ባላገሯ - Ethiopian Movie Balagerua 2020 Full Length Ethiopian Film Balagerewa 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 745

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 ปีที่แล้ว +221

    በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው መልዐኩ ገብረኤል ነኝ ሉቃ 1÷19
    ቅዱስ ገብርኤል ከክፋ ሁሉ ይጠብቁን
    ዛሬ "ኮ" 19 ጠባቅያችን መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው ውድ
    የተዋህዶ ልጆ ቅዱስ ገብርኤል በለተቀኑ ያላሰባችሁትን በረከት ይስጣችሁ።🙏

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +566

    እስትንፋስ ያለውን ሁሉ ክፉ አይነካ ከዚህ ከክፉ ኮሮና ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😭😭

    • @kokiyesahlshlji5485
      @kokiyesahlshlji5485 4 ปีที่แล้ว +3

      amen

    • @zedzed6393
      @zedzed6393 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አመን

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አፌቁርጥ ይበልልሺ ሚሚየ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว +1

      ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ ameeen mamay😍😍😍

    • @ruthzewde8272
      @ruthzewde8272 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

  • @almuhsin4413
    @almuhsin4413 4 ปีที่แล้ว +156

    ዋው የምያምር ፊልም ነው
    እስኪ በስደት ላይ አገር ቤትም ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ አንድ እንድያደርገን የምትፈልጉ በላይክ ...

  • @medisekina409
    @medisekina409 4 ปีที่แล้ว +328

    የገጠር ልጅ ነኝ ያውም
    ወለየዋ ባህሏን አክባሪ
    ለአላማ የቆምኩኝ
    በስደት የምገኝ
    ቤተሰብ ናፋቂ👇👇
    👍👍👍👍👍👍

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +4

    ከተማና ህንፃ ማየት ነበር ያሥጠላኝ የሚያምር ተፈጥሮ አረንጓደ መሬቶችን ስላሳያችሁን እናመሠግናለን ምርጥ ፊልም ነው የይትባና ቀሚስ ስታምር 😘

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +100

    የገጠር ፍልም ውሰጤ ነው ❤❤❤😍 ማነው እንደኔ ኮሜት እሮጦ የሚያነበ 🙈🙈 🤣🤣🤣 ወቶ ከመቅረት እግዛቤሄረ ይሰውን 🙏🙏🙏

    • @asiasi8328
      @asiasi8328 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አለሁ

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      @@asiasi8328 ❤😂

    • @sadakedr7320
      @sadakedr7320 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ጓደኛችን ሞተች ስደት አይኑ ይጥፋ እሱን ላለማሰብ ነው ፊልም ማየው ኡፍፍፍፍ

    • @meseretmola2331
      @meseretmola2331 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @selam9266
      @selam9266 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 ปีที่แล้ว +85

    የገጠር ፌልም ውስጤነው እንየው።ቅድስ ገብርኤል ፍቅር የስፈነበት ቀን ይሁንልን

  • @ረምላ-ጨ8ቘ
    @ረምላ-ጨ8ቘ 4 ปีที่แล้ว +4

    የሄኖክ አጎት በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂ሀገራችን ስላም ያድርግልን ክብር ለገበሬወቻችን ስላማችሁ ይብዛ👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +319

    እንደ እኔ የገጠር ልጆች የት ናቸሁ ባላገሯ የገጠር ፊልም ስለሆነ ያበደ ይሆናል

  • @BezaSweety-j6p
    @BezaSweety-j6p 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጎጃምዬ ናፈቀኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @ኢስላምነውሕውቴ
    @ኢስላምነውሕውቴ 4 ปีที่แล้ว +30

    እኔ ሞስሊም ነኛ የክርሲቲያን እምነት ተከታዬች እሕት ውንድሞቸ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ
    ገጠር ወስጤ ነው ይመቻችሁ አቦ

