ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
vm.tiktok.com/ZMrKRPBXk የአቢኑ ቲክ ቶክ follow ያድርጉላት::
Geni egezaber bilo hager segaba anchi gar mekerab felagalew betam manageraw tarik alegn 💔😭
Gene
Hi. Eeb. Berch
@@FenatKiya-kl3vn
ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታአይዞሽ ባይ ወገን ደራሽ የምስኪኖች አለኝታ።
ይገርማል የእኔ ታሪክ ነው ውዴ እኔም ቀምሼዋለሁ እቺን እይወት ከእነ ልጄ ነው የከዳኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር አልፎ ጠክሬ ውስጤን አሳምኜ ልጄን እያሳደኩ ከእሱ የተሻልኩ እደሆኩኝ እያሳየውት ነው ብቻ ሕይወት ከባድ ነው የቀመሰው ያውቀዋል አብሽሪ ሁሉም ያልፍል ዋናው እራስን ማሳመን ነው አንድ አንድ ወንዶች ግን ከምን እደተፈጠሩ አላውቅም ሲፈቀሩ መከራ ነው የሚሆንባቸው ገሃነም ይግቡ በልጠሽ ተገኝ የእኔ ቆጆ ይመቸው ተይው ።
ጀግና ሴት ዘመንሽን ይባርከው❤❤❤❤
ድንቅ ሴት ነሽ! እባክሽ ልጅሽን ከአንቺ አታርቂው አብሮሽ እንዲኖር እናትነትሽን እንዲያሸት እርጂው በእምነትሽም ጠንክሪ....ላይ ነው የምንጠብቅሽ በርቺ😊
አንቺ ቆንጆ ወጣት ልጅ ነሽ ገና ብዙ ህይወት ይጠብቅሻል ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይመረሻል ...
ጀግና ነገም ሌላ ቀን ነው ጎበዝ እህቴ እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ቀጣይ የህይወት ምዕራፍሽን የካሳ ዘመን ደስተኛ የህይወት ዘመን ያድርግልሽ ❤❤
የሴትን እንባ የምታፈሱ ወንዶች ግን ከምንድነው የተወለዳችሁት እናት የላችሁም እህት የላችሁም አረ ፈጠሪ ልቦና ይስጣችሁ
አቤት ሞራል!አቤት ፅናት ትዕግስት ብርታት ተስፋ!ደስ ስትል! አይዞሽ ቆንጆ!!!
አች ጀግና ነሽ የኔ ቆጆ ነሽ ገና እግዚአብሔር ባች ብዙ ይስራል ታምራለች
አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ❤ ምን ያህል እንደተረዳሽዉ አላዉቅም ነገርሽን የሚያበላሸዉ ሰይጣን ነዉ ከክርስቶሥ ጋር ሁኚና ህይወትሽን ለሱ ሰተሽ በድል እና በአሸናፊነት ኑሪ ተባረኪ❤
አንች ቆንጂየ ጀግና ጎበዝ ገና አፍላ ወጣት ነሽ በዛላይ እናት በወንድ ልጂ የተባረክሽ አሁንም እመብርሃን ታፅናሽ እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ የምትፈልጊውን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥሽ ለአንች መልካም የሆነውን ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ትልቅ ውለታ ያደረገልሽ በዚህ ልጅ ላይ አድሮ. ኦርቶዶክስ ሀይማኖትሸን ላይ እንድትበረቺ አድርጎሻል ዋናው እሱ ነው እግዛአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረልሽ 👏🏾👏🏾👏🏾
የኔ ቆንጆ ከፊለፊትሽ ብዙ ስኬት አለ በርቺልኝ
ጀግና የኔ ነፁ እንዲ አየነት እውነተኛ የፍቅር ሰው በርቺ የሚገርም ታሪክ
ማነዉ እንደኔ ክፍል ሁለትን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ🥺🥺🥺🥺🙌🙌🙌🥰🥰🥰🙌🙌
እኔ ራሱ በጣም እየጠብቅሁ ነበር❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ
እኔም😢
እኔ 🥺
Ehaawu Ayashee😂😂
ማርአያምን የምልሽ በጣም ህመምውስጥነኝ 😢😢ባንቺ ታሪክ እኔ ታከምኩ።ደሞ ጀግናነሽንጹ አይምሮና ንጹ ልብ ስላለሽ የትናት መገፋትሽ የነገን ደሞ እግዚአብሔር መልካምና የተባረከ ህይወት ይሰጥሻል።የማይተወን የድንግል ማአርያም ልጅእየሱስ ክርስቶስ 🙏የአባትሽን ነፍስ በገነት ያኑርልን🙏የኔብርቱ ጠካራ ጀግናነሽ💪በርቺበርቺ😘
በጣም ጎበዝ ቆንጆ ነሽ በርቺ : አምላክሽን ይዘሽ አታፍሪም ❤
መልክሽም ባህሪሽም ቆንጆ ጠንካራ ልጅ ነሽ😘😘😘😘❤❤❤
ገኒዬ ስወድሽ ለስው ልጅ የምትስጭው ክብር ፈጣሪ ስራሽን ይባርከውና እቺ ልጅ በዚች አጭር ዕድሜዋ እሃን ሁሉ መከራ ማየቷ ይግርማል ለብዙ ስው ወድቆ መነሳትን ት/ም ሆናለችና በርቺ እህቴ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
