ኢትዮጵያን የመውደዳችን አንድ ምክንያት Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 103

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 หลายเดือนก่อน +3

    አዘጋጁ ዶክተር ወዳጄነህ በራሱ ከፍተኛ ትምህርት የሚገኝበት ምርጥ ሰው ነው።ድንቅ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነው።
    አመሰግናለሁ ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน +21

    እናመሰግናለን፡ ዶ/ር፡ ወዳጄነህ! ድንቅዬ፡ የኢትዮጵያን፡ ወርቅ፡ የድራማ፥ የድርሰት፥ የአገር፡ ፍቅር፡ ምሳሌትን፡ ክብርት፡ ዓለም፡ ፀሐይን፡ አቀረብክልን

  • @gigigirma2837
    @gigigirma2837 หลายเดือนก่อน +2

    አለም ፀሐይ ወዳጆ እና አለም ፀሐይ በቀለ ይምታቱብኝ ነበር። ሀለቱም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሴቶችናቸው። እናመሰግናለን ዶ/ር ወዳጄ

  • @kidusyarddbekele4942
    @kidusyarddbekele4942 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዬጵያ ቲቪ አሁን ገና ስሙና ተግባሩ ተገናኘለት። ምርጥ አስተማሪ አዝናኝ ዕውቀት የምንቀስምበት ፕሮግራም ነው። ዋው ይቀጥል በርቱልን!!👍

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 หลายเดือนก่อน +1

    አለም ፀሀይ ወዳጆ ድንቅ የጥበብ ሰዉ ስራሽ ከትዉልድ ትዉልድ እንዳበራ ይኖራል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ you are our legend forever

  • @Cr7king-s3j
    @Cr7king-s3j หลายเดือนก่อน +6

    You Did a great job I am one of Ethiopian Revolution children Amba student. No one Forget you Alemye .

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z หลายเดือนก่อน +10

    አለምፀሃይ ወዳጆ የአገራችን ድንቅ የኪጥበብ ሰው ነሽ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ። ዶ/ር ወዳጄነህንም ስለፕሮግራሙ አመሰግናሁ።

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness หลายเดือนก่อน +7

    ዓለም-ፀሐይ!... የድሮ ካሴቶች ሙዚቃዎች ላይ ስሟን ኣይቼ ሳደንቃት ነው የኖርኩት!... የጋሽ ሙሉቀን መለሰ : የአረጋኸኝ ወራሽ ብዙ ካሴቶች ላይ ስሟ በገጣሚነት ተጠቅሷል!..
    ."የማታ እንጀራ" የሚል የግጥም መድብል አላት! በመፅሃፉ ውስጥ የመፅሃፉ ርእስ የሆነውን የማታ እንጀራ ግጥም በጣም እወደዋለሁ!... ሲነበብም እምባ ባይኔ ግጥም ይላል😢
    ስራዎቿ በህይወት ሳለች ቢሰነዱ ታሪኳ ካንደበቷና በእጇ ካሏት ሰነዶች ጋር በሙዝየም መቀመጥ ያለበት የጥበብ ሰው ናት! በ'ውነት!
    'ረዥም ዘመን በጤና ኑሪልን! ዓለም-ፀሐይ ወዳጆ!

  • @rebka5068
    @rebka5068 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ወዳጂነህ እናመስግናለን የህግራችን ሀብት የሆነችውን አለም ፅሀይ ወዳጆን ስላቅረብክልን አናመስግናለ ይሀገራችን ህዝብ ግን እረ ምን ነካን ይህችን ታላቅ እርቲስት ሞቅ ደመቅ እርገን ከመቀመጫን ተነስተንስ ክብር ብንስጣት ምን አለበት አረ የሀገሪ ስዎች እረ እየተስተዋለ እኒ በአለሁብት ቦታ ለእለምፅይ ወዳጆ ተነስቺ ክብር ስጥቺታለሁ የገባታል እድሚ ጢና ይስጥልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተርዬ በጣም እናመሰግንሃለን በዚህ መድረክ ላይ ስለመጣህልን በጣም ደስተኞች ነን❤️❤️❤️❤️❤️ዓለምዬ የኢትዮጵያ እንቁ ሰው!! ❤️❤️❤️❤️እድሜና ጤና ይስጥሽ ክበሪልን🥰

