ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስኪ እንደኔ ኮሜንት መስጠትና ማንበብ ድስ የሚለው ላይክ ይግጭ እምየ ሀገራችንን ሰላም ያስፍንልን
🌹🌹 #ታላቅ_የፍቅር_ቀን🌹🌹እኔ የማከብረው ሁሌ ምዘክረውአለኝ #የፍቅር ቀን አለኝ የማረሳውልቤን አሸንፎት በእንባ የማወሳውየኔ ውድ አፍቃሪ በቀጠሮው ሠአት በቀጠሮው ቦታሳያረፍድ ተገኝቶ በዛች በከፍታበደሙ ቀለበት ገብቶልኝ ቃልኪዳን#በእውነተኛ_ፍቅር_ለውነተኛ_መዳን✝ልሙትልሽ ብሎ በፅኑ መሀላመውደዱን ገልጦልኝ እንድኖር በተድላበዛች በለተ #አርብ በፍቅር ቀናችን✝💘ፍቅሩን ገልጦልኛልቀይ አበባ ሳይሆን ቀዩን ደም ሠቶኛል✝ስለዚህ ያችናት እርሷ ናትየኛ ቀን የኔና የውዴለአለም የታየበት በርሱ መወደዴ።✝✝✝✝❤🙏
እውነትሸን ነው ማማየ
የኔ ውድ ተባረኪ የልቤ ስለፃፍሽ እጅሽ ይባረክ
Tikkil.konjo👌💖👌💖💖👌💖👍💖👌💞💖👌👍
አሜን
Tabarek!!!
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ኑ እንይ የስደት እህት ወድሞቸ
t.me/adammovies addis filmoch
በጣም ምርጥ ፊልም ነው የሚያዝናና በውስጡ የሚያስተምርና ቁም ነገር ያዘለ ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን
Amen amen amen 💋💋🇨🇬❤️
Ameeeeeeeeeen👄👄👄👄👄👄👄👄💖💝❤❣💔💖👌👌👌👌👌👌
ኮማች እድሜው ይርዘም በኮሜንት እየተዝናናው በፊልሙ እያጣጣምኩ ምርጥ እሁድ ተመኘው ምወዳቹ ኮማቾች
ዋው ደስ የሚል ፍልም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ስላም ያድርግልን አሜን
🙈🤠ሳይዋሸ እሮጦ 🏃♀️ኮሜት የሚያነብ እንደኔ 😎ቦታ ለመያዝ ነው 😏👉ሠለ ፈልሙ አይችው እኮምታለሁ 😂 በሰው አገረ ያለን ሁሉ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን አሜን አሜን 🙏🙏🙄 በሉ አይከፈልበት 😎
Amen
Amen amen amen
@@habtamsilshi8140 አሜን😘😘😘😘
@@salm8093 አሜን😘😘😘
አሚንያረብ
አሪፍ ነው ቀጥሉባት ግን ደግሞ ውድ ያሃገሪ ልጆች ራሳቹን ከኮሪና ቫይራስ ጠብቁ አላህ ይጣብቀቹ
ውዶችይ አግሬኔ ልግብ 3ቀን ቀራኝ ሁላቹም በዱወቹ እህት ወድሞቼ
MUNIRA. slete እናታን ነፍቂ የኔ ቆጆ አላህ በሰላም ያስገባሽ ያረረረረብ
እንኩዋን ደሰ አለሽ
Beselam gebey mare
Wow አንደኛ ምርጥ ፊልም
ዋዉዉዉዉ በጣም አራፍነው ፈልም ነው ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤💚💛❤
ዘበኛው ፈታ አረገኝ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሆኖ ነው የሰራው ቆንጆ ነው በረቱ
በጣም ደስ የሚል አጨራረስ ነው
በጣም ተመችታችሁኛል አታካብዱ በተለይ ዘበኛው የሴቷ ልጅ ወንድም ዶክተሩ ዋው
ማነው እደኔ ደስ ያለው በዱባይ ለኦርቶክስ ቤተክርስቲን መስርያ በመቀዱ እጂ አውጡ
ግን ያልገባኝ ነገር እስከዛሬ የለም ነበር ይመስለኛል የሌሎች ሀገር ዜጎችም በተራ የሚጠቀሙበት መሠለኝ ለብቻ እንዲሰራ ከተፈቀደ ደስ ይላል
@ኢክራም ሀበሻ አክሱም ከ ፂኦን ማርያም እራቅ ብሎ ቢሰራላችሁ ደስ ይለኛል ከፂኦን ማርያም አጠገብ ግን ይከብዳል እናተም ብትሆኑ ደስ አይላችሁም ተራርቆ ቢሰራ ደስ ይላል
ውይይይይይይ ሴጣን ብቻ ነው እሚከፋው እንኳን ደስስስ አለን ሀገራችንንን ሠላም ያርግልን
ደስ የሚል ፊልም ነው ዋው ቴዲ ሁሌም ሱሰኛ ወይ ሌበሰ ሆኖ ነበር የሚሰራው ቴዎድሮስ በአሁኑ የፍቅር ሰው ሆንክ እና ፍቅሩ
Hhh ahunimiko ye leba tekebay hono neber kkk
አሪፍነዉደስይላል፣ኮሜትመፃፍግንአልወዲም፣ማበብዉስጤነዉ
ዋውውው ዛሬ እኔ አደኛ ነኝ ላይክ አረጉኝ
እጅግ በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እኘ እናመሰግናለን
.