አንደኛ ነሽ እህቴ ላይፍሽ ለሁሉ ሰዉ ትምህርት ነዉ
በጣም ጎበዝ ነሽ ማርያምን ጠንካራ በርቺ
የእኔ ቆንጆ , የእኔ እመቤት ፣ አንቺ ውብ እና ድንቅ ነሽ ስታምሪ ። የስው ህይወት ግን በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው አንዱን ስንሽኘው ሌላው ይመጣል ግን ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቆ መበርታት ነው ልንገርሽ ወንድ ልጅ ሲለመን አይሆንም እመኚኝ ለራስሽ ክብር ስጥተሽ ከእግዚአብሔር ጋር ፀልየሽ ከገባሽ እርሱ ይረዳሻል አላፊነቱን ይወስዳል ለእግዚአብሔር ስጪው በጣም ጠንካራ ጎበዝ ብርቱ ልጅ ነሽ። ደግሞ ምን አየሁ መስለሽ ከንግግርሽ ጌታ ኢየሱስን በመጨረሻው ስአት ሊስቅሉት ሲወስዱት ጴጥሮስን ዶሮ ሳይጮህ ሶስት ጊዜ ትክደኛለህ ካለው በሃላ ጴጥሮስን በንግግሩ አይተው አንተ ስው ከእርሱ ጋር ነበርክ አሉት ልነግርሽ የፈለግኩት በምኑ አውቁት መስለሽ በንግግሩ (ማቴዎስ 26:73) እና ካንቺ ንግግር ውስጥ ጌታ ካንቺ ጋር እንደሆነ አውቅኩኝ ፍቅርሽ፣ ትህትናሽ፣ ቃላቶችሽ፣ ሁሉ ጌታን ኢየሱስን ይመስክራል የረዳሽም እርሱ ነው አይዞሽ እህቴ በርቺ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ። አንድ ነገር ብቻ ልምከርሽ አንቺ እግዚአብሔር ን እንደምታመልኪ ልጄን አመልከዋለው ያልሽውን ብቻ በአንደኛው ክፍል ላይ እርሱን ብቻ አስተካክይ እውነት ነው የልጅን ፍቅር ምንም ቃላት የለንም ግን እንዳታመልኪው እሺ እህቴ የሚመለክ ልጅን የስጠሽ እግዚአብሔር ብቻ ነው ። እወድሻለው ዘመንሽ ይባረክልኝ።ካንቺ interview ብዙ እህቶቼ ይማራሉ ብዬ አስባለው። ገኒ ጌታ ይባርክሽ
በእውነት ትልቅ ሴት ነሽ! ልትከበር ይገባል! የጎዱሽን ሁሉ ደግሞ ይቅር ባይቸው፡፡
የኔ ጀግና ላንቺ የተፈቀደው ይሄ ስለሆነ ነው በርቺ
አይዞሸ እህቴ የኔን ህወት ብሰሚ ትደነግጫለሸ ያች ትንሸ ፍተናነው አይዞሸ እህቴ በርች
አንቺ ለኔ ጀግናዬ ነሽ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ደሞ ቆንጅዬ እህቴ አንድ ነገር ስነግርሽ እንኳን ወለድሽ ልጅሽ ብርታትሽ ነው እግዚያብሔር ይክስሻል ነገን በተሻለ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ተባረኪ❤❤❤
ቲሽ
😂@@ephrem03
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ 😢😢😢ሁሉም አላፊ ነዉ በርቺ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቦርሳ እገዛሻለዉ
Jabadhuu obboletii keenyaa gobazidhaa ati❤❤
ፈጣሪ ቀሪ ህይወትሽን የተቀደሰ ያድርግልሽ......ብዙ አበርትተሽናል.....ንፁ የሆነ ልብ አለሽ እነርሱ ናቸው የቆሸሹት ....በርቺ በጣምምምምም❤❤❤
እረ የኔን ብነግርሸ ኡፍፍፍፍ ትንቅ መጣፍ ይወጣዋል ግን እግዚአብሔር ይመሰገን 🥺🙏🙏🥰🥰🥰
እረ ይለቀስለት አይዞሽ ውዴ በርቺ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም
አቢቲነገም ሌላ ቀን ነው:: አይዞሺ! በርቺ ከዲፕሬሺን መውጣትሺ ትልቅ ነገር ነውአደባባይ ወጥተሺ መናገርሺ ጀግና ነሺ! ነገር ሁሉ ለበጎ ነው :: እንዳለፈው ክረምት ውሃ እርሺው: አዲስ ሕይወት! የብሩህ ተስፋ እሸት የሚል መፅሐፍ ፃፊ❤️🙏🏽
Bezu wendoche miweduachewen ayewedum ❤ahun gen setoche ayafekerum mekeneyatum edachi seletegodu gena feker yerabalu wendoch gena yeketalu anche jegena set nesh 💚💚💚👏👏👏🙏🙏🙏
አቢ ማለት እኮ ጎበዝ ልጅ ናት ዱባይ ነው እኮ የማውቃት ወይኔ አቤት ሴት ልጅ ግን የማትችለው ነገር የለም
ጎበዝ ነሽ ጀግና ሴት አይዞሽ ሁሉንም እግዚአብሔር ያሳካዋል በቺ ገና ልጅ ነሽ በርቺ ልጅሽን ይባርክልሽ❤ ውብ የሆንሽ ቆንጆልጅነሽ ፈተና ይሁን ባይባልም ለ ጥንካሬሽ መሰረት ነው እና አሁንላይ እኔ እምልሽ እንኩዋንም ወለድሽ እንኩዋንም ተፈተንሽ ፈተናውንም በ ጀግነት አለፍሽ በርቺ ገና ምን ተነካ ትልቅቦታ ትደርሻለሽ በርቺ.
