just to show off FOR that CRAP OUT DOOR ACTIVITY ITS BETTER FOCUS ON CLEANING 🧤

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@eyea7297 Thank you " you said well.

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 11 หลายเดือนก่อน

    ደስሲል ለአገሬ እምመኘውን አይነት❤❤❤😂😂😂 አገሬ እድግ በይ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @fitsumkidanemariam364
    @fitsumkidanemariam364 11 หลายเดือนก่อน +3

    No 1 Burger & chicken in Ethiopia ❤ I Love In joy Burger ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsik914
    @tsik914 11 หลายเดือนก่อน +1

    መቅድዬ ስወዳት ከምወዳት ድርሹዬ ጋር የሀገራችን ምርጥ ጨዋዎች የሚድያ ባለሞያዋ ብዙ ዋቹ ከነሱ መማር አለባቸው ሁለት ባለለዛዋች እንወዳችሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @robel8118
    @robel8118 11 หลายเดือนก่อน +4

    የዛሬው ይለያል 😍💓

  • @user-pd2zi7zl7o
    @user-pd2zi7zl7o หลายเดือนก่อน +1

    I like in joy burger

  • @nadikidane35
    @nadikidane35 10 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ ስለ በርገሮቹ ማስተዋወቅሽ ጥሩ ነበር ነገርግን የበላሻቸው በርገሮች ሁሉ ሰራተኞቹ በእጃቸው ያጨማለቁት መሆኑ ቅር ያሰኛል በረከሰ ግላቭ ለምን እንደማይጠቀሙ አይገባኝም ቢቻል አርሚያቸው

  • @lovecat4560
    @lovecat4560 10 หลายเดือนก่อน

    ምነው ታዲያ ቤቱ አምሮ ሳለ የንፅህና ጉዳይ ይታሰብበት ምግብ ሰርዎቹ ጏንት መጠቀም አለባቸው

  • @RimKo-ze6tb
    @RimKo-ze6tb 11 หลายเดือนก่อน

    Makdi my fav girl❤❤❤❤

  • @abelmasresha4656
    @abelmasresha4656 11 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ❤❤❤

    • @sese280
      @sese280 11 หลายเดือนก่อน +1

      They have to Wear gloves 🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቆንጆነው ግን ሼፎቹ ግላብስ ቢጠቀሙ ጥሩ ነው በተለይ ስጋ በእጅ መነካት የለበትም

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 11 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ምርጦች ስወዳቹ❤❤

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 11 หลายเดือนก่อน +1

    You guys are so cute

  • @helentariku9336
    @helentariku9336 11 หลายเดือนก่อน

    Mekdi konjo❤

  • @1983wakjira
    @1983wakjira 11 หลายเดือนก่อน

    yamral arif program new

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 11 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ወገን ጓንት የሚባል ነገር አለ ምግብ አካባቢ ይደብራል

  • @zariinegn4744
    @zariinegn4744 11 หลายเดือนก่อน +1

    First comment zare 1gna negni👍👍

  • @shemsedinomer
    @shemsedinomer 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰራተኞች በእጃቸው ጓንት ማድረግ አለባቸው

  • @alemayehuasnake5611
    @alemayehuasnake5611 3 หลายเดือนก่อน

    My kid like in joy burger 🎉

  • @Rodtour777
    @Rodtour777 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሳፋሪ ነገር የታዘብኩት እንዴት ለሰው የሚቀርብ ምግብ ንፅህና በጎደለ መልኩ እንዴት ይቀርባል ያለ ጏንት ያሳፍራል

  • @suleymanabde
    @suleymanabde 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጋት የለም ትንሽ ውስጥ አሰራር ኢቀረዋል መቅዲ አስተላልፊ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል
    ድርሹ ሳቅሽ😂

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 11 หลายเดือนก่อน

    ጠግቦ ነው እንጂ 😂😂😂😂 መቅዲዬ ❤

  • @user-pd2zi7zl7o
    @user-pd2zi7zl7o หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉😮

  • @ahmedyusuf5857
    @ahmedyusuf5857 11 หลายเดือนก่อน +4

    ድርሶ ጸጉሯ በጣም ያምራል

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 11 หลายเดือนก่อน +1

      ተፈጥሮ ነው እዴ😱

    • @ahmedyusuf5857
      @ahmedyusuf5857 11 หลายเดือนก่อน

      @@genetteshome3906 አዎ

  • @tizitamulu4341
    @tizitamulu4341 11 หลายเดือนก่อน +1

    መቅዲ እርጉዝ ናት❤❤❤❤

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 11 หลายเดือนก่อน

    መቅዲዬ ሰርቼ ላበላው ነው

  • @molla27
    @molla27 11 หลายเดือนก่อน

    the burger looks yami but she touched with her hand not good for contamination

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 11 หลายเดือนก่อน +2

    አይ መቅዲ ሠርቼ ላበላው ነው😂😂😂😂

  • @Tmara-qh3lk
    @Tmara-qh3lk 7 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁሁሁሁ

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 10 หลายเดือนก่อน

    waw❤❤❤

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i 11 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ ኡርጉዝዬ 🥰

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @zebibaassen9952
    @zebibaassen9952 11 หลายเดือนก่อน +2

    መቅዲ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ

  • @abdallahrachidi1423
    @abdallahrachidi1423 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xg7tw2gg8z
    @user-xg7tw2gg8z 11 หลายเดือนก่อน +2

