ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ወንድማችን ይህን ቁልፍ የሆነ የህይወት ትምህርት የማይጠገብ አድርገህ ስላስተማርከን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።
1:22
እግዚአብሔር ሰው አለው እንዲነው ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንደ ማርና ወተት ይጥማልእግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይሰጥልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን አብዝቶ ይሰጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የእመቤታችን ፍቅሯን ያሳድርብን አሜን!!
ኣሜንንን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!
Amen mamherchn kal hewet yasemaln ❤❤❤
መምህራችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልን
ቃለህዎት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን👏👏👏እርሶ ቀለል አርገው ነው የሚናገሩት እንደእኔ ያለው ልቡ የተደፈነ ደሞ ቃሉን ከማዳመጥ ውጪ ማስተዋል አጥቻለው😥😥😥ጌታ ሆይ የልዲያን ልብ እደከፈትክ የእኔም ክፈትልኝ🤲😥
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን 🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን
በውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነውን በልባችን ሴለዳ ይጻፉልን የስደተኞች ብርታት ተስፋ ስንቆርጥ ተስፋ የምታለመልሙልን እድሜና ጤና ይስጥልን
Yet, I am grateful to the almighty God to be among an element of this group.
Kale hiwot yasemaln, dn Yaregal your teaching is very special, I never get bored to listen you, Egziabher yabertah
ቃሎት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!መሠረታዊና ወሳኝ ትምህርት ነው ያስተማሩን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiwot yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት
Orthodox =truth=❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሒወትን ያሠማልን መምህር
ተባረክ አንተስ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃል ህይዉትን ያሠማልን አባታችን
Tebarek wendime
Betam yemibarek ena yemilwete temhiret
God bless you
Great sebeket
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:21 አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአልወደ ሮሜ ሰዎች 3:22 እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህናወደ ሮሜ ሰዎች 10:10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ተባረኩ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ እስካሁን ያስተማሩት እስካሁን ስለክርስትና በተረዳሁበት ልክ ከመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ፈቅ ያላለ መሰረቱንም ያለቀቀ ትክክለኛ ወንጌል ነውና ሙሉ በሙሉ ተቀብዬዋለሁ። ነገር ግን አንድ ነገር ከኦርቶዶክስ የሚጎድልብኝ እና እንደመፅሀፍ ቅዱስ ይህ መሆን አልነበረበትም የምለው እውነታ አለኝ ይኸውም ኦርቶዶክስ አማኟ ስለምን በመንፈስቅዱስ አይሞሉም ስለምን በማይነገር ቋንቋ በውስጣችን ሆኖ የሚቃትተው መንፈስን አልተቀበሉም የሚል ጥያቄ ያድርብኛል🤔ሲቀጥል ኦርቶዶክስ በቤቱ ውስጥ ተወልደው ከሚጠመቁት ውጪ እንደዚህ መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ መሆኑን እያስተማረች ልጆቿን ስታስተምር ያላመኑ የምትላቸውንም እያስተማረች ደቀመዝሙር ስታደርግ ብዙ ግዜ አናይምአሁን ያስተማሩት እምነት ከስራ ጋር ከሚለው ትምህርት ጋር በተያያዘ ያስተማሩት መልካም ሆኖ ሳለ ለመፅደቅ በሚደረግ ተጋድሎ, የገዳማት ጉዞ , በጭለማ ዋሻ በማለፍ የሚገኝ የፅድቅ አይነት እና ተራራ እየቧጠጡ ዳገትን በመግፋት የሚገኝ መዳን , ድንጋይ ሸከማ, እና ሌሎች ልምምደዶችን በቀኖና ስርአቷ ደንግጋ ብታስቀር, በውሀ ብቻ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ ጥምቀትም ብታጠምቅ, አማኞቿን በተለያዩ ስእላቶች ፊት ባታሰግድ, የገድላት አፃፃፎችን መስመር ከለቀቀ የተረት ተረት ታሪኮች አፃፃፍ ብትቆጣጠር , እንዴት መልካም በሆነ ነበር
Zm bleh temarna melsu tagegnwaleh
Beka yemiasflgew yhe new Eysus geta new
Hule yemnamrew eko yihe new gize seto yemisema tefa enji yebetekrstyann tmhrt yemnsema metshafkdus yemnaneb orthodoxoch yihen enawukalen egziyabher yimesgen
Man aydelem aleche
My professor, Dr Yaregal , thank you for your teaching. You are the highest academic in Addis Ababa University and you also teach Bible.