E
ደስ እሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን ወይኔ ዘበኛው በዳንስ ክክ ዘና ያደርጋል
ደሥ ይላላ በጣም ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል
ዋው የመጨረሻው ተመችቶኛል
ምርጥ ነው
ሰሎሜ እንኳ ለዚህ አበቃሽ ማር በርቺበመጀመሪያው ስራሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ቆንጆ ፊልም
ዋዉ በደህናቀን ያስቀመጡት ቅርስ አሜን ብሎ ተተቀበሉት ያገለግላል
ይመቻችሁ ያራዳልጆች
ምርጥ ፊልም ነው አሴ በርታ መምህሬ የልጅነቴ
ውዶች እስኪ በፀሎታችሁ (በዱአችሁ) አስቡኝ
ያሰብሺውን አላህ ያሳካሊሺ እሙየ
አይዞሸ
Ayizash
Mnew wude egziyabher yirdashi
@@woyinshetbelete1871 AmenAmsegenalehu....
አሪፍነው
ዋውውው ደስ የሚል ፊልም መጨረሻው በጣም ተመችቶኛል ክክክክክክክክክ
ሰላም እዴት ናችሁ ፍቅረኛሞች እንኳን አደረሳችሁ ለምን እዳትሉኝ
እሺ ለምን?
እኔ የለኝም ፍቅረኛ
ዋው።በጣም።ያምራል
አስተማሪይ አዝናኝ ዋው
more than best
ይመቻቹ
ጥሩ ስራ ነው
ዋው ነው
ዋው
ተመስገን ይሄ ልጅ ከጠጪና ከሌባ ውጪ ሆኖ ሰራ
በትክክል ተገንዝብሀል /ሻል ...በዚሁ ቢቀጥል ፣ሌባም ሰካራምም መሆኑን እረሳዋለሁ ...kkkkkk
@@alexoayehu6553 😁😁😁😁😁💞💖🧡💚💛👌👌
@@alexoayehu6553 በጣም የምር ይምርበታል አፍቃሪም ሲሆን
wooooow des yemil film netsebrakoch thank you
ዋው ደስ ይላል
ደስ የሚል ነው
ዱርዬ ከወደደ እንድህ ነው ስትመቹ ምርጥ ስራ
ዋው ያምራል በጣም ከህግ በላይ መሆን አይቻልም ያው ባሁኑ ስአይ ባይሰራም ሁሉም የጁን ያገኛል በምድር ባይሆን በሰማይ ለየት ያለ ነገር ባይኖረውም ለመደበሩያ ይሆናል ለጁመአው እንግዳ የለለባችሁ እዩት እኔ ማዳሜን ሸኝቸ ዱቅ ብየ ነው ፈታ ያልኩበት
Wow bexami dase yemil qaxilubeti
የኔማር አብሽሪ ያልፋል
በጣም አሪፍ ነዉ ሠዉ ለገዘብ ብሎ ወንድምን
መልካም ቀን
በርቱ አሪፍነው አክባሪዬን አከብራለሁ መልካም ቀን ለሁላችሁም
Majete sitiy and yanebebkut metshaf tiz aleg eyob yonas bilesh u tube lay gibinna gungun emil tireka adamchy agerish lay new metshafu emiterikew gabezkush
አሪፊነው አፈፃፀሙ ያምራል
አሪፍ ነዉ በርቱ
ዋውው😘😘
በቅንነት subscribe..😍
ዶክተሩ ቅን ደስ ሢል በተረፈ ዋዉ