    • @ሰአዳአረጋዉሰአዳአረጋዉ
      @ሰአዳአረጋዉሰአዳአረጋዉ 4 ปีที่แล้ว +1

      አዪባልም

    • @ኑርቢንትስርዋናአህብክያኡ
      @ኑርቢንትስርዋናአህብክያኡ 4 ปีที่แล้ว

      ለአብይ ፆም አለው እንዴ

    • @madiyoutube5114
      @madiyoutube5114 4 ปีที่แล้ว +2

      አይባልም

    • @ኢስላምነውሕውቴ
      @ኢስላምነውሕውቴ 4 ปีที่แล้ว +1

      ምክኒያት የማይባልበት ልዬነታች ዘረኛነታች ጉዳን እንጆሪ አልጠቀመንም በማያገባችሁ አትግቢ

    • @madiyoutube5114
      @madiyoutube5114 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ኢስላምነውሕውቴ ሙስሊም እሄን አይልም ሀራም ነው ወይስ ሙስሊም ነኝ ያልሽው ዝም ብለሽ ነው ዘረኝነት እና እምነት ይለያያል እዳመጣልሽ አትለጥፊ እኛ ሙስሊሞች ዘር ብሄር ጥቁር ቀይ አንልም ሀይሞኖታችንን እሚፃረርም መስማት አፈልግ እኳን አደረሳችሁ ማለት አንችልም ስለዚህ ያወቅነውን ማሳወቅ ግደታችን ሲሆን አንች በመብትሽ የፈለግሽውን በይ ምክንያቱም ሙስሊም ነሽ ግን ስለ እስልምና ምንም አታቂም ለዛም ነው ሀራም እና ሀላሉን የማታቂው

  • @እማመይተሥፋ
    @እማመይተሥፋ 4 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ውበት የአገር ውበት ማለት ገጠር ቆንጆ ባላገሯ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว

      እማመይ ተሥፋ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🇲🇱💘

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 4 ปีที่แล้ว +76

    የገጠር ፊልም ውስጤ ነው፡ እስኪ ድንግል የሆናችሁ ሳትዋሹ እጅ አውጡ፡

  • @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም
    @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም 4 ปีที่แล้ว +19

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የገጠር ፌልም እወዳለሁ ገን አላየሁትም ካየሁት ቡሀላ እኩምታለሁ ገን አንድ ነገር ሳልናገር አላልፍም እስኪ የየራሳችሁን እሮሮ አታዉሮ ሰለፌልሙ ኩምቱ እነሱኩ የሚለቁት አስተያየት ፍልግዉ ነዉ የስራቸዉን ዉጤት የሚያዬት በኛ ነዉ ማስተካክል ያለባቸዉን ጥሮነቱን እንንገራቸዉ እባካችሁ ወግኑቺ እወዳችካለሁ

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 4 ปีที่แล้ว

      ኮሜት ፈልገዉ አደለም ሀያቴ ለገዘብነዉእጅ
      ኮሜትኮ አያነቡም

    • @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም
      @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም 4 ปีที่แล้ว +1

      ገንኩ ሰለፌልሙ አሰተያየት ብንሰጥ አሬፍ ነዉ እነሱ ምንም ይሁን ምን ለቀዉታል እኛ ደግሞ ላይክ ሺረ አረጉን እያልን ስለፌልሙ አንናገረም ማለት የፍለኩት ባጪሮ እንደግፉቸዉ ነዉ እሺ እህት

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 4 ปีที่แล้ว +8

    ይሄ ፌልም ልቤን አሳመመኝ 💔😢 ሴት ልጅ እንዲ ፍላጎቷ ሲነፍግ ቤትሰብ እንኳን ለምን አይርዳም ስንት እህቶች በዚ መገድ አልፍው ይሆን ሴትልጅ እንዴት አትከበርም 😭

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 ปีที่แล้ว +158

    እደኔ ኮሜንት እያነበበ ፊልሙን ማየት የሚያስደስተው

    • @እማአልቀርምጠብቂኝ
      @እማአልቀርምጠብቂኝ 4 ปีที่แล้ว +1

      ደስ ይለኝ ነበር አሁን ግን ስለፊልሙ ሳይሆን ሌላ ነገር እያወሩ አሰለቹኝ

    • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
      @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 ปีที่แล้ว

      @@እማአልቀርምጠብቂኝ kkkk ስለፊልሙ አስተያየት መስጠትኮ ዲሮ ቀረ

    • @እማአልቀርምጠብቂኝ
      @እማአልቀርምጠብቂኝ 4 ปีที่แล้ว

      @@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ እውነትሽን ነው እህቴ አስጠሉኝ አሁንስ ዝም ብለው መፈትፈት😘😘😘😘😂😂😂😯