What the heck he’s crazy he’s not professor 😡
But I always bother when and how this generation learn from Dn Yaregal, Dn Birhanu and their close students? Other wise how do this generation heals/saves?
ይህን ትምህርት ግሩም ነው
መምህራችን ግሩም ትምህርት ነው፡ ቶሎ ቶሎ ቢለቁልን ጥሩ ነበር፡
ዲያቆን ያረጋል በትምህርቶት በጣም ነው የምመሠጠው.አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይሁዳ ለምንድን ነው የሚወቀሰው ?እግዚአብሔር በፈቃዱ ተሰቅሎ ካዳነን
If I listen to Dn Yaregal, My arrogance and adultery goes down. My disorder of suspicions declines. Especially before I deny the holy ways.
አሜን ደስ ይላል።
ጥያቄ አለኝ ፣ ጥያቄውም በሰውነቱ ኢየሱስ ዛሬ የት ነው ያለው?
ዛሬ ልደታዬ ነች፡ ፡ የልደታ ለማርያም መዝሙራትን እነሆ ተጋበዙልኝ፡፡ th-cam.com/video/4qqdHrkzTIk/w-d-xo.html
ማቴዎስ 23¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯² ጻፎችና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል።³ ስለዚህ ያዘዙአችሁን ሁሉ አድርጉ ጠብቁትም፥ ነገር ግን እየተናገሩ አያደርጉትምና እንደ ሥራቸው አታድርጉ።⁴ ከባድና አስቸጋሪ ሸክም ተብትበው በሰው ትከሻ ይጭናሉ፥ እነርሱ ግን በጣታቸው ስንኳ ሊነኩት አይወዱም።⁵ ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፥⁶ በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥⁷ በገበያም ሰላምታና፦ መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።⁸ እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።⁹ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።¹⁰ ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።¹¹ ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል።¹² ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፥ ራሱንም የሚያዋርድ ሁሉ ከፍ ይላል።¹³ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።¹⁴ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በጸሎት ርዝመት እያመካኛችሁ የመበለቶችን ቤት ስለምትበሉ፥ ወዮላችሁ፤ ስለዚህ የባሰ ፍርድ ትቀበላላችሁ።¹⁵ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ አንድ ሰው ልታሳምኑ በባሕርና በደረቅ ስለምትዞሩ፥ በሆነም ጊዜ ከእናንተ ይልቅ ሁለት እጥፍ የባሰ የገሃነም ልጅ ስለምታደርጉት፥ ወዮላችሁ።¹⁶ እናንተ፦ ማንም በቤተ መቅደስ የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በቤተ መቅደስ ወርቅ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል የምትሉ፥ ዕውሮች መሪዎች፥ ወዮላችሁ። … ²³ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።²⁴ እናንተ ዕውሮች መሪዎች፥ ትንኝን የምታጠሩ ግመልንም የምትውጡ።²⁵ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውስጡ ቅሚያና ስስት ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ፥ ወዮላችሁ።²⁶ አንተ ዕውር ፈሪሳዊ፥ ውጭው ደግሞ ጥሩ እንዲሆን አስቀድመህ የጽዋውንና የወጭቱን ውስጡን አጥራ።²⁷ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውጭ አምረው የሚታዩ በውስጡ ግን የሙታን አጥንት ርኩሰትም ሁሉ የተሞሉ በኖራ የተለሰኑ መቃብሮችን ስለምትመስሉ፥ ወዮላችሁ።²⁸ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በውጭ ለሰው እንደ ጻድቃን ትታያላችሁ፥ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባችኋል።²⁹ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ የነቢያትን መቃብር ስለምትሠሩ የጻድቃንንም መቃብር ስለምታስጌጡና፦ … ³³ እናንተ እባቦች፥ የእፉኝት ልጆች፥ ከገሃነም ፍርድ እንዴት ታመልጣላችሁ?የዛሬዎቹ ፈረሳዊያንና ሸዱቃውያ ምን ይሆናል? ደንቆሮቹ ተከታዮችስ?
ኑ አረ ኑ እስትንፋሻችን ሳይቀዘቅዝ ለምጋናዋ እንፍጠን!th-cam.com/video/52VURr7YfFE/w-d-xo.html
dinq tmhrt
ቅሥና ዲቁና ሥራ ከሆነ እኮ ይኸው 100 አመታት አለፈ
ኢየሱስ የሚለውን ስም መጥራት ተከለከለ እንዴ መምህር?? አንዴም ሲጠሩት አልሰማሁዎትም
ቃለ ሒወት ያሰማልን
ውድ ወንድማችን ይህን ቁልፍ የሆነ የህይወት ትምህርት የማይጠገብ አድርገህ ስላስተማርከን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።
1:22
እግዚአብሔር ሰው አለው እንዲነው ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንደ ማርና ወተት ይጥማልእግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይሰጥልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን አብዝቶ ይሰጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የእመቤታችን ፍቅሯን ያሳድርብን አሜን!!