በጁምአው ፊልም ተለቀቀ የዛሬው ውሎየ ለኔእራሱ ፊልም እሚሆነው
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@@HANAHANA-gr9ju 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ዋውውው ምርጥ ስተማሬ ፌልም
እረ በፈጠራቹ ኪያን ልቀቁልን
ere yagere lijoch betam nafkachugnal endet alachu
ወገኖቼ ሁሌም ይልመድባቹ ለፊልሙ አስተያየት ስጡ ኮሜት አብቤ ነው ፊልሙ የማየው
ፊልም ምንም አይል በላይክ ግጩኝ የምትሉ ተድጋይ ጋር ያጋጫችሁ
ክክኪኪኪ
እናመሰግናለን
የተለቀቀው በጥዋት ው ግን ሠው አይቶታል ስራ የለም እንዴ ቤተሰብ እናንተጋ
ስራ ምን ያረጋል እጅ ያቆሽሻል ልብስ ያቆሽሻል😜😜🙈
@@ርብቃእጠራዋለሁስሙን እ በለው እንደሡ ነው እንዴ በለ ደናሰብት ስራ ፍልም ቆረጥማለሁ
😀😀😀🙊😂🙆
@@ርብቃእጠራዋለሁስሙንኧሯክክክክክ
46 dekika lay mijemirew classical mulu kalachuh please please please please please please please
በርቱ ፍቅር ነው
Des yelal mirt film chikawa konjo nat demo 😘😘😘
ዋውውው ያምራል
Wowww.betam.arife.nw.yemechachy
ስላማቹህ ይብዛ አዲስ ፊልም ተለቀቀ። ኑአብረን እንየው። መልካምነት ለራስነው ፎቶየን በመጫን ስራወቸን እዩልኝ እናአስተያየትስጡ ብራኮች። ለፅጉር ለሚት ብዙስርቻለው ትወድት አላቹህ
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ባለቤቴን ሾርጣ ያዘብኝ እስኪ ዶቃ አርጉልኝ አልቻልኩም
JAMEL JAMELA manew baltebatsh ena uemoasweta sew awkalehu
Eski mekerugne Wed Germemen lehide nbereAhune Turke dershalehu Ahune gen gera gebagne....
ሣኡድ ነው
በዴንጀረሱ አመሠግናለሁ አላለም
አንደኛ ነኝ
ይመቻቹ ቀጥሉበት
Who know the Name of the Music please?
I am asking too
እደትነው ፊልው ውዶቼ ልሽፈወይ??የኔ አስሎች
ለጤንነት ስፖርት ጠቃሚ ነው በተሰብ ይሁን ቅን ሰው ጀማሪ ነኝ #subscribe አድርጉኝ🙏
ማሂየ የኔ ምረጥ❤️ዉድድድድድድ ባለሽበት ፍጣሪ ይጠብቅሽ
52 :25 ደቂቃላይደርሻለሁ ግንምንም አልገባኝ መልእክቱ የገባችሁንገሩኝ
Adis film talakeke gora belu wedoch satayute comment endatsetu betrafe melkame welo😁😁😁😁
😂😂 በቅንነት subscribe...😍
😁👍😁💔💞💛❤💚❤👌❣😁