የኔ ቆንጆ ድባይ አቅሻለው በጣም ስነስርአት ያለሽ መልካም ሰው ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ገኒ አንቺ የስነአእምሮ ሀኪም ያሀል ነሽ ተባረኪ ባለታሪኳም በርቺ ጌታ ይርዳሽ
Omy she's great keep up your shine my pretty ❤️❤️❤️
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ስለ እግዛብሔር ያለሽ መረዳት ጥሩ ነው አንቺና እግዛብሔርሽ መካከል ሰው ጣልቃ አታስገቢ እሱ የአንቺ አምላክነው መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ እሱ ብርሀን ነው ያበራልሻል
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ለብዙዎቹ ትምህርት የምትሆኚ ነሽ
አቡዬ የኔ ጀግና በርቺ ገና ወጣት ነሽ ሁሉም ያልፋሎ ለልጅሽ መኖር አለብሽ።
ጀግና ብዬሻለሁ ጎበዝ 🥰🥰🥰🥰💪💪🌹
No,No,No Geni , የሆነው ሁሉ እግዚአብሔር የጻፈው ነው ያልሽው 100% ስህተት ነው።በራሳችን ጥፋት የመጣውንም መሸከም ግድ ነው
በስመአብ በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ በርቺ 🥰🥰🥰🥰
ህይወት ኮሮኮጅ ነው እስን ስታልፊ ግን ጣፋጭ ነው ሁሌ ጥሩ ስትሆኚ እደዛ ነው አንቺ ወርቅ ነሽ በርቺ አንቺን የሚአከብርሽን የምትኖሪውን ኑሮ ያስቀመጠልሽን ጠብቂ 🙏
ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ በእጥፉ ይካስሽ
የምትገርሚ ልጅ ነሽ እኮ . በዚህ ሁሉ መውደቅ መነሳት ውስጥ የደገፈሽ መልካም ሰዎችን ያዘጋጀልሽ የረዳሽ ጌታ ይመስገን!!
ባያልቅ እያልኩ የሰማሁት ንግግር እግዚአብሔር ኣንቺን ያጠንክርሽ ኣባትሽም በገነት ያኑሯቸው❤
የኔ እህት በጣም ህይወት ከባድ ናት ወንዶች አይታመኑም ሁሌም ልብ የሚሰጣቸውን አይፈልጉም እ/ር ያስተምራል ላንች የበለጠ የሚወድሽ የሚንከባከብሽ ባል ይሰጥሻል ገናም ትኖሪያለሽ ጤናሽን ብቻ ለምኝ ጠንክሪ እህቴ የአንችን ትልቅነት ያስተምራል አይዞሽ በርች በርች የኔ ቆንዶ ገና ነሽ ብዙ አድሜ አለ ወደፊት
በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ በርች ለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይርዳሽ አባትሽ አይተሽው ቢሆን ደስ ይል ነበር ግን እግዚአብሔር የወደደውን አደረግ ግን ጠንካራ ነሽ
የሚገርም ታሪክ ነው በርቺ እህቴ አይዞሽ የተሻለ ነገር አለ ላንቺ
ከእህቴ ከሌሎችም ሴቶች ብዙ የታሪኮችን ስሰማ በጣም የሚገርመኝ ፍፁም ከማይወዳቸው ከማይመስላቸው ሰው ጋር በፍቅር ጦዘው ጊዜያቸውን እራሳቸውን ለዛ ሰው ሰተው በከንቱ የሚያባክኑት ጊዜ ነው በጣም ለወደዳቸው ላከበራቸው እራሱ አሳልፎ ለሰጣቸው ወንድ ግን የሚመች ባህሪ የላቸውም በተቃራኒው ሂዎቱን ያመሰቃቅሉታል ልቡን ቅስሙን ይሰብራሉ ልቦና ይስጣችሁ ምን ይባላል ቆንጆ ነሽ ጥሩ ቁመና አለሽ ጤና እድሜ ከሰጠ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ይስተካከላል ሱስ መጥፎ ነው ሰውን ባሪያ ያደርጋል ከየትኛውም ሱሰ ራቂ ፀልይ ከዛ ሁሉም ነገር ቀላል ይህናል በጊዜው ሁሉም ውብ ይሆናል ይስተካላል በርቺ ቶሎ የሚያለቅሱ ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ልባቸው ንፁህ ነው ጨካኞች አይደሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ
የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ እ/ር ብዙ ነገር ነዉ ያረገልሽ ክብሩን እሱ ይዉሰድ በደንብ አመስግኚዉ
አይዞሽ የኔ ቆንጆ። ምንም ያክል ጠንካራ ጎበዝ independent ሴት ብትሆኝ ወንዶች manipulate ማድረጋቸውን አይተውም ጠንቃቃ ሁኝ።
😊😊
ለበጎ ነው የኔእህት አይዞሽ የዚህ ሁሉ መገፋት ለቀጣይ ህይወትሽ መልካም ነው ስራ ከሰራሽ ከፈጣሪሽ ከቀረብሽ ሁሉም ነገር በደስታ ይቀየራል ልጅሽን ያሳድግልሽ ሱቅሽ እመጣለሁ
