በ 5 ደቂቃ የሚደርስ ጣፋጭ ቁርስ ሞክሩት || Ethiopian Food || Breakfast within 5minutes

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2022
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 79

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +5

    ሳራዬ በጣም ቆንጆ የቁርስ አማራጭ ነው ሲያምር የእኔ ውድ እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👍ሼር❤🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว +7

    ሳሪዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    በጣም ቆንጆ ፓን ኬክ ነው የሰራሽዉ እዉነት ነው በተለይ ለልጆች በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌💯

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆና ጊዜ ቆጣቢ ነገር ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምም ሳርዬ በጣም ቆንጆ የቁርስ አማራጨ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👍👍🙏

  • @richemitke6557
    @richemitke6557 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ፈጣንና ቀላል አሰራር እናመሰግናለን ስላካፈልሽን

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว +2

    ሳሪዬ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ የፓንኬክ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ💕👌👍🙏 ሼር

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +5

    _ሳራዬ በጌታ ስም እንደት አባቱ ያምራል በእውነት በአይኔ ሳየው እንደት እንደ አማረኝ በፈጣሪ ስም ወይኔ እግዚአብሔር አምላክ ይህንን መልካም ስራሽን ያጣፍጥልሽ በእውነት ግሩም ድንቅ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሆዴን አሳከከኝ ከምር_

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው የወደድኩ እናመሰግናለን ስላሳየሽን ላይክ ሼር

  • @user-wp6mu9ec5q
    @user-wp6mu9ec5q ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጉበዝ እጅሽ ይባረክ

  • @netsihabesha4769
    @netsihabesha4769 2 ปีที่แล้ว +4

    Sariyeee, these are very nice pancakes. I love it. Thank you for sharing.💕👌👍🙏

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 ปีที่แล้ว

    ሳሪዬ በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ❤️🙏 ሸር💯

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b 9 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም እህታቸን አረፈ ነዉ እናመሰግናለን

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 7 หลายเดือนก่อน

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ ማሻአላህ በርቺ እህቴጨ🎉🎉🎉

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 ปีที่แล้ว

    wow arif pan-cake new tebareki

  • @selamawitlisanework8749
    @selamawitlisanework8749 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @kidisttesfaye686
    @kidisttesfaye686 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ ማማዬ ጠክሪ🍬🍬🍬🍬🍬

  • @erekiyaessa7809
    @erekiyaessa7809 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @wubeteneshmariyam21
    @wubeteneshmariyam21 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ባለሙያ 💖💖💖

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ሰልፏየ ውዴ እጆችሽ ይባረኩ

  • @tirushbekele7931
    @tirushbekele7931 ปีที่แล้ว

    አሰራርሽ ብቻ ያስደስታል 👌

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለአንች ይሁን ውድ እህቴ ዋውው እጅግ በጣም ምርጥ አስራር ነው እር ያስጎመጃል ፓንኬክ ምግብ ቤት ብትክች አሪፍ ነው የምር እናመስግናለን። ሽር ♥

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      እሺ እሞክራለው ሀንዬ እግዚአብሔር ያክብርኝ❤🙏

  • @mammeeshaw1292
    @mammeeshaw1292 2 ปีที่แล้ว

    Saryee wowi nyami

  • @user-sz8wc2zq6d
    @user-sz8wc2zq6d หลายเดือนก่อน

    wow❤❤

  • @haregtsega8800
    @haregtsega8800 2 ปีที่แล้ว

    ለልጆች አሪፍ ነው

  • @nejatmohamed4489
    @nejatmohamed4489 2 ปีที่แล้ว +5

    ቆርሰሽ የውስጡን ብናይ ጥሩ ነበር

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ❤️🍀

  • @user-oz9bx7lt1y
    @user-oz9bx7lt1y ปีที่แล้ว

    Wow ❤

  • @user-oe3jo8rv2y
    @user-oe3jo8rv2y 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉበርቺ

  • @kaltube9906
    @kaltube9906 ปีที่แล้ว +1

    በጣምቆጆነዉ

  • @melesabebe7954
    @melesabebe7954 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @gebregebre7527
    @gebregebre7527 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new. Balemuya.

  • @tinatina7777
    @tinatina7777 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል በርቸ😘😘😘

  • @almaztesfaye6071
    @almaztesfaye6071 ปีที่แล้ว

    በጠም ጥሩ ሙያ ነው አመሰግናለሁ

  • @Joe-tw6lh
    @Joe-tw6lh ปีที่แล้ว

    Thank you. You just saved me from unhealthy food.