    • @rinukwt3778
      @rinukwt3778 4 ปีที่แล้ว

      ዋው በጣም ጥሩ ደሰስየሚል ፊልም ነው

    • @heymi6970
      @heymi6970 2 ปีที่แล้ว

      እኔ

  • @HuluYimar2014
    @HuluYimar2014 4 ปีที่แล้ว +14

    ደስ ይላል እያየው ነው በተለይ አሁን ላለንበት የዘረኝነት ቀውስ ትምህርት ይሆናል፡፡ መልካም ጊዜ

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
    @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ። ማን እንደ ባለ ሃገር 👌 💚💛❤ 💖💪💪

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው ስታምሩ እንዳታቋርጡት ተሎ ተሎ ኑልን ❤️❤️❤️

  • @LS-sl1nz
    @LS-sl1nz 4 ปีที่แล้ว +30

    ዛሬ በጣም ደብሮኛል እስኪ ልየው

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ምርጥ የሀገሬ ውበትና እውነትም ባላገሯ አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
    ኢትዮጵያን ከክፉዎች ፈጣሪ ይጠብቅልን
    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 4 ปีที่แล้ว +24

    በስደት 5አመቴ የናቴ የህቶቸ ወድሞቸ ሙሉ የቤተሠብ ናፍቆት አዞሮ ሊደፋኝ ነዉ 😭😭😭😭😭አይ ስደት
    ማጣት ልጂ አይዉጣልህ ከቤተሰቦቸ ነጠለኝ

    • @አስቴረአበባው
      @አስቴረአበባው 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማር ሰው በህወት ካለ መገናኝት ይቻላል

    • @yetmgetache8619
      @yetmgetache8619 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀዩ ነኝ ስደተኛዋ የናቴ ናፋቂ ሀዩ ወለየዋ Enem endachew amste amet molagne kenat abate ehet wendme keteleyayehu

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 4 ปีที่แล้ว +1

      አብሽር ውዴ ሁሉም ያልፋል መታገስ ዋጋለው ዋናው ጤናነው ውዴ

    • @mekideslakew7290
      @mekideslakew7290 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

    • @እክሩነኝስልጤዋ
      @እክሩነኝስልጤዋ 4 ปีที่แล้ว

      አብሽር ሀቢቢቲ አንድ ቀን እንገባለን ኢሻ አላህ

  • @ירוסווביו
    @ירוסווביו 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላከ እስራኤል ሐገራችንን ጠብቅልን ለታመሙት ምሕረትን ላክልን ለታሰሩት ትክክለኛ ፍትህን ላክልን 🙏🙏🙏
    ግን ምን አለበት የእንግሊዘኛ ቃላትን ባትጠቀሙ የአማርኛ ድራማ አይደለምን?
    ሌላው ደግሞ እባካችሁ እንዲሁ በከንቱ የታቦትን ስም ባትጠሩ

  • @fa-hi5ll
    @fa-hi5ll 4 ปีที่แล้ว +15

    እስኪ ማነዉ እደኔ የገጠር ትዝታ ያለበት የዛሬን አያርገውና እኔም እደዚህ በለች እስራ ነበር ወሀ ቀድቸ ያደኩ

  • @high1166
    @high1166 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነቱን ለመናገር ሀገር ከምንም በላይ ሞኑን እምትረዱት ከሀገር ስትርቁ ነው ሀገሬ ethiopia ያ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @ኑርቢንትስርዋናአህብክያኡ
    @ኑርቢንትስርዋናአህብክያኡ 4 ปีที่แล้ว +8

    የገጠሩ ድባብ እንዴት ደስ ይላል አእምሮ ያድሳል

  • @hananitube4162
    @hananitube4162 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ባላገርዋ ደስ የሚል የኛ ፊልም የኢትዮጲያዊያን ታሪክ ከልብሽ ሰርተሽዋል ቆንጅዪዋ

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
    @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 4 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ድራማ ውሥጤ ነው በጣም መሳጭ የሆነ ፊልም ነው በርቱ

  • @daniziya464
    @daniziya464 4 ปีที่แล้ว +13

    ባላገሯ ስታምር 😍

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 4 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት ደሥ ይላል የገጠረ ሠዉ የዋህ ናቸዉ ❤ትወናዉም በጣም ነዉ የቻሉበት