የመደም ቅመሞች እግዚአብሔር የመይቆረጠውን መልከም ፍቅር ይስጠቹ
መጀመሪያ ምንም ነገር ዉስጥ ፈጥነሽ አትግቢ ሲቀጥል ሙሉ ለሙሉ ስምጥ ብለሽ አትግቢ ሁሉን50/50 ያዢው ራስንሽን ብቻ እመኚ
ሴቶች ግን ለምንድን ነው የተዋቹን ወንድ ድጋሜ የምታምኑት አረ ክስህተታችን እንማር
Enesu nachwa endinaminachwu emirgu 😂
ገኒ የኔ መልካም የገኒን እድገት እሚስደስታችሁ
ስህተት አንድ ግዜ ነው ሲደጋገም ግን ውሳኔ ነው።
የእኔ ቆንጆ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ጠክሪ እግዚአብሔር ያበርታሽ ማማዬ❤❤
Abezetesh amelaken becha afekeri lelaw bemetenu new konjo nesh melkam wede ale yemetal gen betenekake afekeri jegena neshe wedededdd 👏👏👏👏💚💚💚🙏🥰
አይ የሴት ልጅ የልብ ስብራት እፉፉፉ የደረሰበት ያቀዋል
አይዞሽ እናትዬ ደግሞ ሜላትን የሚመስል ነገር አላት
Waaw Iron lady...be strong ..and YES YOU CAN 💪💪💪✅️💯 BE STRONG ‼️
Gobezi yeni konjo berchi for the men God has plans for you !!!❤
እግዚያብሄር ይመስገን የኔ እህት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይህ ፍቅር ቢቆይ በመካከላችሁ ልጅ ቢፈጠር ጉዳቱ ከዚህ የከፋ ይሆን ነበር አንቺ ንፁህ ፍቅርን ሰጥተሻል ከአንቺ የቀረ ነገር የለም እጅግ ጠንካራ ነሽ ገና ነሽ ያንቺ ስኬት መጀመሪያ አሁን ነው።
የኔ ቆንጆ ጠካራ ሴት ነሽ ህመምሽ ከባድ ነው አይዞሾ ሂወት ይቀጥላል የሴትን ልጅ ልብ የሚሰብሩ ወዶች አላህ የሥራቸውን ይሠጣቸው ።
ገኒዬ የኔ ሂወት ከሁሉም ይብሳል አንድ ቀን እንደዝች እህቴ ከስደት ከተመለስኩ ከፈጣሪ ጋራ እተነፍሳለሁ ይሆናል 😢😢🤕🤕🙏🙏
እናውራ መፍትሄ ይኖረዋል
@@abdilke2005 እዉነት ነዉ 💙🙏
Me too ewunt
የውነት እግዚአብሔር ይወድሻል ከብዙ ክፋው ሰወች እየጠበቀሺ ነው ያንች ባልሆነ አዳም ነው መከራ እየበላሺ ነበር አብረሺ ብትቆይ ምናልባት ሂወትሺን ህልምሺን እስከወዲያኛው ይነጥቁሺ ነበር አሁንም ትኩረት እራስሺ ጋር አርጊ
ስታለቅሺ አልቅሼ ስስቂ ስቄ ነው የጨረስኩት በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔናት
በጣም በርቺ ቡዙ ነገ አለው ጉበዝ በርቺ
አይዞሽ በልጂነት መጨነቅ መጎዳት ምንም አይደለም የማታዉ እንጀራሽ የተረጋጋና የማረ ይሆናል ዋናዉ መጨረሻዉ ማማሩ ነዉና!!!
አይዞሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
Ayzoshii dagii Inna jaginna seti💞
አቢ ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ ግን ብዙ ሰው አትመኚ ከባድ ነው አሁንም ልጅ ነሽ ገና ብዙ ሂወት ይጠብቅሻል ያሳለፍሽው ሂወት ለመጪው ሂወትሽ ትምህርት ይሆንሻል ማፍቀር ከባድ ነው ምላሹ ጥሩ ካልሆነ ይጎዳል እኔ አሁን አንቺ ያሳለፍሽውን ነገር አሳልፌዋለው አሁን ላይ አባቴ ቢኖርልኝ ብዬ ሁሌም አስባለው
የኔ ቆጆ በርቺ ❤❤❤❤
Omg thank you Galatomii dhugaa wata bayyee siraaa baradhee anii sene kiyaa hasofoteee 😭😭😭😭anafile rabbii kadhuuu pls 😢
jegna nesh betam kidane mehert hula tetbkesh💪
የሚገርም ታሪክ ነው
Jigna set nesh betammmmm I love her❤❤❤❤
ጀግና ነሽ❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ ጌታ ይባርክሽ
ዮቱብ ክፈች ይህ መድረክ ላንች ጥሩ አጋጣሚ ነው እኔ ደግሞ ጥሩ ወንድም እሆንሻለሁ
ምርጥ ወንዶች ሁሌም❤❤❤ብዙ ልን
አይዞሽ ጠንክሪ ተለወጪ አዲስ ሂይወት ጀምሪ አይዞሽ
የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል
እግዜአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ያሳምረው!!!