ደስ ይላሌ ቀጥሉበት
፡በህግ አምላክ ሳይገባኝ ሊያልቅ ነው
ሀሀሀ
@@stealameakonnen7796 😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍
wowwwwww mirx filme wowwwwwwww
አሪፍ ነው እዩት
Ere.edew.hager.betam.nafkayalech.uuuffff
ዎ ውውውውውውውውው
ክክክክ የዘበኛው ጭፈራ በሳቅ ነው ገደለኝ ከምር የጥበቃው
አሁንስ በጣም አስጠላባችሁ መጀቢያ ሙዚቃውን መስቀረት አልቻላችሁም
Best
ያበደ ፊልም ነው ሃኪም ቤት ውሰዱት 😂😂😂
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👌👌👌
ኧረ ነፀብራቅ ማጀቢያውን መቼም አትተዉትም
ዘበኞዉ እና ሰራተኞዋ 😊😜
ሠላምን ከልጂነቷ ጀምሮ አቃታለሁ ሁልግዜም የጸጉሯ እስታይል ተቀይሮ አያቅም
እረ ዘበኛው በጣም ያስቃል
Wawww🌹🌹🌹🌹
Wowowa 💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍💜💜💛💛💚💚
ቆይ ይሄ ሠውየ ግን ማነው ሥሙ ጥርሡን አያሠራምዴ🙈
ብር ስጪው
ኮማንት ምንባብ ውስጤ ግን አንድ ስለፊልሙ አትጽፉም
እረ በለዉ አዝናለሁ እሷ ግን ልተርፍ አለችም ሂወት እንደቀላል የሚሥት ሞት ንግር እረ ለነጉሩ ሞት ረክሶ አይደል😭
😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ara zabgnaw baskh gadlgn walh batrfaw mirte naw kkkkkkk👍👍👍👍👌👌👌👌👌
ጠሮብን ነበር እናመሰግናለን
ልየውደ
Arif new bertu yemchachu
Dengersi iko naw ale hhhh yimachachu lamanignahum
ኧዉዉዉዉዉይ ምንድነዉ ሰለፊልሙ ምነዉ ብትናገሩ
እስኪ እንደኔ ኮሜንት መስጠትና ማንበብ ድስ የሚለው ላይክ ይግጭ እምየ ሀገራችንን ሰላም ያስፍንልን
🌹🌹 #ታላቅ_የፍቅር_ቀን🌹🌹
እኔ የማከብረው ሁሌ ምዘክረው
አለኝ #የፍቅር ቀን አለኝ የማረሳው
ልቤን አሸንፎት በእንባ የማወሳው
የኔ ውድ አፍቃሪ በቀጠሮው ሠአት በቀጠሮው ቦታ
ሳያረፍድ ተገኝቶ በዛች በከፍታ
በደሙ ቀለበት ገብቶልኝ ቃልኪዳን
#በእውነተኛ_ፍቅር_ለውነተኛ_መዳን
✝ልሙትልሽ ብሎ በፅኑ መሀላ
መውደዱን ገልጦልኝ እንድኖር በተድላ
በዛች በለተ #አርብ በፍቅር ቀናችን
✝💘ፍቅሩን ገልጦልኛል
ቀይ አበባ ሳይሆን ቀዩን ደም ሠቶኛል
✝ስለዚህ ያችናት እርሷ ናት
የኛ ቀን የኔና የውዴ
ለአለም የታየበት በርሱ መወደዴ።
✝✝✝✝❤🙏
እውነትሸን ነው ማማየ
የኔ ውድ ተባረኪ የልቤ ስለፃፍሽ እጅሽ ይባረክ
Tikkil.konjo👌💖👌💖💖👌💖👍💖👌💞💖👌👍
አሜን
Tabarek!!!
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ኑ እንይ የስደት እህት ወድሞቸ
t.me/adammovies addis filmoch
በጣም ምርጥ ፊልም ነው የሚያዝናና በውስጡ የሚያስተምርና ቁም ነገር ያዘለ ነው እናመሰግናለን
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን
Amen amen amen 💋💋🇨🇬❤️
Ameeeeeeeeeen👄👄👄👄👄👄👄👄💖💝❤❣💔💖👌👌👌👌👌👌
ኮማች እድሜው ይርዘም በኮሜንት እየተዝናናው በፊልሙ እያጣጣምኩ ምርጥ እሁድ ተመኘው ምወዳቹ ኮማቾች
ዋው ደስ የሚል ፍልም ነበር
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ስላም ያድርግልን አሜን
🙈🤠ሳይዋሸ እሮጦ 🏃♀️ኮሜት የሚያነብ
እንደኔ 😎ቦታ ለመያዝ ነው 😏👉ሠለ ፈልሙ አይችው እኮምታለሁ 😂 በሰው አገረ ያለን ሁሉ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን አሜን አሜን 🙏🙏🙄 በሉ አይከፈልበት 😎
Amen
Amen amen amen
@@habtamsilshi8140 አሜን😘😘😘😘
@@salm8093 አሜን😘😘😘
አሚንያረብ
አሪፍ ነው ቀጥሉባት ግን ደግሞ ውድ ያሃገሪ ልጆች ራሳቹን ከኮሪና ቫይራስ ጠብቁ አላህ ይጣብቀቹ
ውዶችይ አግሬኔ ልግብ 3ቀን ቀራኝ ሁላቹም በዱወቹ እህት ወድሞቼ
MUNIRA. slete እናታን ነፍቂ የኔ ቆጆ አላህ በሰላም ያስገባሽ ያረረረረብ
እንኩዋን ደሰ አለሽ
Beselam gebey mare
Wow አንደኛ ምርጥ ፊልም
ዋዉዉዉዉ በጣም አራፍነው ፈልም ነው ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤💚💛❤
ዘበኛው ፈታ አረገኝ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሆኖ ነው የሰራው ቆንጆ ነው በረቱ
በጣም ደስ የሚል አጨራረስ ነው
በጣም ተመችታችሁኛል አታካብዱ በተለይ ዘበኛው የሴቷ ልጅ ወንድም ዶክተሩ ዋው
ማነው እደኔ ደስ ያለው በዱባይ ለኦርቶክስ ቤተክርስቲን መስርያ በመቀዱ እጂ አውጡ
ግን ያልገባኝ ነገር እስከዛሬ የለም ነበር ይመስለኛል የሌሎች ሀገር ዜጎችም በተራ የሚጠቀሙበት መሠለኝ ለብቻ እንዲሰራ ከተፈቀደ ደስ ይላል
@ኢክራም ሀበሻ አክሱም ከ ፂኦን ማርያም እራቅ ብሎ ቢሰራላችሁ ደስ ይለኛል ከፂኦን ማርያም አጠገብ ግን ይከብዳል እናተም ብትሆኑ ደስ አይላችሁም ተራርቆ ቢሰራ ደስ ይላል
ውይይይይይይ ሴጣን ብቻ ነው እሚከፋው እንኳን ደስስስ አለን ሀገራችንንን ሠላም ያርግልን
ደስ የሚል ፊልም ነው ዋው ቴዲ ሁሌም ሱሰኛ ወይ ሌበሰ ሆኖ ነበር የሚሰራው ቴዎድሮስ በአሁኑ የፍቅር ሰው ሆንክ እና ፍቅሩ
Hhh ahunimiko ye leba tekebay hono neber kkk
አሪፍነዉደስይላል፣ኮሜትመፃፍግንአልወዲም፣ማበብዉስጤነዉ
ዋውውው ዛሬ እኔ አደኛ ነኝ ላይክ አረጉኝ
t.me/adammovies addis filmoch
እጅግ በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እኘ እናመሰግናለን
.
E
ደስ እሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን ወይኔ ዘበኛው በዳንስ ክክ ዘና ያደርጋል
ደሥ ይላላ በጣም ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል
ዋው የመጨረሻው ተመችቶኛል
ምርጥ ነው
ሰሎሜ እንኳ ለዚህ አበቃሽ ማር በርቺ
በመጀመሪያው ስራሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
t.me/adammovies addis filmoch
ቆንጆ ፊልም
ዋዉ በደህናቀን ያስቀመጡት ቅርስ አሜን ብሎ ተተቀበሉት ያገለግላል
ይመቻችሁ ያራዳልጆች
ምርጥ ፊልም ነው አሴ በርታ መምህሬ የልጅነቴ
ውዶች እስኪ በፀሎታችሁ (በዱአችሁ) አስቡኝ
ያሰብሺውን አላህ ያሳካሊሺ እሙየ
አይዞሸ
Ayizash
Mnew wude egziyabher yirdashi
@@woyinshetbelete1871
Amen
Amsegenalehu....
አሪፍነው
ዋውውው ደስ የሚል ፊልም መጨረሻው በጣም ተመችቶኛል ክክክክክክክክክ
ሰላም እዴት ናችሁ ፍቅረኛሞች እንኳን አደረሳችሁ ለምን እዳትሉኝ
እሺ ለምን?