  • @tegzawagedaw4678
    @tegzawagedaw4678 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት የሆነና የተመስርተ ይመስላል የእያንዳንዳችን ቁስል ይነካል በርቱ

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የሃገሬ ልጆች በየአለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @leyuyeshiadane9360
      @leyuyeshiadane9360 4 ปีที่แล้ว

      @Buruk Mualem አሜን አሜን አመሰግናለሁ

    • @leyuyeshiadane9360
      @leyuyeshiadane9360 4 ปีที่แล้ว

      @Buruk Mualem 💞💞💞💞🙏🙏

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ፍፌልም ነው ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ በአሉን ወጉን የሚወድ የሚያከብር 💚💛❤

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 4 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ገራሚ አስተማሪ ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ 👌👌👌👌

  • @zbibaahmed6432
    @zbibaahmed6432 4 ปีที่แล้ว +82

    ማሮቼ ዱአ አርጉልኝ ሳኞ ሀገር እገባለሁ
    ሰላም ግቢ በሉኝ በአላህ
    ስለፊልሙ አይቼ እኮምተለሁ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว +4

    እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር, 💚💛❤️🙏

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว +37

    ወገኖቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ደስተኛ ከሆናችሁ የለቀኩትን በማየት አበረታቱኝ😴 ቦርጭ ያስቸገረው መፍትሄው አለ🙏

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 4 ปีที่แล้ว +2

      የውፍርት መጨመሬ ሰፓርት ካለሺ እሺ

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 4 ปีที่แล้ว +1

      የውፍርት መጨመሬ ሰፓርት ካለሺ እሺ

    • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
      @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 4 ปีที่แล้ว

      እሺ እኔ አለሁልሸ 10ባታ ተጣጥፎ ግራ ገብቶኛል

    • @sadakedr7320
      @sadakedr7320 4 ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁ

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 ปีที่แล้ว +22

    ቦታው ሲያምር እረ ለዚህ አረንጌዴ ቅጠል አድርሰኝ

  • @አማራውይቷ
    @አማራውይቷ 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ውብ የሆነችዋን ሀገሬን አየሗት በጣም ምርጥ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow እራሳችሁን መሆን ከፈለጋችሁ ወደ መነሻችሁ ተመለሱ ።።🇲🇱❤️👏🏼👏🏼

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 ปีที่แล้ว +4

    የወሎና የጎጃም አማረኛ እዉስጤ ኖ😘👌ላደልብሽ አላመጣሁሽ እረ በሳቅ😂
    አቤት ሲያር የተከረፁበት ቦታ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ እናመስግናለን የገጠር ልጅ በመሆኔ ኢኮራለዉ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
    @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ፈልም ነው ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ወይሰውጉደኛው
    @ወይሰውጉደኛው 4 ปีที่แล้ว +60

    ኧረ እባካችሁ ስለፊልሙ አስተያየት መስጫ ነው ይህ የፌስቡክ አልበቃችሁ አለ ኤጭ !

    • @የሴትቦዘኔ
      @የሴትቦዘኔ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የሚገርመኝ ስለ ፊልሙ አስታየት መስጠት የለም ኤጭጭጭጭጭጭ

    • @hayemigeberi2491
      @hayemigeberi2491 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔምለው ሁልግዜ ስለራሳችን አስተያየት አይከብድም ስለፊልሙ ማን ይስጥ

    • @huaweiwhite382
      @huaweiwhite382 4 ปีที่แล้ว +2

      ምድረ ሰገጤ ምን ያርጉ እስኪሰለጥኑ እንቻል

  • @በድርያቆንጆበድርያቆንጆ
    @በድርያቆንጆበድርያቆንጆ 4 ปีที่แล้ว +4

    Ufffffffffffff ዛሬ በሳውዲ አረብያ 13 ኢትዩጲያዊያን ህይወታቸው አልፏል ለሞቱትም ጀነት ይወፍቃቸው ለቤተሰቦቹን መፅናና ይሰጣቸው ሁላችን በሰደት አለም የሚንኖረው ኢትጲያን ለሀገራችን ያብቃን አሚን