ቀረሽበት አይመጥንሽም እሱ ታታሪ ጀግና ነሽ
የኔ ውብ በጣም ጀግና ነሽ
የኔጀግና ሴት የምር በጣም ጎበዝ ነሽ አይዞሽ
May God bless you and your son’s life after this♥️🙏🏽 what a story😩🙏🏽 you’re very strong woman and can go above to the limit. I love seeing a strong humble woman like you ♥️🙏🏽😩
ጀግና ሴት ነሽ👌👌👌
Ayzoshi yena konjo I feel you berchi
እግዚአብሔር ይመስጊን እግዚብሔር የሜወደውን ነው የሜፈትነው
ayzosh yene ehit egziabher ahunm yabertash be endezih aynet tarikoch betam eyeferaw new zendro egziabher yisewren
ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር እንዳንች አይነቷን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እንዳቺ አልፎ አወራዋወለው አይደል አዎ አወራዋለው አቢ እግዚአብሔር አብዝቶ ገና ይባርክሻል ❤
አይዟን ሁሉ ያልፋል አንድ ቀን ታወሪያዋለሽ እሷ እንደተናገረችው❤
kawuste nw yetanagarshu❤❤❤❤❤
vm.tiktok.com/ZMrKRPBXk የአቢኑ ቲክ ቶክ follow ያድርጉላት::
Geni egezaber bilo hager segaba anchi gar mekerab felagalew betam manageraw tarik alegn 💔😭
Gene
Hi. Eeb. Berch
@@FenatKiya-kl3vn
ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ
አይዞሽ ባይ ወገን ደራሽ የምስኪኖች አለኝታ።
ይገርማል የእኔ ታሪክ ነው ውዴ እኔም ቀምሼዋለሁ እቺን እይወት ከእነ ልጄ ነው የከዳኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር አልፎ ጠክሬ ውስጤን አሳምኜ ልጄን እያሳደኩ ከእሱ የተሻልኩ እደሆኩኝ እያሳየውት ነው ብቻ ሕይወት ከባድ ነው የቀመሰው ያውቀዋል አብሽሪ ሁሉም ያልፍል ዋናው እራስን ማሳመን ነው አንድ አንድ ወንዶች ግን ከምን እደተፈጠሩ አላውቅም ሲፈቀሩ መከራ ነው የሚሆንባቸው ገሃነም ይግቡ በልጠሽ ተገኝ የእኔ ቆጆ ይመቸው ተይው ።
ጀግና ሴት ዘመንሽን ይባርከው❤❤❤❤
ድንቅ ሴት ነሽ! እባክሽ ልጅሽን ከአንቺ አታርቂው አብሮሽ እንዲኖር እናትነትሽን እንዲያሸት እርጂው በእምነትሽም ጠንክሪ....ላይ ነው የምንጠብቅሽ በርቺ😊
አንቺ ቆንጆ ወጣት ልጅ ነሽ ገና ብዙ ህይወት ይጠብቅሻል ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይመረሻል ...
ጀግና ነገም ሌላ ቀን ነው ጎበዝ እህቴ እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ቀጣይ የህይወት ምዕራፍሽን የካሳ ዘመን ደስተኛ የህይወት ዘመን ያድርግልሽ ❤❤
የሴትን እንባ የምታፈሱ ወንዶች ግን ከምንድነው የተወለዳችሁት እናት የላችሁም እህት የላችሁም አረ ፈጠሪ ልቦና ይስጣችሁ
አቤት ሞራል!
አቤት ፅናት ትዕግስት ብርታት ተስፋ!
ደስ ስትል! አይዞሽ ቆንጆ!!!
አች ጀግና ነሽ የኔ ቆጆ ነሽ ገና እግዚአብሔር ባች ብዙ ይስራል ታምራለች
አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ❤ ምን ያህል እንደተረዳሽዉ አላዉቅም ነገርሽን የሚያበላሸዉ ሰይጣን ነዉ ከክርስቶሥ ጋር ሁኚና ህይወትሽን ለሱ ሰተሽ በድል እና በአሸናፊነት ኑሪ ተባረኪ❤
አንች ቆንጂየ ጀግና ጎበዝ ገና አፍላ ወጣት ነሽ በዛላይ እናት በወንድ ልጂ የተባረክሽ አሁንም እመብርሃን ታፅናሽ እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ የምትፈልጊውን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥሽ ለአንች መልካም የሆነውን ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ትልቅ ውለታ ያደረገልሽ በዚህ ልጅ ላይ አድሮ. ኦርቶዶክስ ሀይማኖትሸን ላይ እንድትበረቺ አድርጎሻል ዋናው እሱ ነው
እግዛአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረልሽ
👏🏾👏🏾👏🏾
የኔ ቆንጆ ከፊለፊትሽ ብዙ ስኬት አለ በርቺልኝ
ጀግና የኔ ነፁ እንዲ አየነት እውነተኛ የፍቅር ሰው በርቺ የሚገርም ታሪክ
ማነዉ እንደኔ ክፍል ሁለትን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ🥺🥺🥺🥺🙌🙌🙌🥰🥰🥰🙌🙌