  • @birkuabera5362
    @birkuabera5362 9 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤

  • @hfgjhhvg9208
    @hfgjhhvg9208 ปีที่แล้ว

    ምርጥ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምእንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍእናቆጆየበኬክ አሰራር ነው ያሳየሽንእናመሰግናለንክልብ

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 ปีที่แล้ว

    Sarye qonjo adrgesh new yeserashw slakafelshn enamesegnalen 😍👌🏾

  • @helenabatara4801
    @helenabatara4801 2 ปีที่แล้ว

    Hello friend so delicious

  • @amanuelasafa4939
    @amanuelasafa4939 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሽልጦዬን አየዋት ስታምር

  • @ThuryaThurya-lp5fk
    @ThuryaThurya-lp5fk 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @aynalemadmasu6496
    @aynalemadmasu6496 ปีที่แล้ว

    berchi bexam aref sera nw enamesegenalen

  • @destabalcha8249
    @destabalcha8249 ปีที่แล้ว

    Wow wdee

  • @derejeadmas9431
    @derejeadmas9431 ปีที่แล้ว

    betam dess yemil neger nw berchilin wud ehitachin

  • @nahomisisay6525
    @nahomisisay6525 ปีที่แล้ว

    😋😋🥰🥰

  • @tylertou3410
    @tylertou3410 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍🌹🌹

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 10 หลายเดือนก่อน

  • @samrawitkirosabraha6304
    @samrawitkirosabraha6304 ปีที่แล้ว

    Takk

  • @user-fu4nt6uo8z
    @user-fu4nt6uo8z 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍

  • @hsjssusjj9318
    @hsjssusjj9318 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @sebleseble3055
    @sebleseble3055 2 ปีที่แล้ว +1

    5 dekeka tyalsh ende menwa nesh ?

  • @umumahmud9824
    @umumahmud9824 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ።thank u
    አንድ or ግማሽ ኩባያ መለኪያው የሌለን በምን እንለካው? ቤት ውስጥ እኩል ሊሆን የሚችል እቃ ብትነግሪኝ pls

  • @ekruyekeya3111
    @ekruyekeya3111 2 ปีที่แล้ว

    Kubayaw ket new yegezashew le memeten arif new

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      ብዙ ቦታ አለ በተለይ እቃ መሸጫ መደብር

  • @faaxeekoojimmaa1773
    @faaxeekoojimmaa1773 ปีที่แล้ว

    Min ayinat kereem naw?iski digame Asayin

  • @mudaytube2782
    @mudaytube2782 ปีที่แล้ว

    cocoa powder yet new yemigegnew?

  • @adhanetdesta8197
    @adhanetdesta8197 ปีที่แล้ว

    የፆም እስቲ ላኪ

  • @samihahassen633
    @samihahassen633 ปีที่แล้ว

    Benatsh sabusa asaygn

  • @AmanuelMarkos-gk3ir
    @AmanuelMarkos-gk3ir 11 หลายเดือนก่อน

    Ere mam enkulal ena duket ande laye tedbalko ende enjera endat new megagre aserarun asayine

  • @shimalassera7330
    @shimalassera7330 ปีที่แล้ว

    Salamasha yabazalanyi wade yiqarata nachuna kirema satamachi manadanua yacamarasha matamachi kamera wyisa sakawara naw

  • @ranaghaida8376
    @ranaghaida8376 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @jnacplsd2338
    @jnacplsd2338 ปีที่แล้ว +1

    በኦቨን አይቻልም?

  • @lBehailu
    @lBehailu ปีที่แล้ว

    ክሬሙን ለመምታት በጁስ ማሽን ማረግ አንችልም ወይ

  • @beriha8970
    @beriha8970 ปีที่แล้ว

    የፆምሰ ኣለ ማለተየ እንቁላላ የለው

  • @munadikitchen6012
    @munadikitchen6012 ปีที่แล้ว

    Sariyee arif nw....enem adis youtube kefche eyeserahu nw....yenenm eyayachu ketemechachu subscribe bemadreg aberetatugn....

  • @user-rc5rc9wc4d
    @user-rc5rc9wc4d 2 ปีที่แล้ว

    ስምሽ ሳራ ግን አሰላም ዓለይኩም አትይም እድ

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 ปีที่แล้ว

    እሽ አዲስነኝ ግን በደብ ኦሳይን

  • @sameeraokbai2896
    @sameeraokbai2896 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👆👆👨‍❤️‍💋‍👨👩‍❤️‍💋‍👩

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c ปีที่แล้ว

    Bale muya neger neg Agerim Eyalehu. EZIKIM Kemexahu migib masrat bizum alwedim inji xidat masrat new yemi wedew sisera degmo a rice seralehu kk

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c ปีที่แล้ว

    Ban kekek new Ende yemti seriwu kirxu Esun yimsalal yena neger berci carisem alayehutim

  • @norwaydanielsenegal3288
    @norwaydanielsenegal3288 ปีที่แล้ว

    እንሞክራለን ግን ዱቀቱ ከየት ይምጣ ?

    • @SaraSara-ni8th
      @SaraSara-ni8th ปีที่แล้ว

      የዳቦ ዱቄት ነውኮ ነጭ ዱቄት

  • @alexslk1746
    @alexslk1746 ปีที่แล้ว +1

    Piza stolen

    • @limuelsamuel
      @limuelsamuel ปีที่แล้ว +1

      በ ቫኒላ ፋንታ baking pawder ማድረግ አይቻልም?