  • @HabtamuGetasew
    @HabtamuGetasew หลายเดือนก่อน +1

    ወዳጄ እንደስምህ ለሁሉም ሰው ልክ እንደ ድንቅ ወዳጅ ነህ ጠፍተህ ነበር ይሄን ፕሮግራም እስክትጀምር እየናፈኩ ነበር አሁን በጣም ደስ አለኝ ፈጣሪ በረከቱን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน +17

    እንዲህ፡ ነው፡ እንጂ፡ ለአገር፡ ሰርቶ፥ ዘር፡ እምነት፡ ሳይለዩ፡ ሁሉን፡ ወዶ፡ መወደድ! የኛ፡ ጀግና፡ ክብርት፡ ዓለም፡ ፀሐይ፡ ወዳጆ፡ ጤና፥ እድሜ፥ ጸጋ፥ በረከት፡ ያብዛልሽ!!!

  • @surefilbekele6750
    @surefilbekele6750 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ውድ ወንድሜ ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ ወቅታዊ የሆነ ፕሮግራም ነው የጀመርከው፣ ለውጥ እንደምታመጣ እተማመንብሃለው በርታልን ይኼ ሁሉ ወጣት የስነልቦና ምክር ያሻዋል፣ ያለውን መክሊት እንዲጠቀም ይህ ፕሮግራም ይረዳል!!

  • @misraktekeste8507
    @misraktekeste8507 หลายเดือนก่อน +2

    Two of the best on stage! What a blessing to watch!

  • @RebekaTemtime
    @RebekaTemtime หลายเดือนก่อน +1

    ክብርት አለምጸሀይ ክቡር ዶክተር ወዳጄነህ ኪዳነምህረት ትባርካችሁ❤

  • @amentvethiopia
    @amentvethiopia หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር በዚህ ስላየንህ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @takyos8190
    @takyos8190 หลายเดือนก่อน +3

    Alemye one of the Ethiopian Icon. The Legendary Women.

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 หลายเดือนก่อน +9

    የምንወድህ ዶ/ር ወዳጄነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። society ለማነጽ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ። በርታ። እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ እንቁ ሴት ናት ሀገሯ ገብታ ሀሳቧን በመናገሯ አንዳንድ በክፉ ስራችሁ ሀገርቤት መግባት ያልቻላችሁ ክፉዎች ልታሽማቅቋት አትሞክሩ መንግስትና ሀገርን ለዩ እናንተም ወደ መልካም ነገር ተመልሳችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ባለቀ ስአት ለምትሉ ኢትዮጵያ መቼም አታልቅም አታስቡት አለምዬና ዶክተር ወዳጄነህ ጥሩ ኢትዮጵያውያን❤

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 หลายเดือนก่อน +5

    እጀግ የተወደደክና የተከበርከው ዶክተር ወዳጄነህ የቤኒን እና የአለምዬን እንግድነት ብዙ ተማርኩበት ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @WendmalemWa-uq3cb
    @WendmalemWa-uq3cb หลายเดือนก่อน +1

    አለምዬኮ የእኛ ዘመን ምርጥ ኢትዮጵያዊት የኪነ ጥበብ ፈርጣችን ናት::

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 หลายเดือนก่อน +1

    Dr wow outstanding presentation we love almtshay Wedajo!!!

  • @Welse1965
    @Welse1965 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ወዳጄነህ ይተ ትመህርት ላሀገር ይጠቅማል ግን በተቻለ መጠን ነግግረህ ሁሉ በራሳችን ቊንቊ ቢሆን መልካም ነው ❤

  • @resilience4515
    @resilience4515 28 วันที่ผ่านมา

    Alemye yene fiker, tebareki, I’ve been following all your work since I was a kid, and you always inspire me, We love you❤

  • @ቤተሲሳይ
    @ቤተሲሳይ หลายเดือนก่อน

    ዓለም ፀሐይ: ወዳጆ :ድንቅ የጥበብ ፈርጥ የብዙዎች እናት የታዳጊዎች ጋሻ : ዝቅ ብላ ከፋ የምታደርግ :ድምቀቷን ያለ መሳሳት የምታካፍል: ሀገር የምትወድ ድንቅ :ኢትዮጵያዊ የጥበብ እንቁ ። እግዚአብሔር አሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ አትረፍርፎ ይስጥሽ 🥰🔥🙏

  • @MaggiemekonnenBerhanu
    @MaggiemekonnenBerhanu หลายเดือนก่อน +1

    Its good job Doctor , keep it up 👍🏾 thanks

  • @mylanderitrea8113
    @mylanderitrea8113 หลายเดือนก่อน

    Thank you Alemtsehay for sharing your life experience. You're our mentor.