እኔ ራሱ በጣም እየጠብቅሁ ነበር❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ
እኔም😢
እኔ 🥺
Ehaawu Ayashee😂😂
ማርአያምን የምልሽ በጣም ህመምውስጥነኝ 😢😢
ባንቺ ታሪክ እኔ ታከምኩ።ደሞ ጀግናነሽ
ንጹ አይምሮና ንጹ ልብ ስላለሽ የትናት መገፋትሽ የነገን ደሞ እግዚአብሔር
መልካምና የተባረከ ህይወት ይሰጥሻል።
የማይተወን የድንግል ማአርያም ልጅ
እየሱስ ክርስቶስ 🙏
የአባትሽን ነፍስ በገነት ያኑርልን🙏
የኔብርቱ ጠካራ ጀግናነሽ💪በርቺ
በርቺ😘
በጣም ጎበዝ ቆንጆ ነሽ በርቺ : አምላክሽን ይዘሽ አታፍሪም ❤
መልክሽም ባህሪሽም ቆንጆ ጠንካራ ልጅ ነሽ😘😘😘😘❤❤❤
ገኒዬ ስወድሽ ለስው ልጅ የምትስጭው ክብር ፈጣሪ ስራሽን ይባርከውና እቺ ልጅ በዚች አጭር ዕድሜዋ እሃን ሁሉ መከራ ማየቷ ይግርማል ለብዙ ስው ወድቆ መነሳትን ት/ም ሆናለችና በርቺ እህቴ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
አንደኛ ነሽ እህቴ ላይፍሽ ለሁሉ ሰዉ ትምህርት ነዉ
በጣም ጎበዝ ነሽ ማርያምን ጠንካራ በርቺ
የእኔ ቆንጆ , የእኔ እመቤት ፣ አንቺ ውብ እና ድንቅ ነሽ ስታምሪ ። የስው ህይወት ግን በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው አንዱን ስንሽኘው ሌላው ይመጣል ግን ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቆ መበርታት ነው ልንገርሽ ወንድ ልጅ ሲለመን አይሆንም እመኚኝ ለራስሽ ክብር ስጥተሽ ከእግዚአብሔር ጋር ፀልየሽ ከገባሽ እርሱ ይረዳሻል አላፊነቱን ይወስዳል ለእግዚአብሔር ስጪው በጣም ጠንካራ ጎበዝ ብርቱ ልጅ ነሽ። ደግሞ ምን አየሁ መስለሽ ከንግግርሽ ጌታ ኢየሱስን በመጨረሻው ስአት ሊስቅሉት ሲወስዱት ጴጥሮስን ዶሮ ሳይጮህ ሶስት ጊዜ ትክደኛለህ ካለው በሃላ ጴጥሮስን በንግግሩ አይተው አንተ ስው ከእርሱ ጋር ነበርክ አሉት ልነግርሽ የፈለግኩት በምኑ አውቁት መስለሽ በንግግሩ (ማቴዎስ 26:73) እና ካንቺ ንግግር ውስጥ ጌታ ካንቺ ጋር እንደሆነ አውቅኩኝ ፍቅርሽ፣ ትህትናሽ፣ ቃላቶችሽ፣ ሁሉ ጌታን ኢየሱስን ይመስክራል የረዳሽም እርሱ ነው አይዞሽ እህቴ በርቺ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ። አንድ ነገር ብቻ ልምከርሽ አንቺ እግዚአብሔር ን እንደምታመልኪ ልጄን አመልከዋለው ያልሽውን ብቻ በአንደኛው ክፍል ላይ እርሱን ብቻ አስተካክይ እውነት ነው የልጅን ፍቅር ምንም ቃላት የለንም ግን እንዳታመልኪው እሺ እህቴ የሚመለክ ልጅን የስጠሽ እግዚአብሔር ብቻ ነው ። እወድሻለው ዘመንሽ ይባረክልኝ።ካንቺ interview ብዙ እህቶቼ ይማራሉ ብዬ አስባለው። ገኒ ጌታ ይባርክሽ
በእውነት ትልቅ ሴት ነሽ! ልትከበር ይገባል! የጎዱሽን ሁሉ ደግሞ ይቅር ባይቸው፡፡
የኔ ጀግና ላንቺ የተፈቀደው ይሄ ስለሆነ ነው በርቺ
አይዞሸ እህቴ የኔን ህወት ብሰሚ ትደነግጫለሸ ያች ትንሸ ፍተናነው አይዞሸ እህቴ በርች
አንቺ ለኔ ጀግናዬ ነሽ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ደሞ ቆንጅዬ እህቴ አንድ ነገር ስነግርሽ እንኳን ወለድሽ ልጅሽ ብርታትሽ ነው እግዚያብሔር ይክስሻል ነገን በተሻለ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ተባረኪ❤❤❤
ቲሽ
😂@@ephrem03
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ 😢😢😢ሁሉም አላፊ ነዉ በርቺ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቦርሳ እገዛሻለዉ
Jabadhuu obboletii keenyaa gobazidhaa ati❤❤
ፈጣሪ ቀሪ ህይወትሽን የተቀደሰ ያድርግልሽ......ብዙ አበርትተሽናል.....ንፁ የሆነ ልብ አለሽ እነርሱ ናቸው የቆሸሹት ....በርቺ በጣምምምምም❤❤❤
እረ የኔን ብነግርሸ ኡፍፍፍፍ ትንቅ መጣፍ ይወጣዋል ግን እግዚአብሔር ይመሰገን 🥺🙏🙏🥰🥰🥰
እረ ይለቀስለት አይዞሽ ውዴ በርቺ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም
አቢቲ
ነገም ሌላ ቀን ነው::
አይዞሺ! በርቺ ከዲፕሬሺን መውጣትሺ ትልቅ ነገር ነው
አደባባይ ወጥተሺ መናገርሺ ጀግና ነሺ!
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
:: እንዳለፈው ክረምት ውሃ እርሺው:
አዲስ ሕይወት!