ኣሜንንን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!
Amen mamherchn kal hewet yasemaln ❤❤❤
መምህራችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልን
ቃለህዎት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን👏👏👏እርሶ ቀለል አርገው ነው የሚናገሩት እንደእኔ ያለው ልቡ የተደፈነ ደሞ ቃሉን ከማዳመጥ ውጪ ማስተዋል አጥቻለው😥😥😥ጌታ ሆይ የልዲያን ልብ እደከፈትክ የእኔም ክፈትልኝ🤲😥
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን 🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን
በውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነውን በልባችን ሴለዳ ይጻፉልን የስደተኞች ብርታት ተስፋ ስንቆርጥ ተስፋ የምታለመልሙልን እድሜና ጤና ይስጥልን
Yet, I am grateful to the almighty God to be among an element of this group.
Kale hiwot yasemaln, dn Yaregal your teaching is very special, I never get bored to listen you, Egziabher yabertah
ቃሎት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!
መሠረታዊና ወሳኝ ትምህርት ነው ያስተማሩን።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiwot yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት
Orthodox =truth=❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሒወትን ያሠማልን መምህር
ተባረክ አንተስ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃል ህይዉትን ያሠማልን አባታችን
Tebarek wendime
Betam yemibarek ena yemilwete temhiret
God bless you
Great sebeket
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:21
አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:22
እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ተባረኩ
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ
እስካሁን ያስተማሩት እስካሁን ስለክርስትና በተረዳሁበት ልክ ከመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ፈቅ ያላለ መሰረቱንም ያለቀቀ ትክክለኛ ወንጌል ነውና ሙሉ በሙሉ ተቀብዬዋለሁ።
ነገር ግን አንድ ነገር ከኦርቶዶክስ የሚጎድልብኝ እና እንደመፅሀፍ ቅዱስ ይህ መሆን አልነበረበትም የምለው እውነታ አለኝ
ይኸውም ኦርቶዶክስ አማኟ ስለምን በመንፈስቅዱስ አይሞሉም ስለምን በማይነገር ቋንቋ በውስጣችን ሆኖ የሚቃትተው መንፈስን አልተቀበሉም የሚል ጥያቄ ያድርብኛል🤔
ሲቀጥል ኦርቶዶክስ በቤቱ ውስጥ ተወልደው ከሚጠመቁት ውጪ እንደዚህ መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ መሆኑን እያስተማረች ልጆቿን ስታስተምር ያላመኑ የምትላቸውንም እያስተማረች ደቀመዝሙር ስታደርግ ብዙ ግዜ አናይም
አሁን ያስተማሩት እምነት ከስራ ጋር ከሚለው ትምህርት ጋር በተያያዘ ያስተማሩት መልካም ሆኖ ሳለ ለመፅደቅ በሚደረግ ተጋድሎ, የገዳማት ጉዞ , በጭለማ ዋሻ በማለፍ የሚገኝ የፅድቅ አይነት እና ተራራ እየቧጠጡ ዳገትን በመግፋት የሚገኝ መዳን , ድንጋይ ሸከማ, እና ሌሎች ልምምደዶችን በቀኖና ስርአቷ ደንግጋ ብታስቀር, በውሀ ብቻ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ ጥምቀትም ብታጠምቅ, አማኞቿን በተለያዩ ስእላቶች ፊት ባታሰግድ, የገድላት አፃፃፎችን መስመር ከለቀቀ የተረት ተረት ታሪኮች አፃፃፍ ብትቆጣጠር , እንዴት መልካም በሆነ ነበር
Zm bleh temarna melsu tagegnwaleh
Beka yemiasflgew yhe new
Eysus geta new
Hule yemnamrew eko yihe new gize seto yemisema tefa enji yebetekrstyann tmhrt yemnsema metshafkdus yemnaneb orthodoxoch yihen enawukalen egziyabher yimesgen
Man aydelem aleche
My professor, Dr Yaregal , thank you for your teaching. You are the highest academic in Addis Ababa University and you also teach Bible.
