ከፓስተርነት ወቶ በሚደንቅ ተዐምር የመነኮሰው | ለሁሉም አንገቱን ሚነቀንቀውን ማን አሉት| ake| yoni| antesh| meku|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @MenenB
    @MenenB 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: በቤቱ ያጽናችሁ::❤❤❤

  • @WasihunWasie
    @WasihunWasie 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Egziabher yibarkachuh

  • @seyfutadesse5265
    @seyfutadesse5265 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @seyfutadesse5265
    @seyfutadesse5265 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አክሊሉ በማንበብ እውቀት አገኝ እንጂ የቤተክርስቲያኒቱን አስተምህሮ በደንብ ያውቃል ለማለት እቸገራለሁ ድንግል ማርያም ከጽንሰቷ ጀምሮ የውርስ ሀጢያት እንደማንኛውም ሰውብውርሳለች ብዬ አምናለሁ ብሎ ተናግሯል
    የኛ ጥያቄ አዳም የተፈጠረባት ምድር የተረገመች ነባረች ወይስ አልነበረችም ? የኛ እምነት ካልተረገመ ምድር አዳም እንደተፈጠረ ክርስቶስም እርግማን ከሌለባት በነፍስም በስጋም ንጽህት መሆኗን በገርብርኤል የተመሰከረላት ድንግል ያልተረገመ ስጋ ወይም ምንም አይነት የውርስ ሀጢያት የለባትም እና ጌታ ከሷ ሊወርድ ሊወለድ ፈቀደ ብለን እናምናለን አለለዚያማ ሎቱ ስብሃት ክርስቶስ የለበሰው ስጋ ድህነት ይስፈልገዋል የሚል ትልቅ ስህተት ውስጥ ያስገባል ለዛ ናው እዚህ ቲክቶክ መንደር ውስጥ የቤተክርስቲያን አባቶች ከመስመር ያለፈ ነገር እንድ አክሊሉ ሲናገሩ አባቶች ሊያስተካክሉ ሊያርሙ ይገባል ።
    Aklilu' s comment on the belief that emasculate conception is wrong because Ethiopian orthodox church belif that St Mary has no original sin while she was in her mother's womb otherwise we are saying Jesus also need salivation because he unionized unsaved personality which wrong

  • @gedfewayalew2208
    @gedfewayalew2208 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነርሱ የተገነጠሉት ከካቶሊክ ኦርቶዶክስ በየት አልፈው ነው የሚዘበዝቡን?