የብሩህ ተስፋ እሸት የሚል መፅሐፍ ፃፊ❤️🙏🏽
Bezu wendoche miweduachewen ayewedum ❤ahun gen setoche ayafekerum mekeneyatum edachi seletegodu gena feker yerabalu wendoch gena yeketalu anche jegena set nesh 💚💚💚👏👏👏🙏🙏🙏
አቢ ማለት እኮ ጎበዝ ልጅ ናት ዱባይ ነው እኮ የማውቃት ወይኔ አቤት ሴት ልጅ ግን የማትችለው ነገር የለም
ጎበዝ ነሽ ጀግና ሴት አይዞሽ ሁሉንም እግዚአብሔር ያሳካዋል በቺ ገና ልጅ ነሽ በርቺ ልጅሽን ይባርክልሽ❤ ውብ የሆንሽ ቆንጆልጅነሽ ፈተና ይሁን ባይባልም ለ ጥንካሬሽ መሰረት ነው እና አሁንላይ እኔ እምልሽ እንኩዋንም ወለድሽ እንኩዋንም ተፈተንሽ ፈተናውንም በ ጀግነት አለፍሽ በርቺ ገና ምን ተነካ ትልቅቦታ ትደርሻለሽ በርቺ.
የኔ ቆንጆ ድባይ አቅሻለው በጣም ስነስርአት ያለሽ መልካም ሰው ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ገኒ አንቺ የስነአእምሮ ሀኪም ያሀል ነሽ ተባረኪ ባለታሪኳም በርቺ ጌታ ይርዳሽ
Omy she's great keep up your shine my pretty ❤️❤️❤️
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ስለ እግዛብሔር ያለሽ መረዳት ጥሩ ነው አንቺና እግዛብሔርሽ መካከል ሰው ጣልቃ አታስገቢ እሱ የአንቺ አምላክነው መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ እሱ ብርሀን ነው ያበራልሻል
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ለብዙዎቹ ትምህርት የምትሆኚ ነሽ
አቡዬ የኔ ጀግና በርቺ ገና ወጣት ነሽ ሁሉም ያልፋሎ ለልጅሽ መኖር አለብሽ።
ጀግና ብዬሻለሁ ጎበዝ 🥰🥰🥰🥰💪💪🌹
No,No,No Geni , የሆነው ሁሉ እግዚአብሔር የጻፈው ነው ያልሽው 100% ስህተት ነው።በራሳችን ጥፋት የመጣውንም መሸከም ግድ ነው
በስመአብ በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ በርቺ 🥰🥰🥰🥰
ህይወት ኮሮኮጅ ነው እስን ስታልፊ ግን ጣፋጭ ነው ሁሌ ጥሩ ስትሆኚ እደዛ ነው አንቺ ወርቅ ነሽ በርቺ አንቺን የሚአከብርሽን የምትኖሪውን ኑሮ ያስቀመጠልሽን ጠብቂ 🙏
ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ በእጥፉ ይካስሽ
የምትገርሚ ልጅ ነሽ እኮ . በዚህ ሁሉ መውደቅ መነሳት ውስጥ የደገፈሽ መልካም ሰዎችን ያዘጋጀልሽ የረዳሽ ጌታ ይመስገን!!
ባያልቅ እያልኩ የሰማሁት ንግግር እግዚአብሔር ኣንቺን ያጠንክርሽ ኣባትሽም በገነት ያኑሯቸው❤
የኔ እህት በጣም ህይወት ከባድ ናት ወንዶች አይታመኑም ሁሌም ልብ የሚሰጣቸውን አይፈልጉም እ/ር ያስተምራል ላንች የበለጠ የሚወድሽ የሚንከባከብሽ ባል ይሰጥሻል ገናም ትኖሪያለሽ ጤናሽን ብቻ ለምኝ ጠንክሪ እህቴ የአንችን ትልቅነት ያስተምራል አይዞሽ በርች በርች የኔ ቆንዶ ገና ነሽ ብዙ አድሜ አለ ወደፊት
በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ በርች ለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይርዳሽ አባትሽ አይተሽው ቢሆን ደስ ይል ነበር ግን እግዚአብሔር የወደደውን አደረግ ግን ጠንካራ ነሽ
የሚገርም ታሪክ ነው በርቺ እህቴ አይዞሽ የተሻለ ነገር አለ ላንቺ
ከእህቴ ከሌሎችም ሴቶች ብዙ የታሪኮችን ስሰማ በጣም የሚገርመኝ ፍፁም ከማይወዳቸው ከማይመስላቸው ሰው ጋር በፍቅር ጦዘው ጊዜያቸውን እራሳቸውን ለዛ ሰው ሰተው በከንቱ የሚያባክኑት ጊዜ ነው በጣም ለወደዳቸው ላከበራቸው እራሱ አሳልፎ ለሰጣቸው ወንድ ግን የሚመች ባህሪ የላቸውም በተቃራኒው ሂዎቱን ያመሰቃቅሉታል ልቡን ቅስሙን ይሰብራሉ ልቦና ይስጣችሁ ምን ይባላል
ቆንጆ ነሽ ጥሩ ቁመና አለሽ ጤና እድሜ ከሰጠ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ይስተካከላል ሱስ መጥፎ ነው ሰውን ባሪያ ያደርጋል ከየትኛውም ሱሰ ራቂ ፀልይ ከዛ ሁሉም ነገር ቀላል ይህናል በጊዜው ሁሉም ውብ ይሆናል ይስተካላል በርቺ ቶሎ የሚያለቅሱ ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ልባቸው ንፁህ ነው ጨካኞች አይደሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ
የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ እ/ር ብዙ ነገር ነዉ ያረገልሽ ክብሩን እሱ ይዉሰድ በደንብ አመስግኚዉ
አይዞሽ የኔ ቆንጆ። ምንም ያክል ጠንካራ ጎበዝ independent ሴት ብትሆኝ ወንዶች manipulate ማድረጋቸውን አይተውም ጠንቃቃ ሁኝ።
😊😊
ለበጎ ነው የኔእህት አይዞሽ የዚህ ሁሉ መገፋት ለቀጣይ ህይወትሽ መልካም ነው ስራ ከሰራሽ ከፈጣሪሽ ከቀረብሽ ሁሉም ነገር በደስታ ይቀየራል ልጅሽን ያሳድግልሽ ሱቅሽ እመጣለሁ
የመደም ቅመሞች እግዚአብሔር የመይቆረጠውን መልከም ፍቅር ይስጠቹ
መጀመሪያ ምንም ነገር ዉስጥ ፈጥነሽ አትግቢ ሲቀጥል ሙሉ ለሙሉ ስምጥ ብለሽ አትግቢ ሁሉን50/50 ያዢው ራስንሽን ብቻ እመኚ
ሴቶች ግን ለምንድን ነው የተዋቹን ወንድ ድጋሜ የምታምኑት አረ ክስህተታችን እንማር
Enesu nachwa endinaminachwu emirgu 😂
ገኒ የኔ መልካም የገኒን እድገት እሚስደስታችሁ
ስህተት አንድ ግዜ ነው ሲደጋገም ግን ውሳኔ ነው።
የእኔ ቆንጆ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ጠክሪ እግዚአብሔር ያበርታሽ ማማዬ❤❤
Abezetesh amelaken becha afekeri lelaw bemetenu new konjo nesh melkam wede ale yemetal gen betenekake afekeri jegena neshe wedededdd 👏👏👏👏💚💚💚🙏🥰
አይ የሴት ልጅ የልብ ስብራት እፉፉፉ የደረሰበት ያቀዋል
አይዞሽ እናትዬ ደግሞ ሜላትን የሚመስል ነገር አላት
Waaw Iron lady...be strong ..and YES YOU CAN 💪💪💪✅️💯 BE STRONG ‼️
Gobezi yeni konjo berchi for the men God has plans for you !!!❤
እግዚያብሄር ይመስገን የኔ እህት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይህ ፍቅር ቢቆይ በመካከላችሁ ልጅ ቢፈጠር ጉዳቱ ከዚህ የከፋ ይሆን ነበር አንቺ ንፁህ ፍቅርን ሰጥተሻል ከአንቺ የቀረ ነገር የለም እጅግ ጠንካራ ነሽ ገና ነሽ ያንቺ ስኬት መጀመሪያ አሁን ነው።
የኔ ቆንጆ ጠካራ ሴት ነሽ ህመምሽ ከባድ ነው አይዞሾ ሂወት ይቀጥላል የሴትን ልጅ ልብ የሚሰብሩ ወዶች አላህ የሥራቸውን ይሠጣቸው ።
ገኒዬ የኔ ሂወት ከሁሉም ይብሳል አንድ ቀን እንደዝች እህቴ ከስደት ከተመለስኩ ከፈጣሪ ጋራ እተነፍሳለሁ ይሆናል 😢😢🤕🤕🙏🙏
እናውራ መፍትሄ ይኖረዋል
@@abdilke2005 እዉነት ነዉ 💙🙏
Me too ewunt
የውነት እግዚአብሔር ይወድሻል ከብዙ ክፋው ሰወች እየጠበቀሺ ነው ያንች ባልሆነ አዳም ነው መከራ እየበላሺ ነበር አብረሺ ብትቆይ ምናልባት ሂወትሺን ህልምሺን እስከወዲያኛው ይነጥቁሺ ነበር አሁንም ትኩረት እራስሺ ጋር አርጊ
ስታለቅሺ አልቅሼ ስስቂ ስቄ ነው የጨረስኩት በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔናት
በጣም በርቺ ቡዙ ነገ አለው ጉበዝ በርቺ
አይዞሽ በልጂነት መጨነቅ መጎዳት ምንም አይደለም የማታዉ እንጀራሽ የተረጋጋና የማረ ይሆናል ዋናዉ መጨረሻዉ ማማሩ ነዉና!!!
አይዞሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
Ayzoshii dagii Inna jaginna seti💞
አቢ ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ ግን ብዙ ሰው አትመኚ ከባድ ነው አሁንም ልጅ ነሽ ገና ብዙ ሂወት ይጠብቅሻል ያሳለፍሽው ሂወት ለመጪው ሂወትሽ ትምህርት ይሆንሻል ማፍቀር ከባድ ነው ምላሹ ጥሩ ካልሆነ ይጎዳል እኔ አሁን አንቺ ያሳለፍሽውን ነገር አሳልፌዋለው አሁን ላይ አባቴ ቢኖርልኝ ብዬ ሁሌም አስባለው
የኔ ቆጆ በርቺ ❤❤❤❤
Omg thank you
Galatomii dhugaa wata bayyee siraaa baradhee anii sene kiyaa hasofoteee 😭😭😭😭anafile rabbii kadhuuu pls 😢