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ጤና ለአለምዬ ይስጥልኝ

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj หลายเดือนก่อน

    Welcome Dr Wedageneh. Nice keep going GOD BLESS Dr.

  • @asratandarghe2938
    @asratandarghe2938 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ፣
    የሐገሬ ልጅ የኢትዮጵያዬ፣
    ኑሪልን ክበሪልን ሥራሽ ይድመቅ
    ለትውልድ ይሁን ቖሚ ሰንደቅ።🎉❤

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 หลายเดือนก่อน

    Thank you EBC and Dr. Wedajeneh for bringing the amazing Alemtsehay to this prigram. She is simply wonderful.
    I like this program. It's good for us.

  • @frezerkebede7258
    @frezerkebede7258 หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁም ተባረኩ። አሜን ። አሁንም ተባረኩ።

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe หลายเดือนก่อน +1

    You are doing best brother & stay blessed !!!

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ጅማሮ!!
    ምርጥ መልዕክት 👌

  • @AsterAsnake-u2p
    @AsterAsnake-u2p หลายเดือนก่อน

    I wish you start this show before Thank you ETV for doing this

  • @MTAdagmawit
    @MTAdagmawit หลายเดือนก่อน +1

    ETV-EBC (ዶ/ር ወዳጄ ነህ) በርቱ ጥሩ ዝግጅት ነው ከባዶ ፕሮፖጋዳ ወደተጨባጭ እውቀት ለተጋባዦቹ እውቅና ለወጣቱ ትምህርት ይሰጣል ::

  • @fraolgelan7176
    @fraolgelan7176 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr....

  • @selamnahomselam1138
    @selamnahomselam1138 หลายเดือนก่อน

    Alemiy we love you your our symbol and your our stronger and mom too special for us Zeway hisant Amba🎉❤😊

  • @airball3737
    @airball3737 หลายเดือนก่อน +7

    Hi EBC! Can you turn it off background music. It is annoying.

  • @ashagriet
    @ashagriet หลายเดือนก่อน

    ዶር ወዳጄነህ አለምዬን በዚህ መድረክ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን :: ውድ እናታችንም ነች ከጣይቱ ማእከል USA

  • @sol7166
    @sol7166 หลายเดือนก่อน

    Thank you for the program and I admire whoever brought this ideas to make it happen. I personally admire Dr Wodajeye for his leadership and his multiple gifts and knowledge. Keep up the good work sir and wish you all the very best in your next program 🙏🏼

  • @yole5068
    @yole5068 หลายเดือนก่อน

    አለምፀሐይ የስው ጥግ ፣ ትልቅ ሰው ፣ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነች ። እሷን አለማድነቅ አይቻልም ።...

  • @selamnahomselam1138
    @selamnahomselam1138 หลายเดือนก่อน

    When I see you I feel you are Ethiopia Ethiopia Ethiopia mom we are lucky to see you Top Top. Ethiopia all the time respects you🎉

  • @Tube-ms6qr
    @Tube-ms6qr หลายเดือนก่อน

    ክብረት ይስጥልን ጀግኒት 💎

  • @medanittasew5856
    @medanittasew5856 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር እደሜና ጤና ይስጥቪ

  • @abiyzelleke6932
    @abiyzelleke6932 หลายเดือนก่อน

    Art for serving the ppl.

  • @meheretgebreselassie836
    @meheretgebreselassie836 หลายเดือนก่อน

    Nice To See U Doctor Wodajeneh Tefeteh Asasibehen neber.