    ልዱን አዋት ልበል

  • @user-yo4hp3ty6t
    @user-yo4hp3ty6t 11 หลายเดือนก่อน +2

    መቅድ ማሻአላህ የያዘቺው መኪና የሰላም

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 11 หลายเดือนก่อน +1

      ህዝቤ መኪና ቤት በሀገሩ ተቀምጠው እኛ ግን ተሰደን ብዙ አመት እየሰራን ፊ የለ ለውጥ የለ እደው እአዳዴ ሳሴበው ብሩ በረከት የለው አረቦች አድርገውብን ይሆን መሂድ መምጣት መመላለስ አይይይ ፈጣሪ ያስበን የመዳም ቅመሞች በጤናም መግባት ትልቅ ነገር,ነው እሱን ብቻ ይጠብቀን ፈጣሪ

    • @romantup9195
      @romantup9195 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@genetteshome3906awo birruu be gera yesetunal be kegnu yemels yemesalal enje engna nabere miliyenar yemnhonew😢😢

    • @hermabahrain2870
      @hermabahrain2870 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @titititi6005
      @titititi6005 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@genetteshome3906😢😢😢😢😢

    • @user-yo4hp3ty6t
      @user-yo4hp3ty6t 11 หลายเดือนก่อน

      @@genetteshome3906 አሚን ወላሂ ያረቦች ብር ምንም በረከት የለውም የተረገመ ነው. ይዘናል ስት አመት ያረቢ. ሀገር ያሉት ማሻአላህ

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv 11 หลายเดือนก่อน

    💓💓💓💕💕❤❤❤💜

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጅዬ፡ ዛሬ፡ ደሞ፡ የትነሽ፡ የኛ፡ ትሁት!!!

  • @user-xv8dj9xl7n
    @user-xv8dj9xl7n 11 หลายเดือนก่อน +3

    መቅዲ ግን እንብላ አትያትም እንዴ ለአፍ እንኳን🤭

    • @titititi6005
      @titititi6005 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn 11 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ የኔ ማር😘😘 ግን እርጉሽ ነሽ እዴ😮😮😮😮

  • @hailedemise
    @hailedemise 11 หลายเดือนก่อน

    Dirshuye

  • @user-jr8ve7jo6l
    @user-jr8ve7jo6l 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😂😂

  • @molla27
    @molla27 11 หลายเดือนก่อน +1

    please stop touching the bread with out gloves

  • @moketk3967
    @moketk3967 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስታረግዙ የምትጋቡትን ነገር ምናለ ብታቆሙ እነመቅደስ

  • @emamiyo
    @emamiyo 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @eyobaaa
    @eyobaaa 11 หลายเดือนก่อน +1

    I'm not recommending go to there b/c of not using gloves ,this is so serious

  • @nahitube10
    @nahitube10 11 หลายเดือนก่อน +1

    dershu 1gna

  • @melkamfekadu404
    @melkamfekadu404 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ይደብራል ድንች ችብስ በእጅ እረ ቢያንስ glove በርገሩን እራሱ በእጅዋ 😮😮😮

  • @senaityohannesgebrezgabiher
    @senaityohannesgebrezgabiher 11 หลายเดือนก่อน

    ሰራተኞቹ ጋንት(ግላብ) ቢጠቀሙ ጥሩ ነው ።

  • @michaelluseno3405
    @michaelluseno3405 11 หลายเดือนก่อน +1

    use gloves please

  • @sese280
    @sese280 11 หลายเดือนก่อน +1

    🖐🖐🖐🧤🧤 GWANTU..ADREGU.🥪🥪🍔🍔

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 11 หลายเดือนก่อน

    Lidu slayehush des blognal .Mekdi erguz tmesyalesh

  • @emamiyo
    @emamiyo 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂wayi makdeee

  • @emamiyo
    @emamiyo 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RaelhAmsalu
    @RaelhAmsalu 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-sd4hf8py9l
    @user-sd4hf8py9l 11 หลายเดือนก่อน

    ኤሄን ሁሉ አድሰው ይጨረሰዋል ?

  • @Hirut-wr2mg
    @Hirut-wr2mg 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tsegurachew migibu lay eyegeba new.

    • @beamlak9845
      @beamlak9845 11 หลายเดือนก่อน +1

      Awo 😳

  • @bem5477
    @bem5477 11 หลายเดือนก่อน +4

    #EBS should have reconsidered highlighting ‘burger.’ Burger is a fast food and may not be good for health, so not good to have people hype for it.
    Injera is one of the healthiest foods out there, so people shouldn’t feel bad if they never had the opportunity to eat burger.

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 11 หลายเดือนก่อน +2

      Lord have mercy…. You speak like they’re talking about drugs. There is nothing wrong with burgers.

    • @bem5477
      @bem5477 11 หลายเดือนก่อน

      It’s ok if you like it but I repeat it that there are more important issues to show than burgers, as it it’s something special to crave about.

    • @eyellll14
      @eyellll14 11 หลายเดือนก่อน +1

      I agree, I have seen a lot of fast food restaurants in Ethiopia. A main cause for obesity and related conditions. Little kids in Ethiopia looks more obese than before……. No wonder why!

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 11 หลายเดือนก่อน

      @@Mercy2Mee ይህንን የሚያክል በርገር ቤት ተከፍቶ በናሽናል ቲቪ እየታየ በእጃቸው ምግቡን ሲያጨማልቁት እያየሽ ምነው ድራግ አስመሰልከው ትያለሽ" ኧረ ዝበይ ወሬ አለብሽ " ምግቤቱ ይታረም" ለሰራተኛ በቂ የምግ gloves መቅረብ አለበት አትንጫጪ .

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc 11 หลายเดือนก่อน

    ሀብታሞች፡

  • @mekdesmenbru4779
    @mekdesmenbru4779 11 หลายเดือนก่อน


    ጂማ ግቅ