  • @ወንቅሸትገብርኤልይድረስለ
    @ወንቅሸትገብርኤልይድረስለ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ዛሬ የሚገርም ፊልም አየው በጣም ደስ ይላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹miss you🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @andy-nf9ji
    @andy-nf9ji 4 ปีที่แล้ว +2

    My life, my story, my behavior, my values, my culture, my family, my work. It is me in this movie

  • @shitoshitowedd5533
    @shitoshitowedd5533 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በጣም ተመችቶኛል እውነት የገጠር ውስጤ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ematube
    @ematube 4 ปีที่แล้ว +12

    ጎራ ቡሉ እቤቴ የገጠር ልጆቸ በማንነታችሁ የምትኮሩ

  • @mastewlgatu4100
    @mastewlgatu4100 4 ปีที่แล้ว +6

    ገፀር ውብ እኮ ነው ደስ ሲል የሀገሩ የሠው ውበት ልዬ እኮ ነው እንኳንም የገፀር ልጅ ነኝ

    • @fikermulugeta5187
      @fikermulugeta5187 4 ปีที่แล้ว +3

      ይስተካከልልን ገጠር

    • @embermesalimesali5822
      @embermesalimesali5822 4 ปีที่แล้ว +1

      እረ እንች የገጠር ልጅ እደለሽም መሳይ ነገር ነሽ

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፊልም ወይ ፊልም ሞቶ ተቀበረ በቃ... ሰው ሞቶ ልክ በኩባያ እንደተጣሉ አድርጎ ማስማማት... አይስማሙ አይደለም ግን ፊልሙ መሆን የነበረበት የሟች ቤተሰብ ደሜን ካልመለስኩኝ ብሎ ለያዥ ለገራዥ ሲያስቸግር አሻፈረኝ ብሎ ማሳደድ ሲጀምር በቃ ሰው የመሞቱን ጉዳት የሚመጥን እልህ ታሳይና ከዛ በቄስ ሼኪ በታቦት በነፍስ አባት ተይዞ በከባድ ተሰብስበው እረፍ ተብሎ የገደለውም የሚገባውን ካሳ ክፍሎ እያለ በሰው ነፍስ መጥፋት የሚመጥን ፊልም መሆን ነበረበት አንድ ፍየል እንደሞተ ሁሉ ከሟች አባት ፊት እኔ ነኝ ገዳዩ እያለ አይ ፊልም

  • @ሰላምአበበ-ቈ4አ
    @ሰላምአበበ-ቈ4አ 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር ብዙ ላይክ እና ብዙ ኮሚንት የሌለው ፊልም አላይም እኔ ብቻ ነኝ

  • @aishamyheart5551
    @aishamyheart5551 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ነዉ የሚያምረው ቆንጆ ነው ቀጥለበት

  • @gemz3359
    @gemz3359 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም የሚአምር የውነት የኢትጵያ ፊልም ነው ገጠሩ በውነት የራሤን መንደር የራሤን ቤተሠብ ነው የሚመሥለው አንደኛ ናችሁ የገጠርልጅ መሆን መታደል ነው

  • @IStyle714
    @IStyle714 4 ปีที่แล้ว +11

    ፓ ለውጥ ያቺን የመሰለች ባላገር ከተሜ አርገው ሂውማን ሄር ሲሰኩላት ውበቷ ሁሉ ጠፉ የ ኢትዮጵያን ሴቶች አወቅን ሰለጠንን ፋሽን ተከተልን ብላቹ ፊታችሁን ዱቄት ለውሳቹ በ ህንድ ፀጉር የተዋባቹ ከመሰላቹ ተሳስታቹሀል እባካቹ ሴቶቹ አብሶ አርቲስት ነን ባዮች በየ ሶሻል ሚድያው እምትለጥፉትን ፎቶዎች እያዩ ታዳጊዎች እየተበላሹ ነው ዛሬ ላለው ትውልድ ግድ እማይሰጣቹ ከሆነ ነግ በኔ ነው ነገ የናንተም ልጆች ከዚ እያመልጡም እራሳችሁን ሁኑ