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 หลายเดือนก่อน

    You look so much like Dear aunt Atsede🙏🏽❤️ May you all shine all time❤️🙏🏽

  • @surafelgebreselassie8666
    @surafelgebreselassie8666 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው።
    እንደ TED show አይነት ነው።

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs หลายเดือนก่อน +1

    Dr wedajeneh
    I love your show .
    It’s eye opening and educational.
    The back ground music was too loud.
    I hope that volume will be lower and softer.
    I know you are doing a great job and keep going!!

  • @GNegasi
    @GNegasi หลายเดือนก่อน

    If she talks all day and night I can’t get enough.

  • @selamejigu9343
    @selamejigu9343 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው , ስያሜዉን በተመለከተ የራሴን ሀሳብ ላስቀምጥ
    ሀ3=ሀሳብxሀብትxሀገር
    ሀሳብ=∞;ሀብት=$; ሀገር=1
    ሀ3=∞x$x1=∞
    so the result is infinite .can you manage it

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ሰነበታችሁ ውድ ወገኖቼ....በአንቺ አንደበት ኢትዮጵያ ስትወደስ፣ የሆነ ነገር ይጨምራል።

  • @MamaTebeka
    @MamaTebeka หลายเดือนก่อน

    Ante yemewedhe sew❤

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምንወዳትን አለምፀሀን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን። የባርግራውንድ ሙዚቃው ትንሽ ይረብሻል ትንሽ አስወግደት ወይም በጣም ቀንሱት። አመሰግናለሁ።

  • @mekonnengebre7361
    @mekonnengebre7361 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ፅናትና የሀገር ፍቅር ጥቂቶች ብቻ ጎልተው የሚወጡበትና በፈጣሪ ዕርዳታና በራስ ጥራት የሚታይ ውጤት እኔም የሀይለ ጊዮርጊስ ጣሰው ተማሪ ነበርኩ መምህር አማረ የሚባልና - ጋርዮሽ ሳንቡሳ ቤትና ቲቸር ሚካኤል የሚባሉ የ 1 ሲ መምህሬ ትዝ ይሉኛል፡፡

  • @robellish
    @robellish หลายเดือนก่อน +1

    💯💯💯

  • @JasmineBaugh-dn6kg
    @JasmineBaugh-dn6kg หลายเดือนก่อน +1

    ብሬቦ🎉

  • @Tsgi-j9c
    @Tsgi-j9c หลายเดือนก่อน

    አለምዬ እንዴነሽ ፡ካንቺ ጋር መድሃኒ ዓለም ትምህርት ቤት አብረን ተምረናል ፡በሰልፍ ላይ ግጥምና መጣጥፍ ታነቢልን ነበር ታስታውሻለሽ ፡አለምዬ እድሜ ሰጥቶን እዚህ ደርሰል ተመስገን ፡ጥላሁን የሞተ ጊዜ ታህሣሥ 19 ትዝ ይልሻል የማትረሳ ቀን ነች ፡፡

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @danielayalew9880
    @danielayalew9880 หลายเดือนก่อน

    The audience should be visible.

  • @workalemahuarittfeldt1815
    @workalemahuarittfeldt1815 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽🙏🏽💚💛❤️🙏🏽💪🏾👍🏾

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael หลายเดือนก่อน

    ወዳጀኖች እንዴት ተገናችሁ? ዶር ወዳጄነህ አድሀሪ ! ዓለምፀኃይ ደግሞ ተራማጅ ነበረች ነችም:: ስለዚህ የሁለቱን መስመር BALANCE ለማድረግ ከሆነ እሰየው ነው:: 3 ሀ የምትላት ጉዳይ ግን ሥላሤዎች ማለት አይሻልህም አንደኛውም በአድሀሪነት ጎራ እንዲሳካልህ?

  • @et2507
    @et2507 หลายเดือนก่อน +1

    Liberty plateau.

  • @eyobgebrerufael9564
    @eyobgebrerufael9564 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ፣ ሀ፫ ቢሆን ምን ትላለህ?

    • @fctekle4992
      @fctekle4992 หลายเดือนก่อน +1

      የሚገርም እይታ !!