እኔ የለኝም ፍቅረኛ
ዋው።በጣም።ያምራል
አስተማሪይ አዝናኝ ዋው
more than best
ይመቻቹ
ጥሩ ስራ ነው
ዋው ነው
ዋው
ተመስገን ይሄ ልጅ ከጠጪና ከሌባ ውጪ ሆኖ ሰራ
በትክክል ተገንዝብሀል /ሻል ...በዚሁ ቢቀጥል ፣ሌባም ሰካራምም መሆኑን እረሳዋለሁ ...kkkkkk
@@alexoayehu6553 😁😁😁😁😁💞💖🧡💚💛👌👌
@@alexoayehu6553 በጣም የምር ይምርበታል አፍቃሪም ሲሆን
wooooow des yemil film netsebrakoch thank you
ዋው ደስ ይላል
ደስ የሚል ነው
ዱርዬ ከወደደ እንድህ ነው ስትመቹ ምርጥ ስራ
ዋው ያምራል በጣም ከህግ በላይ መሆን አይቻልም ያው ባሁኑ ስአይ ባይሰራም ሁሉም የጁን ያገኛል በምድር ባይሆን በሰማይ
ለየት ያለ ነገር ባይኖረውም ለመደበሩያ ይሆናል ለጁመአው እንግዳ የለለባችሁ እዩት እኔ ማዳሜን ሸኝቸ ዱቅ ብየ ነው ፈታ ያልኩበት
Wow bexami dase yemil qaxilubeti
የኔማር አብሽሪ ያልፋል
በጣም አሪፍ ነዉ ሠዉ ለገዘብ ብሎ ወንድምን
መልካም ቀን
በርቱ አሪፍነው አክባሪዬን አከብራለሁ መልካም ቀን ለሁላችሁም
Majete sitiy and yanebebkut metshaf tiz aleg eyob yonas bilesh u tube lay gibinna gungun emil tireka adamchy agerish lay new metshafu emiterikew gabezkush
አሪፊነው አፈፃፀሙ ያምራል
አሪፍ ነዉ በርቱ
ዋውው😘😘
በቅንነት subscribe..😍
ዶክተሩ ቅን ደስ ሢል በተረፈ ዋዉ
በጁምአው ፊልም ተለቀቀ
የዛሬው ውሎየ ለኔእራሱ ፊልም እሚሆነው
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@@HANAHANA-gr9ju 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ዋውውው ምርጥ ስተማሬ ፌልም
እረ በፈጠራቹ ኪያን ልቀቁልን
ere yagere lijoch betam nafkachugnal endet alachu
ወገኖቼ ሁሌም ይልመድባቹ ለፊልሙ አስተያየት ስጡ ኮሜት አብቤ ነው ፊልሙ የማየው
ፊልም ምንም አይል በላይክ ግጩኝ የምትሉ ተድጋይ ጋር ያጋጫችሁ
ክክኪኪኪ
እናመሰግናለን
የተለቀቀው በጥዋት ው ግን ሠው አይቶታል ስራ የለም እንዴ ቤተሰብ እናንተጋ
ስራ ምን ያረጋል እጅ ያቆሽሻል ልብስ ያቆሽሻል😜😜🙈
t.me/adammovies addis filmoch
@@ርብቃእጠራዋለሁስሙን እ በለው እንደሡ ነው እንዴ በለ ደናሰብት ስራ ፍልም ቆረጥማለሁ
😀😀😀🙊😂🙆
@@ርብቃእጠራዋለሁስሙንኧሯክክክክክ
46 dekika lay mijemirew classical mulu kalachuh please please please please please please please
በርቱ ፍቅር ነው
Des yelal mirt film chikawa konjo nat demo 😘😘😘
ዋውውው ያምራል
Wowww.betam.arife.nw.yemechachy
ስላማቹህ ይብዛ አዲስ ፊልም ተለቀቀ። ኑአብረን እንየው። መልካምነት ለራስነው ፎቶየን በመጫን ስራወቸን እዩልኝ እናአስተያየትስጡ ብራኮች። ለፅጉር ለሚት ብዙስርቻለው ትወድት አላቹህ
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ባለቤቴን ሾርጣ ያዘብኝ እስኪ ዶቃ አርጉልኝ አልቻልኩም
JAMEL JAMELA manew baltebatsh ena uemoasweta sew awkalehu
Eski mekerugne
Wed Germemen lehide nbere
Ahune Turke dershalehu
Ahune gen gera gebagne....