ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የእውነት ግሩም ነው መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ሲሉ እንደዚህ እንደሚሉ አላቅም ነበር የቅዱሳንን እና የገድላትን ላለመቀብል አድርጌ ነበር የማስበው የእውነት ልቦናቸው ያብራላቸው የኔ ጌታ መድህንዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲 ኦርቶዶክስ ተኦህዶ ክርስቲያን ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🤲❤ ክብሩ ይስፋ
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ ማብራሪያ ነው ወንድም እህቶቼ ሼር አድርጉ ❤️🙏
መምህር ያረጋል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያድልልን ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤ትልቅ ትምህርት ነው ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመሰገን👏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤
ቃለህይወት ን ያሰማልን❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰
መምህር እግዚያብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤
መምህር ቃልይወት ያሰማን
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher
እስከ ዛሬ በነበሩት ትምህርቶች ላይ ጥያቄ ካላችሁ በዮቲዮብ፣ በቴሌግራምና በፌስ ቡክ የመልክት መስጫ ሳጥን መላክ የምትችሉ መሆናችሁን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን።
የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና እንዴት እንደተገኘ እና ስለስብስባቸው ቢብራራ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን
Kalehiwot yasemalen ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN! MEMEHRACHEN.
ጼንጤ ማለት አይኑ እያየ የማያይ፣ጆሮው እየሠማ የማይሠማ የሳጥናኤል ወታደር ነው።ሰው የፈጠረውን ሃይማኖት የሚከተሉ የሰው እንስሳ ናቸው።
Ahhhhh mesadebese yemanwe yeseyetan aydelwm.degemo eko bezihi besegawi ayen aydelm menfesawiwe alem yemitayew. “የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው?” - ገላትያ 3፥1
Qalehiwot yasemaline
ቃለ ሂወት ያሠማልን
Amen 🙏🏻 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ganenawi astemihiro.Metsihaf qidus qalu Semaina midir aychilutim.ye getachinin Eyesus kiristosin motina tinsae yemayamin paster yihun wengelawi kiristina tebilo ayiteram.Zim bileh atizebarqe.Le Ethiopia xortodo mexihaf qidus Chinigna . honobachuhal.ke metsehaf qidus ewiqet netsaaaa neh.
Merkeb
ሮሜ 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁶ ነገር ግን ሁሉ ለምሥራቹ ቃል አልታዘዙም። ኢሳይያስ፦ ጌታ ሆይ፥ ምስክርነታችንን ማን አመነ? ብሎአልና።¹⁷ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
merkeb hunita
በአንዱ መጽሐፍ ቅዱስ የእምነቱ መስራቾች እንኳን አልተስማሙም ሉተር ፣ ዊዝንግሊ ፣ ጆን ካልቪን።ሐዋራ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነው። የሚለውን በአራቱም ወንጌል የለምማቴ 2 : 23 በነቢያት ናዝራዊ የተባለው በአራቱም ወንጌል የለም።
😂😂😂 tew bakh
@@natnaeltaye2456 እውነት ላይ ተመስረት አለት ላይ ጽና የሸቀጥ ማራገፊት አትሁኑ። በተለይ ግን የማስቲካዋ ነገር 😂😂😂
@@christianbirhanudagneanbesaye 😂
2ኛ ቆሮ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው።⁴ ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።
Y face book አካውንታቹሁን አስቀምጡልን
Muzik
Sola scriptura ማለት መፀሐፍ ቅዱስን ማንም አንብቦ መረዳት ይችላል አስተማሪም አያስፈልገውም ማለት ሣይሆን መፀሐፍ ቅዱስ ብቸኛው የክርስትና አስተምህሮና የአምልኮ ስርዓት ምንጭ ነው ከመፀሐፍ ቅዱስ ውጪ ለመማርም ለማስተማርም ሌላ መፀሐፍና ምንጭ መጠቀም አይቻልም ለምሣሌ የድርሣናትን የተዓምራት የገድላት መፀሐፍትን መጠቀም አይቻልም ነው የsola scriptura መሠረታዊ ሃሣቡ
th-cam.com/video/rBvqqEbTZ9Q/w-d-xo.htmlsi=roVT1IHmWZmQE9iZ ለካህን መናዘዝ ቅጣት ነው ?
የእውነት ግሩም ነው መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ሲሉ እንደዚህ እንደሚሉ አላቅም ነበር የቅዱሳንን እና የገድላትን ላለመቀብል አድርጌ ነበር የማስበው የእውነት ልቦናቸው ያብራላቸው የኔ ጌታ መድህንዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲 ኦርቶዶክስ ተኦህዶ ክርስቲያን ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🤲❤ ክብሩ ይስፋ
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ ማብራሪያ ነው ወንድም እህቶቼ ሼር አድርጉ ❤️🙏
መምህር ያረጋል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያድልልን ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤ትልቅ ትምህርት ነው ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመሰገን👏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤
ቃለህይወት ን ያሰማልን❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰
መምህር እግዚያብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤
መምህር ቃልይወት ያሰማን
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher
እስከ ዛሬ በነበሩት ትምህርቶች ላይ ጥያቄ ካላችሁ በዮቲዮብ፣ በቴሌግራምና በፌስ ቡክ የመልክት መስጫ ሳጥን መላክ የምትችሉ መሆናችሁን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን።
የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና እንዴት እንደተገኘ እና ስለስብስባቸው ቢብራራ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን
Kalehiwot yasemalen ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN! MEMEHRACHEN.
ጼንጤ ማለት አይኑ እያየ የማያይ፣ጆሮው እየሠማ የማይሠማ የሳጥናኤል ወታደር ነው።ሰው የፈጠረውን ሃይማኖት የሚከተሉ የሰው እንስሳ ናቸው።
Ahhhhh mesadebese yemanwe yeseyetan aydelwm.degemo eko bezihi besegawi ayen aydelm menfesawiwe alem yemitayew. “የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ፥ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማን ነው?”
- ገላትያ 3፥1
Qalehiwot yasemaline
ቃለ ሂወት ያሠማልን
Amen 🙏🏻 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ganenawi astemihiro.Metsihaf qidus qalu Semaina midir aychilutim.ye getachinin Eyesus kiristosin motina tinsae yemayamin paster yihun wengelawi kiristina tebilo ayiteram.Zim bileh atizebarqe.Le Ethiopia xortodo mexihaf qidus Chinigna . honobachuhal.ke metsehaf qidus ewiqet netsaaaa neh.
Merkeb
ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ ነገር ግን ሁሉ ለምሥራቹ ቃል አልታዘዙም። ኢሳይያስ፦ ጌታ ሆይ፥ ምስክርነታችንን ማን አመነ? ብሎአልና።
¹⁷ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
merkeb hunita
በአንዱ መጽሐፍ ቅዱስ የእምነቱ መስራቾች እንኳን አልተስማሙም ሉተር ፣ ዊዝንግሊ ፣ ጆን ካልቪን።
ሐዋራ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነው። የሚለውን በአራቱም ወንጌል የለም
ማቴ 2 : 23 በነቢያት ናዝራዊ የተባለው በአራቱም ወንጌል የለም።
😂😂😂 tew bakh
@@natnaeltaye2456
እውነት ላይ ተመስረት አለት ላይ ጽና የሸቀጥ ማራገፊት አትሁኑ። በተለይ ግን የማስቲካዋ ነገር 😂😂😂
@@christianbirhanudagneanbesaye 😂
2ኛ ቆሮ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው።
⁴ ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።