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 2 ปีที่แล้ว

    ማነው እደኔ የገጠር ፊልም የሚወድ ❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞

  • @derejedawit6012
    @derejedawit6012 4 ปีที่แล้ว +3

    Betam des yelale film teroben neber iko end ine film terot yenebere like yereg

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 4 ปีที่แล้ว +7

    ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው ኮመንታተሮችዬ ስለፊልሙም ትንሽ አውሩ

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም!👍

  • @zinteabdullah7625
    @zinteabdullah7625 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት ግን ይህ ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @ማራናታየወሎልጅቤተአማራ
    @ማራናታየወሎልጅቤተአማራ 4 ปีที่แล้ว +25

    አር ዋው ነው ተመቸኘ የት ነችሁ የገጠር ልጆች ገጠር ወስጤ ነው ዋው ሰርተውታል ።ወይ ቦታው ሲያምር ።

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว

      ማራናታ የወሎ ልጅ ቤተ አማራ አለን ማማዬ በሳቅ ሞትኩኝኮ አይ አገሬ ሰላምና ፍቅር ለገጠሬዉ ።🇲🇱💘💪🏻💪🏻❤️🤣🤣🤣🤣

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 4 ปีที่แล้ว +2

    ከዚህ አስከፊ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏 በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 4 ปีที่แล้ว +4

    #ዋውውው ሚገርም ፌልም ነው #አንደኛ #ባላገሯ!!!!

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ምረጥ እና ማንነታችን እሚገልፅ ፊልም ነው እነዲህ ሰሩ ይልመድባችሁ

  • @selam9713
    @selam9713 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት

  • @aa6750
    @aa6750 4 ปีที่แล้ว +2

    *የሰው ዘር በሙሉ አይዞችሁ ፃኑ በእምነታችሁ ኮሮና የምትሉት ደሞ እድሜቻሁ ካልደረሰ ሞት የለም አይዞን*

  • @JapiGirum
    @JapiGirum 4 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ሀገር ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ትዝታዬ እህህህ ወዬገጠር የደጋጎች ሀገር ውስጤነው የገጠርልጂ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @እየሩሳሌም-ቀ6ለ
    @እየሩሳሌም-ቀ6ለ 4 ปีที่แล้ว

    Very nice movie, Netsebraq media is the best!

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +4

    የገጠር ልጅ ባልሆንም ግን የገጠር ፊልም ውስጤ ነው ደሞ ባህሉን በጣም ነው ምወደው

  • @ferdosferdos8240
    @ferdosferdos8240 4 ปีที่แล้ว

    አይ እናት ለዘለላም ትኑር ወለሂ እነቴም አበቴም ናፋቁኝ ግን ፍልሙ ስያምር 💜❤ያራብ ታኮሮና ፏይራስ ይጠብቀን

  • @rahmasaeed9322
    @rahmasaeed9322 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አራቂ{ብልጧ}😂😂😂😂😂😂ገጠሬዋች አራቂ የናፈቃችሁ Like

  • @መህቡባፈንታው
    @መህቡባፈንታው 4 ปีที่แล้ว

    የገጠር ነገር ውስጤ ነው ኮሜንት እንኳን አላነበብኩም ሳየው

  • @ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ
    @ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ 4 ปีที่แล้ว +11

    እናምለው ኮመንተሮች ግን የከተማስታዩ የከቴልጅ ነኝ የገጠር ስታዩ የገጠር ልጅ ነኝ የምትሉት ከማን ኛው ናችሁ ጥሌብኝ ካመት ማንበብ ሱስ ስለሆነ በየገባሁበት አያችኅለሁ

  • @aishlilbird7275
    @aishlilbird7275 4 ปีที่แล้ว +19

    Netsebrak wuste new 😘😘😘 bertu dimts tirat lay bedenb siru....

  • @fghh5572
    @fghh5572 4 ปีที่แล้ว

    ኤጭ በመጨረሻ ሳይፋቀሩ ግርግም ኤር ሼ!ውይ የኢትዮ ፍልም🤗

  • @መህቡባፈንታው
    @መህቡባፈንታው 4 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ሳላነብ ፊልም አየሁ በጣም ያምራል

  • @የሺጊዮናዊትአማራየሺ-ቘ9ጐ
    @የሺጊዮናዊትአማራየሺ-ቘ9ጐ 4 ปีที่แล้ว +8

    አገሬ ትዝ አለኝ ጎጃምዬ

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you😍😍😍👌💚💛❤
    💚❤💛

  • @stealameakonnen7796
    @stealameakonnen7796 4 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ገጠር ደስ ሚል ነገር እንዳለው ሁሉ ይሄ ፀብ ፀብ ሚላቸው ነገር ይደብራል