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 หลายเดือนก่อน

    ክፍል ሶስትንም አሁን ብትሰሩት ጥሩ ነበረ

  • @ShedItOff-df4tl
    @ShedItOff-df4tl หลายเดือนก่อน

    Dr., we adore you and Alemtsehayi Wodajo, but we need to focus on how to build wealth so that the next generation can break free from servitude.

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 หลายเดือนก่อน

    Background music is annoying. Too loud and distracting.

  • @tilahunsefiw7806
    @tilahunsefiw7806 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን አለምፀሀይ ህውሀትን ለመን ተቃወመች a million $$$ question? ለመለሰ ሽልማት አለኝ

  • @TheEthiopianProphet
    @TheEthiopianProphet หลายเดือนก่อน

    Poor lighting, the stage looks great but the lighting is so bad!
    We, as an audience, did not see the pictures as well .... DO BETTER!

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd หลายเดือนก่อน

    The background music is very annoying and destructive, so please stop it!

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 หลายเดือนก่อน

    አሁን ገና የኢትዬዽያ ቲቪ የሕዝብ ቴሌቨዠን ሆነ

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 หลายเดือนก่อน +2

    Anta talake sawe egzybhre yamatesalane edema yesetek

  • @et2507
    @et2507 หลายเดือนก่อน

    Richard Fiish by Debebe Eshettu & Colleagues.

  • @siyoumesayas431
    @siyoumesayas431 หลายเดือนก่อน

    DR if the audience in the hallis dark, i dont like it

  • @eyobgebrerufael9564
    @eyobgebrerufael9564 หลายเดือนก่อน +1

    የክፍለ ዝግጅቱ አወቃቀር የተለየ፣ዶ/ር ወዳጄነህን የመሰለ አስደሳች ነው። ጊዜ በማጣትም ሆነ በሌላ ሰበብ እንዳታቆመው ተጠንቀቅ።

  • @et2507
    @et2507 หลายเดือนก่อน +1

    Printing notes require things of own. Bilawa is Ethiopians asset turned into liability by ideologies and/or philosophies. Walia got perished from Latino mountains a thousand years ago. Balttenna V. Machete V Menchet V Abesha V Mexico Square V Currency.

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw หลายเดือนก่อน +7

    አለምጽሀይ ወዳጆ፦ ታከለ ኡማ በአብይ አህመድ ትእዛዝ የእቴጌ ጣይቱ ብጡል ሀውልት አዲስ አበባ ውስጥ እንዳይቆም ከልክሎሽ እንደነበረ ረሳሽውን ወይንስ ሌላ ነገር አለ አሁን ዘው ብለሽ የገባሽው???

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +4

      ሀገሯ ውስጥ መስለኝ ያለቸው ወዴት የገባች መስላችሁ? አረ ክፉዎች ስዎችን አታሽማቁ አሜሪካን ተደብቃ ፍለጠው ቁረጠው ማለት ነበረባት ኢትዮጵያን የምትጠሉ ሁሉ ልቦና ስጥቷችሁ ሀግራችሁን ለመውደድ ያብቃችሁ

  • @emk48
    @emk48 หลายเดือนก่อน

    Gudeki fela dawit dreams kkkkkkkkk

  • @fitsumMana
    @fitsumMana หลายเดือนก่อน

    አትዪጱያዊነት ለነፍጠኛና ለሌላው ብሄር የተለያየ ምልከታ ነው ያለው::

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 หลายเดือนก่อน +1

      Education more education needed time is going things changing nothing stays ever

  • @EsatochuFanos
    @EsatochuFanos หลายเดือนก่อน +4

    ተውዳጇ አለምፀሃይ ወዳጆ፦ የአዲስ አበባን ከተማ የቆረቆሯትንና ስሟንም አዲስ አበባ ብለው ያወጡላትን የታላቋን አርበኛ የአቴጌ ጣይቱ ብጡልን መታሰቢያ ሀውልት እንዳትሰሪ ከልክሎ በመለሰሽ የኦሮሙማ አገዛዝ ዝግጅት ላይ መቅረብሽ ያሳዝናል፡፡ ይህንን ታደርጊያለሽ የሚል አልነበረም፡፡ ያውም እየጨለመበት ካለው ከተረኛው ኦሮሙማ ጋር፡፡ ዶ/ር ወዳጀነህ፦ለይቶልህ ገባህ አይደል???

    • @DimoreAngaw
      @DimoreAngaw หลายเดือนก่อน +2

      አለምጽሀይ ወዳጆ፦ ታከለ ኡማ በአብይ አህመድ ትእዛዝ የእቴጌ ጣይቱ ብጡል ሀውልት አዲስ አበባ ውስጥ እንዳይቆም ከልክሎሽ እንደነበረ ረሳሽውን ወይንስ ሌላ ነገር አለ አሁን ዘው ብለሽ የገባሽው???

    • @WukawGobezu
      @WukawGobezu หลายเดือนก่อน

      አለምጸሀይ ወዳጆ፦ዶ/ር ወዳጀነህስ ኦሮሙማ ውስጥ ተዘፍቆበት ቆይቷል፡፡ አንቺ ሳያስፈልግሽ ባለቀ ሰአት ክብርሽን ከኦሮሙማ ጫማ ስር ለምን ጣልሽው??? አቅደሽው የነበረውን የእቲጌ ጣይቱን ሀውልት በቆረቆሯትና ስሟንም ባወጡላት ከተማ በአዲስ አበባ ውስጥ እንድትሰሪ የከለከሉሽ መሆኑን እንዴት ረሳሽላቸው??? ለህዝብ ወጥተሽ መልስ ስጭ ወይንም በይፋ ይቅርታ ጠይቂ!!!

    • @BetigilNetsanet
      @BetigilNetsanet หลายเดือนก่อน +1

      አለምጸሀይ ወዳጆ፦ መጨረሻ ሰአት ላይ ማኖ አስነኩሽ አይደል?? ባለቀ ሰአት!! በህዝብ ለተተፋ አገዛዝ!! አይሰማሽምን አገዛዙ "ጥበብ" አድርጎት ሚሊዮኖችን ምን እንደሚያደርግና ምንስ እንዳደረጋቸው፡፤ ሙያሽ ጥበብ ከሆነ አንቺን አሁን እዚህ ውስጥ የመክተቱ ድ.ራ.ማ ለምን እንደሆን እንዴት ጠፋሽ???

    • @MamoYimam
      @MamoYimam หลายเดือนก่อน +1

      አለምፀሃይ ወዳጆ፦ አፈርንብሽ !!! ለማይድን አገዛዝ፣ መጨረሻ ሰአት ላይ፣ ሳያስፈልግሽ፣ ህዝብ በጠላው አገዛዝ ዝግጅት ውስጥ በአንቺ ደረጃ ታዳሚ ሆኖ ራስን መዋረድ ከአንቺ አይጠበቅም ነበር!!!!

    • @tewedkifli5022
      @tewedkifli5022 หลายเดือนก่อน

      Tayto Hawlat yate Adrshaw?Ehte

  • @MamoYimam
    @MamoYimam หลายเดือนก่อน +2

    አለምፀሃይ ወዳጆ፦ አፈርንብሽ !!! ለማይድን አገዛዝ፣ መጨረሻ ሰአት ላይ፣ ሳያስፈልግሽ፣ ህዝብ በጠላው አገዛዝ ዝግጅት ውስጥ በአንቺ ደረጃ ታዳሚ ሆኖ ራስን መዋረድ ከአንቺ አይጠበቅም ነበር!!!!

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน

      የተዋረድከው አንተ ነህ መንግስትና ህዝብን ለዩ ዘረኞች እረፉ

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet หลายเดือนก่อน +2

    አለምጸሀይ ወዳጆ፦ መጨረሻ ሰአት ላይ ማኖ አስነኩሽ አይደል?? ባለቀ ሰአት!! በህዝብ ለተተፋ አገዛዝ!! አይሰማሽምን አገዛዙ "ጥበብ" አድርጎት ሚሊዮኖችን ምን እንደሚያደርግና ምንስ እንዳደረጋቸው፡፤ ሙያሽ ጥበብ ከሆነ አንቺን አሁን እዚህ ውስጥ የመክተቱ ድ.ራ.ማ ለምን እንደሆን እንዴት ጠፋሽ???

  • @medanittasew5856
    @medanittasew5856 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤
    🍀🌼🌹