What the heck he’s crazy he’s not professor 😡
But I always bother when and how this generation learn from Dn Yaregal, Dn Birhanu and their close students? Other wise how do this generation heals/saves?
ይህን ትምህርት ግሩም ነው
መምህራችን ግሩም ትምህርት ነው፡ ቶሎ ቶሎ ቢለቁልን ጥሩ ነበር፡
ዲያቆን ያረጋል በትምህርቶት በጣም ነው የምመሠጠው.አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይሁዳ ለምንድን ነው የሚወቀሰው ?እግዚአብሔር በፈቃዱ ተሰቅሎ ካዳነን
If I listen to Dn Yaregal, My arrogance and adultery goes down. My disorder of suspicions declines. Especially before I deny the holy ways.
አሜን ደስ ይላል።
ጥያቄ አለኝ ፣ ጥያቄውም በሰውነቱ ኢየሱስ ዛሬ የት ነው ያለው?
ዛሬ ልደታዬ ነች፡ ፡ የልደታ ለማርያም መዝሙራትን እነሆ ተጋበዙልኝ፡፡ th-cam.com/video/4qqdHrkzTIk/w-d-xo.html
ማቴዎስ 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ጻፎችና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል።
³ ስለዚህ ያዘዙአችሁን ሁሉ አድርጉ ጠብቁትም፥ ነገር ግን እየተናገሩ አያደርጉትምና እንደ ሥራቸው አታድርጉ።
⁴ ከባድና አስቸጋሪ ሸክም ተብትበው በሰው ትከሻ ይጭናሉ፥ እነርሱ ግን በጣታቸው ስንኳ ሊነኩት አይወዱም።
⁵ ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፥
⁶ በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥
⁷ በገበያም ሰላምታና፦ መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።
⁸ እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።
⁹ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።
¹⁰ ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።
¹¹ ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል።
¹² ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፥ ራሱንም የሚያዋርድ ሁሉ ከፍ ይላል።
¹³ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።
¹⁴ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በጸሎት ርዝመት እያመካኛችሁ የመበለቶችን ቤት ስለምትበሉ፥ ወዮላችሁ፤ ስለዚህ የባሰ ፍርድ ትቀበላላችሁ።
¹⁵ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ አንድ ሰው ልታሳምኑ በባሕርና በደረቅ ስለምትዞሩ፥ በሆነም ጊዜ ከእናንተ ይልቅ ሁለት እጥፍ የባሰ የገሃነም ልጅ ስለምታደርጉት፥ ወዮላችሁ።
¹⁶ እናንተ፦ ማንም በቤተ መቅደስ የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በቤተ መቅደስ ወርቅ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል የምትሉ፥ ዕውሮች መሪዎች፥ ወዮላችሁ።
…
²³ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።
²⁴ እናንተ ዕውሮች መሪዎች፥ ትንኝን የምታጠሩ ግመልንም የምትውጡ።
²⁵ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውስጡ ቅሚያና ስስት ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ፥ ወዮላችሁ።
²⁶ አንተ ዕውር ፈሪሳዊ፥ ውጭው ደግሞ ጥሩ እንዲሆን አስቀድመህ የጽዋውንና የወጭቱን ውስጡን አጥራ።
²⁷ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውጭ አምረው የሚታዩ በውስጡ ግን የሙታን አጥንት ርኩሰትም ሁሉ የተሞሉ በኖራ የተለሰኑ መቃብሮችን ስለምትመስሉ፥ ወዮላችሁ።
²⁸ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በውጭ ለሰው እንደ ጻድቃን ትታያላችሁ፥ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባችኋል።
²⁹ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ የነቢያትን መቃብር ስለምትሠሩ የጻድቃንንም መቃብር ስለምታስጌጡና፦
…
³³ እናንተ እባቦች፥ የእፉኝት ልጆች፥ ከገሃነም ፍርድ እንዴት ታመልጣላችሁ?
የዛሬዎቹ ፈረሳዊያንና ሸዱቃውያ ምን ይሆናል? ደንቆሮቹ ተከታዮችስ?
ኑ አረ ኑ
እስትንፋሻችን ሳይቀዘቅዝ ለምጋናዋ እንፍጠን!
th-cam.com/video/52VURr7YfFE/w-d-xo.html
dinq tmhrt
ቅሥና ዲቁና ሥራ ከሆነ እኮ ይኸው 100 አመታት አለፈ
ኢየሱስ የሚለውን ስም መጥራት ተከለከለ እንዴ መምህር?? አንዴም ሲጠሩት አልሰማሁዎትም
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሒወት ያሰማልን