  • @hayatebrahim4289
    @hayatebrahim4289 4 ปีที่แล้ว +3

    አገር ከምንም በላይ ነው ኢትዮጵያን ውደዱ የፍቅርን ያብዛልን ተመችቶኛል

  • @ምህረትሀበሻዊ
    @ምህረትሀበሻዊ 4 ปีที่แล้ว +2

    ምረጦች ነፅብራቆች ታምራላችሁ ዋው ዳጌ ዛሪ ከየት መጣህ ጠፍተህ ነበር እንኮን መጣህልን

  • @sameykonjo9214
    @sameykonjo9214 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ያምራል ልጂቷ ይበልጥ ታምራለች

  • @vucuc4324
    @vucuc4324 4 ปีที่แล้ว +10

    ይሄ ነው ድራማ ማለት የማንን ጫት ቃሚና ሰካራም ከምታሳዩን

  • @retopia2716
    @retopia2716 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት 😍😍😍😍😍

  • @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
    @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የምር በጣም ሐሪፍነው👍🤔👍👍👍🤔👍❤😘😘😍😍😍

  • @አደይየምንጃርልጅፍቅርከም
    @አደይየምንጃርልጅፍቅርከም 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይይይ ገጠር እኮ ውስጤ ነው በጣም ያምራል

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว +1

      Samrawit germa Asfaw አይ ስደት ክፉ እህቴ እኔም አሁን ገባኝ ኡፍፍፍ 🇲🇱💘❤️🤲🏻

    • @አደይየምንጃርልጅፍቅርከም
      @አደይየምንጃርልጅፍቅርከም 4 ปีที่แล้ว

      @@tsehaygeni9668 የኔ ማር አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @እየማርከኝእየማርከኝ
    @እየማርከኝእየማርከኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ፊልም እናመሰግናለን 👍👍

  • @hsihsi6141
    @hsihsi6141 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ገጠር ሄጂ አላቅም ከተሜነኝ ፊልሙተን ግን ደስ ብሎኝ ነው ይየውት በጣም ይስተምራል

  • @superking5163
    @superking5163 4 ปีที่แล้ว +3

    the film match with culture of rural area. i like it!Ethiopia is owner of culture.

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 4 ปีที่แล้ว +3

    ዱዓ አድርጉልኝ
    በጠና አሞኛል
    ስጨርስ ስለ ፊልሙ እኮመንታለሁ😰😰😰

  • @አበቡመኮነን-ኘ6ጐ
    @አበቡመኮነን-ኘ6ጐ 4 ปีที่แล้ว +2

    ተሰብሰብ ያገር ልጅ ያለ ወድም ያለ እህት ይጨቀኛል ኑልኝ

  • @masesami7157
    @masesami7157 4 ปีที่แล้ว +7

    film nafekoni nabar
    enamesagenalen💞

  • @mtkemtkes1574
    @mtkemtkes1574 4 ปีที่แล้ว

    👍ዋው ተመችቶኛል የገጠር ልጂ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው❤❤❤❤❤💐💐🍀🍀💐🍀🍀🌿🌿

  • @nabylly
    @nabylly 4 ปีที่แล้ว

    Great movie Thanks.

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ኮሜቶች ምነዜ ቀደማችሁኝ እረ ተው አድቀንኳ ወጉ ይድረሰኝና አደኛ ልሁን

  • @nigus12king27
    @nigus12king27 2 ปีที่แล้ว +1

    woww nice work

  • @hh-h5196
    @hh-h5196 4 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ሠው ይኖር እሚባለውለዚህ ነው ትክክለኛም ቢሆን የድሮ ሠው ሺማግሌ ነው አስታራቂው አላህ ሆይ ያያቶቻችንን ሞኚነት አስበህ ዛሬ የመጣብንን የኮሮና በሺታ አንስተህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @solomonteshom8705
    @solomonteshom8705 4 ปีที่แล้ว +14

    እውነት ነው ምላችው የገጠር ፌልም በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @malicamohamed4737
    @malicamohamed4737 4 ปีที่แล้ว +1

    አጎትየው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው